🛑አዲስ በቪዲዮ የትንሣኤ ዝማሬ በዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው// ትንሣኤከ ለእለ አመነ//New mezmur by Zemari Besufekad

Пікірлер: 890

  • @zenatube2526
    @zenatube252624 күн бұрын

    ማነው እንደኔ 2016 ላይ እያዳመጠው ያለ

  • @Abzemichael

    @Abzemichael

    19 күн бұрын

    Ene😘😍😍

  • @AbrehamKebede-pt5mk

    @AbrehamKebede-pt5mk

    12 күн бұрын

    Me😂😂😂

  • @hcjth1747
    @hcjth174717 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳያን በሙሉ 🙏💒❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam17862 жыл бұрын

    ትሳኤከ ለእለ አመነ ብርኀንን ከፈኑ ዲቤነ ትሳኤህን ለምናምን ለኛ ብርሀንን ላክልን ወደኛዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @boagizelekulu

    @boagizelekulu

    Жыл бұрын

    *ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ ( ብርሃንክን ላክልን ወደኛ)

  • @user-im1bj2rj2d
    @user-im1bj2rj2d3 жыл бұрын

    ይሄን ዘማሪ ስወደው ተዋሕዶን በአለባበሱ በደንብ ስለሚገልጥልኝ ዘማሪ በሱፈቃድ መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @theodvblogger3041
    @theodvblogger304118 күн бұрын

    እጅግ በጣም የምንወደዉ ዘማሪያችን። ❤❤❤ትንሳኤከ ለእለ አመነ ብረሃነከ ፈኑ ዲቤነ❤❤❤🎉🎉🎉 እንዳትፈተንብን በጸሎት በዝማሬ በስግደት በርታልን ። ሌሎች ዘማርያንም እንዲዚህ አይነት ጥዑም ስራ እንዲኖረን እኛ ምዕመናን እንመኛለን እንፈልጋለን። ❤❤❤❤❤

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia40553 жыл бұрын

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳችሁ ሼርርርር በማድረግ ለሁሉም አዳርሱ

  • @hiwot8723

    @hiwot8723

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ እንቁ ያመት ሰው ይበለን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማሪያም ብላችሁ

  • @edenagabis5556

    @edenagabis5556

    3 жыл бұрын

    Enkuan Abro Aderesen

  • @sintenega319

    @sintenega319

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው እሽ እናደረጋለን

  • @arseyab7453

    @arseyab7453

    3 жыл бұрын

    Lule enkuwan abro aderesen, melkam ye tinsaye beal kemelaw betesebh ga yihonlih zend kelib emegnalehu, betselotih asiben

  • @user-nw4kv2uj2o

    @user-nw4kv2uj2o

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን እንወዳቹአለን በጾለታቹ አሥቡን ሥደተኞችንም

  • @yosefgobezie372
    @yosefgobezie3723 жыл бұрын

    እኳን አደረሳች አብሮ አደረሠን የክርስቶስ ልጆች

  • @hsjwefdbdnb4131

    @hsjwefdbdnb4131

    3 жыл бұрын

    እልልልሌልልልልልልልልልልልልእክኳሠችሁዉድየ

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    Ever 3

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    @@hsjwefdbdnb4131 jhky

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    Oyyr6ddzur

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    kg uses

  • @habtamurealevent4222
    @habtamurealevent42222 жыл бұрын

    ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን።

  • @zemaribesutube173
    @zemaribesutube1733 жыл бұрын

    በሃርገ ውስጥም በውጭ ሃገር ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-gc7dj5dp1d

    @user-gc7dj5dp1d

    3 жыл бұрын

    እኮን አብሮ አደረሠን

  • @phoneulhouse1839

    @phoneulhouse1839

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @aetedeaetede3016

    @aetedeaetede3016

    3 жыл бұрын

    አሜንእኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-jo2ov5sv9d

    @user-jo2ov5sv9d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fm9vd3jv1g

    @user-fm9vd3jv1g

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @user-bc7mq9mj3v
    @user-bc7mq9mj3v24 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አረሳቹህ አገራችነን ትንሳኤዋን ያሳየን ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ አምላካችን

