ሀይሚ አዲስ አበባ ውስጥ ተገኘች . እህቴ በንዴት በጥፊ መታቻት😱😭😭

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 1 800

  • @askidesta4271
    @askidesta427110 ай бұрын

    እውይይ የኔ እናት ማርያምን ለወንድሟ ያላትን ፍቅር ያሣያል የዋህነቷ 😢😢 እንኳንም ተገኘች ❤

  • @GjGg-ws7lt

    @GjGg-ws7lt

    10 ай бұрын

    ወላሂአስለቀሱኝ😢😢😢😢😢

  • @newuae6519

    @newuae6519

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤😮😮 yen ente

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    10 ай бұрын

    በትክክል💛💛💛💛

  • @irikrir538

    @irikrir538

    10 ай бұрын

    ትክክል😢😢😢😢

  • @atklitemelkamu4735

    @atklitemelkamu4735

    10 ай бұрын

    ፍቅራቸው ይለያል የኔ ቀጫጫ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara628010 ай бұрын

    የኔ ማር ሀይሚ በጣም ነው የምትወድህ አብርሽ ጌታን እንኳን በሰላም ተገኘች 😥😥

  • @user-mg3ni3db2o

    @user-mg3ni3db2o

    10 ай бұрын

    እኔም አፍነዋት ነበር የመሠለኝ እንኳን ተገኝች 😢😢

  • @zainasied615

    @zainasied615

    10 ай бұрын

    ​@@user-mg3ni3db2oበጣም በዚህ አስፍሪይ ግዜችን😢😢😢

  • @user-pp2cn5ic5c
    @user-pp2cn5ic5c6 ай бұрын

    አትፍረዱባት😭😭😭😭ወይኔ ልጅቷ የኔቢጤ ነች እኔም የወንድሞቼ ነገር ሞቴ ነው በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤

  • @user-vg1ki6ic6i

    @user-vg1ki6ic6i

    3 ай бұрын

    እኮ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n10 ай бұрын

    የኔ እህት😭😭😭😭😭 ሀይሚየ እደት እዳሳዘሽኝ ወላሂ አቤት ያላሽ ፍቅር ለአብርሾ❤❤❤

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v10 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ለአንቴ ሚን ዪሰናል እግዚአብሔር ይማስግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለቹ ዬጨናቃቹት ሁላቹም❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami904210 ай бұрын

    አብርሽ ታድለህ በጣም የምትወድህ እህት አለችህ።።ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤ ሌላ ግዜ ወረቀት ፅፈሽ አስቀምጠሽ ውጪ።።እናትና አባትሽ በጭንቀት እንዳይታመሙብሽ።።

  • @user-nx2nq7yy5d

    @user-nx2nq7yy5d

    10 ай бұрын

    እንዴ እረ ስንት ሠው አለ ለሌላ ጊዜው እዳጠፊ ይባላልጂ ጭራሽ ታመቻቻለሽ ባለ ኮሜንቷ እንዴ የቤተሠብ ጭንቀት ብቻ አይደለም ልጅቷን ውጭ ላይ ባሁኑ ጊዜ የሆነ ነገር ሊገጥማትም ይችላል ስንት አለ መደፈርም አለ

  • @FfFf-wg2dx

    @FfFf-wg2dx

    10 ай бұрын

    አረ ሁለተኛ እንደዛ ኣይደረግም ነው ሚባለው😮😅

  • @afomiyayedengele8443

    @afomiyayedengele8443

    10 ай бұрын

    የኔ እናት😥😥😥😥😥

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86246 ай бұрын

    ጥግ የደረሰ የእህትና የወንድም ፍቅር ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያርገው

