🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

ምሳሌ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል።
²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት።
²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና።
²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።
²⁴ የአፍህን ጠማማነት ከአንተ አውጣ፥ ሐሰተኞቹን ከንፈሮችም ከአንተ አርቅ።
²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ።
²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና።
²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 532

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw12 күн бұрын

    የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት፡እርስዎ ገና እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያልተጠቀምንብዎት ግሩም አባት ነዎት፡፡ብቻ ለእኛ ሲል እግዚአብሔር 1000 አመት ያኑርልን፡፡ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ በዘር አንከፋፈል፡፡minimum በእምነታችን እንኳን አንድ እንሁን እንናበብ፡፡ኸረ አውቀው ነው የሚከፋፍሉን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ...የሚሉን እንንቃ፡፡ቤተክርስቲያንን በእኛ መከፋፈል ምክኒያት ልናጠፋት ገደል አፋፍ ላይ ነው ያስቀመጥናት please please please አንድ እንሁን ኦርቶዶክስን አንድ እናድርጋት፡እንደ አይናችን ብሌን እንጠብቃት፡ፀረኦርቶዶክስ የሆነ ተገልጦ ያልታዬን የተቀነባበረ political intrigue አለ፡፡so ሁሉንም በልክ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡በተረፈአምላክ ልብ ይስጠን

  • @meMefordad-ys3xe

    @meMefordad-ys3xe

    12 күн бұрын

    አሜን ማንም መርጦ የተፈጠረ የለም መስሎን እንጅ ሁሉም ከአፈር ነው የተፈጠረ ወደ አፈርም እንመለሳለን 😢

  • @someliyoutube

    @someliyoutube

    12 күн бұрын

    የልብ ሰብከት በእውነት ቃለፐህይወት ያሰማልን አባየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤_😘😘😘😘😘😘

  • @melatgebreegziabher2386

    @melatgebreegziabher2386

    12 күн бұрын

    qqpq

  • @user-ot8zu5ov2d

    @user-ot8zu5ov2d

    12 күн бұрын

    እውነት ነው 😢

  • @brhanemeskel9639

    @brhanemeskel9639

    11 күн бұрын

    እውነት ነው መቶ ፐርሰንት !!!

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r12 күн бұрын

    ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን 🤍✝️ 💜 በዐቢይ ኃይል ወስልጣን 🤍✝️ 💜 አሰሮ ለሰይጣን 🤍✝️💜 አግአዞ ለዓዳም 🤍✝️💜 ሰላም 🤍✝️💜 እምይእዜሰ🤍✝️💜 ኮነ 🤍✝️💜 ፍሰሐ ወሰላም :: 💜💜 አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    9 күн бұрын

    አሜን ❤

  • @abrham_ot
    @abrham_ot12 күн бұрын

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው❤❤❤

  • @user-xm1je7kp9b
    @user-xm1je7kp9b12 күн бұрын

    በርሶ ትምህርት ፈርሰን እየተገነባን ነዉ ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @mamokibiretu4151

    @mamokibiretu4151

    5 күн бұрын

    blockq

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r12 күн бұрын

    ላይክ ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ያባታችን ተማሪዎች አባታችን መተዋል ኑኑ🕊በሚገባን ልክ ፈትፍተው የሚያጎርሱን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤ስለናተ ብሎ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t12 күн бұрын

    ገና ሳትጀምሩ ምዕመናን ላይክ አድርጉ ይኸ ግዴታችን ነዉ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........... እንኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍረ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን በልባችንም ይጻፍልን አሜን ፫🙏

  • @harkoiscelll5828

    @harkoiscelll5828

    12 күн бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    9 күн бұрын

    ​@@harkoiscelll5828አሜን፫❤🙏

  • @belayneshdegefa6504

    @belayneshdegefa6504

    6 күн бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t11 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲደክመኝ የሚያበረታኝ ስብከት ነው ተመስጌን ተስፍአ ማነው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው የማይጠረጠር ወዳጅ እግዚአብሔር ነው በእውነቱ አባታችን ሊቅ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሰው ያድልልን አባየ በጣም ነው እመደውት በጤና ያኑርልን ተስፍአ ርስተ ሰማያትን ያውርስልን ባስተማሩን እኛም በሰማነው እንድንኖርበት ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሎ ተሎ ይምጡልን ትምህርቶች በጣም ይናፍቁናል