  • @Gionawit16
    @Gionawit163 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን መልካም የትንሳኤ በዓል! ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    NDP's life

  • @yonasdegefu1989

    @yonasdegefu1989

    3 жыл бұрын

    Ghcfgcvfhvv

  • @madina.mamuyi1420

    @madina.mamuyi1420

    2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @tenulozameba7266

    @tenulozameba7266

    7 ай бұрын

    ​@@madina.mamuyi1420l4 Ere R

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi91103 жыл бұрын

    የልጅነቴ መዝሙር ምስጋ ይግባህ የኔ መድሃኒአለም ከልጅነቴ እስከ እውቅት የተበቀኝ የልጅነቴ አምላክ ለዚህ ያደረሰከኝ ሀገሬንም ካለችበት ፈተና አደናት ጠብቃት ጥላቶችን ከእግሯ በታች አድሪግላት የኔ መድሃኒአለም ዝማሪ መላአክ ያስማን ሄሌም የገሬን ትንሣኤን አሳይን

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀ ተሳኤው አድራሳችሁ አድረሰን አሜን ወድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ይችን ቀን እድናይ የራዳን የድግል ማርያምልጅ ክብር ይገባዋን አሜን⛪️🤲⛪️

  • @demelashzewdie2328

    @demelashzewdie2328

    3 жыл бұрын

    Elllll

  • @agitewamsalu1236

    @agitewamsalu1236

    3 жыл бұрын

    እልልል

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    @@agitewamsalu1236 🤲⛪️🤲

  • @nataniyemfenu1426
    @nataniyemfenu14263 жыл бұрын

    በክርስቶስ ክርቲያን የተሰኛችሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ በሱዬ ኪዳነ ምህረት ሁሌም ሞገሱን ታልብስህ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚለው መዝሙር መች ነው የሚለቀቀው በጉጉት እየጠበቅነው ነው

  • @helenselemon4574
    @helenselemon45743 жыл бұрын

    Besufekad በጣም የምወደው ዘማሪ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጥብቀህ ዝማሬ መልእክትን የሰማልን😢⛪❤

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ በሱ ፈቃድ አንድ አርጋቸው እናከብርሀለን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን ።

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Amennn🙏🙏🙏❤

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፡ እንዴት እንደምወድህ በተለይ የቆሎ ተማሪ ለብሰህ ስትዘምር ሳይህ እምባየ ነዉ የሚመጣዉ ሀገሬን ያስናፍቀኛል

  • @geye3686

    @geye3686

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ዝማሬ መላክ ቃለ በረከት ያሰማል

  • @dajk1214

    @dajk1214

    3 жыл бұрын

    አሚን አይዞን ❤❤❤

  • @ethiopia3929

    @ethiopia3929

    3 жыл бұрын

    እኔሳ ብትይ በሁሉም መዝሙሮቹ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    @@ethiopia3929 Amenn🙏Enem Sewadaw😍Damarekuesh 2 Anchem Damerge wede

  • @ethiopia3929

    @ethiopia3929

    3 жыл бұрын

    @@Nahi_Entertainment እሽ እህታለም አድርጌሻለሁ

  • @user-rj6be2ec4n
    @user-rj6be2ec4n3 жыл бұрын

    ክርስቶስ ትንሰአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኦርቶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳቹ

  • @himahima2935
    @himahima29353 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን እንኩን አብሮ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @berkineshmelka9382

    @berkineshmelka9382

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen👏👏👏

  • @betelalemu4178
    @betelalemu41783 жыл бұрын

    እንኳን ለ ብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏

  • @alemtsehaykibertalem

    @alemtsehaykibertalem

    Жыл бұрын

    amen amen

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv3 жыл бұрын

    ዉድ የተዋህዶ ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በስደት በሀገር ቤት ያላችሁ ለአመቱ ያድርሰን ይሄን ክፍ ዘመን ያሻግርን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigisttade6649

