ሀይሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ተደረገች . ፌንት በላች .ምነው በቀረብን 😱😭😭

#yetenbitube #abtube #famly #ethiopianprank

Пікірлер: 907

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын

    ፕራንክ ዘረኝነት የማዳም ስራ ማነው የሰለቸው እንደኔ 👍👍

  • @user-vl4wb8xf2l

    @user-vl4wb8xf2l

    Жыл бұрын

    እኔምሱልችቶኛል

  • @hadiyakhan4564

    @hadiyakhan4564

    Жыл бұрын

    ወላሂ እኔም ሰልችቶኛል

  • @Bzu632

    @Bzu632

    Жыл бұрын

    ​@@hadiyakhan4564በተለይ ብራክ እናዘረኝነት😒

  • @asiyaumer9497

    @asiyaumer9497

    Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ እኔስ ቢታይይይ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    Ene😢

  • @werkituheyi2327
    @werkituheyi2327 Жыл бұрын

    አቤቱ አመላኬ😢 አሁን አንድ ነገር ብትሆነ የዘላለም ፀፀት 😭😭

  • @bituu126

    @bituu126

    Жыл бұрын

    እኮኮኮ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    @mesetawetyagatilejijesusis9666

    11 ай бұрын

    ለሰው ህይወት መች ቦታ አላቸው የሚመለከቱት የዮቲበር ዶላርን ነው

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ​@@bituu126ደምሪኝ በናትሽ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    በጣምየኔውድእዴት ፀጥእዳልኩ😢😢😢😢ማርያምን😭😭😭

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Жыл бұрын

    ፕራክ እና ዘረኝነት ከአለም ይጥፋ

  • @Sara-lb6zy

    @Sara-lb6zy

    Жыл бұрын

    That's true 👍

  • @user-ox1yl5cg3s

    @user-ox1yl5cg3s

    Жыл бұрын

    ራ ፒራክማ እይጥፈ❤❤

  • @senitube999

    @senitube999

    Жыл бұрын

    አሜን 😂😂😂😂😂 በሳቅ😂

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    Жыл бұрын

    አሜን😂😂😂😂

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Ай бұрын

    አሜን😢

  • @maskramlindiiefa4123
    @maskramlindiiefa41236 ай бұрын

    ሁሌተኛ ቀን እንደዚህ አይነት ፍራንክ እንዳትሰሩ አንድ ነገር ብትሆንስ ወይም ቢሆንስ አንተን የዘላለም ፀፀት የሆነ በሃል😢😢😢😢

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Жыл бұрын

    አድነገር ብተሆን ፀፀቱን አትችለዉም አብርሽ ስጦታ ይገባታል የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    የኔ እናት አብርሽ የስራህን ይስጥህ❤

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    ወላሂ አብርሽ አሳዘንካት ሀይሚየ ተበቀለሽ ወንድምሽ😢😢😢 የየየየኔ የዋህ አብሽሪልኝ 😢😢😢😢

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын

    በእውነት እንደዚ አይነት ፕራንክ በጣም አፀያፌ ነው ወንድሜ ካነበብከው አሰተውል በጣም አደገኛ ነገር ነው ልጅቱ በተናገረረ ቁጥር ምን ያህል ሰደነግጥ ነበር ሰለዚ ፀፀት ከሚያመጣ ድርጊት እንቆጠብ እኔ የልጅ እናት ነኝ እያለቀሰኩ ነው ደግሜ ያየውት

  • @user-yz4be7jc7s
    @user-yz4be7jc7s Жыл бұрын

    የልጁነገር እንጅል ብቻየን ያሳቀኝ😂😂😂😂

  • @hyme7165
    @hyme7165 Жыл бұрын

    ኸረ በስመ አብ ቀጣም ከባድ ብራክ ነዉ ቆይ በድንጋጤ አንድ ነገር ብቴሆንስ እኔ ብሆን እዜዉ ፀጥ ነዉ የምል ጭቀት እና ድንጋጤ አልችልም በስመ አብ😥😥😥😥አይዞሽ ሀይሚዬ ስታሳዝን እኔ እራሱ ብራክ መሆኑን እያወኩ በጣም ነዉ የአስፈራራኝ በተረፈ ማህተባቹህ በጣም ያምራል አይኔ እማህተባቹህ ላይ ነበር ከመጀመርያዉ እስከመጨረሻዉ ዉድድድድ ወድሞቼ እህቴ❤❤❤ እግዚአብሔር አያመኝም አለ ምስጊን🤔🤔🤔🤔

