🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 310

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9cАй бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LekeTafiri

    @LekeTafiri

    27 күн бұрын

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🎉💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tibebuyilma779

    @tibebuyilma779

    7 күн бұрын

    25:50

  • @MekuriaTegne

    @MekuriaTegne

    7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤​@@LekeTafiri

  • @MekuriaTegne

    @MekuriaTegne

    7 күн бұрын

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን።

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie538618 күн бұрын

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛላወት አባየዋ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale77356 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛም የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን❤❤❤❤ 🤲🤲🤲

  • @user-nf1ce2xo2f
    @user-nf1ce2xo2f4 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በስላም መጥጣሽልን እህታችን ዶክተር መስክ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ አድርጎሻል ❤❤❤ ከዚህ የበለጠ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ :: ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ታችን የድሮን የጥንት አባቶቻችንን ታሪክ ማወቅና መስማት ምንም መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሌላ ቃላት የለኝም

  • @user-ss7gk5in6h
    @user-ss7gk5in6h5 ай бұрын

    እግዚያቢሄር ይመስገን እንኮን መጡ ከልብ የሚገባ ትምህርት ሁልግዜ ይኑሩ

  • @yitayishejigu2803
    @yitayishejigu28033 ай бұрын

    ፈጣሪ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት አባታችን ፡፡ በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ፡፡

  • @genettewelde6372
    @genettewelde63726 ай бұрын

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ እጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ወለላይቱ #ቅዱስት #ድንግል #ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ቋስቋም ማርያም በሰላም አደረሰን እኛም ከስደት ስጋ ከስደተ ነፍስ ትመልሰን አውደአመቱን ትባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰለምን ትስጥልን በበእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!

  • @hairdefinitions5195

    @hairdefinitions5195

    6 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @genettewelde6372

    @genettewelde6372

    6 ай бұрын

    ​@@hairdefinitions5195አሜን፫

  • @user-hn9px3qi7f
    @user-hn9px3qi7f6 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አቡነ መንግሥተ እግዚአብሔር የተባለ ራሱ ክርስቶስ ወንጌል ክርስቲያኖች ክርስቶስ መንግሥተ እግዚአብሔር መባሉ የሚወረስ ስለሆነ ወንጌል መውረሻ ስለሆነች ክርስቲያኖች የመንግሥተ ሠማያት መሳፈሪያ ማደሪያ ስለሆንን በመንገሥተ ሰማያት እንድንኖር ስለተፈጠርን መንግሥተ ሰማያት እንባላለን ✝️

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie92756 ай бұрын

    “ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስኦ ለሕማም ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም እመ ተሀውከ በላዕሌየ ማዕበለ ዝንቱ ዓለም ከመ ያርምም ገሥፂዮ መሓሪት እም” ... አሜንንን የኔታ አባታችን መምህራችንንን እረጅሙን የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልነ .... እኛንም በተማርነው ትምህርት የምናፈራ ያድርገነ

  • @weleteslase
    @weleteslase6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yeshifana
    @yeshifana6 ай бұрын

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲ቃለ ህይወእት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏

  • @modogsa2000
    @modogsa200015 күн бұрын

    መድሃኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ብርሃን ኣለም ቅዱስ ጳውሎስ ብለህ ነብሰን ሓደራ

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew54236 ай бұрын

    አቤት አባቴ በዚህ ዘመን እናንተን ባይልክልን ውድቀታችን ብዙ ነበር ቃሉ ሁሌም ያፅናናናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nodeasea4024
    @nodeasea40246 ай бұрын

    ብቻ ይቅርታ ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ሆይ ልቤን መልስልኝ እባክህ::

  • @user-om7zg3vj8u
    @user-om7zg3vj8uАй бұрын

    አባታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ ከገሀነም እድን ዘንድ ቸርነትህ አትለየኝ አሜን!