  • @almaze214
    @almaze21410 ай бұрын

    ጥፋቷ እዳለ ሁኖ ማርያምን አስለቀሰችኝ የኔ የዋህ ወንድምነት ለገባዉ ሂወት ነዉ❤

  • @user-zp7ke6yf5v

    @user-zp7ke6yf5v

    10 ай бұрын

    ማርያምን አዎ

  • @Asteryoutube-wy9oj

    @Asteryoutube-wy9oj

    10 ай бұрын

    Mariyaman enam betm newu yasazanachiny miskin ❤❤

  • @lidacall5542

    @lidacall5542

    10 ай бұрын

    በጣም ደሞ ወድሟ የጠፍ ግዜ እንዴት እዳነባች

  • @rukhiyamuhammad711

    @rukhiyamuhammad711

    6 ай бұрын

    😢😢😢በጣም ወላ😢

  • @user-nw9ce7mh4g

    @user-nw9ce7mh4g

    2 ай бұрын

    የኔ እናት ደስ የምትል ልጅ በጣም የዋህ

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp10 ай бұрын

    ከወድሟ ጋር ያላት ቁርኝት ይገርማል ከቤት እስከሚያስወጣ❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    10 ай бұрын

    ታዳመናገርንበርባት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall85310 ай бұрын

    😢😢😢እፍ ከመጨነቄ የተነሳ ሙሉ ቀን ስጠብቃቹው ነበር እፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mi3gi9xf5m
    @user-mi3gi9xf5m10 ай бұрын

    የኔ እናት የምር አሥለቀሠችኝ ለወንድምዋ ያላት ፍቅር ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው

  • @vjhu8266
    @vjhu826610 ай бұрын

    የኔ እናት ሀይሚ ለወንድሟ ያለት ፍቅር ስትገኝ በደስታ እደኔ ያለቀሰአለ 😢❤❤😢

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx10 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ወድሜ ናፍቆኝ ስትል 😢😢😢😢

  • @eezx5065
    @eezx506510 ай бұрын

    ትልቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት ደህና አርጊ ትቀላት ወላሂ ቤተሰብ ይጨነቀን አትልም😢😢😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa867410 ай бұрын

    ውይ የኔ ምስኪን ስታሳዝን😢😢ደሞ ስወዳት እደህፃን ልጅ ስትነጋገር አፏ ይጣፍጣል እውነት😅❤❤❤❤

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h10 ай бұрын

    በዚሕ ልክ የወድም ፍቅር😭ተመሥገን በሉ በሠላም ሥለተገኘች!!!በተረፈ ምከሯትጂ ቁጣ አታብዙባት🙏

  • @abide7437
    @abide743710 ай бұрын

    እንኳን ደስአለህ አብርሽ ከሀገር ውጭ ያላቹ እህቶቼ አላህ በስላም ወደሀገራቹ ዪመለሳቹ የናት በጣም ነዉ ክብር ያለኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @zaeynbibrhem3281

    @zaeynbibrhem3281

    10 ай бұрын

    አሚንንንንን ወያክ ወድማችንንን አላህ ይጠብቅህ

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    10 ай бұрын

    🌹🌹🌹#

  • @EkramEkram-zo2tv

    @EkramEkram-zo2tv

    10 ай бұрын

    አላህ ያክብርልኝ ሴትም ይሁን ወንድ

  • @user-ve7wp3hb8p

    @user-ve7wp3hb8p

    10 ай бұрын

    አሚን ወንድማችን ፈጣሪ ያክብርልን

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m10 ай бұрын

    የኔ እናት በቃ ተዋት ምከሯት ሀይሚየ❤❤❤❤

  • @bashat5742
    @bashat574210 ай бұрын

    ማርያምን ወንድም ለኔ እንደዚ ነበረ 😢እኔ ቤት ከሌሎ ቤት ውሰጥ አይቀመጥም ❤ወንድም መከታ ነው

  • @SisayAntenhe

    @SisayAntenhe

    6 ай бұрын

    አወ የኔናት የኔም ልዩ የሆነ አድ ወድም ነበርኝ በሰደት አለም እደሆነኩ አርፈ

  • @bashat5742

    @bashat5742

    6 ай бұрын

    @@SisayAntenhe ayzosh imma

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973810 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል... አሹ... ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ አስለቀስችኝ... ምን ያክል ለወንድምዋ ፍቅር እና ክብር እንዳላት ምስኪን.. እንኩዋን በስላም ተገኘች የሄ ቆንጆ ምስኪን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ.. በፈጠራችሁ የልጅ ነገር ነው.. አትቆጥዋት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍👏👏👏😘

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw250510 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቹ ክብር መስጋና ለድንግል ልጀ ይሁን አብርሸ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b10 ай бұрын

