♦️ሆሣዕና በእንጦጦ ማርያም

ሆሣዕና በአርያም

Пікірлер: 245

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke547216 күн бұрын

    በእውነቱ የበአል አከባበሩን ስርአት ሰመለከተው መንፈሴ በጣም ነው የረካው እድሜ ለቴክኖሎጂ ምክንያቱም በአንድ ወቅት የበአሉ ታዳሚ ሳይሆን ቀጥታ ተሳታፊ ሆኜ መስቀል ይዤ ምስማክ ያዜምኩበትን ሳስበው አንባ ነው የተናነቀኝ እነ ርእሰ ደብር መክብብ ዘለቀ ሊቀ ጠብት አበበ ወረደ ከኔ ጋር የነበሩ ዲያቆናት ጥኡመ ልሣን ጌትዬ ተክለአብ ዳጄ ትዝ ይሉኛል ለማንኛውም ለመላው የኦርቶዶክስ ቤተ ሰቦቻችን እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ

  • @adisamxasdai4404
    @adisamxasdai440416 күн бұрын

    ዘወረደ ብለን ወሳእና እንድንል የረዳን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine16 күн бұрын

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል እና ሰሙን ሕማማት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ:: 💒💒💒 💚💛💕

  • @user-fb8ne6zx3i

    @user-fb8ne6zx3i

    16 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🌿🌿🌿🙏🙏

  • @user-jk1sg3mj2q

    @user-jk1sg3mj2q

    16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selfiemobile2515

    @selfiemobile2515

    16 күн бұрын

    Amen amen

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew675216 күн бұрын

    ለዚህች ዕለት ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @seblemogese1186

    @seblemogese1186

    16 күн бұрын

    amen amen amen

  • @user-pi1st8he7n

    @user-pi1st8he7n

    15 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mare7241

    @mare7241

    15 күн бұрын

    Nqanadrcahw❤❤❤dselal🎉🎉🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    15 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም፣ እንኩዋን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለሆሳህና፣ ወንድሜ ያያ ዘልደታን በማየቴ ደስስስስስ ብሎኛል❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis8216 күн бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይመስገንልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሐነ ትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን ብፁዕ አባታችን እሩቅም ብሆን በእርሶ አንደበት የተነገረውን የልዑል እግዚአብሔር ቃል እየሰማው ልቤ ረሰረሰች ይፍቱኝ🙏ይባርኩኝ🙏የመንፈስ ቅዱስ ልጆትን በለዑል እግዚአብሔር ስም በብዙ ጭንቀት እና ፈተና ውስጥ ነኝ እና በፈጣሪ ፊት አሳስቡኝ (እህተማርያም) እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏 ቋንቋዬ ነሽ ድንግል እመቤቴ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ 🙏🙏🙏 ✝️ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ(ልዑሌ)ያለነው እሩቅ ቢሆንም ይህንን ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት እንድንሰማ ስላደረጋችሁ ልዑል እግዚአብሔ ርይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx16 күн бұрын

    🌿🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿አቤቱ እባክህ አሁን አድን🌿🌿🌿🌿አቤቱ እባክህ አሁን አቅና🌿🌿🌿🌿

  • @Buy-wg3qk

    @Buy-wg3qk

    15 күн бұрын

    I like Elsa Decor!!

  • @user-siamtsab
    @user-siamtsab16 күн бұрын

    እንኳን ለሆሳዕና በዐርያም አደረሰን አከባበሩ በጣም ያማረ ነዉ ነገር ግን በበዐለ ሆሳዕና ጌታ እንዲቀርብለት ያዘዘዉ አህያ እንጂ በቅሎ አልነበረም በዛም ላይ በቅሎዋን ለመሸለም (ለማሳመር) የተጠቀሙበት ልክ ድራጎንን ነዉ ያስመሰሏት እየተስተዋለ ቢሆን ጥሩ ነዉ:: ለትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን::

  • @hannahaileselase3333

    @hannahaileselase3333

    16 күн бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ ግራ ገብቶኝ ነበር !!!