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Жыл бұрын

    የኔ ፍቅር ሀሚዬ አንተ ግን ነቡስህ አይማርም ሀሚ ግን ተበቀይልን😢😢

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Жыл бұрын

    ወላሂ ከባድ ብራክ ነው እንደዚህ አይደረግም በጣም ያስፈራል ቀጣይ አሪፍ ስጦታ ገዝተህ ሰርብራይዝ አርጋት እፍፍፍፍ ሲጨቅ😢😢😢

  • @mehirtloila8108
    @mehirtloila8108 Жыл бұрын

    የኔ እናት ስታዛዝን በጌታ ዉለተኛ አታስደግጣት❤❤

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ያገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን አሚን

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Жыл бұрын

    እፍፍፍ ይህ ፕራንክ ቢቀር እንዴት እንደ ደነገጥኩኝ😢

  • @user-fd6wv8sc4b
    @user-fd6wv8sc4b Жыл бұрын

    የኔ እናት ስታሳዝን

  • @maryamalawi9242
    @maryamalawi9242 Жыл бұрын

    ስታሳዚን ❤😮

  • @tinsaewondu5589
    @tinsaewondu5589 Жыл бұрын

    የኔ እናት ስታሳዝን😢😢 አይዟሽ

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 Жыл бұрын

    ደስ እያለኝ የማየው ቤት እዚነው ቪድዮዋቸው አይረዝም በርቱ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    ሀይሚዬቆጆ ስወድስ❤❤❤🎉ምላሽጠብቅፕራክ ቢቀርይሽላል😢😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Жыл бұрын

    ሀይሚየ የኔ እናት አይዞሽ እህቴ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын

    ልይቱ ሲነካት አሳቀኝ😂😂ና ፎጥ ስመታ ስጋየ የነፍሴ ተለየ አይ አብርሽ በእጂህ ሀይሚን ልታጣት 😭😭😭

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @user-kp3pq8ft3e
    @user-kp3pq8ft3e Жыл бұрын

    መስቀላቹሁ ደስ ሲል ማርያምን

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын

    መስቀላችሁ❤❤❤❤❤

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Жыл бұрын

    አይዞሽ ሀይም

  • @ሂዊ
    @ሂዊ11 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ አሥደነገጣት እኮ

  • @kelemuatura8379
    @kelemuatura8379 Жыл бұрын

    ሰታሳዝን አውን ልብ ድካም ቢኖርባት ከባድ ነው የኔ እናት ❤❤❤

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @user-ix2kl8ud9x

    @user-ix2kl8ud9x

    6 ай бұрын

    Betam

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku Жыл бұрын

    የስራችሁን ይስጣችሁ ስታሳዝን የኔ ማር😭😭😭😭😭😭😭

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ ግን አብርሽ አሁን ስጦታ ስጣት ለሀሚ ተናግሪያለሁ ዋ ሀሚ እወድሻለሁ❤

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    😂😂😂ሀይሚየ የየየየኔ ጎበዝ አንደኛ ኮማች ነኝ ለዚህ ቅን ቤተሰብ

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын

    ለዝስ ለድኒገጤ አንድ ስጦታ ያስፈልገዋል 😢

  • @mesi1477
    @mesi1477 Жыл бұрын

    Sitazazin be mariyam ayzosh haymiye😢😢❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 Жыл бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ጌታን በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢

  • @tube3009
    @tube3009 Жыл бұрын

    የኔ ባሌ መሃተቦች መስቀላችሁ ሲያምር ♥️😘

  • @MartiFiker-db3iz

    @MartiFiker-db3iz

    Жыл бұрын

    ከነ መሰቀልሽ ገደል ግቢ እምነት እንጨት በማጠልጠል መሰለሽ እንዴ በከት

  • @tube3009

    @tube3009

    Жыл бұрын

    ህርርርርርር ድብንንንንንን አዎ የኔ ባሌ ማሀተቦች ምን ይጥበስ መብቴ መስሎ

  • @tube3009

    @tube3009

    Жыл бұрын

    @@MartiFiker-db3iz የሰጣን ቁራጭ

  • @Sofia-nk4kc

    @Sofia-nk4kc

    Жыл бұрын

    ​@@MartiFiker-db3izአራ ምን በአንድ ግዜ እሄ ሁሉ እርግመን እኔ ለመደገፋ አይደለሁም ግን ገደል ግብ ከማለት ጥያቄ መጠየቅ ከቸልሽ መስረዳት ነው

