አብርሽ ከ ቤተሰቡ ተገናኘ . ሁሉም በደስታ ተላቀሱ .ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ 😱😭😭

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 2 500

  • @fatumafatuma870
    @fatumafatuma87011 ай бұрын

    አልሀምድሊላህ ያርቢ እያስብኩነበር እስኪ ለዚህ ውዲ ለሆኑ ቤተሰቦች ላይክ

  • @alai2771

    @alai2771

    11 ай бұрын

    😭💔🙏

  • @zubyedachala3556

    @zubyedachala3556

    11 ай бұрын

    እሰይ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችው

  • @rahmasuleman740

    @rahmasuleman740

    11 ай бұрын

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @rahmasuleman740

    @rahmasuleman740

    11 ай бұрын

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rahmasuleman740

    @rahmasuleman740

    11 ай бұрын

    እሰይይይይይይይ ደሰሰሰሰሰ ብለኛልልልልል ኢልልልልልልልልልልል

  • @SsSs-ic8qm
    @SsSs-ic8qm11 ай бұрын

    ወላጆች እኮ የልጆቻቸውን ደስታ ከማየትና ና በልጆቻቸው መደሰትን ያክል የሚያስደስታቸው ነገር የለም ፍቅራችሁ ያምራል

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @foziabermeji8728

    @foziabermeji8728

    11 ай бұрын

    ​f.

  • @msJole

    @msJole

    11 ай бұрын

    ​@@foziabermeji8728😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aaa-nj6sr

    @Aaa-nj6sr

    11 ай бұрын

    በጣም በእውነት❤❤❤

  • @sofiyaadem8527

    @sofiyaadem8527

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማረአልሀምዱሊላህ

  • @tgtug8371
    @tgtug837111 ай бұрын

    የዚህን ቤተሰብ ደስታ የበለጠ ያሳየን ምትሉ በላይክ

  • @user-rf1eq5os5l

    @user-rf1eq5os5l

    5 ай бұрын

    የመቸነው አሁን ተገኘደ

  • @quite701
    @quite70111 ай бұрын

    እህህ ፍቅር የሆኑ ቤትስቦች እንኳን ደስ አላቹህ❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow238411 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት የሰው ደስታ ከልቤ ያስደስተኛል❤ጠንካራ ሁኑ አብርሽ ሂወት ይቀጥላል በአዲስ ስራ እንጠብቅሃለን❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @amenshow2384

    @amenshow2384

    11 ай бұрын

    @@sebelyoutube ደመርኩሽ😍

  • @user-rw4cb8gp9b

    @user-rw4cb8gp9b

    11 ай бұрын

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-gj1ey6su6e

    @user-gj1ey6su6e

    11 ай бұрын

    ወይ ደስ ሲል የምር እኮን ደስ አላችሁ

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j11 ай бұрын

    እልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍👍አሳዩኝ ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fs8zf3tq5d

    @user-fs8zf3tq5d

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u11 ай бұрын

    አልሐምዱሊላህ እንኳን ደስስስ ያላችሁ እኝህን የመሰሉ ቤተሰቦችህ ደስታቸዉ ማየት ነበር የጓጓሁት እንኳን ደስያላችሁ ደስስ ብሎኛል አብርሽ አይዞህ ነገ ሌላቀን ነዉ ህይወት ይቀጥላል ጠንካራሁን ቤተሰቦችህን አስብ

  • @azebazi3104
    @azebazi310411 ай бұрын

    አብርሽ ጎበዝ እራስህን ስላረጋጋክ ደስ ብሎናል እውነት ባለመናገርክ ምንም ችግር የለውም ያው ቤተሰብ ተጨነቀ እጂ እኔ ደስ ብሎኛል ባለመናገርክ

  • @xboxone8393
    @xboxone839311 ай бұрын

    ለአብርሽ መጥፋት የተጨነቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቹም እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @user-qw5bf2il1d
    @user-qw5bf2il1d11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልእንኳን ደሰ አላችሁ የአብርሸ ቤተሰቦች ማነው እንደኔ ደሰ ያለው😭😘

  • @user-st8ls4rc5m

    @user-st8ls4rc5m

    11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን። ደስ አላችሁ። የአብርሽ። ቤተሰቦች። ማነው። እንዴኔ። ደስ። የለው። ❤❤😢😢