  • @user-vn4de4vl3x
    @user-vn4de4vl3x16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሆሳህና በዓርያም ሆሳህና በዓርያም ሆሳህና በዓርያም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን

  • @salemdesta5248
    @salemdesta524816 күн бұрын

    ውይ ይሄ ሕፃን ልጅ ደስ ሲል የተመረጠ ነው ድንግል ማርያም ታሳድግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ😘👏👏👏

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe836716 күн бұрын

    አሜን በ እግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ።።ኦሳህና በአርያም

  • @user-hj6kz3tl6x
    @user-hj6kz3tl6x16 күн бұрын

    አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን የዓመት ሰው ይበለን

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz16 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እሰጅም እድም ያድልለን አሜን❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh560316 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ::እመብርሀን እናቴ ደጅሽ ለመምጣት ያብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q16 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና እንቋዕ ኣብጽሓና

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እስክ ዘላለም ድረስ አሜን❤❤❤❤

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e16 күн бұрын

    እንኳን አደረሰን አደረሣችሁ ለሆሳእና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልነ አሜን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey16 күн бұрын

    ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ብምሕረቱ ይጠምተና

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን ዬመት ሰው ይበሌን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166316 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ክብር ለአንተ ይሁን 🙏❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk16 күн бұрын

    I wish if I was there with you. Amazing celebration!!! This is how Ethiopian people praying for our God ,and respect and getting blessed!!! Without him Nothing happened to human being!!

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn444216 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን አብሮ አደሬሰን 🙏የዓመቱ ስው ይበላን ቁዱስ ሃያል ጌታ

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke955516 күн бұрын

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ደኖ ከዚህ ሁላ ሰው ያያ ብቅ በሏል አታሰረም ወይስ ተፈቶ ነው ስለሁሉም ነገር ተመስጌን 🙏

  • @user-gg9wk8pp1w
    @user-gg9wk8pp1w16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርስን በስላምሀገራችን ስላም ፍቅር መልስልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fb8ne6zx3i
    @user-fb8ne6zx3i16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣችሁ ልኡል እግዜአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i16 күн бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ያያን ዘልደታን አስረውታል ሲባል አልነበረ እንዴ ለማንኛውም ስላየን በጣም ደስ ብሎናል

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p16 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልል እንኳን ለዚህ ሰሐት አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf16 күн бұрын

    ዝማማሬ መሌእክትን ያሰማልን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን፫❤❤❤❤❤❤

  • @msrak4498
    @msrak449815 күн бұрын

    የእንጦጦዋ,,እመቤቴ ማርያም እናቴ ደጅሽ ናፍቆኛል ለደጆሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏

  • @thhghh745
    @thhghh74516 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ቀን አደረሰን ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ በረከቶዎ ይድረሰኝ❤❤❤🌷🌷🌷❤❤❤🌹🌹🌹

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj240816 күн бұрын

    .አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew26816 күн бұрын

    እንኳን አዴረሳችሁ አዴረሰን ደግሞ በሰላም ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን(3)

  • @user-fb8ne6zx3i

    @user-fb8ne6zx3i

    16 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🌿🌿🙏🙏አሜን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i16 күн бұрын

    ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አምላክ ሆይ እባክህ ስደት በቃሽ በለኝና ለዚህ ቦታ ቁሜ የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ

  • @user-dv5if2dk7t
    @user-dv5if2dk7t16 күн бұрын

    እፍፍ ተዋህዶዬ እንዴት ታምሪያለሽ እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ።

  • @user-fb8ne6zx3i

    @user-fb8ne6zx3i

    16 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤🙏🌿🌿

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay226416 күн бұрын

    እካን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና አማኞች ለወሳህና ለሠሞነ ማህማት❤❤❤

  • @hadastekle2644
    @hadastekle264416 күн бұрын

    Egziabiher ymesgen lezih ken yaderesen Amen

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi72816 күн бұрын

    ለዝች ቀን ያቆየህን አምላክ ተመስገን እባክህ አምላኬ በበአድ አገር አለቀ ዘመኔ ወደ አገሬ መልሰህ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ😊

  • @eline3176
    @eline317616 күн бұрын

    እንኴ ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ልዮ ደስ የሚል በአል።

  • @saa4252
    @saa425216 күн бұрын

    ኣሜን ፫ እንኳን ኣደረስን *የቅዱሳን ኣምላክ ይመስገን 🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ባታችን ❤❤❤❤❤❤እደሜናጤና ይሰጠዋት❤❤❤

