የመምህር ምህረተአብ አሰፋ መልዕክት/Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 23

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m2 жыл бұрын

    አይዞህ መምህራን ምህረት አብ በእግዚአብሔር ፣በኦርቶዶክስ ፣ባንተ ና በኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ ተስፋ አንቆርጥም አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር ከተበደሉት ጋር ነው ።

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላክ ሆይ

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v2 жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭😭😭😭

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91152 жыл бұрын

    ሥለሁም ነጠር እግ ይመሠገን ፍትህ ለተዋህዶ ለነቶት ወድሞቻችን ነፍሥ ይማር

  • @eleninew9953
    @eleninew99532 жыл бұрын

    😭😭😭😭ማረን ጌታዬ 😭😭

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel16932 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀጣታችንይቅር በለን

  • @ksashunngatu
    @ksashunngatu Жыл бұрын

    እውነት ከናንተ በፊት ሞቴን ያድርገው

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu84212 жыл бұрын

    እኛ ተዋህዶ አንድ ችግረ አለብህን ያ እንዴ ተለመድ ከዚህ የባሰ አታምጣብን ነዉ

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh74572 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes99222 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @omos3065
    @omos30652 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu84212 жыл бұрын

    ለምንሆነ ብለን አንጠይቅም ኤሄ ነዉ ችግራችን

  • @user-gi4be8ng2g
    @user-gi4be8ng2g2 жыл бұрын

    🙆

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam38112 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn2 жыл бұрын

    ቤተ መቅደስ ምን እየተካሄደ ነ ማነውስ የሚጮኸው

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus17752 жыл бұрын

    ልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏➕➕➕➕💒💒💒💒🕊🕊🕊😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-td5lb5ew5q
    @user-td5lb5ew5q2 жыл бұрын

    ኢንፈርህ ሞተ!! ሞትን አንፈራውም!! ይህ የሐዋርያት ቃል ነው። አትዘምሩ፣ አትስበኩ፣ ክርስቶስን ካዱ፣ ለጣዖት ስገዱ ለሚላቸው ከሐዲ ባለስልጣን የሚመልሱት መልስ "ኢንፈርህ ሞተ" ነው። ሞትን አንፈራውም

  • @etsubtamirat4623
    @etsubtamirat46232 жыл бұрын

    What is happening

  • @user-kr1gb9fm7k
    @user-kr1gb9fm7k2 жыл бұрын

    ምድነው?😭😭😭

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu84212 жыл бұрын

    ተዋህዶ ተነስ ተነስ ተነስ ምን እንጠበቅህ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon40362 жыл бұрын

    ስለምንድን ነው ልታወራን የፈለከው ?? ምንም መልእክት የለውም ይገርማል

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle2432 жыл бұрын

    ኦሮሞ ሀገር በታኝ

Келесі