  • @user-de8nv8hz9u

    @user-de8nv8hz9u

    11 ай бұрын

    እኔ በጣምደስብሎኛን

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide916611 ай бұрын

    ድራማ ይሁን አይሁን በማላቀው ነገር አስለቀሳቹኝ ለማንኛውም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ፍቅራቹ ያስቀነል ❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ እንኳን ደስ ያላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች ❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w11 ай бұрын

    ❤❤ኡፍፍፍፍ የኔ አባት አስለቀሱኝ አባት እኮ😢 እድሜ ይስጥልን ኡፍ የዚህ ቤተሰብ ያሰደሰተው በሰማዕቷ ኡፍፍፍ 😢❤❤❤❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @salehaadam

    @salehaadam

    11 ай бұрын

    በጣም

  • @lalistuudirooabdii2628

    @lalistuudirooabdii2628

    11 ай бұрын

    😢😢Uuuufff 🙏🙏🤲🏻🤲🏻💖💖💖

  • @mrssa1405
    @mrssa140511 ай бұрын

    ጋሽዬን የምትወዱ በላይክ❤❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil607011 ай бұрын

    አልሀምዱሊለህ እኮን አላህ በሳለም ከቤታሰቦች አገነኜክ ሁለቹም እኮን ደስ አለቹሁ አይ አባት ሽ አመት የኑርክ ብቻ በጣም ደስ ይለል አብርሽ በርታ በል ለቤታሰቦችክ ስትል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam848811 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እንኳን ሰላም ተመለስክ ከቤተሰቦቹ ጋር ሲገናኝ ያለው ነገር አስለቀሰኝ

  • @masart9631
    @masart963111 ай бұрын

    ኡፉፉፉፉ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እንኳን ደስ አለችው አብርሽ በቃ ፈጠረ ይርደህ ጠንካራ ሁን ህይወት ትቀጥላለች😭❤

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ ❤❤❤

  • @user-px7vm1kc2u

    @user-px7vm1kc2u

    5 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba182711 ай бұрын

    የአብርሽ ቤተሠቦችን እንኳን ደስ አለቹቹ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500711 ай бұрын

    😢😢😢እኔም ከፍቶኝ ነበር እረ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤ ውይ ደስታ ደስታችሁ ይብዛ ውዶቼ❤😢😢ፈጣሪ አብርሽ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ❤

  • @kdeoj1075
    @kdeoj107511 ай бұрын

    😢😢😢አልሀምዱ ሊላህ እኳን ተገኘህ አብርሽየ ለበጎ ነው ወደራስህ ተመለስ ላተ ጥሩ ነገር ፈጣሪ አኑሮልህ ነው❤❤❤

  • @madina3096
    @madina309611 ай бұрын

    ነፂ ትልቅ ሰው ነች ወላሂ ቃል የለኝም ለሷ😊❤እንኳን ዴስ አላቺሁ ፋሚሎቹ በሙሉ❤

  • @badrea36

    @badrea36

    11 ай бұрын

    ድረማናዉ አለልዮም ወይ አይ ሰዉ

  • @badrea36

    @badrea36

    11 ай бұрын

    ድረማ ነዉ አለልሽም😂😂

  • @madina3096

    @madina3096

    11 ай бұрын

    @@badrea36 😂😂አሁነምኮ ቁርጡ አልታወቀም😆😆😆

  • @badrea36

    @badrea36

    11 ай бұрын

    @@madina3096 ገረም ነሽ

  • @maeritube21
    @maeritube2111 ай бұрын

    አቤት ወላጂ የቤተሰብ ደስታ እንኳን ፈጣሪ ከቤተሰቦችክ ቀላቀለህ እነዚህን ፈገግታቸው ብቻ ሚበቃ ቤተሰብ ባለፈው ሲያዝኑ ከፍቶኝ ነበር ደስታቸው ሲመለስ እንዴት ያምራሉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ጤና ተመኘሁ🙏😍

  • @fkrteshifera3820
    @fkrteshifera382011 ай бұрын

    እንኳን ሰላም ተመለሰላችሁ ውይ የቤተሰቡ ፍቅር ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j11 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹህ የቤተሰቡን ደስታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴዋ ከአንድም በ3ስልክ ነው አደረኩሽ 50k እንዲሆንልሽ