  • @TaraKosha-ir9cp
    @TaraKosha-ir9cp16 күн бұрын

    እንኳን በደህና በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @user-cv9gc5sw7m

    @user-cv9gc5sw7m

    16 күн бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb8ne6zx3i

    @user-fb8ne6zx3i

    16 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤🙏🙏🙏🌿🌿

  • @wendesedet
    @wendesedet16 күн бұрын

    እግዝሐብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike328616 күн бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-fx6ko7lz3m
    @user-fx6ko7lz3m16 күн бұрын

    አሜን አሜን አማን 💒🙏🙏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 💚💛❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis960216 күн бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ አደረሰን ላመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg881116 күн бұрын

    amen amen amen kale hiywet yasmalen

  • @deregearagawe5846
    @deregearagawe584616 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ !!! ክርስቶስ ግን በአህያ ላያ እንጂ በተሸፋፈነበቅሎ ላይ አልሄደም እንጦጦ ላይ አህያ ጠፍቶ ነው ወይስ ???

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi429816 күн бұрын

    ተመስገን አምላኪ ለዚህ ያደረሰን ደሞ ብርሀነትሳየውን ያሳየን

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nd6ur8ed1f
    @user-nd6ur8ed1f16 күн бұрын

    በሰላም ለዝህ ያደረሰን ለባእለ ትንሳየው ያድርሰን

  • @user-br8gn2yx4p
    @user-br8gn2yx4p16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏 ❤❤

  • @birktichekol4156
    @birktichekol415616 күн бұрын

    Amen Amen Amen enquan abro aderesen ❤❤❤

  • @saganhaile3439
    @saganhaile343916 күн бұрын

    ለዚች ዕለት ያድርሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8o16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ ከስደት መልስኝ ቤትህ ናፍቆኛል አባቴ እራራልኝ 😢😢😢

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    16 күн бұрын

    አሜን በእውነቱ እግዚአብሔር በችርነቱ ከስድት መልሱ ክቤቱ ያድረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-km3yl8ho5l
    @user-km3yl8ho5l16 күн бұрын

    Amen amen amen enka aderese hosana❤❤❤❤❤

  • @seblewongel3293
    @seblewongel329316 күн бұрын

    ይክበር ይመስገን ፈጣሪያችን ለዚች ቀን ላደረሰን

  • @user-vv5lm2iv9r
    @user-vv5lm2iv9r16 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ያደረሰን አምልካችን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-212216 күн бұрын

    Yaya ze lidetan ayewt libel

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    16 күн бұрын

    እኔም ሰው ግን ምንድ ነው የሆነው ? ግን ወንድሜ ወይም እህቴ የሆነ ነገር መጣ በጭንቅላቴ በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችን ይቅር ይበለን እንጂ እና ሰው እራሱ በእራሱ እየተጠላለፈ ነው እሱ ምንድ ነው ባለፈው አርቲስቷ ስሟ ጠፍቶብኝ ነው እና እሷን ለማሳሰር ብለው የእሷ እና የናሁ ሰናይ የሚባል ተገደለ የተባለው የሁለቱም አምጥተው ፖሰቱት ከዛ ትንሽ ቆየት ብለው አርቲስቷ ታሰረች አሁን ደግሞ አርቲስት አማኑኤል ታሰረ ሰማን እ ከዛ ቀጥለው የአማኑኤል እና ያያ ፎቶግራፍ አምጥተው ፖሰቱት ትንሽ ቆይተው ያያ ታሰረ አሉ እና እኛ ማስተዋል ያቃተን ከንቱዎች ሆናል አሁንም ያሸዱት አለ እና እርስ በእርሳችን ነው እየተጠላለፍን ያለነው በእውነት እግዚአብሔር ይታረቀን የገባብን እርኩስ መንፈስ ነቅሎ ያውጣልን በእውነት እስከ መቼ ?😥

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r16 күн бұрын

    እንኳንአደረሳችሁ ሆሳእና በአረያም ለብረሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey16 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit987616 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-sk3yi8li5l
    @user-sk3yi8li5l16 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p16 күн бұрын