  • @Sofia-nk4kc

    @Sofia-nk4kc

    Жыл бұрын

    እኔ ምልሽ መስቀል የምየራጉት ኦርቶክስ አይደል መልስ አዎ ከሆነ ኦርቶዶክስ በያሱስም ይላል እንዴ? ጴንጤች ናቸው በያሱስም ስሉ ሚሰመው

  • @user-du6lf1sy8e
    @user-du6lf1sy8e Жыл бұрын

    ሀይሜ ዛሬ ተገኝተሻል ቻይው😂😂😂😂😂

  • @AminaAdem-jr8dz
    @AminaAdem-jr8dz Жыл бұрын

    ሀይሚየ ቆጅ አሳዘንሽኝ አብርሽ እድህ አታስደግጣት 😢😢

  • @edaede8497
    @edaede84977 ай бұрын

    ወይኔ በስመአብ ትወነው ሲያስፈራ😮😮😮😮😂 ሀይሚየ የኔዋ ተገኘሽ

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re Жыл бұрын

    በሒወቴ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😢😢

  • @Zinb-bi9vp

    @Zinb-bi9vp

    6 ай бұрын

    አያስቅም እኔ እባየ ነው የመጣው አሳዘነችኝ

  • @user-kb5gj1zf9m

    @user-kb5gj1zf9m

    6 ай бұрын

    እኔ ብሆን ብጥፊ ነበር እምለው ​@@Zinb-bi9vp

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Жыл бұрын

    ኧረ ፕራክ😢 እንደት እንዳሳዘነችኝ

  • @salamyotube5621
    @salamyotube5621 Жыл бұрын

    አዞሽ ዉደ ❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤ ሀኒ ቆንጆ

  • @jadisuyymudeer489
    @jadisuyymudeer489 Жыл бұрын

    አብርሽ በጣም የሚጎዱ ነገሮችን ብራክ አታድርጉ በአሁኑ ሰአት ሰዉ ልብ ወርዶታል እኔ ብሆን አብሬዉ ለመቀመጥ አልስማማም ሲቀጥል ጊዜዉ ከፍቷል እንኳን ያበደ ሰዉ ነዉ ተብዬ ጤነኛዉም አብዷል ዘድሮ ሀይሚዬ የኔ ቆጆ እኔ ልሳቀቅልሽ😢😢

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @add9654

    @add9654

    Жыл бұрын

    እረ እኔ እብድ እፈራለሁ ድሮውንም አልቀመጥም እኔብሆን

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    @@add9654 ሠብሰክራይ አድረጊኝ

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 Жыл бұрын

    እደዛሬዉ ስቄአላቅም😅😅😅

  • @user-tv9ve9qi3t
    @user-tv9ve9qi3t Жыл бұрын

    የልጅቷ ድንጋጤ እዳለሆኖ ግንአብርሽም ፕራክተደርጓል😂😂😊

  • @nebiyatberta-lx1sq
    @nebiyatberta-lx1sq Жыл бұрын

    ayzosh yena konjo 😢😘

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Жыл бұрын

    ሲጀመር እንደዚህ ፈሪ ከሆነች መደረግ የለበትም እንድ ነገር ብትሆንብህስ❤❤❤❤

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Жыл бұрын

    የኔ ማር ስታሳዝን 😢 የስራህን ይስጥህ ጋሽየን አቅርብልን ❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    የኔ እናት ሥታሣዝን ምሥጊን አይና ቁንጭ ቁንጭ ሥታረጋቸው እረ እንደዚህ አታርጋት

