ሀይሚ እና አፉቃሪዋ ተገናኙ . ሀይሚ ከባድ መልስ ሰጠችዉ 😱😭😭

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 1 400

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሎሚውን ሰለጣ ሰራበት አላለችም ሀሀሀሀሀሀ ድራማ ነወ የሚል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    እና በተወደደ ሎሚ ይቀለዳል 😀😀😀😀

  • @Semirasamira

    @Semirasamira

    Жыл бұрын

    ​@@seblewengel2843😅😅

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    Жыл бұрын

    ​@@seblewengel2843😂😂😂😂😂😂

  • @ayaethiopia

    @ayaethiopia

    Жыл бұрын

    😮😮😮

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    ሀይሚ ንግስት ጎበዝ ለጋሼ ንገሪ

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የከበሮ ድምጽ የሰማ ብቻ ላይክ 😢😢😢😢መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤እማ ተዋህዶ❤❤❤❤

  • @sarahailo-zg8pr

    @sarahailo-zg8pr

    6 ай бұрын

    እኔምኮነው❤

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-vz7my1sh4c

    @user-vz7my1sh4c

    4 ай бұрын

  • @alemuengdatasse8396

    @alemuengdatasse8396

    2 ай бұрын

  • @alemuengdatasse8396

    @alemuengdatasse8396

    2 ай бұрын

    ​Oooooooooooooo mit freundlichen Grüssen Sebastian die ö und Po und Opi @@Senaytgonderwa

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын

    እረ ጋ እነዚህ ሰዎች የኛ ሀገር ናቸው መሰል አማረኛቸው ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤

  • @user-eu2mj4sk1x

    @user-eu2mj4sk1x

    3 ай бұрын

    የሙቤ አማርኛ ነው ፈታ። ሚያደርገኝ

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын

    ፕራንክ መሆን አለበት ሀይሚ አሳቀችኝ ይሄንን ሎሚ ሳላጣ ስራበት አላለችም አረ ይመችሽ 😂😂😂😂

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Жыл бұрын

    ሰላጣ ብላበት የኔ ፍቅር ሀሚዬ አይዞሽ😁😁

  • @fuigfuif6189

    @fuigfuif6189

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    😀😀😀😀😀

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Жыл бұрын

    የኔ ወንድምቢሆን እንኳን ሊያገናኘኝ ፈንክቶ ነር የሚሸኘው ሆይ😢😂😂😂😂😂😂

  • @mariamebrahim6845

    @mariamebrahim6845

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ​@@mariamebrahim6845ደምሪኛ

  • @user-xc5et1br7r

    @user-xc5et1br7r

    Жыл бұрын

    @@FATLMAJEMAL እሺ ማር

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @ameenahuzefa8412

    @ameenahuzefa8412

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ ጉልበቴን የሠበሩኝ ትዝ አለኝ እሕ

  • @Nejatyimer123-kk4wh
    @Nejatyimer123-kk4wh11 ай бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንድም ታድለሽ እኔ ወንድሜን በሞት አጣሁት ወንድም ባለዉ ስቀና እኖራለሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱ በጣም ደስ የሚል ነበር ወንድም ማለት አባትም ጎደኛም ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye85786 ай бұрын

    ኤፍ እጅግ ይሳዝናል ሐይሜ አሪፍ ፕራክ 🎉🎉ሩታ አብርሸ ሙቢ ምርጥ ስራ ነው❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ደሞ ያጋጥማል የኔ ውድ አታልቅሺ አስቸግሮት ነው ተናግሮታል እሺ ❤❤❤❤ሀይሚዬ አገናኘን ብሎታል ❤❤❤ግን አስቆኛል ደብሮኝ ነበር ደሞ 😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ትምርትሽን ጨርሺ እሺ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    አይመጥናትም ሢጀመርምን እንደሚያክል ቁመቱ አላለችም በሣቅ ገደለችኝ አይዞሽ አብሽሪ መጠየቅ እኮ ያለነው አታልቅሺ ማሬ