  • @user-oj2zs7if8k
    @user-oj2zs7if8k12 күн бұрын

    ቃለ ህይወት የስምዐልና አባየይ🎚️ በረከትኩም ይሕደረና ⛪💖☦️

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile47112 күн бұрын

    አባታችን ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን እኛም የልብ ጆሯችንን ይክፈትልን የተማርነውን መልካም ነገር ሰምተን ለመተግበር በረከተወ ይደርብን ላይክ እያደረጋቹህ ቫይራል እዲወጣላቸው እናድርክ ❤❤❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele237412 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @meherat938
    @meherat93812 күн бұрын

    እንደው በክርስቶስ ለምን ላይክ ማድረግ ይከብደናል 😢 22ሺ ሰው ተመለክቶ 2ሺ ብቻ ላይክ????? አረ እባካቹ ይህኮ ለሁሉም ምግብ የሚሆን የክርስቶሰ ቃል ነው ላይክ አድርጉ እባካቹ

  • @tigisttufa6469

    @tigisttufa6469

    4 күн бұрын

    Betam bewunet libona yesten 😢😢

  • @BellaonelovAyalew
    @BellaonelovAyalew12 күн бұрын

    በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። ለእርስዎም እድሜዎትን ባርኮ ጤናዎትን ጠብቆ ያቆይልን። ለኔ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖልኝ በአካል እንዳገኝዎት ይፍቀድልኝ። አሜን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u12 күн бұрын

    መጡ መጡ አባታችን ኑኑ እግዚአብሄር በሳቼው ላይ አድሮ ሊያስተምረ ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747812 күн бұрын

    አባታችን እኳን ደና መጡ የእግዚአብሔር ቃል ጠምቶኝ ነበር🙏🙏🙏

  • @derebamara8649
    @derebamara864912 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp12 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል አባታችን 🙏 አባየ ❤እንኳን ደና መጡልን 🙏ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲እርስዎን የመሠለ አባት ለሠጠን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏 አባየ የህይወቴ መምህር❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md12 күн бұрын

    የኛ ውድ አባት እንኩዋን ደና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏

  • @genettewelde6372
    @genettewelde637212 күн бұрын

    ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን ጌታየ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብልን❤

  • @gebretekle5610
    @gebretekle561012 күн бұрын

    አባዬ የናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign12 күн бұрын

    በእውነት እንደዚህ ልብ ሰጠከኝ እንደሰማሁት በተግባር እንዳውለው መድሀኒአለም አባቴ ልቤን አስፋልኝ ቃለ ያለማልን አባቴ

  • @Amentube-le2is
    @Amentube-le2is12 күн бұрын

    የነገው ባዕለወልድ ሁላችሁም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @MarituHaile
    @MarituHaile12 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤ የኛንም የሰሚዎችን የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን !!!

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b12 күн бұрын

    አባታችን በፆለት አስቡን❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604312 күн бұрын

    አበታችን እንኳን መጡልን የተረበሸው መንፈሴ በእርሰዎ ስብከት ነው እምትረጋጋው ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን❤❤❤

  • @godanatube5013
    @godanatube50134 күн бұрын

    በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747812 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o12 күн бұрын

    ሼር ላይክ እናድርግ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በዚህ ዘመን እንድርሰዎ ያሉ አባት ማግኘት መታደልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh777712 күн бұрын

    የኔውድ አባት እንኳን ደህናመጡልን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot231712 күн бұрын

    የኔ ውድ አባት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ግን የርሶን ትምህርት ስሰማ እንደገና እፅናናለሁ ተመስገን❤❤🙏🙏🙏

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p12 күн бұрын

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @gebretekle5610
    @gebretekle561012 күн бұрын

    አባዬ ከተቻለ የምልክት ቋንቋ አሰተርጋሚ ቢኖር ጥሩ ነበር መሰማት ለተሳናቸው 🙏🙏

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe993012 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምንናፍቃትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g12 күн бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @mesee-tour
    @mesee-tour12 күн бұрын

    • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej12 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv12 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ እርዳኝ !!!

