ችግር ተፈጠረ ሀይሚ ዩቱብ መስራት ልታቆም ነው 😱😭😭

#abtube #family #marketube

Пікірлер: 7 700

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n5 ай бұрын

    አይሚን የምትወዱ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤

  • @user-ki6kn9cp3u

    @user-ki6kn9cp3u

    5 ай бұрын

    ሩታ ያቺውስ

  • @UaeUae-hd3un

    @UaeUae-hd3un

    5 ай бұрын

    የጋሸየልጀች እናተ ትሐያላቸሁ ዝም በሎቸው አይሠማቸሁ ሙቤ መልካም ልጀ ነው

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    5 ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    5 ай бұрын

    ደሙርኝ ውድችየ❤❤🎉

  • @SfgDryihh

    @SfgDryihh

    5 ай бұрын

    ❤❤😊😊😊😊​@@gabreelgabre6813

  • @ffttt8353
    @ffttt83535 ай бұрын

    ሀይሚየ እንወዲሻለን😢😢 አታልቅሺ እስኪ ሀይሚን የሚወዲ👍👍

  • @user-pc5xv1ij3p
    @user-pc5xv1ij3p5 ай бұрын

    ሀይሚዬ ሞግሸየ አንቺ ካቆምሽ ብዙ የሚያቆም አለ ለምንወድሽ ለኛ ስትይ አትቅሪ እማ😢እወድሻለሁ❤ሀይሚዬ በናትሽ ቪድዮ መስራት እንዳታቆሚ😢በናትሽ ያልኩሽ አውቄ ነው😢❤ሀሳቤን የምትደግፉ በላይክ🎉

  • @user-ou7wv6nm2b
    @user-ou7wv6nm2b5 ай бұрын

    ስለምትወደዱ ነው ተከታያቹ የተሰማው ነገር ካለ ሚነግራቹ ኖርማን ነው ሀይሚዬ አታልቅሺ ቀላል ነው አመቺ ልብሽ ንፁህ ከሆነ አይክፋሽ የኔ ብጤ በትንሽ ነገር እባዋ ይወርዳል

  • @user-xv8tv5zy2u
    @user-xv8tv5zy2u5 ай бұрын

    አይሜን የምትወዱ በላያክ አሳዩን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    5 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ምወዳት❤❤❤❤❤

  • @user-xc5rd5ex1m

    @user-xc5rd5ex1m

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    5 ай бұрын

    ወላሂ እኔ በጣነዉ የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @user-mm9hn1cr6h

    @user-mm9hn1cr6h

    5 ай бұрын

    ወላሂ እኔም በጣምነውየምወዳት ቅመምናተ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit5 ай бұрын

    _ዘርና ሀይማኖት የማይለያችሁ ንፁህ ሰዎች ናችሁ አላህ አይለያችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ኮሜንቶች😢_

  • @user-xy5hd3xr7m

    @user-xy5hd3xr7m

    5 ай бұрын

    ትክክል ወላሂሙቤን እዚህ ያደረሰውከአላህ በታች አብርሽ ነው ወላሂ ስወዳቸው እኔ ሀይሚ የኔውድ አይክፉሽ ኮሜንት አታንብቢ❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    5 ай бұрын

    በእውነት ልክ ነሽ 😢😢

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu12235 ай бұрын

    የኔዉድ በጣም ምርጥ እህት ስላለህ አብርሽ ልትኮራ ይገባሀል ሀይሚ ምርጥናት የሚወዳት በላይክ ❤❤❤ የኔዉድ ማቆም የለብሽም❤❤

  • @edaede8497
    @edaede84975 ай бұрын

    ሀይሚየ ጠንካራ ሴትኮ እሷን የሚጥላትን ነገር አሰማም አች ደሞ ጀግናነሽ አች አትሁኝ እች አትጨነቂ 😢😢😢እደናተ የሚያስቀና ቤተሰብ የለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fedishatube1250
    @fedishatube12505 ай бұрын

    የሰው ልጂ ገዘብ አይገዛውም ሙቤ መልካም ሰው አገላለጥህ ደስስስስ ይላል😢😢😢😢❤

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-lb9fc1zc9c

    @user-lb9fc1zc9c

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mikitadesse9884

    @mikitadesse9884

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:14 1:15 1:16

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere28365 ай бұрын

    አብርሽ አትስሙ መልስም አትስጡው ምቀኛች ናቸው እናተም ምርጥ ልጄች ናቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    ደምሩኝ ደመርኩሽ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    5 ай бұрын

    ደምርኝ ማር❤❤🎉🎉

  • @user-sl4yx1ri8g

    @user-sl4yx1ri8g

    5 ай бұрын

    Yene konjo heyam ❤❤❤❤❤aykefashi eshi alenlesh demo betam yemewdsh sew ale eko

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44265 ай бұрын

    ሀይምዬ አይዞሽ በፍፁም ማልቀስ አነበረብሽም ቦታ አትክፈቺላቸዉ አዉቀዉ ያደረጉበት ነዉ አንቺ ለማስለቀስ ነዉ ተሳካላቸዉ እኔ እንደህት የምመክርሽ እንደዉም ያበረታታሻል እንድትጠነክሪ ያደርግሻል እንደድሮሽ ተመለሺ ወጣት ነሽ ብዙ ነገር ነዉ የሚጠብቅሽ ግጥሞችሽ በሚገርም ሁኔታ አደንቅልሻለሁ ከቻልሽ ዩቱብ ክፈቺ ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ በሚቀጥለዉ ቪድዬ ላይ ፈገግታሽን ማየት እንፈልጋለን በርቺ አይዞሽ👏👍