  • @tgay5642
    @tgay5642 Жыл бұрын

    ድራማዉ ጥሩነዉ ጋሸ ቢኖርበት በጣም ያምራል

  • @user-iw3mt3qw6n

    @user-iw3mt3qw6n

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂እኮ😅😅😅

  • @user-tu4bp4gu8x

    @user-tu4bp4gu8x

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @user-bm3gl3fz7p

    @user-bm3gl3fz7p

    Жыл бұрын

    ሆይ ጋሸ በቅዝምም እድለው ነው ምን አስበሽ ነው

  • @saritub7279

    @saritub7279

    Жыл бұрын

    እኮ 😂😂😂

  • @heesan7389

    @heesan7389

    Жыл бұрын

    ​@@user-bm3gl3fz7p😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    አየይ የፈራውት ደረሰ 😂😂😂እረ ጋሽየ ድረሱ ተሎ😂😂😂😂 አብርሽ ቆይ ጠብቅ ለጋሽየ ነው እምነግራችው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሀይምየ ሎሚውን ሰላጣ ስራበት አላለችምየኔቆንጆ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    አተ ግን ጅል ነህ እህትህን አስከብራት እዴ ተማሪ እንጂ በዚህ እድሜዋ ምን አስበህ ነው አብርሽ እወዳታለሁ ላለህ ሁሉ እየወሰድህ ልታስተዋውቃት ነው😢😢😢አይዞኝ ሀይሚዬ ስሬስ ሁኝ ሀይሚ ሲቀጥል ሎሚ ጥፍር ቀለም መፋቂያ ምናምን አትቀበይ ከማንም ይሄ መስተፋቅር ምናምን የሚሉት ነገር አለ 😢😢😢

  • @fasicamolla7352

    @fasicamolla7352

    Жыл бұрын

    በእኔ የደረሰ በማንም አይድረስ 🥺😭

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    Жыл бұрын

    @@fasicamolla7352 ምን ደረሰብሽ ውድዬ

  • @nefisa70

    @nefisa70

    Жыл бұрын

    ድራማ ነው

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    Жыл бұрын

    @@nefisa70 ሳይናገሩ

  • @user-dj3mj2zb3s

    @user-dj3mj2zb3s

    Жыл бұрын

    ​@@fasicamolla7352ምንድነው የደረሰብሺ

  • @rehimaarebu5702
    @rehimaarebu57025 ай бұрын

    😢😢😢😢ወላሂ ሙቤን ስወደው ለሶ ባይሆናትም ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤

  • @user-hc1qt6bo2w

    @user-hc1qt6bo2w

    5 ай бұрын

    ለምድነው ማይሆናት???

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    4 ай бұрын

    ዉዴ ደምርኝ

  • @user-kl6ub3pf5g

    @user-kl6ub3pf5g

    2 ай бұрын

    ኸረ ይመቻችሁ ፍራንክ ነውአ❤❤❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አብርሽ ፍቅርን አምጣልን

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ ነዉ ክፍል ሶስት እንጠብቃለን ለማንኛዉም አብርሽ እህት አሳልፎ አይሠጥም ነጌ ምን እንደሚከተላት ምን ታቃለህ ጉዴ ፈላ ወንድሜ ቢሆን ምን እንደሚያደርገዉ ታየኝ ካሁኑኑ። አደለም አፈቀርኩ ይቅርና አባቴም ልዳርሽ ሲለኝ አልተፈታም ህልሜ ነዉ ያልኩት😊

  • @zenebeh
    @zenebeh Жыл бұрын

    እረልጅትዋትማሪበት አትረብሹዋት የልጅትዋሥሜትጠብቅአብሪሽ ተዉ እሣ ደሞ ልጅናት ጋሼደሞከሠማ ያብዳልተዉ፡ አይጋሼጉድህአላየህም❤❤❤❤

  • @ae7936
    @ae7936 Жыл бұрын

    አብርሽ መቸም ይሄ ድራማ ነው ተሳክቶላችሆል በርቱ

  • @masrt.getachwo5825

    @masrt.getachwo5825

    Жыл бұрын

    Wowo😢😢😢😢

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын

    እኞ እንወዳችኃለን እናተ በኞ ሙድ አትያዙብን በፍጠራችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ።