  • @SsSs-rn7uv
    @SsSs-rn7uv11 ай бұрын

    ፍትህ በሳውዲ በእስር የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara302411 ай бұрын

    አብርሽ እንኳን በሰላም ከቤተስብህ ተገናኘህ ወንድም ሁሉም ያልፋል አይንዞህ ወጣት ልጅ እኮ ነህ ቤተሰብ ከ አንተ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ ሁሌም ውድ እና ተፈላጊ ነህ ወደ ፊት ብቻ እፍ ባጃጁ ላይ የምኒልክን ፎቶ ሳይ ልቤ ቅልጥጥጥጥ ❤

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn11 ай бұрын

    አንኮን ደሳላቹ ደስ የሚል ቤተሰብ የምታስቀኑ ኡፍፍፍፍፍ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደመፈሳዊ ቦታ ሔድህ አብርሽ በእግዚአብሔር የማይቻል የለም ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢❤❤❤❤

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd11 ай бұрын

    በመቤቴ በጣም ነው ደስ የአለኝ ይህ ቤተሰብ የሚቀናበት እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው አብርሽ እባክህን ተርጋጋ ❤❤❤❤❤ዋው ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @binalefart2799
    @binalefart279911 ай бұрын

    እንባዬ አልቆም አለኝ እፉ ከሄደ ይመጣል ከታመመ ይድናል ሞተ ተከተተ ይላሉ አባቶቻችን በእውነቱ ከመሬት በላይ ያለ ሰው ይገናኛል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲✝️🤲

  • @betlhame-zv4fy
    @betlhame-zv4fy11 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ከዚህ በኋላ እንደዚ አይነት ነገር መፈጠር የለበትም በነዚህ ቤተሰብ ውስጥ እንወድካለን አብርሽዬ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏😃😃❤️❤️

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እን ኳን ደስአላችሁ የአብርሽ ቤተሰባች ማነዉ እደኔደሰ ያለዉ ተመስገነ 😭😘😘😘😘😘

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal86011 ай бұрын

    _የደስታ ለቅሶ ነው ያለቀስነው ዛሬ😭😭😭😭😭😭አብርሽዬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጋርሽዬ❤_

  • @Kero-bh7tz

    @Kero-bh7tz

    7 ай бұрын

    አብረሽ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d11 ай бұрын

    አብርሽየ የኔ ምስኪን እንኳን በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ተገናኘህ ቤተሰቦቹም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @deliykshewa123
    @deliykshewa12311 ай бұрын

    ምርጥ የቤተሰብ ትወና የታየበት ትወና ነው ነው 🎉

  • @emuyahya9351
    @emuyahya935111 ай бұрын

    ጎበዝ የቤተሰብ ዋጋ አይከፈልም ከማንም ጋር አይወዳደርም🎉 አባት አሳዘኑኝ❤

  • @seadamo78
    @seadamo7811 ай бұрын

    እፉፉፉፉፉማነው እደኔ ያለቀሰው 💔💔💔💔💔😭😭😭😭እናትና አባትኮ ብናጣ ብንታመም ምንምኳ ብነሆን መጠጊያችን ሰውሁ ሲያሥቀይመን እነሱ በፈገግታ ይቀበሉናል ለዋላጆች በሞላ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 😢😢😢😢

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e11 ай бұрын

    አብርሽ እኳን በሰላም መጣህ ቤተሰቦቹም እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub11 ай бұрын

    እኳን ደስ አለን የመዳም ቅመሞች ❤❤ በእውነት የሰው ደስታ በጣም ነው የሚስደስተን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon709211 ай бұрын

    አብርሸ እኳን በሰላም ወደቤትህ ገባህ ፍዘርዬ እኳን ደስ አሎት ከነቤተሰቦህ ክብር ምስጋና ይግባት እመቤቴ ከነልጇ ተመስጌን

  • @janeta8359
    @janeta835911 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m11 ай бұрын

    በርታ አብርሽየ 😢😢😢ማንም የሚወደው ጋ አይኖርም ለቤተሠቦችህ ቃል የለኝም😢❤❤❤እደነሱ ልቤን የሰበረው የለም ነበር

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro537311 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስብ ማዘርዬ ጋሼዬ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tesnimahmed8657
    @tesnimahmed865711 ай бұрын