  • @Lubaba2

    @Lubaba2

    5 ай бұрын

    ደምሩዩ ዉዱችየ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu68085 ай бұрын

    አብርሽየ እርሳቸው የሰው ነገር እናንተ የቤተሰብ ጥሩ አስተዳደግ ያላቹ ነው ፍቅርርርር ቤተሰብ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas18335 ай бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቅመመም የሚወድሽ እንዳለ የሚጠላሽም አለ እንዳትጨነቂ ሲጀመር ሙቢ ያለነሱ አይደምቅም እነሱም ያለ ሙቢ አይደምቁም ቁስ ያው ቁስ ነው ለቁስ ቦታ አትስጡ ሀይሚ ትመለስ የምትሉ በላይክ አበረታቱአት ስወዳችሁ ፡፡

  • @wifi2700
    @wifi27005 ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤

  • @ZahraZahra-dy6vj

    @ZahraZahra-dy6vj

    5 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-kw1ml2og2f

    @user-kw1ml2og2f

    5 ай бұрын

    ውደ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-mt7uv5tk2r

    @user-mt7uv5tk2r

    5 ай бұрын

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @user-kw1ml2og2f

    @user-kw1ml2og2f

    5 ай бұрын

    @@user-mt7uv5tk2rየኔ ውድ ደምሪኝ

  • @wifi2700

    @wifi2700

    5 ай бұрын

    @@user-kw1ml2og2f መረሀባ ማማየ

  • @balainesh8473
    @balainesh84735 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ሙቡ በጣም አዋቂ እና ምሁር ነው በጣም አስተዋይ ከምር ሲታይ ግን ሞኝ ይመስላል ግን ሙሁር አዋቂ መካሪ የሚሆን ነው ይመችህ አድናቂህ ነኝ በ ቡዙ ነገርህ 👌👌💪💪😘😘😘በተረፈ አብርሽ እና ቤተሰቦች አድናቂ ነኝ 😘😘😘😍😍😍😍🙏💪❤😘👌👌👌👌👌💪💪😍😍

  • @user-ct1bh7yo6t

    @user-ct1bh7yo6t

    4 ай бұрын

  • @user-ed3wk1pb7g
    @user-ed3wk1pb7g5 ай бұрын

    አይዞሽ አይሚ ያጋጥማል አትስም ማንንም ዝም ብለሽ ስራሽን ስር መልካም ነገር የማይዉድ ሰው ብዙ ነገር ያዉራል አትረበሹ ፍቅራቸው የፀና ይሁን

  • @eden16_
    @eden16_5 ай бұрын

    የሰው ልጂ ስራው ምንም ያህል ከበረዶ ነጭ ቢሆን እንኳን የሰው ልጂ ጥቁር መፈለጉ አይቀርም እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ንቆ ማለፍ ነው ሀይሚ አይዞሽ ❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም እህት

  • @enatager5416

    @enatager5416

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @abdallahrachidi1423

    @abdallahrachidi1423

    5 ай бұрын

    bexam wide

  • @mohammadnajjar9690

    @mohammadnajjar9690

    5 ай бұрын

    Tekikil betam wude new

  • @medinaalimedina

    @medinaalimedina

    5 ай бұрын

    በጣምበዴንብ አልታያቸው ዛሬ አፍረው መሆን አለበት 😂😂😂የሉም

  • @mawaysh
    @mawaysh5 ай бұрын

    አብርሽ ሙቤ ሀይሜ ሁላችሁም ማወቅ ያለባችሁ የሚወዷችሁ እዳሉ ሁሉ የሚጠሏችሁም እዳሉ አምናችሁ መቀበል አለባችሁ

  • @tube463
    @tube4635 ай бұрын

    ለማንም ልቅምቅም ኮሜንተር አታልቅሺ ደሞ ንቆ ማለፍን ልመጂ እንዲህ ስታለቅሺ ሲያዩ ዳግም ስሰሪ መጥፎ ኮሜንት ለሚፅፉ ሰዎች ደስታቸው ነው እሺ ጎበዝ ነሽ አንቺ ለወንድሞችሽ ድምቀት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @erbth8165
    @erbth81655 ай бұрын

    በእውነት ሀይሚዬ አሳለቀሺኛ. አታልቅሺ. እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ለሚሳደቡት

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w5 ай бұрын

    እውነት ነው ቁሳቁስ አሰፈላጊ አይደለም ምርጥ አበባል ሙቢዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ቅን ሰው እውነትም ስጦታዎች ናቸው አለ እኮ😢

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት

  • @user-ln4yh9zt6y

    @user-ln4yh9zt6y

    5 ай бұрын

    ሠውኮ ያልበላውን ነው የሚያከው ሀይሚየ እንወድሻለን

  • @user-un7hm6wn4w

    @user-un7hm6wn4w

    5 ай бұрын

    @@user-ln4yh9zt6y እውነት ብለሽ አበባዬ ለሠው ልጅ ትልቁ ነገር ፍቅር ነው ፍቅር ይበልጣል ከሁሉም ነገር .. ሲቀጥል የሠው ልጅ ስጦታ ቲንሽ ትልቅ የለውም ማስብ ብቻ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔርን

  • @user-un7hm6wn4w

    @user-un7hm6wn4w

    5 ай бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ እህት ዓለሜ ነይልኝ ደምረሻለሁ አበባዬ🥰🙏

  • @NafeesaNafeesa-hv2kj

    @NafeesaNafeesa-hv2kj

    5 ай бұрын

    በቅንነት ሰብውደ

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw10265 ай бұрын

    ሲጀመር ድምቀታችሁ ሀይሚ ናት ❤❤❤ ሰዉ ያልበላዉን ነዉ የሚያከዉ እና አብሽሩ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    5 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤🎉

  • @user-qu9ye9ye2y

    @user-qu9ye9ye2y

    5 ай бұрын

    አብርሽዝምበላቸዉ።አበሻያልበላዉንነዉየምያከዉ።ዝምብለሽስር።እነሱንቴያቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgirma5389

    @tigistgirma5389

    5 ай бұрын

    Tikikil

  • @GoogleAcaont-vj6rg

    @GoogleAcaont-vj6rg

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-qt6vc9wx9o

  • @asdf2077
    @asdf20775 ай бұрын

    ታዋቂ ስቶኑ ግድ ነዉ እናተ ሰዉን ሳይሆን ፈጣሪን ነዉ መፍራት በሀይማኖት በዘር በምንም አንድ እደሆናቹ ነዉ ያየሁት በርግን ለኛ ያላቹን ክብር እናደቃለን ቢሆንም ለደዚህ አይነት ቦታ አትስጡ ሀይሚዬ ከፈጣሪ እጂ ከሰዉ ምንም እዳጠብቂ

  • @mal4048
    @mal40485 ай бұрын

    ሰላም እንደምን ዋላችሁ አይዞሽ ልጄ መልካም ነገር ሲሰራ ያጋጥማል የልብሽን የማውቅ እግዚአብሔር አለ አትፍሪ ባለፈው ነገር ትማሪበታለሽ እንጂ መፀፀት የለብሽም እሽ መበርታት ነው ያለብሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ዳቢሎስ ብዙ ያደርጋል እና

  • @ebrhemsumtale4078
    @ebrhemsumtale40785 ай бұрын

    ሙቤ አንታን የዋላደች እናት ትበራክ ምርጥ ሰው

  • @user-eh5xy8ro6i
    @user-eh5xy8ro6i5 ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቢቡና ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤🤐

  • @Judy-up1gj

    @Judy-up1gj

    5 ай бұрын

    ሱለላ አሊ ወስለም

  • @sadasada9622

    @sadasada9622

    5 ай бұрын

    🎉🎉ስለላሁ አለይሂም ወሰለም ለሰው ቡታአትስጪ ውደዩ በጣም እወድሽለሁ

  • @seadahusin634

    @seadahusin634

    5 ай бұрын

    ሱለላህአለይወሰለም

  • @user-gd9kl4jp5r

    @user-gd9kl4jp5r

    5 ай бұрын

    Saw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Fatiya844

    @Fatiya844

    5 ай бұрын

    ሰለለ አልይ ውስልም ❤ደሚሩኝ ኢምሊስልው 🙏

  • @kasayituderso5947
    @kasayituderso59474 ай бұрын

    የኔ ውድ አታልቅሽ ፌትሽ የውስጥሽን የዋህነት ያነባል ለሰው አትጨነቂ የኔ የልጅ አዋቂ እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @samritube645
    @samritube6455 ай бұрын

    *ሀይሚዬ የኔ ሳቂታ አይክፋሽ ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዳለ ሁሉ መጥፎም አስተሳሰብ ያለው እንዳለ ማወቅ አለብሽ የኔ ቆንጆ ምንም ማብራራት አይጠበቅባችሁም ሁሉችሁንም እንወዳችሁዋለን በርቱልን*

  • @fhussen
    @fhussen5 ай бұрын

    መዘርዘር አይጠበቅባችሁም የሆዳችሁን ፈጣሪ ያውቃል ሙቤ በጣም ነው የሚወዳችሁ❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @user-oy3bh9pr5z

    @user-oy3bh9pr5z

    5 ай бұрын

    አሰተዋይ ምርጥ ንግግር

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    5 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @medinaalimedina

    @medinaalimedina

    5 ай бұрын

    አይኮመታሮችሲጀመር ሀይሚ ሚስኪናት❤❤❤❤እሶናእፍሬም ከለሉ አይሞቅም😢😢😢

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    5 ай бұрын

    አወሰዉኮምቀኛነውሀይሚየአትሰሚአቸዉ

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv5 ай бұрын

    ልብ ይስጠን ኮመንተሮች 😢😢

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    5 ай бұрын

    በጣም ወላሂ❤😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    5 ай бұрын

    😢😢😢

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    5 ай бұрын

    Betam😢

  • @netsiyemama6488
    @netsiyemama64885 ай бұрын

    የኔ ውድ ሀይሚየ ሰውን አትስሚ የኛ ሰው ትንሽ አስተዋይ እና ቁምነገረኛ ስትሆኝ ሁሌም ሌላ ወሬ ማውራት ነው ስራቸው ማንንም ሳትሰሚ ስራሽን ስሪ የኔ ቆንጆ

  • @user-wm9wk7hv7k
    @user-wm9wk7hv7k5 ай бұрын

    አብሬሽ ወንድሜ ኑሪላት ዘላለም ለእናት መልካም ወንድማሞች. አብሺሩ. አላህ ይጠብቃች ወንድሜ ሙቤ አብሺር እንረዳልን

  • @marykuki6319
    @marykuki63195 ай бұрын

    አብት የሰው ምቀኝነት የስጦታ ትንሽ የለሁም😢😢😢😢 አብርሽዬ ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-xc5rd5ex1m

