መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 937

  • @Ragnar_Lothbrok32
    @Ragnar_Lothbrok327 ай бұрын

    በአልጋ ላይ ሆናቹ ጤና ምትሹ :በሙሉ ድንግል ማርያም ጤና ትስጣቹ :😢 ለመምህራችን መምህር ኢዮብ: እድሜና ጤናውን: ፀጋውን: አብዝቶ :ይስጥክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    7 ай бұрын

    አሜን ፫❤😢😢

  • @user-gb4vc7bx8d

    @user-gb4vc7bx8d

    6 ай бұрын

    Amen

  • @gig8306

    @gig8306

    6 ай бұрын

    ኣሜን ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tsigereday6490

    @tsigereday6490

    6 ай бұрын

    Amen

  • @mdassa8527

    @mdassa8527

    5 ай бұрын

    አሜንአሜን

  • @helethio4467
    @helethio44673 ай бұрын

    እባክህን የኔ ጌታ እንዳልጨነቅ እርዳኝ አሜን! ይህን ስብከት የምትሰሙ እህት ወንድሞቼም በፀሎታችሁ አግዙኝ

  • @kesetexegu3882

    @kesetexegu3882

    Ай бұрын

    👉💒🤲💗

  • @user-lt7vi2xg3e

    @user-lt7vi2xg3e

    Ай бұрын

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይስበን 🙏🙏🙏😭

  • @selamawittesefaye
    @selamawittesefaye3 ай бұрын

    በስደት ሆናቹ ለምትጨነቁ ሁሉ እመብርሀን ትድረስላቹ 🙏 ስደትን ምታቀው አማላጃችን ቅድስት ድግል ማርያም ከልጅዋ ከወዳጃ ታማልደን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @user-pi1st8he7n

    @user-pi1st8he7n

    3 ай бұрын

    Amenn😢😢😢

  • @user-dj3hk9tl6i

    @user-dj3hk9tl6i

    3 ай бұрын

    አሜን ((3))😢

  • @Meseretmeseret-us5jx

    @Meseretmeseret-us5jx

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤ Anchinim belashibt Embeta mariyam Titabikish❤❤❤

  • @user-bd6dr2tb2v

    @user-bd6dr2tb2v

    2 ай бұрын

    amen

  • @weyneshetkorcho6698

    @weyneshetkorcho6698

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን💔🙏🙇

  • @jodikale135
    @jodikale1357 ай бұрын

    በነገራችን ላይ በ እግዚአብሔር ላይ ተስፋ በቄረትኩበት ስአት ጭንቀት አንቆ ሊገለኝ ባለ ስአት እምነት ሃይማኑት የለኝም ባልኩበት ሳአት ስማሁኝ ይሄን ስብከት ልቤ እንዲቀበለው አንተ እርዳኝ😢

  • @selamfekadu9918

    @selamfekadu9918

    7 ай бұрын

    Emebete tasarfish kechinketish.

  • @Demekech-jt9gp

    @Demekech-jt9gp

    7 ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ነገሮችን በእኛ እይታ ብቻ ይፈጸማል ብለን ስለምናስብ ይመስለኛል ብዙ ነገር የሚጭልምልን እርግጥ የእኔም ተመሳሳይ ህይወት ነው ግን በጭራሽ በፋጣሪ ተስፋ ባልቆረጥ ደስ ይለኛል የእኔን ጭንቀት ላጋራሽ አይደለም ግን የደረሰበት ትንሽም ብሆን ልረዳው ይችላል በምለው ብታስብ ጥሩ እና ምን ልልሽ እችላለሁ ነገሮች ስስተካሉ እንድንደሰት ለወጡንም ብትጽፍው ደስ ይለኛል

  • @awetzeru5007

    @awetzeru5007

    7 ай бұрын

    ኣይዞሽ እህቴ ተስፋ ባለማቁረጥ ስሚው። ያቺ ሴት የሊድያ ልብ የከፈተ ኣምላክ ይርዳሽ 🙏

  • @leadyuh1133

    @leadyuh1133

    7 ай бұрын

    እመብርሃን ታረጋጋሽ

  • @HanaBrhanu-fm7ho

    @HanaBrhanu-fm7ho

    6 ай бұрын

    Enmem endanchi ersenin lmtift bizu gze mokirye nbr gn fatry alnin

  • @ekoidev2856
    @ekoidev28567 ай бұрын

    ይኽን፡ኮሜት፡የምታነቡ፡ሑላችሑም፡መልካም፡ሰንበት፡ይሑንላችሑ፡ይሕን፡ትምኽርት፡ፈጣር፡በልባችን፡ያኑርልን፡ወድማችን፡ሰባክ፡እዮብ፡እድሜን፡ከጤና፡ያድለልን፡