  • @xli3076
    @xli3076 Жыл бұрын

    የኔውድ አብርሸ የሰራህንይሠጥህ😢😢😢

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl Жыл бұрын

    ፕራክና የመዳም ስራ ሰለቸን

  • @user-bl1ud2my3x

    @user-bl1ud2my3x

    2 ай бұрын

    እኔም😢😢😢

  • @user-sn3ef8mg9x
    @user-sn3ef8mg9x Жыл бұрын

    እህትህ መሀተብ እሰርላ በተረፈው በርቱ

  • @eadsa9899
    @eadsa9899 Жыл бұрын

    የኔ እህት አሳዘነችኝ አብርሽ የስራህን ይስጥህ😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    የኔውድ ደሞ በጣም ነው የም ወዳት እኮ ❤❤❤❤ስታሳዝን የኔውድ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesi2112
    @mesi2112 Жыл бұрын

    ሀሚ ሳትሆን ሁለታችው ናችው ፕራክ የተደርጋችውት አብርሽ ሆ 😂😂😂😂😂

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    በጣም የምር እኔራሱ ደነገጥኩ

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda2791 Жыл бұрын

    ልጁ ግን አደኛ ነዉ 👌👌👌👍👍👍👍ክክክክክክክ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Жыл бұрын

    ውይአብርሽ ዛሬግና ከባድስራ ለዛዉምካፊውስጥ 😢እረእዲህይቅርብህ ከባድነው በሽታመዉደቅምአለ እስከዘላለም ሆይበስምአምውይሀይሚ እመቤቴትጠብቅሽ❤

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Жыл бұрын

    Yenee kojoo 😢😢😢😢 Abirshi yesirakin yirak yisitk

  • @user-pv9cd3cm8r
    @user-pv9cd3cm8r Жыл бұрын

    አብርሽዬ ፍቅር ናፍቃናለች አምጣልን

  • @masateta6700

    @masateta6700

    Жыл бұрын

    እኔ ም

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Жыл бұрын

    በስማም ማተባቹህ ሲምር ❤❤እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    Noooo😢😢😢የኔ ቆንጆ ሀይሚየ

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Жыл бұрын

    የኔ እህት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ 😭😭😭😭

  • @senitube999
    @senitube999 Жыл бұрын

    የልጁ በቀዥቀዥ ነገርሳ 🤣🤣🤣 እኔ ግን መልሳ ፕራንክ ያረጋቻቸው መስሎኝ ነበር ካሜራው ስላያችሁ ፊለፊት ስለሆነ ፕራንክ ያረገቻቸው መሰለኝ ከባድ ፕራንክ ነዉ 🤣

  • @lebabalebaba4889

    @lebabalebaba4889

    Жыл бұрын

    በጣም ያስፈራል ወላሂ እኔም በጣምነዉ የምፈራዉ እደዚህ እብድ

  • @rabi1011
    @rabi1011 Жыл бұрын

    ልጁ ግን የእዉነት ኖርማን ነዉ 😢

  • @sss-mp4sx

    @sss-mp4sx

    Жыл бұрын

    🤣🤣😁🤣

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂🤣🤣

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    5 ай бұрын

    😅😅😅😅እደትእዳሣቀኝ

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын

    ማርያም ሰታሳዝን ሀይሚዬ አይዛሸ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    የኔ ማር ሥታሳዝን ተው እጂ አብርሽ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    አብርሽ በዘው ቀጥ ብትልብህስ ቆይ የዘላለም ፀፀት😢 ሁለተኛ እዳይለመድህ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    11 ай бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ​@@zainasied615ደምሪኝ በናትሽ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын

    የኔ እናት ሥታሣዝን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb4 ай бұрын

    የኔ ማር ስለሱዋ እኔ ተጨነኩ ደሞ ስወዳት የኔ ቅመም❤🤍🌎🫶

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Жыл бұрын

    ያኢላሂ! ይህን ፕራክ አቁሙልን! እህትህን ታጣ እዴ ለብር እና ልፕራክ በልህ አኡዙቢላህ! የሰው ልጅ በደንጋጤ ፌንት ናቅሉ ይሞታል ልብ ህመም ላልብት ከባድ ነው ! የኔመድንግጥ ቢሰሚላህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    ማርያምን ትልቋ ህቱን እደዚህ እደጀመርክ ፍቅረኛህን አድርግ ፕራንክ የማትረባ ለምለምን ይጣልብህ 😢😢😢

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @Rrrr-nx3ii
    @Rrrr-nx3ii6 ай бұрын

    ወይኔ እዴ ለምን እዲሀለ ብራክ የቅረባት የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Жыл бұрын

    ሀይሚ የኔ ፍቅር ትሰሪለታለሽ እሺ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Жыл бұрын