    ልጅቷ ጤነኞ ናትግን በዚህ ግዜ ለቤተሠብ ሳትነገር አድሳባ ትሄዳለችደ የምር መቀጫዋ አሁን ሠአት ነዉ ከናትና ከባትሺ ቀልብ አላህ ይጠብቅሺ ።

  • @salmevms5847

    @salmevms5847

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @semirakemal3483

    @semirakemal3483

    10 ай бұрын

    ​@@fatimaahmed7956ክክክ ስናሳዝን

  • @rabiaseid1288

    @rabiaseid1288

    10 ай бұрын

    ​@@fatimaahmed7956ሳህ

  • @freywoldu9901

    @freywoldu9901

    10 ай бұрын

    ዉሸት እኮ ነዉ

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    10 ай бұрын

    @@freywoldu9901 በምን አወቅሺ ዉሸት እደሆነ እኔምናቃለሁ ጠፍች አሉ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa643310 ай бұрын

    ዊዊ የኔ ማር አስለቀሰችኝ እንኳን ተገኘች😢❤❤የወንድሟ ያላትን ፍቅር❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa703410 ай бұрын

    የኔ እናት ለወንድሟ ያላት ፍቅር😘 እንኳን ደስላችሁ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu221210 ай бұрын

    አለመናገሯ ቢያናድድኝም ግን በስማም ግን ላብርሽ ያላት ፍቅር😭❤

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w10 ай бұрын

    አብርሺ ማሕተብ አድርግላት❤

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    10 ай бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu440210 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቹ ክብር መስጋና ለፈጣሪ❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons509810 ай бұрын

    እንኳንም በሰላም ተገኘች ለወንድምዋ ያላት ፍቅር ይለያል በይ እናትሸን በደንብ ይቅርታ ጠይቂ በጣም ተጨንቀው ሲያሳዝኑ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg27510 ай бұрын

    ጊዜው አሁን ላይ ከባድ ነው ሰው ወጥቶ በማይመለስበት ሁለተኛ እዳይለምድሽ ደሞ አለባበስሽ የዱርየ ነው😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali191510 ай бұрын

    እልልልልልልልል እንኮን ተገኚች እፍፍፍፍ ወደም ናፈቆኚ አለች እደት ነዉ የምወደው😢😢❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    ውይ የቤተሰብ ፍቅር❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m10 ай бұрын

    የኔ እናት ሀይሚየ እንኳንም ደህና ተገናኘችሁ 😢

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማስገን ስታሳዝን ካ እናትና ካ አባት ዋንድሙዋን ትዋዳለች ራጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏❤️❤️❤️😥😥

  • @zainasied615

    @zainasied615

    10 ай бұрын

    በጣም❤❤😢😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall85310 ай бұрын

    አይ ታላቅነት በጥፍ አለቻት እፍ ሃይምዬ እንኳን በሰላም መጣሽሽ❤❤❤ጀግና ነሽ ሃይም ግን ስልክ መያዝ ነበረብሽ

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c10 ай бұрын

    ዉይ ሀይሚይ ዉዷ እህቴየ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ነገር ግን ባሁን ሥአት በጣም ያሥፈራል የሚደረገዉን እያያችሁ እንደዚህ እንዳይለመዳችሁ አሁንም አብራችሁ ተመለሡ አብርሽ

  • @marrymm3254
    @marrymm325410 ай бұрын

    እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ውይይይይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @selamlove6129
    @selamlove612910 ай бұрын

    እንኳንም ተገኘሽ ዋናዉ ነገር መገኘትሽ ነው ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @fhdh9770
    @fhdh977010 ай бұрын

    ማነዉ እንደኔ ያለቀሰ ወንድሜ ናፍቆኝ ነዉ ስትል😢😢😢😢😢

  • @bitybity4949
    @bitybity494910 ай бұрын

    እንኳንም በሰላም ተገኘሽ ሀይሚ፡እግዚያብሄር ይመስገን ጊዜው ስለከፍ እኔ እራሱ ስንት ነገር በውስጤ እንደተመላለስ ለሁለተኛሽ ለቤተሰብ ተናገሪ ብቻሽንም ከቤት አትውጪ አይ ናፍቆት እኮ ከባድ ነው እኛም ይሄው የቤተሰብ ናፍቆት እያንገበገበን እየኖርን ነው