  • @AyeluMekonen

    @AyeluMekonen

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-be8ks6ey6n

    @user-be8ks6ey6n

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @fentayismaw1591

    @fentayismaw1591

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zl9yd8fy9q

    @user-zl9yd8fy9q

    7 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @betelhembirhanu5773

    @betelhembirhanu5773

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta37017 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት አንተን የተሸከመች ማህፀን ምንኛ የታደለች ነች ዛሬ ነገ ሳምንት ወር አመት አመታት ዘመን ዘመናት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ሆኖ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @rahwatesfamariam7930

    @rahwatesfamariam7930

    6 ай бұрын

    Amen

  • @Emuyee-on4fm

    @Emuyee-on4fm

    6 ай бұрын

    amen amen

  • @WeletekidanWeldehawariyat

    @WeletekidanWeldehawariyat

    2 ай бұрын

    Amen amen

  • @WeletekidanWeldehawariyat

    @WeletekidanWeldehawariyat

    2 ай бұрын

    Amen

  • @Fkrye16
    @Fkrye167 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር አባትነት ማንም ሊደራደር አይችልም ለእርሱ ምስክሩ ልሁን እኔ እናት አባቴ ሆኖ ከልጅነቴ ስንገዳገድ እንዳሎድቅ እየደገፈ ተስፋ ስቆር ተስፋዬን እያለመለመ ብቻዬን ነኝ ብዬ ሳለቅስ እየቀረበ ጎዶሎዬን እየሞላ ወላጆቼን ለምን ወሰድክ እያልኩ ስወቀስው ሳለቅስ ሳማርረው እርሱ ግን ልቤን በፍቅሩ እያረሰረው ከአባት ከእናት በላይ አባት እናት እህት ጎደኛ ሁኖ ያሰደገኝ እርሱ ነው በህይወቴ ያለፉትሁሉ ነገሮች እግዚአብሔር ቀድሞ ስለሚያውቅ እንደብረት ልቤን አጠንክሮ እጄን ይዞ ያሻገረኝ እርሱ ነው የእኔ አባት እግዚአብሔር እርሱ ያሳርፋል እየበደልነው እያጠፋን ዛሬም ነገም እርሱ ከእኛ እማይርቅ እሚያስፈልገንን ቀድሞ እሚያውቅ አባት ስላለን ሁሌም በደስታ በምስጋና መሞላት አለብን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ልቤን እሚያስደስታት አንድ ቃል አለ እግዚአብሔር ፍቅር ነው አዎ እውነት ተባረኩ ሁሌም በቅንነት በፍቅር እምንኖር ሰዎች ያርገን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤️✝️🙏

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y7 ай бұрын

    አቤቱ መድሀኒ አለም ይህንን መምህራችን ጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ የነ አብርሀም የነ ይስሀቅ የነ ያእቆብ አምላክ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን በእድሜ ይጠብቅልን

  • @UfYd-jr8fx

    @UfYd-jr8fx

    6 ай бұрын

    አሜን🙏🙏

  • @nebi21-in7du

    @nebi21-in7du

    6 ай бұрын

    Amen

  • @user-ln3po3es1g

    @user-ln3po3es1g

    5 ай бұрын

    Kifu ayn ayiyibn kebetu ayleyibn

  • @KaleabAbayneh-xm4rj

    @KaleabAbayneh-xm4rj

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @yedenglemaryamlej

    @yedenglemaryamlej

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @TgTg-jv9uf
    @TgTg-jv9uf3 ай бұрын

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹህ አስቡኝ በሰላም ወደሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እድበቃ

  • @hzhshshdhshd
    @hzhshshdhshd5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እደሜናጤነውን ይስጥልን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s2 ай бұрын

    መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነውን ስበልቦናን ያሳድርብን ቅድስትድንግልማርያም እኛልጃሽ በስደትሐገር ስንኖር አንችታቂአለሽና ከመከራ ከጭንቀት አውጭን በሰላምለሐገራችን ለደጃፍሽ አብቂን ለፃምለፀሎት ለንሰሐ አብቂን ከጭንቀንስንኖር እምየእናቴ😢😢😢😢😢😢

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g7 ай бұрын

    እንዴት ልብን የሚማርክ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kidygetie6866
    @kidygetie68667 ай бұрын