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g12 күн бұрын

    የአረቦቼ ልጅ አበራኝ የአራት አመት ናት በአንዱ ጆሮ እሷ በአንዱ ጆሮ ሰመአ እኔ እያዳመጥን ነው አባታችንን አይታ አልጠግብ አለች የእግዚአብሔር ስራው እንድትሰማ ስላደረጋት ደስ አለኝ አማርኛ ባትችልም ግን እያዳመጠች ነው አብራኝ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    12 күн бұрын

    አረቦቹ ካወቁ እዳትቆጡሽ

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    6 күн бұрын

    በመንፈሷ ትሰማለች በአእግዚአብሄር የተወደደች ናት

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    6 күн бұрын

    @@user-zc5cv2jg5s አያዩም እህት አለም ሶስት ፎቅና ምድር ስለሆነ ስራዬ ሶስተኛው ፎቅ ስሆነው አብራኝ የምትሆነው

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    6 күн бұрын

    @@ketzergaw2593 እውነት ነው

  • @hshdhshegeu7907
    @hshdhshegeu790712 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን በፀጋ ይኑሩልን ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747812 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መካሪ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በማለዳ በቅዱስ ቃልህ ልቤን ስላረሰረስክልኝ አመሰግንሃለሁ የህይወት መዉጫ የሆነችዉን ልቤን እጠብቃት ዘንድ አንተ አቅም ሁነኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy670412 күн бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos784212 күн бұрын

    አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋና:በጤና:ይጠብቅልን:በረከትዎ:ይድረሰኝ:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:ለሀገሬ:አብቅቶኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:ለንስሀ:ያብቃኝ:በትምህርትዎ:ብርታት:አግኝቻለሁ:በረከትዎ:ይባርከኝ::

  • @RahelMyself
    @RahelMyself12 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ የት ልሄድ ደጋግሜ እየሰማሁ ❤❤❤❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmayКүн бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለበረከትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተለኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v12 күн бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita264612 күн бұрын

    አባታችን እንካን ደህና መጡልን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @meseretz7640
    @meseretz764012 күн бұрын

    በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት ቃልሂወትን ያሰማልን

  • @YegetachewLij-fn5gn
    @YegetachewLij-fn5gn12 күн бұрын

    Ere abata maryamn ena gn dekmegn egziabhar yerdagn adis sew yargn amen kal hiwet yasemalgn bedma betana ytebkln amen

  • @yonasdegefu6118
    @yonasdegefu611812 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በዚህ ዘመን ከአምላክ የተገኙ አፈ ወርቅ ይህን አባት እንዴት እንደሚያመሰጡሩት። ✝️ፈረሃ "እግዚአብሔር" ይስጠን ፤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p12 күн бұрын

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ❤

  • @okom6307
    @okom630712 күн бұрын

    አባታቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የኔ የኔ🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐

  • @hdbz
    @hdbz12 күн бұрын

    ❤❤❤❤ Amen Amen Amen Abbaa kenyaa Ebbii keesanii nuraa Yaa buluu❤

  • @user-uy5do9cl7m
    @user-uy5do9cl7m12 күн бұрын

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa64694 күн бұрын

    Kal hiwot yasemalen bewunet abatachen edmachun yazrazemen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain201612 күн бұрын

    "አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን"

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat38397 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ልዮ ስጦታችን ነሆት አባታችን በእውነት እደእርስሆ ያሉትን አባት ያብዛልን አሜን ሽርርርርር አድርጉ ወድ ምእመናን ☝️ ላልሰሙ ማሰማት ግዴታችን ነው