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa792710 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው አብርሽ እኳን ደስ አላቹ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ይጨምርላቹ. ❤❤ ግን መልካም አባት እና እናታቹ ለምን ያለቅሳሉ እድሜ ይሰጣቹው ክፉ አይካቹ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall85310 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣች እፍፍፍ ማነው እደኔ የጨነቀው ወይኔ አብርሽ እግዚአብሔር። አመስግን የምትወድህ እህት 0ለችህ እፍ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf178110 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ክብር ይገበዋል ለዚህ ያበቃ ፈጣሪ ይመስገን እልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz7 ай бұрын

    ውይ ስታሳዝን አይሚዬ በጣም ነው የሚትወደው በጌታ የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg63310 ай бұрын

    እሰይይይ ተመሰገን እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ነዉ ምትወድህ ታድላሃል ❤❤

  • @Mes355
    @Mes35510 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተገናኙ የኔ ምስኪን ❤️❤️❤️😍

  • @tsegesbhatu5149
    @tsegesbhatu514910 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንዃን ተገኘች እንዃን ደስ ኣላችሁ ሁሉም በተሰብ❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji10 ай бұрын

    እኛም በጣም ናፍቀሽን ነበር ሃይሚዬ የኔ ውድ❤❤❤ስታይዋት ደስ ያላቹ በላይክ ልያችሁ እስቲ ሃይሚ ቆንጆዬ

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe672210 ай бұрын

    እንኳንም ደስ አላችሁ አብርሽ በእውነት መገኘታ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlem5091
    @lemlem509110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆንሽ እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን ❤

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h10 ай бұрын

    የኔ ማር ዝልል አለቸ ምርጥ ቤተሰብ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube328910 ай бұрын

    እንኳንም የተገኘ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤ሀይምየ የእኔ ውድ እህት ቤተስብን ይቅርታ በያችው እህትሽንም፣ወንድሞችሽሽንም

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz10 ай бұрын

    የኔ እናት ኦፉፉፉ ውንድም እኮ መከታ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    10 ай бұрын

    ይለኚምወደምልጀገንአደአለኚናፈቋልአይሰደትአይሙላ

  • @user-ko8ji8gu1z
    @user-ko8ji8gu1z10 ай бұрын

    አረ አትምቻት የኔ ማር 😢😢😢😢ወድሜ ናፍቆኝ አለች😢😢😢😢እኮንም ተገኘች ደስ ይላል ወላሂ❤❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ko8ji8gu1z

    @user-ko8ji8gu1z

    10 ай бұрын

    @@seaditube-lz2zu እሺ ዉደ🥰🥰🥰🥰

  • @kasech1152
    @kasech115210 ай бұрын

    እንኩዋን በሰላም አገናኛችሁ 😍😍

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y10 ай бұрын

    የኔ ማር እካንም በሰላም ተገናኛቹ ይሄ ሁሉ የወድሟ ፍቅር ነው ብዙም አትፍረዱባት

  • @user-ko8so4mc3t
    @user-ko8so4mc3t10 ай бұрын

    ሰላም እንዃን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሚ ስለተገኝች ውዶች ድክም ብሎ ኛል ገና አሁን ስራ ጨረስሁ የማዳም ቅመሞች እግዚአብሄር አምላክ የረፍት እጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u10 ай бұрын

    በውነት ለወድሟ ያላት ፍቅር ይለያል ኡፍ በጭር ግዜ ናፍቀሽ ነው ሀይሚ እኛ ስት አመት አለን ባካል የማላውቃቸው ወድሞቼ ሁሉ አሉ ስደት ብዙ ነገር ያስችላል ናፍቆት ሁሉ ነገር እንኳንም ተገኘች

  • @rewdamudesir5924

    @rewdamudesir5924

    10 ай бұрын

    ውስጣችን ይወቀው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    10 ай бұрын

    በጣም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    10 ай бұрын

    ​@@rewdamudesir5924በጣም

  • @user-vw7sg5tm4u

    @user-vw7sg5tm4u

    7 ай бұрын

    @@rewdamudesir5924 በጣም ወደ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad269110 ай бұрын