    "እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። " 1ኛ ጴጥ 5:7 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏በጭንቀት ላይ ያላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ የሚያረጋጋ መንፈስን ይላክላችሁ አይዞአችሁ ሁሉም አላፊ ነዉ ሀዘን እንዳለ የደስታ ቀን ይመጣል በርቱ። ✝💒💚💛❤🙏

  • @HiwotHiwot-jh8sw

    @HiwotHiwot-jh8sw

    5 ай бұрын

    አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna37467 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ለንስሀ እግዚአብሄር ያብቃን ስጋወ ደሙን ለመቀበል በኑሮአችን ያድለን አሜን

  • @tadiyosfekadu
    @tadiyosfekadu7 ай бұрын

    እጅግ ብዙ ቁምነገር የሞላበት በሳል ትምህርት ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @user-uj8op1ny8d
    @user-uj8op1ny8d7 ай бұрын

    ስሉስ ቅዱስ በዘመንህን ሁሉ ይባርኩልህ ብዙ ነፍሳትን አረጋግተሀል

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k7 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. አቤት አደበት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህንን ተናገሪው አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን. መምህር❤❤❤

  • @mimialefo2060
    @mimialefo20605 ай бұрын

    እውነት ነው ቃልህይውት ይሰማል በጣም ክፊው ሰውች ጋራ እሰራ ነብር 5 ቀን ሙሉ ምግብ ውሀ አለመገብም ነብር ግን ምንም አይርብኝም ነብር ሊገሎኝ በተዘጋጆበት ጌዜ በጣም የሚውዱት ውሻ ጠፋ ውሻውን ፍልጋ ገቡ ብርው ተክፍተ እኔ ጠፋው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ክብር እና ምሰጋና ለዛለም የኔ ጌታ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በአለኝ ተመስገን እንድል እርዳኝ በአለም ምኞት እዳልሸነፉ ባለኝ አመስጋኝ አድርገኝ 😢❤ መምህር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን 😊

  • @user-pc9cm6us5d

    @user-pc9cm6us5d

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @yohanna1181
    @yohanna11817 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ሁላችንም እምነት ቢኖረን ይሄ ከንቱ አለም ባልበለጠብን አሜን እንደሰዉ ያልሆነ አምላክ በቸርነቱና በይቅርታው ይጎብኘን❤

  • @Ortodox1921

    @Ortodox1921

    3 ай бұрын

    Amen amen...

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire15877 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sulamtise
    @sulamtise7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም በልባችን ያኑርልን

  • @winatube1212
    @winatube12123 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህርዬ♥️💗💗💗💗

  • @user-se1go2dj7w
    @user-se1go2dj7w23 сағат бұрын

    እባክህን የኔ ጌታ እንዳልጨነቅ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን ይህን ስብከት የምትሰሙ እህት ወንድሞቼም በፀሎታችሁ አግዙኝ

  • @ethe915
    @ethe9157 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @mekdemayu
    @mekdemayu4 ай бұрын

    አምናለሁ በመጨነቅ ምንም ነገር መቀየር አንችልም ነገር ግን የሰው ልጆች ነንና አለመጨነቅ አንችልም ጌታችንና መድሃኒታችንም በመጨነቅ ምንም መቀየር እደማንችን ነግሮናል የኔ ግን ይለያል አለማሰብ ፈልጌ አልችልም አለመጨነቅ አልችልም ቤተሰቦቸ ጋር በጣም ቡዙ ውስብስብ ነገሮች አሉ እሄው ስንት አመቴ በጭንቀትና በሰቀቀን አለሁ ስልክ በተደወለ ቁጥር ምን እሰማ ይሆን እያልኩ አሁንስ ደከመኝ አምላኬ ሆይ እባክህ ቤተሰቦቸጋ ያለውን ውስብስብ አተ ፍታልኝ እሚሳንህ ምን አለና 😢

  • @user-bd6dr2tb2v

    @user-bd6dr2tb2v

    2 ай бұрын

    Amen fexare yeredashe ehete .xabeqewe ayasafersheme xeyeqanawe yemeyazegayew kale mekeneyate ayedalame tigesten leyasetamerane naw ayezoshe😊😊

  • @user-dp7lz9vz2h
    @user-dp7lz9vz2h4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @brotherssisters7101
    @brotherssisters71017 ай бұрын