    ያአላህ ወላሂ ደስታም ያስለቅሳል በጣም አስለቀሳችሁኝ 😢😢አብርሽዬ እንኳን በሰላም ወደቤተሰቦችህ ተመለስክ

  • @Tizita1232
    @Tizita123211 ай бұрын

    እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን አብርሽ ወደ ቤቱ በመመለሱ ደስ ያለው በላይክ

  • @kalkidanmazgabu6927
    @kalkidanmazgabu692711 ай бұрын

    አብርሺየ እኳን ወደቤተሰቦችህ በሰላም ተመለሰክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l11 ай бұрын

    ደስ ይላል እሰይ አብረሺየ እኔም በባ ነው ያየሁት እድሜ ጤነ ይስጥልህ ለቤተሰቦቺህ ልዩ ነቼው እኔ በስደት እደነፈኩ አቤቴን አጥቼ እቃጠላለሁ በነፍቆት ላላገኜው ስለአባቶቼ ማየት አልቺልም

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat197911 ай бұрын

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ በደስታ ኑሩልን ደስ የምትሉ ቤተስብ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @rehma.you.tube.741
    @rehma.you.tube.74111 ай бұрын

    እልልልልልልልል እስይ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችህ ተገናኘህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy11 ай бұрын

    ኡፈፈፈፈ የደስታ ለቅሶ በእንባየ ነው ያየውት 😭😭😭 እንኳን ደስ አላችው ጋሽየ እማየ ሀይም ነፂ እንኳን ደስ አላችው ደስታችው ደስታችን ነው 😭😭

  • @Alemitu654
    @Alemitu65411 ай бұрын

    ማርያምን አብርሽ የአኔቢዶውን ሳየይ የቤተሰቦችህን ፍቅር ሳይ ሁፍ የሀይሚን ያህል አስለቀስከኝ 😢😢

  • @balainesh8473
    @balainesh847311 ай бұрын

    ኡኡኡፍፍፍፍ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩኝ እንኳን ደስስ አላቹ አብርሽ አይዞህ❤🎉🎉ከምር አስለቀሱኝ ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናቹቹ❤❤❤😍🙏❤

  • @user-uv7fv3py7p
    @user-uv7fv3py7p11 ай бұрын

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji11 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ኡፍፍፍ ደስ ሲል❤❤❤ በጉጉት እየጠበኩ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadamuhammed2877
    @sadamuhammed287711 ай бұрын

    የኔ ወንድም ደስስ እምትሉ ቤተሰቦች እኳንም ደስ አላቺሁ በተሻለ ነገር ደሞ ተደሰቱ❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq11 ай бұрын

    አልህምዱሊላህ ያረቢ ይሄንን ቀን ነበርሥጠበቅየነበረወ እሥኪማነወ የሠወደሥታ የሚያሥደሠተወ ላይ ክ ለዚህቤተሠብ❤❤❤❤👌👌

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t11 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተመለስክ አብርሽዬ❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy253911 ай бұрын

    ወይ ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦች😢❤❤❤ እግዛብሔር ይመስገን አብርሽየ አይዞህልኝ እህትየዋ ደስ ነው ያላት😢❤❤❤ ጥሩ አባት ጥሩ እናት ጥሩ ቤተሠብ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤

  • @JakeJj-vb5im

    @JakeJj-vb5im

    2 ай бұрын

    አልሀምዱሊለህእከንደ ስአለቹ

  • @user-hk1fz7jt6q
    @user-hk1fz7jt6q5 ай бұрын

    ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስስስ ያላችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebaksa
    @Zebaksa11 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ በተሰቦች 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902411 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አላችሁ እኳን በስላም ወደ ቤተስቦችህ ተመለስክ አብርሺ❤❤❤ እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @maryelove7751
    @maryelove775111 ай бұрын

    ጋሽዬ እንኳን ደስ አሎት ነፂ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ ቅመም ሰወድሽ ከልቤ ነዉ አብርሽ እንኳን ተረጋግተህ በሰላም ተመለስክ የኔ ጌታ ጠንከር በል ያንተ የተባለችዉ ከፈጣሪ ትሰጥሀለች