    የኔሚስኪን ምን ያክል ነዉ እምትወድህ ሱበሀናላህ የኔሚሲኪን

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k10 ай бұрын

    ሀይምዬ አጥፍተሻል ለቤተሰብ መናገር ነበረብሽ ስትሔጅ ስልክም መያዝ ነበረብሽ ውዴ ለወድሟ ያላት ፍቅር ነው የኔ ውድ ሀይምዬ ሁለተኛ እዳይለመድሽ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ❤🎉😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973810 ай бұрын

    ውይ በእመቤቴ... አረ አትቆጥዋት... መገኘትዋ ይበቃል... ስትረጋጋ... መምከር ነው ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa64010 ай бұрын

    አረ በስመኣብ አረ አናት ኣባታቹ ኣታስጨንቁ በየተራ እየጠፋቹ❤🎉

  • @mesesaysha3384

    @mesesaysha3384

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @CmAbouhaidar-xv2dd
    @CmAbouhaidar-xv2dd10 ай бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽን ነበር ለሌላ ጊዜ እንዲህ አይደረግም ይጨነቁብሻል ለማነኛዉም እንኳን ደህና መጣሽ እስቲ ሀይሚን እንደኔ የናፈቃት👍😅

  • @lailakeder7551
    @lailakeder755110 ай бұрын

    እንኳን ደስ. አላቹ የኔ እህት ለወንድሜ ያላት ፍቅር

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    እንኳን ደስስ አላችሁ ክፉአችሁን አያሳየን❤❤❤

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce3210 ай бұрын

    እንኳንም ተገኝች ሀይሚየ የኔ ዉድ ናፍቃኝ ነበር ግን ለምን መታቻት 😢😢😢

  • @Geni810
    @Geni81010 ай бұрын

    ተመስገን ፈጣሪአምላክ🙏🙏🙏እንኳንም ተገኘች ለመላው ቤተሰቦች እንኳን ደስአላችሁ ሀይሚ ምስጊን የወንድሟፍቅር ይለያል ❤❤ እናም እህታችሁ ስለደነገጠች ተናዳለች በተረፈ እንኳን ተገኘሽ👏👏👏

  • @efratatube286
    @efratatube28610 ай бұрын

    በጣም መልካም ልጅ ስለሆንክ ነው የኔ ውዶች ወንድም እና እኅት ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @attayy1444

    @attayy1444

    7 ай бұрын

    Wwwwwq🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny10 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሰላም ሆሸልን የኔናት አላህ አይለያቹ ምርጥ ቤቸሰብ

  • @emuemu8333
    @emuemu833310 ай бұрын

    እንኳን በሰላን ተገናኛቹህ 😢 ማህተብ እሰሪ ካገትሽ

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j10 ай бұрын

    አይገርምም. ካጠፋቸው ጥፋት ይልቅ ወንድሜ ናፍቆኝ ነው ስትል እንባየ ሳላስበው ፈሰሰ ልክ እኔም ለወንድሞቸ ጥልቅ ፍቅር ነው ያለኝ

  • @vvvffff1290

    @vvvffff1290

    10 ай бұрын

    አኔምናፍከኝስትልአለቀስክበርግጥይከፋኛልአህትወድምየለኝም😢😢😢

  • @BhelHee

    @BhelHee

    10 ай бұрын

    እንእራሴ እንባይ ፈሰሰ ጥፊምንም አልተሰማት

  • @user-tc1ii3vm9j

    @user-tc1ii3vm9j

    10 ай бұрын

    @@BhelHee በጣም ወላሂ ለታደለ እኮ ፍቅሩ ለገባው የወንድም ፍቅር ልዬ ነው እንኳን አቅፌቸው ሲናፍቁኝ እድሁ ሳስባቸው ይከፋኛል ስለዚህ አላህ ይጠብቅልን

  • @user-tc1ii3vm9j

    @user-tc1ii3vm9j

    10 ай бұрын

    @@vvvffff1290 ልክ ነሽ ውዴ ወንድሞችሽን ከልብ ስትወጅ ስሜቱ ይህ. ነው ጥፊ እራሱ ምንም አልመሰላት ሶስት ወንድሞች አሉኝ በጣም ይናፍቁኛል እሳሳላቸዋለሁ ታናሾቸ ናቸው ግን ወላሂ እደ ትልቅ ወንድም ነው የሚቆረቆሩልኝ ወንድም ጋሻ መከታ ነው