    Kalihiwot Asamelini Mamerichin🙏 iyalekesuknow yesmhuti😭

  • @tesfayeadugna-topic5183
    @tesfayeadugna-topic51837 ай бұрын

    ድንቅ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ! ♥️

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34457 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይየሚያስጨንቀንን ነገር በአንተ ላይ ጥለናልና የልቦናችንን መሻት ፈጽምልን አሜን❤❤

  • @slamslam1289

    @slamslam1289

    7 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @mmkk2620

    @mmkk2620

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @rahwatesfamariam7930

    @rahwatesfamariam7930

    6 ай бұрын

    Amen

  • @mdassa8527

    @mdassa8527

    5 ай бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AjebushTiruneh

    @AjebushTiruneh

    5 ай бұрын

    Amen 🙏🙏

  • @user-ep2qg6on6e
    @user-ep2qg6on6e5 ай бұрын

    ❤❤❤ amen satlu undatalfu

  • @user-bd6dr2tb2v
    @user-bd6dr2tb2v2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን .ክብርና ምስጋና ለ አምላካችን ይሁን .አሜን

  • @user-bd6dr2tb2v

    @user-bd6dr2tb2v

    2 ай бұрын

    Amen

  • @SemertSemert-um2lb
    @SemertSemert-um2lb7 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን መንፈስ የሚያድስ ት/ት ነው 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Mekdi1219
    @Mekdi12194 ай бұрын

    ልክ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘሁት ተመስገን አምላኬ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-kp3pb7ln2l
    @user-kp3pb7ln2l7 ай бұрын

    አውነት ነው ቃለሕይወት ያሰሠማልን

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu62137 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 kale hewate yasemalen mimhrachen egziyabehare yetbikelen

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s7 ай бұрын

    መታደለዎ አምላክ የመረጠሆት ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን የድንግል ማርያምን ምልጃዋ ይድረስልን

  • @user-ri6el2tm6d
    @user-ri6el2tm6d7 ай бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @masaratye3768
    @masaratye37686 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሄውት ያሰማልን ያንተን ስብከት ስሰማ የከፈኝ ሁሉ እረሳለሁ ❤❤❤ሁላችሁም ይህን ስብከት ስሰሙት እንደኔ እንደምትፆናኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j7 ай бұрын

    😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @TigDesu
    @TigDesu7 ай бұрын

    መምህራችን የእዉነት ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግልማርያም ልጅ ክርስቶስ በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c7 ай бұрын

    መምራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን

  • @selamselam3539
    @selamselam35394 ай бұрын

    ዋው! ድንቅ እንቁ የተዋህዶ መምህር እንዳንተ ያሉትን መምህራኖችን ያብዛልን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን። ሁሉም ከንቱ የሆነበት አለም ላይ እንዳለን አስተዋልኩ እንባ ዬ እየወረደ ሰማሁት። ቃለህይወትን ያሰማልን!

  • @user-kn5eb5th2f
    @user-kn5eb5th2f7 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ትምህረት ነው

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k7 ай бұрын

    ጌታዬ በመጠን እድኖር እርዳኝ የሰውን እዳ ላይ እርዳኝ አምላኬ ያለኝ ን ባርክልኝ

  • @tehonmama8764
    @tehonmama87647 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሁሉም ናግራ ቃለ አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @burtegazate4748
    @burtegazate47487 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያስማልን❤

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s3 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ou5bh3iz4y
    @user-ou5bh3iz4y7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @dugyf1012
    @dugyf10127 ай бұрын

    በእዉነት ቃልህይወት ያሠማልን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህራችን በድሜና በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @orchidwubshet9768

    @orchidwubshet9768

    6 ай бұрын

    አንተና ምረት አብ የምወዳችሁ ትምህርት ብቻ በጋሻው እንዲ አለ ምናምን አትሉ በጣም እናመሰግናለን።ሴጣን መቼስ ስናደንቃችሁ አይወድም እንዳትታለሉ በርቱ

  • @meri147
    @meri1477 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kasechhgebriel2480
    @kasechhgebriel24807 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @BbbBbb-kc3lb
    @BbbBbb-kc3lb7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @Setna1312
    @Setna13127 ай бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @bettyg5486
    @bettyg54867 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @rozaroza5996
    @rozaroza59967 ай бұрын

    ቀለ ሐወት ያሠማል መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን😊

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k3 ай бұрын

    ጤናዬን ብቻ ነው የምፈልገው ያለኝ ያበቃኛል እግሬን አሞኝ 3ወር ከስራ ስለቀረሁ ጌታዬን አማርሬ አለቀስኩ ይማርሽና ወደ ስራሽ ይመልስሽ በሉኝ ካልሰራሁ ገቢ የለም ከሌለኝ መስጠት አልችልም እንዲምረኝ ለምኑልኝ