    @user-xc5rd5ex1m

    5 ай бұрын

    😢😢😢❤❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube315 ай бұрын

    የእናንተን ክፍ ማየት አልፈልግም 🌹🌹🌹💝💝

  • @user-ew4cx7ys9w
    @user-ew4cx7ys9w5 ай бұрын

    አብርሽየ በቃ ዝብላቹህ ስራቹህን ስሩ ዘርን ከዘር ማባላቱ አይበቃቸው ብሎ ነው ሀይሚላይ. ፊጥ ያሉት እናም ክብር ለሚሰጣቹህ ክብር ስጡ ከዛውጭ ዝበሏቸው😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንወዳቹህ አለን ሀይሚየ

  • @user-fd9ly8zb1q
    @user-fd9ly8zb1q5 ай бұрын

    አብርሽዬ ህይወት በሰጠቻችሁ መንገድ ተጓዙ ወሬ ከወሬነቱ አይወጣም ሀይሚዬ የኒ ምርጥ የዋህ አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu20165 ай бұрын

    ሙቤ አንታን የወለደቺ እነት ። ፈጣር እድሜ ይስጠት❤❤❤❤🎉

  • @JhJv-ix3qs

    @JhJv-ix3qs

    5 ай бұрын

    አሚን

  • @kalkidan7912
    @kalkidan79125 ай бұрын

    እህቶቸ እባካችሁ እማያገባን ነገር ውስጥ አንግባ😢 ሀይሜ የኔ ሳቂታ አይክፋሽ እህቶቸ ገና ዘላ ያልጠገበች ህፃን ልጂ ነች እያሰብን እንናገር😢

  • @user-xg7bi8mf9y
    @user-xg7bi8mf9y2 ай бұрын

    ሀይሚዬ በማርያም እዳታቆሚ ሁላችሁም ባድሆናችሁ ስትመጡልን ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @RahelAberaRahelAbera
    @RahelAberaRahelAbera5 ай бұрын

    አይዞሽ ሃይምዬ አይክፋሽ 🥰🥰🥰አብርሾ አንተም በርታ የሰው ወሬ አትስሙ ጉዞ ወደፊት ❤❤👍

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    ሀይሜ በጣም ነው እኔ የምወድሽ የእየሱስ ክርስቶስን መስቀል አርጌ ማርያምን ክብርሽ ሞገስሽ የሚያስከብርሽ እሱ ነው ያለ መስቀል አታምሪም እስኪ ያብርሽን ሞገስ ክብር እይው በመስቀል ውስጥ ትልቅ ለኛ ሀጥያት መሸፈኛ ዋጋ ተከፉሎልናል

  • @helenendalew6673

    @helenendalew6673

    5 ай бұрын

    አውነት ነው እኔ ሁሌም እናገራለሁ ግን ለምን እንደሆን አላውቅም ???

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    5 ай бұрын

    😢እኔም ብያለው

  • @gyt129

    @gyt129

    5 ай бұрын

    አሯ ሞገስ አለለችም እንጨት በመስቀል ዉበት ወይም ሞገስ ዬለም አለህ መጨረሸችን የሰምርልን እነንቴንም ቀጥተኘዉን መንገድ ይምረቹቹ

  • @YalemseraMulat-zd9pl

    @YalemseraMulat-zd9pl

    5 ай бұрын

    ​@@gyt129 በሰው ሀይማኖት ምን አገባሽ በራስሽ አይማኖት ተመሬ

  • @mariyam..enate21

    @mariyam..enate21

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ve4uw3ro4q
    @user-ve4uw3ro4q5 ай бұрын

    ሀይሚ በፍፁም ከዩቱብ እንዳትጠፊ !! ሰው የፈለገውን ያውራ የአንቺን ማንነት የሚያውቀው እራስሽና እግዚአብሄር ነው በተረፈ ለሁሉም ቤተሰቦችሽ ሰላምና ፍቅር እመኛለሁ!!

  • @SurprisedAardvark-dv7sn
    @SurprisedAardvark-dv7sn5 ай бұрын

    ሀይሚ አይዞሽ የሰውወሬአትስሚ እንወድሻለን ሀይሚዬ ኑሪልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ly1lm6xj6q
    @user-ly1lm6xj6q5 ай бұрын

    ሃይሚ የንየ ኣስተዋይ የንየ ብልህ ሴት ነሽ እድሜሽን ትንሽ ሊሆን ይችላል ልብሽ ትልቅ ነሽ ኣስተሳሰብሽ. ትልቅ ነሽ የንየ ማርርር ኣይዞሽ የንየ የዋህ ሰዉ እኮ ደካማ ነዉ ፍፁም ሰብ የለም ፍፁም ኣምላክ እንጂ ለሰዉ ግዲ ኣትስጢ በጣም እንወድሻለን አናከብርሻለን የጋሼ ልጆች ፍቅር ናቹ ሜቢ የዋህ ሰዉ እግዛብሄር በፍቅር ያንራቹ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on5 ай бұрын

    ሲጀመር ካለሀይሚ አይደም ህፃን እኮ ነች ማርያን😢❤ለኛ ለሀረብ ሀገር ግጥም እኳ የገጠመችው ኢትዮ ሁና ሀይሚየ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @meseretkifle6094
    @meseretkifle60945 ай бұрын