  • @user-tc1ii3vm9j

    @user-tc1ii3vm9j

    10 ай бұрын

    @@vvvffff1290 አይዞሽ እህት ወለድ ቋንቋ ነው የአገር ሰው እህት ወንድም ነው አብሽሪ አይሰማሽ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal471110 ай бұрын

    ❤❤አልሀምዱሊለህ እኮን በሳለም ተጋነኛቹሁ ❤❤ሀይሚ ያወድምሽ ፍቅር ለቤታሰቦችሽ ሰትነግር ከቤት ወጣሽ ሀያት አላህ አይለያቹሁ

  • @aminamohammed2855
    @aminamohammed285510 ай бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቅመም ደስ ስትሉ ትክክል ባትሆንም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p10 ай бұрын

    እኳን በሰላም ተገኘች ❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem390110 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አሸብር የናፍቆኛ ደስ ሥትሉ❤❤❤❤❤

  • @uaeuae4026
    @uaeuae402610 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla316310 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ወንድሜ ስትል ከተመታችው ናፍቆቱ በልጦባት አላህ አይለያቹ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ❤❤❤

  • @HalemhA
    @HalemhA10 ай бұрын

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ቪዲዮ አረ እንኳን ተገኘች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-de4rm2ps6z
    @user-de4rm2ps6z10 ай бұрын

    ለአለማቱ አላህዬ ምን ይሳነዋል በስደት አለም ያላችሁ ሁላችሁም አላህዬ በሰላም ከቤተሰብ ይጨምራችሁ ያለ ምንም እንቅፋት ❤❤❤አብርሽ እንኳን ደስ አለህ

  • @smutube

    @smutube

    10 ай бұрын

    ❤❤

  • @akjulan7084

    @akjulan7084

    10 ай бұрын

    አሚን 🤲🤲🤲

  • @user-lc7ts3cs9h

    @user-lc7ts3cs9h

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @jamelaalnahde7557

    @jamelaalnahde7557

    10 ай бұрын

    አሚንያርብ አችንምአላህይጠብቅሺ😊😊😊

  • @immoimmo8766

    @immoimmo8766

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤😢

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r10 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገኘች ሚሥኪን ሥታሣዝ❤❤❤

  • @user-sx5jr2tg1o
    @user-sx5jr2tg1o10 ай бұрын

    እሰይ እንኳን በሰላም ተገናኛቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-po8py2yu5t
    @user-po8py2yu5t10 ай бұрын

    ወይኔ በማርያም ስታሳዝን ❤❤❤❤

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi10 ай бұрын

    ፈጣር ይመሰገን ገምቼ ነበር አንተጋ እደምትመጣ እንካን ደሰ አላችዉ❤❤❤❤

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f10 ай бұрын

    ያረቢ ወላሂ እኔም ግምቴነበር አንተን ፈልጋ እደምትመጣ ስለምትወድህ ግን ለቤተሠብ መናገርነበረባት አብርሽየ ምከሯት አሁን በከፋበትዘመን እንኳንም ተገኘች

  • @soomebaby83
    @soomebaby8310 ай бұрын

    አብረሽ እንካን ደሥአላችሁ. ❤❤❤ደሥይላል. ሀይሚየ ሥልክሽን ጥለሽ መውጣትሽ ተገቢ አደለም

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o10 ай бұрын

    ውይ እንኳን ደስ አላችሁ 😢😢 በጣም ተጨንቂ ነበር የኔናት ወንድሜ ናፍቆኝ 😢😢😢😢 አስለቀሰችኝ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    10 ай бұрын

    ወላሂ እኔም አስለቀሰችኝ 😭

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    10 ай бұрын

    ወላሂ እኔም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @nefisa70

    @nefisa70

    10 ай бұрын

    ሣሌቅ በእንባ ሆኩ

  • @zuleyha6990

    @zuleyha6990

    10 ай бұрын

    😢😢😢

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    8 ай бұрын

    እኔ ም ወላሂ 😢😢😢😢2ብቻ ናቸዉእህቴም 1😢😢😢😢እባተናነቀኝ ናፍቀዉኛል

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m10 ай бұрын

    ወይኔ ሀይሚ 😢😢😢እንኳን በሰላም ተገናኛቹሁ❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk10 ай бұрын