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat12 күн бұрын

    Abatachi egziabher yitebkln edma. Ketna gar yistwet❤❤❤❤❤❤❤

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes50265 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነው ቃለ እግዚአብሔር በልቦናችን ይደርብን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon70083 күн бұрын

    አባታችን ስለእውነት እርሰዎ ማለት እግዚአብሔር አምላክ ያዘጋጀልን የሰው መፅሀፍ ቅዱስ ነዎት ለዚህ ድንቅ ስራው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ፈጣሪ ስለ ❤❤❤❤❤❤

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera12 күн бұрын

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው

  • @Yeruksew
    @Yeruksew12 күн бұрын

    ሀፂያት ከመስራት ባልቆጠብም ሀፂያቴም ከእራስ ፀጉሬ ይልቅ የበዛ ቢሆንም እንኳ የእርስዎን የስብከተ ት/ት መስማት በራሱ አንድ ተስፋ ነዉ እግዛቢሄር እርስዎን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይቆይልን❤❤

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile3 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አጅግ ድንቅ ትምህርት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam13237 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለዘለዓለም ለቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን

  • @kalkal5842
    @kalkal584212 күн бұрын

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane10112 күн бұрын

    Amen 🙏 egzabeher yemesegen emebetachen temesegen abatachen yetebeklen

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha12 күн бұрын

    እንኩዋን በሠላም መጡልን ውድ አባታችን 😍

  • @KULEHEMEDIA-un8js
    @KULEHEMEDIA-un8js7 күн бұрын

    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ። ቃለ ህይዎት ያሰማዎት።

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r12 күн бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @weynishet7857
    @weynishet785712 күн бұрын

    kleyewot yasemaln abatachen 🤲✝️✝️✝️✝️🎉🎉🎉

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe12 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን እኔማ ልብም የለኝ አምላከ ቅዱሳን አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ 🥺

  • @user-jp3vu8cb7h
    @user-jp3vu8cb7h5 күн бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!! አባታችን ቃላት የለኝም አንተን የምገልጽበት ቋንቋም የለኝም እግዚአብሔር ምንም ሳያጎድል ለዚ ግራ ለገባን ትውልድ አንተ የዘመናችን "ሐወርያው ጳውሎስ "አስነስቶኖልናልና ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ አባቴ አንድ ነገር ልጠይቅ ብየ ነው ከማር ና ስኳር እጅግ የሚጥም የሂወት ቃልህን ሰምቼ (ተምሬ) አልጠግብም ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብምም ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ቢያውቀው ና ከዚህ ከዘመኑ ጠማማ መንገድ ወደ ቀኗ መንገድ ቢመለስ ሂወቱ ይስተካከላል ብየ በዚህች ባልተማረች ልቤ አስባለሁ እና አባቴ አንተ ያልደሰስከው የድሕነት ትምህርት /ስብከት /የለምና ሙሉ ድሕነት እንዲሆን ሁሉንም የድሕነት መንገድ የጠቀስ ብዛት ስላለው አጠር አጠር ብሎ "መጽሐፍ" ቢጻፍ እንደኔ ለመሰለ ያልተማረ ደካማ አንብቦ እዲመለስ ይረዳል ምክንያቱም አንድ ግር ሲለው መጽሓፉን እየተመለከተ ከወንድሞ ወይም ከአባቶችም ቢከራከር ምስክር እዲሆነው ብዙ ችግር የለም መጽሓፍ የለም አዋልድ ነው አሁን የመጣ ነው ከኛ በላይ አውቀህ ነው ወ ዘ ተ በጣም የሚያሳዝነው የነእገሌ ነው የሚልም አለ በሚሉ ስለጠፋን ስላላን ችላነትን ሰፍኖብናል አደራ ኣባቴ ሊቅ ነን ከሚሉ እንኳ ብዙ ስህተት አየሰማን እየተከፋፈል ነውና ተዋህዶአችንን አንድ አድርጋት በጣም እያዘነ የሚኖር ሰው ቁጥር የለውም አደራ በአጭር ጊዜ እንጠብቃለን አምላክም ያሳከዋል ደፍሬም ከሆነ አባቴ ይቅር በለኝ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!!!!!!! 🌱🌱🌱🌱🌱 ተመስገን ከልደታ🌱🌱🌱🌱