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @ekrammohammed9587

    @ekrammohammed9587

    11 ай бұрын

    11:31

  • @ekrammohammed9587

    @ekrammohammed9587

    11 ай бұрын

    12:27

  • @ekrammohammed9587

    @ekrammohammed9587

    11 ай бұрын

    12:49 12:49

  • @ekrammohammed9587

    @ekrammohammed9587

    11 ай бұрын

    12:49 12:49 12:49

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ ድራማው ሀሪፍ ናው❤❤❤❤ሀይሚትምርትሽን ተማሪ ጠክርሽ

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Жыл бұрын

    ወይኔ ሀይሚ የኔ ልዩ አስለቀስዋት እዳው አብርሽ ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    😢😢😢😢ሀይሚየየየየ የየየየኔ ናፍቆት አይዞሽ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew Жыл бұрын

    እህቴ ማንም ሰው አመጠቶ ሰጦታ ሲሰጠሺ አተቀበይ ዛሬ ግዜው ክባድ ነው እራሰሺን ጠብቁ🥺🥺🥺😊

  • @qweqwe444

    @qweqwe444

    Жыл бұрын

    በጣም።

  • @haregaubekele3281

    @haregaubekele3281

    Жыл бұрын

    ድራማ ነዉ

  • @user-de3jv7tv3i

    @user-de3jv7tv3i

    Жыл бұрын

    አዎ በተለይ ሎሚ

  • @myoheeien9966

    @myoheeien9966

    7 ай бұрын

    በትክክል

  • @zebebashuli7199

    @zebebashuli7199

    6 ай бұрын

    አባባል ነው በፈጣሪዋ ከመነች ችግር የለም

  • @azutgrawyti3166
    @azutgrawyti3166 Жыл бұрын

    ክክክ ደስ ይላል❤❤

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላማችሁ ይብዛልንን የሔማ ጥሩ ድራማ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    የኔማር አይዞሽ❤❤😢😢 ይህ ሰዉ ትልቅ አይደል ክክክክክ የኔ ማር አይዞሽ

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    😂😂😂😂ሙቤ አብሽር 🙏🏽ሀሚየ ቆንጆ 🏃‍♀️❤ ሎሚው🤣🤣🤣🤣

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t6 ай бұрын

    ድራማዉን ቀጥሉበት የሚል❤❤❤

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    ግን ፕራንክ ነው ወይንስ እውነቱን ነው ሚስት ፈላጊው 😊😊😊 ኡኡኡኡ በል ትምህርቷን ትማርበት❤❤❤ አይሚየየየየየ የየየየኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ🎉❤❤

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    7 ай бұрын

    ልጅቷሀይማኖቷምንድንናት

  • @misrach2350

    @misrach2350

    6 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ❤ናት​@@Senaytgonderwa

  • @samiraabdohoussein6953

    @samiraabdohoussein6953

    6 ай бұрын

    እስላም

  • @askal6750

    @askal6750

    6 ай бұрын

    ክርስቲያን ናት እህት ​@@samiraabdohoussein6953

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂አይ መድሀኒአለም አባቴ ይቅር በለኝ በፈጠረህ አብርሽ ትምህርቷን ትማርባት ይሄን ሰውዬ አታገናኛት ደግመህ በፈጠረህ ሆ😢

  • @mawaysh

    @mawaysh

    Жыл бұрын

    በጣም የምር 😂😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ

  • @Fatima-ok1bm

    @Fatima-ok1bm

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤

  • @user-iw3mt3qw6n

    @user-iw3mt3qw6n

    Жыл бұрын

    አብርሽ ጠቶብሀል አተ ጀዥባ እረ ይሄን ማገናኝትህ ለራሱ ህጻን ናትኮ🙄

  • @ALHAMDULILA803

    @ALHAMDULILA803

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @hussenseid6056

    @hussenseid6056

    Жыл бұрын

    አይባልም

  • @kljhhggg5329
    @kljhhggg5329 Жыл бұрын

    😊😊😊😊 ምርጥ ድራማ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    ስጀመር አይማኖት ይበልጣል አይሚ የኔ ቆንጆ❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Жыл бұрын