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25686 ай бұрын

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት ቃልን መዘርት የት ሞትን በሆስቢታል ለሁሉም ድርሽ ነው እግዚአብሔር በአንድም በሊላም ይናገራል 30-60-100 አፍርተን እደንገኝ ይርዳን አሜን።

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82626 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ ኑ የሕይወት ምግብ እንመገብ❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጅች ለቅደስት አርሴማ አመታዊ ባአል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa46304 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡ ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58885 ай бұрын

    ይህንን ስብከተ የሰማቹ ኦርቶዶክስዊያን ቤተሰቦቼ ከመው ባፊ የሚለውን አስተካክሎ የሚፅፍልኝ ካለ ስል በድንግል ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-yh7pp3ve1p
    @user-yh7pp3ve1p6 ай бұрын

    አባታቺን እድሜን ጤናን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ማስተውሉን ይሰጠን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu47906 ай бұрын

    ወንጌልን በባለፀጋ ስትሰማዉ ምንም አይሰለችህም ሁሌም ጌታዬ ሆይ ድንቅ ነህ ለዓገልጋይህ የልባቸዉን ፈጽም

  • @genetweldemaryam4343

    @genetweldemaryam4343

    6 ай бұрын

    ❤AMEEN ❤

  • @user-mh2sm5ws3b
    @user-mh2sm5ws3b6 ай бұрын

    kale hiwet yasemaln abatachn

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y6 ай бұрын

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @meticar4025
    @meticar40256 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡ የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫

  • @HustleHarbor173
    @HustleHarbor1735 ай бұрын

    አባ አገልግልዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልዎ፡፡ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ህይወታችንን ቆም ብለን የምንመረምርበት አዕምሮ ያድለን፡፡ ጥበቡን፣ ሚስጥሩን ይግለፅልን፡፡ አሜን፡፡

  • @user-di3ol7ht6f
    @user-di3ol7ht6f6 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ አባታችን፡፡

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain20166 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደሀና መጡልን። የትምህረትዎ መአዛ ይህ ውብ ድምፅ ሲጨመርበት ደግሞ ልብን እጅግ ይመስጣል።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለቁስቋም ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj5 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58885 ай бұрын

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AdisRiyad
    @AdisRiyad6 ай бұрын

    አሜን አባታችን መምህራን መካሪያችን ገሳጫችን በእውነት የእውነት ቃለ እግዛብሄርን ማየት በእሳቸው ነው ማለት ማጋነን አይሆንብኝም ቃለሂወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe13336 ай бұрын

    ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤ ለኛም የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርብን❤

  • @genettesema8908
    @genettesema890813 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን ኑሩልም እንደ ማር እንደ ወተት የሚጥም የእግዚአብሔን ቃል ስለሚመግቡን እናከብርዎታለን ኑሩልን።

  • @user-qy1wu9qe9s
    @user-qy1wu9qe9s6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን,መምህራችን

  • @Adano-tr4ws

    @Adano-tr4ws

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adano-tr4ws

    @Adano-tr4ws

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adano-tr4ws

    @Adano-tr4ws

    4 ай бұрын

    A

  • @sarafikir3286
    @sarafikir3286Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-gp3xt7xv5d
    @user-gp3xt7xv5d8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭😭😭 ለአገራችን አብቅቱን የንስሓ እድሜ ይጨምርልን 😭😭😭😭😭

  • @elleniferreira1667
    @elleniferreira16679 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይዘላለማዊ ይህይወትን ትምህርት ስላካፈሉን ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን አምላክ ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @hgd7113
    @hgd71132 күн бұрын

    አሜን❤ አሜን ❤አሜን ❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer878328 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመኖት ይባረክ በድሜ በጣና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @getfanmedia
    @getfanmedia6 ай бұрын

    አባታችንን በአገልግሎት በቤቱ ያፅናልን፡፡ ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ ጊዜውን የዋጄ ትምህርት የሚያስተምሩ ሁሉም የሚወዳቸዉ አባት ናቸው፡፡

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95446 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw12 күн бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @sagusagui6368
    @sagusagui63686 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j8 күн бұрын

    አንሜ አምን አሜን❤❤❤ቃለ ሒወት ያሠማልን እድሜንና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @user-oc4re6mf9s
    @user-oc4re6mf9s6 ай бұрын

    አባታችን እኮ ደና መጡ😢

  • @KidistFikre-zp4yj
    @KidistFikre-zp4yj7 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v21 күн бұрын