    የኔ እህት ለአንተ ብላኮነው አግዛትአብርሽሁለተኛ እንዳታደርግ ምከራት😢😢😢

  • @lemleayele4468
    @lemleayele446810 ай бұрын

    Tadleh betam abrshye des tlalachu egziabher erjem edmi ystachu❤❤❤❤❤

  • @mekids7842
    @mekids784210 ай бұрын

    እረ በጣም ደስ ይላን እንኳን ተገኘች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mawaysh

    @mawaysh

    10 ай бұрын

    ​@@user-lc7ts3cs9hነይ እንደማመር እማ

  • @temimatube-dv8ki
    @temimatube-dv8ki10 ай бұрын

    አብራህም ምርጥ ሰዉ ኢኔ ጎሮቤተቹነኝ ስልጤ ነኝ

  • @user-od5bt7uj8u
    @user-od5bt7uj8u10 ай бұрын

    እንኳን በሠላም ተገኘች እንኳን ደስ ያላቹህ ያለን እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እስኪ ማነው እንደኔ የቤተሠብ ሠላም የናፈቀው ወላሂ ስንት አለ የሚበጣበጥ ይሄ ሲታይ ደግሞ የደስታ እንባ ያስነባል ብቻ አላቅም ሀዘን ሳይሆን ደስታ አስለቀሠኝ አላህ ከአይን ከምላስ ይጠብቃቹህ ዘላለም ደስታ አይለያቹህ

  • @user-zw7yr2kr9g
    @user-zw7yr2kr9g5 ай бұрын

    አብርሽዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ አላማህን ሁሉ ያሳካልህ እውነት መልካም ሰው ነህ እሩታንም አትዘንባት ተደናግጣ ነው

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g10 ай бұрын

    ወይኔአስጨንቃኝነበርየኔቆጆ እኳንበሰላምተገኘች❤❤❤❤❤😢😢

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    10 ай бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o10 ай бұрын

    ለምን መታሻት አሠለቀሠቸኘ አብረሸ መታደልህ እደዚህ አይነት እህት ማግኘት መታደል ነዉ😢😢😢

  • @jftwrwsw5001
    @jftwrwsw500110 ай бұрын

    እፍፍፍ እንዃን በሠላም ተገኘት ተመስገን❤

  • @user-ky9rd5xk6s
    @user-ky9rd5xk6s10 ай бұрын

    ጌታ ይመስገን

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x10 ай бұрын

    በሰላም መጣች ❤❤❤❤

  • @tigist9632
    @tigist963210 ай бұрын

    በዚህ ሰአት ጊዜዉ ከባድ ነዉ ቤተሰብ አታስጨንቁ😢

  • @balainesh8473

    @balainesh8473

    10 ай бұрын

    እረ ዘልዛላ ናት ለካ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-156010 ай бұрын

    እንኳንም ተገናኛችሁ የኔ እናት

  • @henaa3965
    @henaa396510 ай бұрын

    😢😢😢እማብርሃን፡ክብር፡ምስጋና፡ይድርስት፡አሜን፡አብርሽ፡ውድ፡ወንድሜ፡አየህ፡የእህትህ፡ጥግ፡ፍቅሯ፡እንድህ፡ነው፡የእህት፡ፍቅር፡ለወንድሟ፡ብላ፡መስዋእትናትን፡ከፍለች፡ከእንግድህ፡ወድህ፡የትም፡ብትሄድ፡ሃይሚን፡ጥለሀት፡አትሂድ፡እሺ፡በአዳ፡በአዳ፡ነው፡ሥጋህ፡ስለሆነች፡አንተን፡ፍለጋ፡መጣች፡ሀይሚዬ፡በጠም፡ነው፡እምወድሽ፡የኔ፡ማር፡ጋሺዬም፡በጠም፡ናፍቆናል፡ኤፍሬም፡ና፡መዘር፡ሁሉም፡ቤተስቦችህ፡❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢ከዱባይ፡

Келесі