    እናንተ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ አንዳንድ ሰው አስተሳሰባቸው ባለጌ ሰዎች አሉ ስንት ድንጋይ እራስ ያላቸው አሉ አትጨናነቁ

  • @hyatthyatt2003
    @hyatthyatt20035 ай бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቆጆ እዳትከፊ እሺ አቺ ስትስቅ ነው የሚያምርብሽ እሺ የኔ ውድ መጥፎ ቃላት ለሚያወሩ ሰዎች ቦታ አትስጡዋቸው በተረፈ ሁላቹም እወዳቹዋለው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatbintBaba-fn1hw
    @HayatbintBaba-fn1hw5 ай бұрын

    የኔ ማር አይዞሽ የሚዲያሰው ብዙ ይባላል አይከፍሺ የኔ ውድ ደግሞ እንዳጠፍ😢😢

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba18275 ай бұрын

    ሙቢ ለዚ ደራጃ ያበቃቹት እናተ ናቹ❤❤❤ የሠው ወሬ አትስሙ አብርሽዬ &ሀይሚ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @LeylaButajira

    @LeylaButajira

    5 ай бұрын

    ለዚህ ደረጃ ያበቃው ሀላህ ነው እነሱ ሰበብ ነው ያደረሱት

  • @gabreelgabre6813

    @gabreelgabre6813

    5 ай бұрын

    የኔ ውድ ❤❤❤

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    5 ай бұрын

    ሰጀመረሰዉዝብሎነዉማንንምአትሰሙ❤❤

  • @user-fm6hz7cs4f

    @user-fm6hz7cs4f

    5 ай бұрын

    አህዛቦቺ ከናተ ምን ይጠበቃል ገልቱ ​@@LeylaButajira

  • @hailukidist878
    @hailukidist8785 ай бұрын

    ሰሞኑን ደስተኞች ሆናችሁ ስላዪ አይናቸው ደም ለበሰ መልስ መስጠት አያስፈልግም ገንዘቡን እነሱ አይደሉም የላኩት እንወዳቹሀለን 🙏💚💛

  • @seidmekonen-eq1qc

    @seidmekonen-eq1qc

    5 ай бұрын

    ወላሂ በትክክል ሠወለም ተደሠተ ብለው መቃጠል

  • @seadafeyisa6189
    @seadafeyisa61895 ай бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ እናንተ እኮ መልካም ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ጥሩና የዋህ ናችሁ አታልቅሽ ወላሂ አብሬሽ አለቀስኩ አላህ ከአሰባችሁበት ያድርሳችሁ ያረብ ክፉ ነገር የሚፃፈውን አታችሁ እለፉት ኑሩልን እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-bi9ig1yj7c
    @user-bi9ig1yj7c5 ай бұрын

    ሀሚ የኔ ዉድ አይዞሸ ለሠዉ አትጨነቂ የሠዉ ልጂ ብታዝሊዉም እግሬ ተጠልጥልዋል ብሎ የሚወቅሥ ነዉ አይዞችሁ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by5 ай бұрын

    ሙቢ እናንተን ነው የሚፈልገው እናንተ ከጎኑ ናቹህ እንግድህም ከጎኑ ሁኑ❤❤❤❤ሀይሚየ አይዞሽ 😢😢❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    5 ай бұрын

    በጣም ሃይሚዬ የኔ ስስት አይዞሽልኝ እማዬ😢😢💔💔ውስጤ በላቹሁት የቅናት መንፈስነው ተዋቸውእሽ አብርሼ😢❤❤❤❤

  • @user-fl5zk6iu1x

    @user-fl5zk6iu1x

    5 ай бұрын

    ሀሚምየኔውድአትስሜቸውእማያገለግልትናቸውይሆንየሚያውርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    5 ай бұрын

    ከኢየሱስ በታች እነሱ አይደሉ ለዚህ ያደረሱት ምድረ አሽቃባጭ. ሰትፅፉ አሰተውሉ መጀመሪያ ለሙቢ ካሰባቹለት ሰልኩ ተቀብላቹ ግዙለት ኮሜት የፃፋቹ ሰዎች ❤❤እነ❤❤አብርሽ❤❤ኢየሱስ❤የባረካቸው❤❤ቤተሰብ ናቸው

  • @aw56609

    @aw56609

    5 ай бұрын

    እናኮተውበያለሁ እሳቸው ነውየሚወደው ጪማምንያረጋል ኮሜቶሮች ተሎብላችሁ አትጣፉ?🌱🌿🌱😢😢

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    5 ай бұрын

    😢

  • @user-wz4sg7cq9j
    @user-wz4sg7cq9j5 ай бұрын

    እረ አብርሽ ሀይሚየ ቆንጆ የሰው ደስታ የማያስደስታቸው አሉ እነሱ በሚፅፉት እንደዚህ አትሁኑ ለወሬኛ ቦታ አትስጡ ብዙ የሚወዶችሁ አሉ ይህን አትርሡ ❤❤

  • @erbth8165
    @erbth81655 ай бұрын

    ስላማችሁ ይብዛ ውድቸ በጣም ደስ ትላላችሁ. ሀይሚዬ አትጨነቂ እህቴ ይህ ሁሉ ቅናት ነው የሜጨርጪራቸው. በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ ሀይሚዬ. ይቅርታ ላስቸግርሽ ማህተብ አድርጊ በማርያም