  • @estifanosekiros3648

    @estifanosekiros3648

    3 ай бұрын

    ይማርሽ እህቴ።

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5657 ай бұрын

    አቤተ ማረን ይቅር በለን😭😢

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e7 ай бұрын

    በእወነት ለምመህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜወትን ያረዝምልን አሜን

  • @razakmaster1798
    @razakmaster17987 ай бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @user-zs5pf7mb4j
    @user-zs5pf7mb4j7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት የተባረክ ይሁን

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen83637 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ መምህር🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu79667 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ይኛአባት እግዚአብሔር ይመስግን 🙏🌹🤲📚🤲🌹📚🤲🙏

  • @user-mf4il6cx1f
    @user-mf4il6cx1f7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜናጤነውን ይስጥልን

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta7 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን 😊😊😊😊❤

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew7 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን😢

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan7 ай бұрын

    ካለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን ❤

  • @himanotfentahun8529
    @himanotfentahun85297 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla54696 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser39417 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስስ ይምል ትምህርት ነዉ በእዉነት የሰማነዉ በልብ ሳሌዳችን ላይ ይፃፍልን መምህራችን ቃል ህይዉት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w4 ай бұрын

    እኔስ ባለማወቅ እግዚአብሔር ሳማር ነበር እናት ኑሮኝ እደሌለኝ አባት ኑሮኝ እደሌለኝ እያልኩ 😥😥😥ከአባትም በላይ እግዚአብሔር አባት ነው ስደት ብዙ አስተምሮኛል መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen65387 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም የምንወድህ መምህር ነህ

  • @ekram643
    @ekram6433 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k7 ай бұрын

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰ30.60.100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን

  • @bettymolo8711
    @bettymolo87117 ай бұрын

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemem5903
    @kemem59037 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምነትን ይጨምርልን እውነተኛ አማኝ ያድርገን

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር የተማርነውን ትምህርት በልባችን ይሳልልን❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal57687 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @firehiwottilaye4413
    @firehiwottilaye44137 ай бұрын

    "ኑ አብረን ስንዴ እናብቅል"❤

  • @medizeray3057
    @medizeray30577 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ንፁ ልብ ፍጠርልኝ ተመስገን አንተ ታውቃለህ ቃል ህይወት ያስማልን መምህራች ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤💗➕🙏🕊

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm7 ай бұрын

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏ኑሮዬ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @MimiWailyu
    @MimiWailyu6 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከህ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k7 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ወደ እናተም እመጣለሁ ይላል እግዚአብሔር ❤❤🙏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m7 ай бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን እንድንተገብረው ይርዳን።

  • @natannatanogae
    @natannatanogae7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤ ከእግዚአብሔር እርቆ መኖር ከባድ ፈተና ነው አንተ የልቤን መሻት የምታውቅ ልዑል እግዚአብሔር አፅናኝ

  • @zenashetades9288
    @zenashetades92887 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት አፅናኝ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-tz6do6cm5q
    @user-tz6do6cm5q7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ። እግዚአብሔር አምላክ መረጋጋቱንና ዕረፍቱን ይስጠን። በመጠን ለመኖርም ይርዳን።

  • @user-lu2kp3ry7f
    @user-lu2kp3ry7f3 ай бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን ተስፉመንግስያሰማ ልንበቤቱያጽናልን፣ያገልግሎቶንዘመንያርዝ ምልንበየሔዱበትቦታሁሉ እግዚአብሔርመላክትይከተልወትአምን❤❤❤❤❤❤

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer65367 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማስተዋል ያድለን የኔ እንባ ይፍሰስ በእንባ የሚስተምሩ አባት እድሜ ይስጥልን እውነት ብናምንና ብናካፍል የት በደረሰን ልክ ነዎት አባቴ❤

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h7 ай бұрын

    በእውነት መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምረት ነው ፀጋዎትን ያብዛለዎት መምህራችን❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh45487 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የምናከብርህ የምንወድህ መምህር

  • @user-uc7xx6ex6z
    @user-uc7xx6ex6z7 ай бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ያገልግሎት ጌዜውን ያስርዝምልን በሳል ትምህርት ነው

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay70117 ай бұрын

    እወነት ነው እግዜአብሔር እውነተኛ አባት ነው፡፡ወንድማችሀን መንግስቱን ያውርስልን ፡፡🙏🙏🙏

Келесі