    እግዝሀቤር አምላክ ይክቨር ይመስገን ሳይገባን እድገባን አድርጎ ለዚህ ስአትነ ደቄቃ ላቆየን አምላክ ክቨርነ ምእስጋነ ❤ይድርስው❤አሜን❤እኛም❤በስደት ያለነውን በስደት ያለነውን ስለም ለሀገራችን ያብቃን❤አሜን❤በጽሎታችሁ አስብን❤

  • @user-ui4mu7uz3j

    @user-ui4mu7uz3j

    16 күн бұрын

    AmenAmenAmenAmenAmen

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo16 күн бұрын

    Egziabher yimesgen

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i16 күн бұрын

    እንዃን ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች በዐሉ የሰላም የይቅርታ የድህነት በዐል ይሁን

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael589916 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MisaratElene
    @MisaratElene16 күн бұрын

    eleleeeeeeee eleleeeeeeee eleleeeeeeee amennn amennn amennn ❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643816 күн бұрын

    ሆሳዕና በ አርያም የዳዊትል እግዚአብሔር ተመስገን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-ue1qv1bl1z
    @user-ue1qv1bl1z16 күн бұрын

    Amen amen amen leametu beselam yadirsen

  • @nigistlegessie6053
    @nigistlegessie605316 күн бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 Enkuan abero Aderson 🙏 ethiopia hagerachenen selam adergelen

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube964816 күн бұрын

    lazeche qane yadarasane amelake Egzaber yemasgane❤❤❤❤

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p16 күн бұрын

    አሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤

  • @tigistbekele
    @tigistbekele16 күн бұрын

    ሆሳዕና በአርያም /አቤቱ አሁን አድን/ጌታ ሆይ ቶሎ ና🤲እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ጌታ ሆይ ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej9fh7wd7z
    @user-ej9fh7wd7z16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @user-yi2sv3zc4k
    @user-yi2sv3zc4k16 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @SerkalmAbenat-yc6gk
    @SerkalmAbenat-yc6gk16 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለሆሣዕና ማርያም ስምንተኛ ሳምንት የአብይ ጾም በዓል ፣🙏🙏🙏

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    16 күн бұрын

    🙏🙏🙏💓💓💓💓🌹🌹🌹

  • @user-cv9gc5sw7m

    @user-cv9gc5sw7m

    16 күн бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤

  • @user-fb8ne6zx3i

    @user-fb8ne6zx3i

    16 күн бұрын

    ❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @molumolu633
    @molumolu63316 күн бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe16 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beliderse4608
    @beliderse460816 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ሆሳዕና ባርያም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Selia214
    @Selia21416 күн бұрын

    መልካም በዓል ይሁንልን

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw219316 күн бұрын

    የአመት ሰው ይበለን ከዚህ ፍተና ሁሉ አውጥቶን

  • @ShituFiker-wf8op
    @ShituFiker-wf8op16 күн бұрын

    እንኳን አደረሰን❤❤

  • @saa4252
    @saa425216 күн бұрын

    ኣሜን 4:27

  • @mutemute9914
    @mutemute991416 күн бұрын

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እኳን ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Nafekot-rz8qq4kd9p
    @Nafekot-rz8qq4kd9p16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r16 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764816 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን በረከታችሁ ይደርብን በያለንበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l16 күн бұрын

    ABAABARKN❤🎉

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay316916 күн бұрын

    Wow enkan aderesen 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z16 күн бұрын

    እንኮን አደረሰን❤❤❤

  • @DubaiDxb-rv5gh
    @DubaiDxb-rv5gh15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bm8kq8dy2g
    @user-bm8kq8dy2g16 күн бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu457516 күн бұрын

    Amen amen amen baga waluman nu gahe

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜንን

  • @samersaaa3577
    @samersaaa357715 күн бұрын

    አሜን🙏🌿🌿አሜን🙏🌿🌿አሜን🙏🌿🌿አሜኖበእግዚአሔርስምየሚመጣየተባረከነውኣ።።ሳህናይመገን🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @user-lq9tt7zm9o
    @user-lq9tt7zm9o16 күн бұрын

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeen ❤❤❤

  • @negusutadese9456
    @negusutadese945616 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ ዋው ፈጣሪ ይመሰገን

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq16 күн бұрын

    አሜን አሜንአሜን🙏

Келесі