  • @mirabouorm6146
    @mirabouorm61465 ай бұрын

    ሀይሚዬ አይዞሽ የሰዉ ልጅ ቡዙ ነገርን ይናገራል አንቺ በዚ ነገር አይክፋሽ እህቴ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw10265 ай бұрын

    ኧረ እንደዚህ ደብሯችሁ ስትመጡ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ❤❤❤❤ ቀጣይ ፈታ ብላችሁ እንጠብቃለንንንንን❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    5 ай бұрын

    Betam ❤❤❤

  • @user-fy7sf4ld1b
    @user-fy7sf4ld1b5 ай бұрын

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ሰ አ ወ❤❤❤❤❤❤❤ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን

  • @rabiyarabiya3960

    @rabiyarabiya3960

    5 ай бұрын

    Saallaallaahuu aalleeyyii waassaallaam

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    5 ай бұрын

    አይዞሸሀይሜአብርሸሩትአጠቃላቤትሰብደሰየምትሉፍቅርየሁናችለትራወራቦታአትሰጦ ።ደሰታቹንሰላምለመንሳት።ለሜጥሮሰውችእለፎችውሀሊየእናትንዬትፐበጉጉትምንጠበቅው።ሩታአይሜፍቅርናችህ

  • @user-cc9ze9ci1j
    @user-cc9ze9ci1j5 ай бұрын

    ሀይምየ የኔ ቆንጆ ደካማ አስተሳስብ ያላቸው ሰወች ናቸው በፍቅራችሁ ስለሚቀኑባቸሁ ነው

  • @user-hu2zt9db6y
    @user-hu2zt9db6y4 ай бұрын

    ወረ ሆኖታል ከተለቀቀ አብርሽ ሀበሻ ለማድረግ እንጂ ለሀሜት አንደኛ ነው ተዋቸው ሙቢ ተባረክ ከቁሳቁስ ሰው ይበልጣል እውነት ነው አይሚ አብርሽ አፊ ከነቤተሰቦቻችሁ ተባረኩ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ልጆች

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb55345 ай бұрын

    እረ ተሥጦታው የበለጥ ነጹህ ልባቸውን ስተውታል የጋሽየልጁች❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @erukya

    @erukya

    5 ай бұрын

    በጣም እነሱ ይለያሉ የኛሰዉኮ ያልበላዉን ያካል ብዙዉለታ የዋሉልት ሰወች ናቸዉ

  • @elizabethtesfatsion4596

    @elizabethtesfatsion4596

    5 ай бұрын

    አይዞሽ ሐይሚ የልጅ አዋቂ የዩቱበሮች ምቀኞች ብዙ ሊሉ ይችላሉ እሚጠሉአችሁ ካሉ እሚውዱአችሁ አሉምንወዳችሁ እንበቃችሁአለን ሀይሚ እንድትመጪልን ፈልጋለን

  • @yusufnurhussen2194

    @yusufnurhussen2194

    5 ай бұрын

    lekenehe yesu new wede sew yalbelawen new miyakew Ke Shera ye yebelet new Wellhi

  • @zainasied615

    @zainasied615

    5 ай бұрын

    ​@@erukyaበጣም ወላሂ ምረጥ ቤተሰብናቸው ግን ሰው እኔጃ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj5 ай бұрын

    በዉነት ልብ ይስጣችሁ ወገኖቸ አይባልም ልዩ ናቸዉ የጋሽየ ልጆች ክፉ አይካብኝ🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim5 ай бұрын

    ዝም በሏቸው አቤት የሰው ማሽቃበጥ እናተ ምርጥ ልጆች ናችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @KelemuaGemesa
    @KelemuaGemesa5 ай бұрын

    ችግር የለውም ሀይሚ አትጨነቂ አለም እንዲህ ነች

  • @mesi6505
    @mesi65055 ай бұрын

    ከሱጠታውም በላይ ንፁህ ፍቅራችሁ ይበልጣል የጋሺየ ልጆች ውድድድድ ነው የምናረጋችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Emuti9931
    @Emuti99315 ай бұрын

    ለምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት አትናገሩ ሀይምዬ የኔ እናት😢😢😢😢❤❤❤

  • @emumulat5651
    @emumulat56515 ай бұрын

    እዉነት ሙቤ በጣም ትልቅ ሠዉ አረ ሠዉ ብዙ ያወራል ስለራሣችሁ የምታዉቁት እራሣችሁ ናችሁ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ሙኝ ነሽ ለማን ብለሽ ነዉ የምተይዉ ከምር ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @user-gl9eq8ho9g
    @user-gl9eq8ho9g5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያጋጥማል የኢትዬጵያ ህዝብ ወረተኛነው በጣምነው የምወድሸ

  • @user-ti1id4cs9b
    @user-ti1id4cs9b5 ай бұрын

    እናንተን በያገኝ ሙቢ እዚህ ደረጃ አይደርሥም ኑሩለት አብ ርሽ እና ሀይሚ❤❤❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    5 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @Siada835
    @Siada8355 ай бұрын

    ግን ለመናገር የምቸኩሉ ሰዉ ች ልብ ይስጣችሁ የሰዉን ሞራል መስበር ምን ይጠቅማችኋል አብሽሪ ሀይምየ🥰🥰🥰 ሲቀጥል የስጦታ ሞኝ ደህና ትንሽ ትልቅ የለዉም🥀🥀