    @tigisttade6649

    3 жыл бұрын

    Ellllllll ellllllll Elllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-vb4xn2qi9y
    @user-vb4xn2qi9y3 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች እልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ተዋህዶ በመሆኔ እደት ደስ እደሚለኝ

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Amenn🙏🙏Enem❤

  • @lauralatamesikali4313

    @lauralatamesikali4313

    3 жыл бұрын

    ቃለ።ሂወት።ያገ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele19643 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የአገራችንንም ትንሳዔ እግዚአብሔር ያሳየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @senitube6097
    @senitube60973 жыл бұрын

    ይሄን ዘማሪ ግን እንደኔ የሚወደው ይኖራል ዝማሬዎቹን ስሰማ የከበደኝ የጨለመብኝ ሁሉ ይወገደልኛል መልእክቶቹ በጣም ነው የሚያፅናኑት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6403 жыл бұрын

    ኣሜንንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን እንካን በሰላም ኣደረሳቹ ውድ ዘማሪ ወንድማችን በትንሳኤው የኢትዮጵያን ና የኤርትራን ትንሳኤ ያሳየን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azgelove

    @azgelove

    Жыл бұрын

    Desi yilala tega yabizali fetari

  • @A04Samsung-lb5ox
    @A04Samsung-lb5ox24 күн бұрын

    ውድ ክርታኖች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ሰላም ለናተ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65353 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን

  • @fanijo9301
    @fanijo930124 күн бұрын

    ዝማሬ ምላእክትን ያሰማል በጣም ደስ የሚል አለባበሳቹህ እራሱ👍 የተዋህዶ ልጆች ሁላቹህም እንክዋን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሰን🙏❤️

  • @maryelove7751
    @maryelove77513 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እኳን ለብረሃነ ትሳኤዉ በሰላም በጤና አደረሳቹህ

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን አንዳርጋቸው በእዚህ ዘመን የባለፈው ማንነቱ ያልተቀየረ ወንድማችን ነው🙏🙏🙏 በእዚሁ ፍፃሜህ ይመር

  • @user-fs5ye5nb6m
    @user-fs5ye5nb6m3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሰይ እምየ ኦርቶዶክስ ዉብ ነሽኮ

  • @wa.1173
    @wa.11733 жыл бұрын

    በዓሉን ስናከብር የተፈናቀሉትንና ሰላም። ያጡትን እያሰብን ስለእነርሱ እየጸለይን መሆን ይገባል ።

  • @OrthodoxawiNuro
    @OrthodoxawiNuro3 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! ትንሳኤ ህሊና እና ትንሳኤ ነፍስ ያድለን! ❤️

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v3 жыл бұрын

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Yad11
    @Yad113 жыл бұрын

    ትንሳኤከ ለእለ አመነ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏 ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @user-hc7di5nf3c
    @user-hc7di5nf3c24 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በስደት ያላችሁ ለሀገራችን አብቅቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር እምናከብርበትን ቀን ያምጣልን የኔ ውድ ባል ለመጀመሪያ ጊዜ ተለያየን

  • @user-jo2ov5sv9d
    @user-jo2ov5sv9d3 жыл бұрын

    እንኳን አድርጋችሁ አደረሰን አሜን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን በስደት ያይ ያለንው ደግሞ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @HM-fu4sb

    @HM-fu4sb

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dajk1214

    @dajk1214

    3 жыл бұрын

    አሚን3❤❤❤❤❤❤

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g3 жыл бұрын

    ከምወዳቸዉ አንዱ ነክ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @temsgantesfaye7447
    @temsgantesfaye7447 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሮ መላእክት ያሰማልን..[]

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሳይገባን እድገባን አድርጎ ለዚች ስአትና ቀን እድናይ ስለፈቀደልን አሜን ፫ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት በኩራት ልጆ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ከቁጥር ሳያጎል ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ልዑል እግዚአብሔር ሸክሟን ያቅልላት አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማል 💚💚💛💛❤❤⛪⛪🌸🙏🙏