  • @salealhosani1206
    @salealhosani120612 күн бұрын

    አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለንአባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d3 күн бұрын

    በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ 🎚🕊 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60//100ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🤲✝️🤲🤲✝️🕯

  • @user-pq4mv6fg2z
    @user-pq4mv6fg2z12 күн бұрын

    አባቴ እንኳን ደና መጡልን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai12 күн бұрын

    የኔ አባት እንኳን ደህ መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos150911 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ያቆይልን አሜን ❤🎉

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu519712 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete63632 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መቼም እያገኘሁት ያለ እውቀት ቃል የለኝም እድሜን ከጤና ያድልልን

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q12 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emerald21576
    @emerald215762 күн бұрын

    የዘመናችን ቄርሎስ ፣ ለዘመናችን ክርስትና የቀደሙ የሐዋርያትን ወግ የአባቶቻችን ምልክት አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባገብረ ኪዳን🙏🙏🙏ቃለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏ጥበብን ከእውቀት ምስጢርን ከትሕትና እየጨማመረ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @DfFyy-sl3md
    @DfFyy-sl3md10 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያውርሰልን አባታችን ❤❤❤ የሰማነው እንደናሰተውለው እግዚአብሔር ይርዳን አቤት አምላካችን ሆይ ልባችን እንደንጠብቅ ፅናቱን ሰጠን

  • @AbNosh
    @AbNoshКүн бұрын

    አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @user-ss5nn3gz9s
    @user-ss5nn3gz9s5 сағат бұрын

    አባታችንየአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝመሰንልን

  • @user-ok5vt7op5q
    @user-ok5vt7op5q12 күн бұрын

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw897411 күн бұрын

    ❤Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen 🤲⛪🙏👏🙇♥️

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa256812 күн бұрын

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በስማ ነው 30-60-100 ለማፍረት የበቃን ይድረገን አባቶቼ ባላችሁበት እናንተን አያሳጣን አሜን።

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye7 күн бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec12 күн бұрын

    እግዚአብሔር፡ይመስገን፡እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ፡፡ለምን፡እስከ፡ዛሬ፡ዘገየ፡እየጠበቅን፡ነበር፡፡

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u11 күн бұрын

    "አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን" አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት ኑርልን 🙏

  • @user-xc6xd7ks4d
    @user-xc6xd7ks4d12 күн бұрын

    አባ አባታችን እርሶዎን ምንየሚገልፅ ቃል አለኝ የወለደችዎት ማህፀን የተመረጠችናትእፁብ ድንቅ ነው በረከተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ኑሩልን።

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta426310 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቃለወትን ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j6 күн бұрын

    አሜን ሰለ ሁሉእግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን❤❤❤

  • @yisalemwendyifraw7407
    @yisalemwendyifraw74073 күн бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስትልን አሜን አሜን አሜን

  • @tayachelew4378
    @tayachelew437812 күн бұрын

    አባ እንኳን ደና መጡ ⛪️ ✝️ 💚💛❤️🥰😍

  • @user-uv8xw9gn6x
    @user-uv8xw9gn6x11 күн бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጦት እርከን የመሰለ አፅናኝ የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን

  • @user-pv4sn8ov2g
    @user-pv4sn8ov2g8 күн бұрын

    ቃል ሕይወት ያሠማልን አባታችን ሠላሙት ይብዛልን የሠማነዉን በልቦናችንያሳድርብን አሜን❤❤🙏🙏

  • @user-in9mk3xk4i
    @user-in9mk3xk4iКүн бұрын

    Kale hiwet yasemalin abatachin lehiwet yarglin

  • @leayenet
    @leayenet8 күн бұрын

    This is the best and the most important lesson I learned.

  • @MolaTaye
    @MolaTaye5 күн бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀሎትወ በረከትወ ይደርብን

  • @Setna1312
    @Setna13126 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ ። ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን ።

Келесі