  • @user-co2lt5vd4p
    @user-co2lt5vd4p10 ай бұрын

    አብርሽዬ አይዞህ እሺ ይሔ በሁላችንም የደረሰ የሚደርስም ነዉ አይዞህ እሺ ጸሎት አድርግ ወንድሜ መልካሙን ሁሉ ይግጠመህ

  • @nafesaann
    @nafesaann11 ай бұрын

    እንዃን በሠላም ታገናኘቹ እንኳን ደስ አለቹ ደስታቹ ደስታሄ ነው አብርዬ ታበረክ 😍😍አስለቀሰቹኝ እኮ😢

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa628211 ай бұрын

    አልህምዲላህ እንኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ለኔም እስቲ ዱአ አዲረጉልኚ ወንዲሜ ሳወዲ በግሩ ሂዶብኚ ከፍቶኛል በሰላም እንዲገባልኚ በዱአ አስቡኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ps2gm6kd5m

    @user-ps2gm6kd5m

    11 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅልሽ የኔውድ እህት

  • @danboy2425

    @danboy2425

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው

  • @layelaalayelaa6282

    @layelaalayelaa6282

    11 ай бұрын

    ​@@user-ps2gm6kd5m❤አሚን

  • @layelaalayelaa6282

    @layelaalayelaa6282

    11 ай бұрын

    ​@@danboy2425❤❤

  • @layelaalayelaa6282

    @layelaalayelaa6282

    11 ай бұрын

    ​@@danboy2425አሚን❤ ወዴ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte239611 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው እያለቀስኩ ያየሁት የደስታ ነው የአብረሽ ቤተሰቦች እንካን ደስ አላቹህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Alemitu654
    @Alemitu65411 ай бұрын

    የኔ ውዶች ሸበካላይ ጠፍቸ ከርሜ ዛሬ አየኋችሁ አብርሽየ ምርጥ ቤተሰብ አሉህ አይዞህ በርታ የተሻለ ነገር አለ ነገ አይዞህ❤❤❤

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te11 ай бұрын

    ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ወደ ቤትህ እና ውዴ ቤተሰቦችህ በሰላም ተመለስክ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን ደስ አላቹ እንደዚህ ደምቃቹ አምራቹ ኑርልን ክፋ ነገር ሁሉም ያርቅላቹ አሜን❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86246 ай бұрын

    እባካችሁን እስካሁን በቪድዬ የስራችሁትን በጣም አጏጊ ስለሆነ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ብላችሁ በፊልም መልክ ብታዘጋጁት በጣም ብዙ ተመልካች ይኖረዋል ❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa792711 ай бұрын

    ኢየሱስ ይባረክ ❤በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤❤አብርሽ❤በጣም ነው❤❤መንወድህ ሁላቹም ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n11 ай бұрын

    ደስ የሚል ቤተሰብ ደስታችሁ ይሞላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥🌹❤

  • @user-go8mw1qm4l
    @user-go8mw1qm4l11 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽዬ እኳን በሰላም መጣህ🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💚💛❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk11 ай бұрын

    እንኳን ድ አላቹሁ አብርሽዬ እንኳን ወደ ቤትህን ተመለሥክ ነፅዬ ጌታ አየሡሥ ዘመንሽ ይባርክ

  • @hyme7165
    @hyme716511 ай бұрын

    አስለቀሲቹህኝ የደሥታ እንባ ነዉ😥😥😥😥እግዚአብሔር አምላክ ተክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤እንኳን ደሥ አላቹህ አብርሽ እንኳን ደና መጣህ ሂወት ይቀጥላል ዋነዉ ጤና ነዉ ቤተሠቦችህ ይኑሩልህ

  • @Misge930
    @Misge93011 ай бұрын

    ደስታችሁ ተመለሰ ቢተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢❤

  • @sameras4515
    @sameras451511 ай бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ ውይ ቤቸሠቦች አስለቀሡኝ ፍቅራቸው ያስቀናል 😢😢❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos474211 ай бұрын

    😢😢😢😢እንኳን በደህና መጣህ አብርሽ አይዞክ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @elaneaddis
    @elaneaddis11 ай бұрын

    አየህ አብርሽ አንተ እንደዚህ ብትሆንም ብዙ ሚፈልግህ ሰው አለ ስለዚህ ይህም ያልፋል ። ትንሽ ጊዜ ነውና በርታ በል ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ። አሜን በል ለበጎ ነው።