  • @user-rf2rt1cf6f
    @user-rf2rt1cf6f5 ай бұрын

    ሀይሚዬ አንች ምንም ጥፋት የለሽ አንዳንድ አስተሳሰባቸው ሞክ የለላቸው ናቸው መጥፎ ኮሜንት እሚፅፉት

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k5 ай бұрын

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ. አይዞሽ እዴ ለምን ታለቅሻለሽ ለባለጌዎች ወሬ ብለሽ አንቺ እኮ ልዮ ልጂ ነሽ እህቴ ካንቺ ብዙ እጠብቃን. ሀይሚ ይህንን ተራ ወሬ ይዘሽ ለምን ታለቅሻለሽ እህቴ. ❤

  • @sakinaaly1362
    @sakinaaly13625 ай бұрын

    አቦ አብርሽ ዝምበል እኛ የዘውትር ተከታታዮችህ በደብ እናውቃለን ። የጋሽዬ ልጆች የብቴ ቅምጥል ማንንም አትስሙ ምድረ ምቀኛ አትስሙ በርቱ ገና ብዙ እጠብቃለንንንን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i5 ай бұрын

    ወይኔ ኮሜቶች አዳዳቹሁ የሰው ደስታን ለማጨለም የምትፈልጉ ስታናድድ ሀይሚ ማሬ ሰው የሚለው አያጣም አትጨነቁ አብርሽ ሙቢ ሀይሚ 😢😢😢

  • @user-cc9ze9ci1j
    @user-cc9ze9ci1j5 ай бұрын

    እንወድሻለን ቀጥይበት ማርየ ድምቀታቸው ነሽ ❤❤❤❤

  • @melatibrahim7691
    @melatibrahim76915 ай бұрын

    ሀይሚዬ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለሽ የልጅ አዋቂ ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ አትስሚያቸው የኔ ቆንጆ ትለያለሽ በእውነት አታልቅሺ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይለኛል ድንቅ ቤተሰብ ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish95935 ай бұрын

    የሰው የማይረባ ኮመት. አታንብቡ ሰጦታ ትንሸ ብትሆንም ችግር የለውም ዋናው የፍቅር መግለጫ ነው❤❤❤❤ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t5 ай бұрын

    ሀይሚዬ ሰዎች ብዙ ይላሉና አንች ንቀሽ ተይን 😢😢 እና ከወንድሞችሽ ጋር ነይልን እኛ እምወድሻለን

  • @tahacell6435
    @tahacell64355 ай бұрын

    የኔ ቆንጆዎች ለምን ከፋችሁ ሁሌም የሚሠራንና መልካም የሚሠራን አቃቂር ማውጣት ልማዳችን ነው እናተ ግን ሀቅን ይዛችሁ ወደፌት ሀይሚ የሚዲያ ሠው ስትሆኚ ብዙ ፈተና አለው አንቺ ግን ልጅ ስለሆሽ ነው የከፋሽ ቆንጆ ባልሠማ ወደፌት ለወረኞች ቦታ አይኑራችሁ የጋሽዬ ቤተሠቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v5 ай бұрын

    ምንም አትስሙ የሰዉ ነገር በጣም ምርጥ በሬተሰብናችሁ እዉነት ከናተ ብዙ ነገር ነዉ የተማርን❤❤❤❤

  • @saidaesteu1747
    @saidaesteu17475 ай бұрын

    የአብርሽ ቤተሰብ ለጠላት ወደፊትጂ ወደሗላ ከትመለሡ ንፋስ አታሥገቡ የሰው ደሥታ እማያሥደስታቸው ብዙወች አሉ ጉዞ ወደፊት

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    5 ай бұрын

    አወጉዞወደፊትጂወደሇላእዳትሉጥላትይቃጠል

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    5 ай бұрын

    አዎ አብርሽ ሀይምዬ ለጠላት እጂ አትስጡ

  • @admaadma1906

    @admaadma1906

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️💔💔💔👍👍👍

  • @Fatiya844

    @Fatiya844

    5 ай бұрын

    ድሚሩኝ ምሊስልው 🎉

  • @zinetabate5195
    @zinetabate51955 ай бұрын

    የኔውዶች አብሽሩ የኛሰውእኮ ያልበላውን ያካል እስኪ በጋሽየ ቤት የተሳደባች በዚህ መተው ይቅርታ ይጠይቁ የምትሉ ላንክ

  • @user-ip9jf4zr4z
    @user-ip9jf4zr4z5 ай бұрын

    Arif ewunet beteseb mehonachihu yitawekal ❤❤❤

  • @titiadunga2682
    @titiadunga26825 ай бұрын

    አብርሽዬ መጥፎ ኮመንት እኮ እንደውም እናንተን ነው የሚያጠነክሯቹ ስለዚህ ማንንም እንዳትሰሙ ምርጥ ቤተሰቦች ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf15005 ай бұрын

    አረ አብርሽ ተረጋጉ ሲደብራቹ እኮ ማየት አንፈልግም ምርጦችዩ እናንተ እኮ የኛ ሱሱች ናቹ ደብሮዋቹ ማየት አንፈልግም ይመቻቹ የፈቅር ቤተሰብ ናቹሁ ስጦታ አይናቅም እኮ ሰላማቹ / ደስታቹ ይብዛልን ብለናል ይመቻቹ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn5 ай бұрын