    ሀይሚ ግን ታሳዝነኛለች😢😢😢😢 ታምራላችሁ ወንድም ክብር መከታ ነው❤❤❤❤❤❤ ሙስሊም ነው 😮

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እኳንም የኔ ሆንሽ ለጋሽዬ ንገሪለት 😅😅😅😅😅 ፋራ ልጁ እራሱ የምሩ ነው ግን

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds7 ай бұрын

    ሙቢ ሎሚውን ሰላጣ ሥራበት አለችው ቆጆየሆነ መልሰነው❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ኣራ ስርት ይኑር ልጅቱው ልጅ ናት❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ደራማወይቀጠላል

  • @tigistdemeke1255

    @tigistdemeke1255

    Жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 kkkk

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ​@@tigistdemeke1255ደምሪኛ

  • @SeydAli5154

    @SeydAli5154

    Жыл бұрын

    ሀይሚ ለአብርሺ እህቱ ናት እንዴ እኔ እኮ ፍቅረኛ ይመስሉኝነበር

  • @tigistdemeke1255

    @tigistdemeke1255

    Жыл бұрын

    @@SeydAli5154 አራ ኢህቱ ናት

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    ለተመልካች ፕራክ እያደረክ ነው አብርሽ😂😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    እድህ ያለ ነገር ግን ድራማም ሆነ ምን ቢቀር ጥሩ ነው አንዳንድ ኮመቶች ደሞ ስረአት ያዙ ማንም በእምነቱ የሚደራደር የለም 🙄🙄

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 Жыл бұрын

    በጣም አሳዘነኝ አብርሽ የእውነት ከሆነ እባክህ አይዞህ በለው እየደውልክ አደራህን ፍቅርምን ያህል ከባድ እደሆነ ታውቃለህ ያአላህ አላህ ይርዳው አይሚንም ለሱ አላህ ያድርጋርት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Жыл бұрын

    ኤረ ዘመኑ ከፍቶል ሰዎች ሰው ስጦታ ስስጣችሁ ፀጥ ብላችሁ አትቀበሉ መስተፋቅር ያሰሩበት ይሆናል ጠርጥሩ ወጌኖቼ😢😢

  • @shibrushibru9163

    @shibrushibru9163

    Жыл бұрын

    ኧረ ስጦታ ብቻ ሳይሆይ መጨበጥም የለባትም በአሁን ሰአት መተተኛዉ በዝቱዋል ልጅቱዋን ጉድ እንዳታደርጉዋት ተጠንቀቁ

  • @mekdesketema6190

    @mekdesketema6190

    7 ай бұрын

    የሚያደርግ ሰው ነው የሚጠረጥረው😂😂😂

  • @user-es6ir3xu6n

    @user-es6ir3xu6n

    7 ай бұрын

    አሣቃችኝ የኔማር❤❤❤

  • @user-eh5xy8ro6i

    @user-eh5xy8ro6i

    7 ай бұрын

    አይ ለምለም ስታሠሪ ነው እዴ የምትውይው ንፁህ ሰው አይጠረጥርም

  • @user-qj4pv9hb9h

    @user-qj4pv9hb9h

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ይመስላል አረ ወይኔ በሳቅ​@@user-eh5xy8ro6i

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    ሀይሚዬ ለጋሼ ነው የምንገርልክ አላለችም ደሞ መጣልክ ❤❤❤❤❤ክክክክክክክክክክክክክደሞ ጠንካራ ወንድሞች ነው ያሎሽ

  • @user-ti7ln1fc7q
    @user-ti7ln1fc7q Жыл бұрын

    ሀይሚ❤❤❤❤

  • @rahaayem7844
    @rahaayem784411 ай бұрын

    Miskin betamnow yasazenegn walahi mubarik yenee wendm ayizo

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Жыл бұрын

    ወይ የኔ እናት በርቺ በት/ትሽ ሁሉም ነገር ይደርሳል ❤❤❤

  • @user-nd9zv3gs3h
    @user-nd9zv3gs3h Жыл бұрын

    አፍቅርሻለውነው ያለው አላለችም ሀሁሂሃሄህሆ😂😂😂😂

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 Жыл бұрын

    እውነትምድራማ

  • @alweyakeyra4291
    @alweyakeyra4291 Жыл бұрын

    ስሜቱን ነው የተናገረው በስረአት አትመልስም ታዲያ😢

  • @user-fi3gv9ep2v
    @user-fi3gv9ep2v Жыл бұрын

    በኛ ሙድ ኣትያዙ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ከዚ በፊት እንደምትሶሩት ስራ ስሩ