  • @aynadis5886
    @aynadis588611 ай бұрын

    ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስህ አንተ ደግሞ 🤔ይህን የመሰለ አባት ይህን የመሰለ ቤተሰብ እያለህ አትጥገብ 👏👏👏

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d11 ай бұрын

    የኔ አባትዋ ፍዘር የኔ ከርታታ ውይይ ፍዘርዋ እድሜዎትን እረጅም ያድርገዎት በጣም አሳዘኑኝ አይ እናትና አባትኮ የናተን ሀቅ መቼ ይሆን የምንሞላው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-os1gc5jq3f
    @user-os1gc5jq3f11 ай бұрын

    እግዚኣብሄር ይመሰን እንካን ወዳ ቤትህ በሰላም ገባህ አይዘህ ፅሎት ኣርገህ ወንደሜ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew251411 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እዴት ደስ እዳለኝ አብርሽየ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke214611 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለችሁ😭❤️❤️❤️❤️አባታቻው🌹🌹🌹❤️❤️❤️የኔ ቅን አባታ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያብዛልህ❤❤🌹❤️❤️ጠላት ግራ ይግባው

  • @samritube645
    @samritube64511 ай бұрын

    *ኡፍ አብርያችሁ አለቀስኩ አብርሽ ሁለተኛ እንደዚህ እንዳታደርግ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ፈጣሪ ካለ ደግም መቼም አትለያዩም ጊዜው ቢረዝምም ተመልሳችሁ እንደምትገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ*

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973811 ай бұрын

    እልልልልል.... ክብር ለመድሀንያለም አባቴ ክብሩን እሱ ይውስድ.... በጣም ደስ ይላል.... እንዲህ ያለ ቤተስብ ... በጣም ድንቅ ነው... ሀይሚ ሞክሼ... ደስታሽ ወደር የለውም... ነፂ ከቃላት በላይ ጋሼ ሁሉ ቤተስብ... እንኩዋን ደስ ያላችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏

  • @zenebeh
    @zenebeh11 ай бұрын

    እኳንደሥአላቹዉ ጌታበፍቅሪያጥለቅልቃቹዉ በእወነት በጣምደሥ ብሎኛል በጣምደሥይላልአምላክአይለያቹዉ❤❤❤❤

  • @user-dq1xr6gn7k
    @user-dq1xr6gn7k11 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ እንኳን ደስ ኣለቹ የአብርሽ ቤተሶበች የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ❤😊

  • @tamatama3276
    @tamatama32765 ай бұрын

    ተመስገን❤እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @fatima-fe4uy
    @fatima-fe4uy11 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ስለተገናኛችሁ ደስብሎኛል ❤❤❤❤ ሙሉቤተሰቡ በፍቅርያኑራችሁ ምኞቴነው

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye783811 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ቤተሰብ እምነታችሁ ደግሞ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d11 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለቸው የአብርሸ ቤተሰቦቸ ሁላቸውም

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj107911 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ መላ ያብርሽ ቤተሰቦች አብርሽ ደሞ አይዞህ በርታ በል

  • @amamaamm7728
    @amamaamm772811 ай бұрын

    ወው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስታችሁን እግዚአብሔር መለሰላችሁ ❤

  • @saada5858
    @saada585811 ай бұрын

    ወላሂ እባየን መቁጣጠር አልቻልኩም አብርሽየ እኮን ደህና ተመለስክ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @halimakmakle4745
    @halimakmakle474511 ай бұрын

    እልልል እንኳን ደሥአሏቹሁ ያብርሽ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube11 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተመለስክ አብርሽ ናፍቀከናል እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሀለን ድጋሚ እደዚህ አይነት ነገር አታድርግ ለመረጋጋት ሞክር ቤተሰቦችህን አታሳዝን

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj11 ай бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ የአብርሽየ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ እዳለኝ በጣም አዝኝ ነበር በዉነቱ ፈጣሪ ይመስገን አባየ እማየእልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🙏

  • @saraj4873
    @saraj487311 ай бұрын

    እንኳን ደሰያላችሁ የኔ ውዶች የዚህ ቤት ደሰታ የመለሰ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @buzunashaboyne689

    @buzunashaboyne689

    11 ай бұрын

    ❤❤❤amennnemmee💝💝💝💝❤

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke211211 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭💯✅

Келесі