    እረ ባአላህ ዘርና ሀይማኖት የማትለይ ምርጥ ቤተስቦች ናችሁ. ሀይሚየ ባዳድ ስወች ከሚዳ እድትርቂብን አፈልግም ሀይሚየ አብርሺ ኤፍሪም ሙባየም ሁላችሁንም እንወዳችሆለን

  • @abezash921
    @abezash9215 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው በሰው ፍቅር ጥልቅ የማይሉ የራሳቸውንም የማይፈልጉ ነን😂😂😂😅

  • @boomolulukkam3163
    @boomolulukkam31635 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እሰዉ ህወት እየገባችሁ አትዘባርቁ ዉቤ መልካም ሰዉ ነዉ ሀዘናቸዉ የማሳዝነዉ ደስታቸዉ የሚያስደስተዉ ዉቤ ምርጥ ሰዉ ነዉ ሀይሚዬ አታቆርጭ የኔዉድ ቀጥይበት ለሰዉ ወሬ አትጨነቂ😢😢💔

  • @Misge930
    @Misge9305 ай бұрын

    እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጣችሁ በሰው ህይወት እየገባችሁ ቀልብቸውን አትሰብሩት😭😭💔

  • @user-jl5df2ec4w

    @user-jl5df2ec4w

    5 ай бұрын

    ልባቸውን 👌👌👌 አትስበሩ

  • @Heroit-lb6eu

    @Heroit-lb6eu

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge8uf7hj6f
    @user-ge8uf7hj6f5 ай бұрын

    አዳዲ ሰወች በማይመለከታችሁ እየገባችሁ የሰው ልብ አትስበሩ ሙቢን ከነሱ በላይ ሁናችሁለት ነው 😢😢😢😢

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    5 ай бұрын

    በጣም እየመጡ በማያገባቸው ልብ ይሰብራሉ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    5 ай бұрын

    ​@@anshaebrahim3901በጣም ውዴ ልቦና ይስጣቸው

  • @khadeejaa7524

    @khadeejaa7524

    5 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    5 ай бұрын

    ይገርማል😢😢😢

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf93415 ай бұрын

    አቤት ይሄን የፃፍሺው ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለሺ ቱ ኳመት ስጠፉ አገናዝባችሁ ፃፉ ቤተሰብ ሀይሚየ የኔ ቅመም አብሺሪ የኔ እህት አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @YeEhr

    @YeEhr

    4 ай бұрын

    እዳለኮመቱ እደዛነውኮ

  • @ababasewbihon6908
    @ababasewbihon69085 ай бұрын

    እግዚአብሔር አይለያችህ ሀይሚዬ አይዛሽ ❤❤❤❤❤

  • @AsdFgh-ir2nu
    @AsdFgh-ir2nu5 ай бұрын

    የእዉነት ለመናገር እኔም ኮምቻለሁ አዳድ ጊዜ እኛ ሠዎቾ ሥንባል ሠዉ የሆነዉን መሆን ያምረናል እና ሀይሚ አብርሽ በእግዚአብሄር ሥም ይቅርታ እጠይቃለሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    5 ай бұрын

    ጫማውን ስላላወቅሽ ነውጅ የሱነው የሚበልጠው ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም አደረግሽ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey5 ай бұрын

    መጥፎ ክሜት የምፅፉ ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ቆንጆ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    5 ай бұрын

    አሜን ፫ ውዴ ልቦና ይስጣቸው

  • @asioupiaasioupia2276

    @asioupiaasioupia2276

    5 ай бұрын

    አሜን፫ አይሚዬ የኔ ውብ አይዞሸ😢😢

  • @YehunBariso-rg7io
    @YehunBariso-rg7io5 ай бұрын

    ሀይም እኔዛን አትሴማይቾ የመጨሬሻ ፋሮች ስለሆኑኖ አይዞሽ እህቴ ምንም አይዴለም

  • @BuzaKabda
    @BuzaKabda5 ай бұрын

    አይሰማሽ እባክሽ ሀይሚ እኛ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna69355 ай бұрын

    አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢 እናንተ መልካም ናቹህ አንድ ቀን መልካም አርጎ የማያዉቅ ሰዉ ነዉ የተበሳጨ የሚያወራዉ እባካቹህ መልካምነታችሁን ቀጥሉ❤😊

  • @user-mw2kn5xl2y
    @user-mw2kn5xl2y5 ай бұрын

    የተሠደደባችሁ በሙሉ የእውነት ይቅርታ ጠይቁ በኮሜት የጋሽዬ ልጆች ልዩ ናቸው ወላሂ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-ct6ek3er3m

    @user-ct6ek3er3m

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-cg6lo8qj4l

    @user-cg6lo8qj4l

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-se4lp7qv3n

    @user-se4lp7qv3n

    5 ай бұрын

    ሳህ ❤❤

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    5 ай бұрын

    Abshcri. Yene fkirrrrrrrrr❤❤❤❤❤

  • @SadeiJemeil
    @SadeiJemeil5 ай бұрын

    ለናተ ይህ አይገባም የምር እናተ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ መጥፎ የሚጥፎት ሰውች ቦታ አትስጡ ሀይሚ የኔውድ ዝም በያቸው ለነሡ ብለሽ ከሚድያ እዳጠፊ

  • @user-nf6ur7pi1e
    @user-nf6ur7pi1e5 ай бұрын

    ሰው ከሰው እራስ አይወርድም ዝም በሎቸው ሀይሚየ ተያቸው አታልቅሽ የኔ እህት

Келесі