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын

    ጌታን እንዴ ዛሬ ሲቀ አላቂም አሳቃቺኝ 💓💓🤣🤣🤣❤❤❤ የኔ ዉድ 💝

  • @user-oy8le7bf9t
    @user-oy8le7bf9t Жыл бұрын

    በሎሚ እኮ መስተፍቅር ይሰራሎ እህቴ ተጠቀቂ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Жыл бұрын

    ክክክክክክ አይ ሀይሚ ሎሚውን ሰላጣ ብላበት አላለችም😂😂😂 ግን ድራማው ጋሽዬ ቢኖር ይደምቅ ነበር

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Жыл бұрын

    ወላሂ እያለ ሲያወራ እንደኔ የተሳቀቀ አረ እራሳቹ ችላቹ ተቦጫረቁ ወደዛ

  • @user-ye8ev5vl3x

    @user-ye8ev5vl3x

    6 ай бұрын

    በጣም ግን የምሩን መሰለኝ መቸስ በውሸት ይህን ያክል

  • @user-lo5vs7xo3m
    @user-lo5vs7xo3m7 ай бұрын

    ወይኔ ሀይሜዬ❤😂በሳቅ ሞትኩኝ😅

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Жыл бұрын

    የትቤማ ወድሞቿ ብቻ ሳይሆኑ እህቶቿም ሰለቁኮ😂😂😂😂 ወይ ፍቅር

  • @ErtyuAser-in9hs
    @ErtyuAser-in9hs7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻኣላህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73838 ай бұрын

    እፊ አፈቹ ስጠፊጥ እና ታጠቃቁ ጊዜከታል ሁሉነም ስጦታ አትቃበሉ ማታት እየሰሩ ናወ ዲረማው ጡሩናው ጋሺዬብኖሩበት😢😢

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Жыл бұрын

    ሃይምዬ የኔ ፍቂር 😂😂😂 ለጋሺዬ አላለቺም 🤣🤣🥰🥰🥰

  • @kks3812
    @kks3812 Жыл бұрын

    የኔ የድሮ ትዝ አለኝ😢😢 ምስኪን ሀይሜ የኔ ቢጤ ቶሎ አለቀስቸ😢😢

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    3 күн бұрын

    🤩🤩🤩🤩

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    ሀይሚ እንኳን ደስ አለሽ ለሉሚው የልጁ ቁመት አንቺን አሳጠረሽ።።በቃ ያውራሽ እኔ ሲነግርሽ በሳቅ ነው የሞትኩት። ይቅናህ ብያለሁ።።

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Жыл бұрын

    እኔ ወድሞቸ አድግዜ እዲህ አረጉኝ እና ለባቢ እናገራለሁ ያልኩት ትዝአለኝ 😁😁😁 አለማበዶ እራሱ አድናቂዋ ምናምን ሰትል ምን አይነት ሰው ጠብቄ እደነበር😁

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 Жыл бұрын

    ፍቅርን አምጣት ናፍቃኛለች በአላህ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Жыл бұрын

    ትልቅ ነዉ አለች ሀይሚ የኔ ፍቅር ዝበይዉ ዉዴ ይከ ቃልቻ😂😂😂😂😂

  • @LovelyBassGuitar-ww1tv

    @LovelyBassGuitar-ww1tv

    6 күн бұрын

    ቃልቻ ማለትምንማለትነው🤔🤔🤔🤔

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Жыл бұрын

    አብርሽ ወድሜ አንድ ነገርልምከርህ ወድም ማለት ጠበቃ ነው እወዳታለሁ ለሚለው ሁሉ እየወስድክ እታስተዋውቃት ተጠቀቅ የሆነ ነገር ቢደርጉብህ ይቆጭሀል😢😢😢😢ጥሩ አይደለም ወድም መካታ ነው ደሞ እድሚዋ ትንሽ ነው