    መስቀላቸው ሲምር❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢❤

  • @user-dl2em7dc7j

    @user-dl2em7dc7j

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын

    ትክክልአልሰራህም

  • @betselottadele-cz9kb
    @betselottadele-cz9kb Жыл бұрын

    የኔ እናት😢😢❤

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    ወይኔ ስታሳዝን 😢😢😢😢 መጀመሪያ ላይ ግን በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂 እኔም በጣም ፍራታም ነኝ 😂😂😂

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Жыл бұрын

    ሀይሚ ምስኪን አሳዘነችኝ አረ ፕራንክ ይቅር ጥሩ አይደለም ❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    ክክክክ ልጁ ያስቃል ሲያሳዝን ደሞ😁😁😂😂❤❤

  • @user-jp8ul4ci5g
    @user-jp8ul4ci5g10 ай бұрын

    ስታሳዝን😢😢❤

  • @hayat2582
    @hayat2582 Жыл бұрын

    ኝራክአታድርጋት ልብህመም ካለባት ጥሩአደለም

  • @merem2420
    @merem2420 Жыл бұрын

    ይሄ ፕራክ ሳይሆን ድራማ ነው 😮😂😂😂😂

  • @merryeuerusalem8891

    @merryeuerusalem8891

    10 ай бұрын

    እኮ

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 Жыл бұрын

    ውይ እኔ ለራሱ ስቅቅ ስል ነበር በልጁ አክት እሳ አጠገቡ ሆና በምን እዳዋ ውይ እረ ተው ፕራንክ ምረጡ አንድ ነገር ብትሆንስ ኖሮ ሰው ላይ ሰንት ነገር አለ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Жыл бұрын

    😢😢😢 ወይኔ ስታሳዝን

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Жыл бұрын

    ልጁ እብድ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Жыл бұрын

    በሺታላይ እዳጥላት ለብር ብለሁ😢😢

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3058 ай бұрын

    ጌታን እኔ እርሱ በጣም ነው ያደናገጥኩት ስትወድቅ ግን አይደረግም አብርሸ አይዞሸ ሀይምዬ❤😢

  • @emuoesama
    @emuoesama10 ай бұрын

    አስለቀሰችኝ የኔውድ❤❤❤

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын

    የኔ ባለ ማህተቦች እንካን ደና መጣቹ በስመአብ ሰዉየዉ ሲያስፈራ😢😢😢 ለሃይሚ ሶጦታ ያስፈልጋታል❤❤❤❤❤😂😂

  • @uggygf5112

    @uggygf5112

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ በናትሽ

  • @fhhg907
    @fhhg907 Жыл бұрын

    ሀይሚዬ ብድር በምድር ምታረጊው እኔ እነግርሻለሁ በውስጥ አይዞኝ😂

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    የኔ እነት እር በስማእም ባለጊነቹ እደዚህ ታስደንገጣላች እር

  • @TirameAdene
    @TirameAdene12 сағат бұрын

    Unteme yesruni yeste❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Жыл бұрын

    ሀይሚም አሣዘነችኚ ልጁም በጣም አሣቀኚ ወየዉ ቢቀርስ ❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын

    እፉፉፉ አይኔ እመስቀላችሁ ላይ ተሰክቶ ቀረ ሲያምር አብርሽየ በናትህ እንደዚህ የከፋ ፕራክ አታድርጉ😢 ሀይሚ የኔ ውድ አይዞሽ የመልስ ምት እንጠብቃለን😅😅

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Жыл бұрын

    የኔሚስኪንስታሳዝን በዝህግዜ እዳችአይነትፈሪአለደ በጥፊአትይዉምነበር 😢እሷስለተሳቀቀች እኔራሡ ተሳቅቄሞትኩ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    እረ 😂😂😂 😢😢😢 አሳቀኝም አሳዘነችኝም አተ ልጅ እደዚህ አይነት ፕራንክ ልጅቷን ተጠንቀቅ 😢😢😢😢

  • @hshd6729
    @hshd6729 Жыл бұрын

    በሰላምነው እደዚህአይነት ነገር ለምንታደርጋላችሁ የኔውድ ደሞ ህፃንናት ሀቢበቲ እኳን እሳ እኔእራሱ ፈራሁት የጭካኔ ጥግ

Келесі