  • @dajk1214

    @dajk1214

    3 жыл бұрын

    አሚን 3 ከባርነት ወደ ልጅነት ላመጣን ጌታ ክብር ለሱ የሁን አባ አባ ብየ ልጠራዉ የልጅነት ስልጣንን ስለሰጠኝ እልልልልልልልልልልል

  • @user-ik3wc7hx3v

    @user-ik3wc7hx3v

    3 жыл бұрын

    @@dajk1214 አሜን አሜን አሜን

  • @zemaribesutube173
    @zemaribesutube1732 жыл бұрын

    በትንሳኤው ተነስተን ዘመርን የምህረቱን ዓመታት ቆጠርን በመላው ዓለም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ >> >>>>>>>>>>>> >

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw35853 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድማች እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛህ እመብርሃን ያገልግሎት ዘመነህ ትባርክልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየቅዱሣን አምላክ የድንግልምልርያም ልጅ ለዚች ቀን እና ስዓት ሥላደረሠን ይክበር ይመሥገን ዝማሪመላይክት ያሠማልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo61663 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን አምላካችን እና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ

  • @user-ws2ok8ef3q
    @user-ws2ok8ef3q3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብረሃነ ተንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የእምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እናት አባቶቼ እሕት ወንድሞቼ እን ድሁም ሕፃና ት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ አሜን ፫

  • @FfhDhh-tk2zx
    @FfhDhh-tk2zx24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሳቹህ አደርስን ለብርሃነ ተንሳኤ❤ እልልልልል

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe432521 күн бұрын

    በጣም ነው የምወድህ ዲ/ን በእሱፈቃድ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኻን አደረሳቹ አደረሰን የልኡል እግዚአቢሄር ቤተሰቦች የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mdsd9458
    @mdsd94583 жыл бұрын

    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዱ ልጁች ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ተሰጠ. በአል መልካም በአል ይሁልን ለሁላችን

  • @misiraaguddato3570
    @misiraaguddato35702 жыл бұрын

    ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶልች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታሽን እ ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @tadelebelete969
    @tadelebelete96923 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድማችን

  • @wondieabebaw2081
    @wondieabebaw20813 жыл бұрын

    wawwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww yene gegna amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @makidsitube45
    @makidsitube453 жыл бұрын

    ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሠላም አደረሳችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር ያንድነት ይሁንልን አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ተስፋ መንግስትን ያዉርስልን🇨🇬🇨🇬

  • @genidereje1848
    @genidereje18483 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ከምልክት ቋንቋ ጋር

  • @konjitterefe3753

    @konjitterefe3753

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልል

  • @user-km6qs1id6w
    @user-km6qs1id6w3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዛሬም መልክት ያሰልምን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል!

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru14453 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨☨👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mikodi-7990
    @mikodi-79903 жыл бұрын

    ትንሳኤከ ለእለ አመነ🙏🙏🙏🙏

  • @user-te7cq1up9p
    @user-te7cq1up9p3 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @HagaryDarageh
    @HagaryDarageh24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን አደረሳቹህ

  • @hinahina4814
    @hinahina48143 жыл бұрын

    ወደ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በስላም አደርሳችሁ መልካም በአል

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo174724 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @Jessicadav439
    @Jessicadav4393 жыл бұрын

    Amen zmare melaekt yesmalna!!!! ❤✝️❤✝️❤

  • @yosefgobezie372
    @yosefgobezie3723 жыл бұрын

    ዲ/በሱፍቃድ ዝማሪመላክ ያስማልን

  • @meseretmese9133
    @meseretmese91333 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @orthodox4011
    @orthodox40112 жыл бұрын

    መዝሙሮችህ ሁሉ በጣም ደስስስ ይሉኛል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ለብርሃነ ትንሳኤ እልልልልልልል

  • @user-lh9uu9pp1n
    @user-lh9uu9pp1n3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏 ወንድማችን ዘማሪ በሱፍቃድ ትሳኤከ ለእለዓምን ልብ የሚያረሰርሶ መዝሙር😍 💖💖አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያማልን👏👏👏👏👏 ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒💒💖💖💖

  • @sintenega319
    @sintenega3193 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለብረሀን ትንሳኤዩ በሰላም አደረሳችው አደረሰን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያሀገራችን ትንሳኤዩናን ያቅርብልን

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen86933 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ ውዱ የተዋህዶ ልጆች መልካም ፍሲጋ ይሁንልን ከስደት መልሶ ሀገራችንን ገብተን እምናከብር ያርገን.