  • @zinetYimam
    @zinetYimam Жыл бұрын

    እደዉ።ቢደወችሁ።እምለቅት።በጣም።ያስቃል።ስወዳችሁ

  • @user-er8sm2hs2o
    @user-er8sm2hs2o Жыл бұрын

    ፍቅርንአምጣልኚ ናፍቃኛለቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    የኔ የዋ ሀይምየ አይዞሽ ስታሳዝን 😢😢😂😂

  • @AshenafiGirma-tn6um

    @AshenafiGirma-tn6um

    6 ай бұрын

    anema 😂😂😂😂😂😂 uuufffff hayiimii

  • @SinNehi
    @SinNehi5 ай бұрын

    ክክክክክ ሀምዬ የኔ ቆንጆ😂😂😂 አይተዋል ቁመቱ ምን እንደምያክል አላለችም😂😂😂

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Жыл бұрын

    አብርሽ ተሳስተሃል እህትህ እንዴት አሳልፈህ ትሰጣታለህ😢❤

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d Жыл бұрын

    አረይህሰወየ እኮአባቷ ይሆናል አይሚአብሽር እኔናች ገናልጂነን 😅በልጀነትእደሜየ የሠዉሀገርኑር አመነመነኝ😢😢😢😢የምርበልጂነትመወጣትከባዲነዉ😢በልጂነትፍቅርና የሰዉሀገርኖሩ በሩቁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mb9gj6ry4k

    @user-mb9gj6ry4k

    7 ай бұрын

    አወልድሽዋል እድ ፋራ የሰው እረሜና የሰውቁምን ምነው እኛንን የምሰራው አላቹህ

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃች ሀሚ &አብርሽ እወዳችኋለሁ❤ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍቅር አምጣልኝ ናፍቃኛለች አብርሽ😢

  • @yordi4366
    @yordi4366 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይህን ሰው ትልቅ ቁመቱስ ያለችበት ፓርት ስወድሽ

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын

    ኣብሩሽ በጣም ተጃጃልክ ድራማ ቢሆን ራሱ መገናኘት ኣልነበረብክም ኣንደኛ ሎሚኑ ምን ኣንዳለበት ኣይታወቅም መስተፍቅር የሚባል ነገር ኣለ ግዜዉ በጣም ከፍቶዋል😢😢 ሃይምየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @MaryMary-xx9bi

    @MaryMary-xx9bi

    Жыл бұрын

    Tekekele bewent gizew betam kebad new liju amererual welahi eyal ayidlnda hooy endezi ayint neger batedafer tru new aberesh

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ​@@MaryMary-xx9biደምሪኛ

  • @zeynebademsse4862

    @zeynebademsse4862

    7 ай бұрын

    ሙስሊም መስተፋቅር ምናምን አያቅም እዛዉ እራሳችሁን ቻሉ አታነካኩን ዋ

  • @NugMita-er5ud
    @NugMita-er5ud Жыл бұрын

    እውነት ከሆነ እህታችሁን ጠብቁ አብርሽ መሳቅህን ትተክ ብዙዎቹ ህይወት የተበላሸ እንዲ አይነት ሰውዬ ነው ጠብቃት ትምህርት ስትሄድ አብርሽ አደራ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын

    አላህ ያንሣልህ የማይሆንን ሠዉ ማፍቀር ከባዲ ነዉ

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    Жыл бұрын

    ባክሽ ድራማ ነው እዉነት ቢሆን አብርሃም እራሱ አያገናኛትም 😅😅😅 ይህንን ቃጥባሬ ዞርም ብዬ አለየዉ 😅😅

  • @user-xr6bt8gq3w

    @user-xr6bt8gq3w

    6 ай бұрын

    ማንን ነው ስድቡ​@@user-nt9br6hh6j

  • @ekramtube763
    @ekramtube763 Жыл бұрын

    ሃይምዬ የኔ ምስኪን አፈቅርሻለሁ እኮ ነው ያለኝ አላለቺም 😂😂🤭

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    ቦታው ያምራል አዲስ አበባ ነው።።ወይ ገጠር?