    አባታችን የአገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን😊

  • @makdaabate2825
    @makdaabate28252 ай бұрын

    ቃል ህዪወትን ያሰማልን ላባታችን 🙏🙏🙏❤️

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob21 күн бұрын

    አባታችነን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @fikirtehailegiorgis4887
    @fikirtehailegiorgis48875 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mesismart1332
    @mesismart133211 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤

  • @ffgf1842
    @ffgf184211 күн бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተዎ ይድረሰኝ🙏

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_92726 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!❤

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki50306 ай бұрын

    ድንቅ ትምርት ኣባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን በእዉነት 😊

  • @sdgs6877
    @sdgs68776 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን

  • @gugygg-qj2kc
    @gugygg-qj2kc7 күн бұрын

    ብእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን የኔ ኣባት😢❤

  • @adiss6407
    @adiss64076 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k10 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን👏

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat10 күн бұрын

    Abatachin kale hiwetn yasmaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie216 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik88486 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen

  • @Feyt-xk8nq
    @Feyt-xk8nq21 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @biiftubiiftu8517
    @biiftubiiftu851723 күн бұрын

    Kale hiwet yasemaln abatachn

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66066 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @TadesseYesgat
    @TadesseYesgat11 күн бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia21126 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113716 күн бұрын

    እንኳን በሰላም መጥ አባታች ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @kasakassa9572
    @kasakassa95726 ай бұрын

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-qq1tb4gr9z
    @user-qq1tb4gr9z6 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልኝ ኩቡር መምህራች ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @yeshialula3203
    @yeshialula32036 ай бұрын

    በእድሜ ፀጋ እግዚአብሔር ያቆዬት ።

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw43162 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher42616 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigabedagewtigabedagew5686
    @tigabedagewtigabedagew56865 ай бұрын

    አሜንንአባየቃልይሕውትያአስማልንአሜን

  • @user-rf1bd3ll8u
    @user-rf1bd3ll8u14 күн бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @as9017
    @as90176 ай бұрын

    አባታችን ንግግሮ እንደ ማር ይጣፍጣል።እግዚአብሄር እድሜ አብዝቶ ይስጦት

  • @user-yf4hg5fr4g
    @user-yf4hg5fr4g6 ай бұрын

    Amen

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart23774 ай бұрын

    የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh26 күн бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን የሁልጊዜ አስተምሮወት አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @Tza24tebo
    @Tza24tebo6 ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጥልን

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye25 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤

  • @haniakaba8792
    @haniakaba87926 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Mesfinsharew-cx1jv
    @Mesfinsharew-cx1jv6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ ያቆይልን

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዴሜዎትን ያርዝምልን

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk10 күн бұрын

    Selehulum nger kebermesegana lezelalemu❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdemise1242
    @alemdemise124214 күн бұрын

    አባታችን በእዉነት ቃለ ሂዉትን የሰማልን በገጡሩ አከባቢ እሚያሰተምረ የለም እኮ እግዚብሔረ በቸረነቱ ይዞነዉ እጂ በአድአምልኮነዉ እሚያመልኩቱ ምክኒያቱ ቄስም አሰተማሪይም የለም ሰዉ ሲታመም ጠቆይ ጋረ ነዉ እሚሄዱት አቤቱ ጌታ ሆይ በምግስትህ አሰብኝ😭😭😭😭😭😭

  • @tigetsale2088
    @tigetsale20886 ай бұрын

    ቃላ ህወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልን አባታችን

  • @Selrobi
    @Selrobi6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp23606 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜኖ ቃል ይእዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @TadesseYesgat
    @TadesseYesgat21 күн бұрын

    በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህውትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-is2mf2jk6f
    @user-is2mf2jk6f6 ай бұрын

    Edime tena yestot aba

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis176628 күн бұрын

    እውነት እውነት የሚናገሩ አባታችን ፀጋውን ያብዛልህዎት❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!!

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101Ай бұрын

    Amen 🙏 kalehewot yasemalen Amen 🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom13276 ай бұрын

    አባ ጥዑመ ልሳን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z4 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin ❤😊

Келесі