  • @dajk1214

    @dajk1214

    3 жыл бұрын

    አሚን 3❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusBrehan
    @EyerusBrehan24 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia58003 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @KbeAle-xe6cc
    @KbeAle-xe6cc24 күн бұрын

    እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa535718 күн бұрын

    ቅድስት ሆይ ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምህረትሽ አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wa.1173
    @wa.11733 жыл бұрын

    እንኲን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ተዋህዶዎች እህት ወንድሞቸ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @noriahabashi
    @noriahabashi23 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ለዝህ ላደረስከን እንኳን አብሮ አደረሰን ለትዳኤው እና መዝሙር መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-eb2zv1iv9e
    @user-eb2zv1iv9e3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አደረሣችሁ አደሰሠን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን👏👏👏

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲 💚💛❤🤲

  • @asefamoba9942
    @asefamoba994222 күн бұрын

    ዉዴ የተዋህዶ ልጆቻ. እንኳን ለብረሀነ ትንሤኤዉ አደረሣቺሁ መልካም በአል ይሁንላቻሁ

  • @EliyasTatek
    @EliyasTatek23 күн бұрын

    ይዬንን መዝሙር ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu35518 күн бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን በሱፍቃዱ ዝማሬ መላእክት ያሰማል በቤቱ ያፅንህ ከኢትዮጵያ ዘማሪያን በአለባበቡ ከቆሎ ተማሪ ጀምሩ በመዘመር የሚታወቅ ስወደው

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum48753 жыл бұрын

    እልልልልልል እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እሰይይይ እሰይይይ እሰይይይ እልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልል👏👏👏🌺🌺🌺 እልልልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻🌻

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku71003 жыл бұрын

    ውብ እና ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarechpawlos3857

    @amarechpawlos3857

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን🎉🎉

  • @masaratmasarat1849
    @masaratmasarat18493 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ በመላ የክርስትና እምነት ተከታወች ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በአል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎤🎤🎤🎤🎤🎤💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-dc3jv1sw8d
    @user-dc3jv1sw8dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በሱ ፍቃድ ማርያም ሞዝሙሮችህ እዴት እደምወዳቸው😢😢😢❤❤❤

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane95643 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏😍😍😍😂 እንኳን አደረሳችሁ😂 ❤️❤️❤️ ወንድማችን የትንሣኤው ባለቤት የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን😍😍😍❤️❤️❤️

  • @tsegayebezabih5094
    @tsegayebezabih50943 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @tiruyayimaryamlij9699
    @tiruyayimaryamlij96993 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጁች🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @iyte6176
    @iyte61763 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሠን አደረሣችሁ እልልልልልልልል ልልል ዝማሬመላእክት ያሠማልን

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo70923 жыл бұрын

    ታማስጋን ታማስጋን እንኳን አደርሠችው

  • @user-ew8wk8me5i
    @user-ew8wk8me5i3 жыл бұрын

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደሰን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yb9di8gd1d
    @user-yb9di8gd1d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @kassansheawoke895
    @kassansheawoke8953 жыл бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ውድ ኦርቶዶክሶያን እምነት ተከታዩ ባእሉን የሰላም የጤና የፍቅር ባእል ያድርግልን አሜን አሜን አሜን የዝማሪ መላክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዩጰያ ዘላላም ትኑር

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu3555 күн бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር 💐💐💐 ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay78833 жыл бұрын

    Amen Amen Amen enkan aber adersen

  • @user-ib3tm7zy4y
    @user-ib3tm7zy4y3 жыл бұрын

    ኡአሜንአሜንአሜን እንኳን አደርሳችሁ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

Келесі