  • @mariam3292
    @mariam3292 Жыл бұрын

    እደው ኮምታተሮች እውነት ነው የመሰላችሁ ልበል

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Жыл бұрын

    አብርሽ ወላሂ ልጠላክ ነው ታዳ መልሶ መመለስ ከለባት በሰራአት ትመልስ ከዛ ምነው አታመናጭቀው🤔🤔🤔🤔😥😥😡😡😡😡😡😡😡

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Жыл бұрын

    ምን አመናጨቀዉ ሙስሊም ስለሆነ አንጨረጨረሽ😡😡😡😡😡

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    Жыл бұрын

    ምን አርገው አንች ቅርፍፍ

  • @Fafi51296

    @Fafi51296

    Жыл бұрын

    ልጁ እራሡ በሚዲያ ለምን ይጠይቃል መጠየቅ ካለበት አባት እናት አለ እኮ

  • @mrssa1405

    @mrssa1405

    Жыл бұрын

    @@user-sh3or6bi6u ዝጊ ሚያመናጭቀው አይንሽ ነው🤔😏😏😏😏😏😏😏

  • @user-lc5gi5ku7k

    @user-lc5gi5ku7k

    Жыл бұрын

    ሥደቡንምንአመጣው

  • @astccb4022
    @astccb4022 Жыл бұрын

    😂😂😂 አይዞሽ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io7 ай бұрын

    የኔ ወንዴሙች😢😢❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    ልጁ ተመችቱኛል ደምፁ❤❤❤❤😅😅

  • @user-ru7li6ge6s
    @user-ru7li6ge6s7 ай бұрын

    እረ ልጂቱ ተመቸችኝ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2fm1wt2n
    @user-fz2fm1wt2n8 ай бұрын

    ማሻአላሕ

  • @edaede8497
    @edaede84977 ай бұрын

    ወይ ሀይሚ ሰላጣ ስራበት አላለችም😂😮😮ምነው ያችውስ ከፋ😮😅😅😅😅😅😅

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Жыл бұрын

    አይ እዬን ጉድ ጋሼ ይስማና ድምጥማጣቹን ያወጣሉ ከቤት አይ ጋሼ😂😂

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Жыл бұрын

    አረ ልጅቷን ተፋቷት በቃ እንዴ ስጀመር ሀይማኖት አንድ አይደለም ስቀጥል ሀይሚ ትንሽ ልጀሰ ናት 🙄🙄🙄

  • @ilu8489

    @ilu8489

    Жыл бұрын

    Ewenet new 👍

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg Жыл бұрын

    ወይኔ ቦታው ሲያምር

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn58767 ай бұрын

    ሰላጣ ስራበት አላለችም ኸረ ገደልሽኝ ይመችሽ❤❤❤❤

  • @hanafitamobekafa3779
    @hanafitamobekafa3779 Жыл бұрын

    አረ.ሀይም.ስታምር❤❤❤.ስወድሽ😂😂😂😂

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Жыл бұрын

    እኔ በሳቅ ልሞት ነው😂😂😂

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Жыл бұрын

    የኔዉድ ትልቅ ሰወየነዉ አለች😂😂😂😂😂

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын

    አራ ከማንም በላዬ ሃይማኖት ይበልጣል አትቀልድ አይዞሽ አይሚ

  • @MunaAhmed-mf7qb

    @MunaAhmed-mf7qb

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ​@@MunaAhmed-mf7qbደምሪኛ

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Жыл бұрын

    የኔ ኮንጅጅጆኡኦ 😘😘😘❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💫💫

  • @gccythc7101

    @gccythc7101

    Жыл бұрын

    አይዞሼ 😢😢😢😢

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ​@@gccythc7101ደምሪኛ

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Жыл бұрын

    ብስማም ምስጌን አይዙሼ ማር❤ ከበደ ነው ቅልደክ ወደሜዬ ካሳት ጎደትካታል በጣም

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አይናቸውን አይቸዋለሁ ይወዳታል

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын

    ❤❤❤😂😂😂 ሠላጣ ስራበት አለች

  • @birtukantilahun9072

    @birtukantilahun9072

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @masi4244
    @masi4244 Жыл бұрын

    ምርጥ ድራሜ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Жыл бұрын

    ሚሥኪን ስታሳዝን 😢አስለቀሳችኋት

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem7 ай бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ ደሞ ሀይማኖታችሁ አንድ አይደለም

Келесі