ከብሩኬ ጋር እንዳትገናኚ ዩቱብ መስራት አቁሚ ተባልኩኝ😭😰🥹

#abtube #marketube #family

Пікірлер: 3 100

  • @Haymitube01
    @Haymitube0112 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ቤተሰቦቼ ከታች ባለው ሊንክ የሀሰን ቱዩብ - Hassen Tube ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🫶🫶 www.youtube.com/@OfficialHassentube

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    12 күн бұрын

    @@Haymitube01 ትንሽዋዬ በርችልን💚 ግን ቭድዮ ስሩ በሀሰን ቤት

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    እሽ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    12 күн бұрын

    እረ ማች የለበሰ ሁሉ ፍቅረ ኛማቾች አይደሉ ም አመለካከታቹን ቀይሩ ቡራቡሬ ሆኖ ከመቅረብ ማች ቢለበስ ውበትም እይታም ይጨም ራል ስለዚ ህ ማች ልበሱ ስትባሉ ደስ ይበላቹ አይደብራቹ

  • @user-mb2fw9wt2q

    @user-mb2fw9wt2q

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mathina-bo2cw

    @Mathina-bo2cw

    12 күн бұрын

    ሀይሜየ ቢዴ ስሩበት በሀሰን ቤት❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga12 күн бұрын

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @user-bu4hk3bi4y

    @user-bu4hk3bi4y

    12 күн бұрын

    የኔ እህት እንኳን ደስአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    12 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    12 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga

    @Rozaguraga

    12 күн бұрын

    @@abayabay3382 የኔ ውድ

  • @Membr-fc8kr

    @Membr-fc8kr

    12 күн бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q12 күн бұрын

    ብሩኬኮ ለቤተሰብ ያለው ክብር ይለያል የምትሉ😢❤❤❤

  • @marthagebru7774

    @marthagebru7774

    12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት!!!

  • @user-jk2ym6ye8o

    @user-jk2ym6ye8o

    12 күн бұрын

    በጠም ወለህ

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4o12 күн бұрын

    ሀሚ ቡሩኬን ፕራክ አታድርገዉ የምትሉበላይክ የምርአሳዘነኝ 😢😢😢😢

  • @Aisha-t1j

    @Aisha-t1j

    12 күн бұрын

    ያንሰወል

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    11 күн бұрын

    ​@Aisha❤❤❤❤❤❤❤-t1j

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    11 күн бұрын

    Mini agabshi🤔🤔

  • @1--tsehay

    @1--tsehay

    11 күн бұрын

    ይደርግ እንጂ 🙄

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    11 күн бұрын

    @@Aisha-t1j uko yansohli enji🤣🤣

  • @ZewdituZewditu-l1z
    @ZewdituZewditu-l1z11 күн бұрын

    ምን ማለት ነዉ ማች አንለብስም ማለት ጓደኛማቾች ማች አይለብሱም እንዴ ፍቅርና ፉአድ ማች ይለብሱ የለ እንዴ እነሱም ጓደኛማቾች ናቸዉ እስኪ በኔ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ

  • @Userxyz123-g7f

    @Userxyz123-g7f

    10 күн бұрын

    Tikikl zewuditu

  • @ZainaIijBediru

    @ZainaIijBediru

    8 күн бұрын

    በትክክል😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud12 күн бұрын

    ሐይሚ የፕራንክ ቅመምናት የምትሉ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    12 күн бұрын

    ደምሪኝ ውዴ❤😊

  • @linaali8761

    @linaali8761

    12 күн бұрын

    😂😂😂ፖራክ የናተስ ከፋ ሁለት ስልክ ይዛ አይታይሽም አዱ ስልክ ሁሌ ቪድወ ሲቀርፁ የሚይዙት ነው ስለዚህ ከብሩክጋ ትተው ሄደች ስለዚህ ድራማ ነው

  • @tsiongottwald8431

    @tsiongottwald8431

    12 күн бұрын

    Kemem Haimy 😂

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    12 күн бұрын

    እውነት በደብ እንዴኔ ተመልክተሻል የምር​@@linaali8761

  • @hhgg6781

    @hhgg6781

    12 күн бұрын

    ላ አዱ የሱነው ሊደውል ሲወጣ ትቀማው አየሽም​@@linaali8761

  • @winaTUb
    @winaTUb12 күн бұрын

    የምወዷቸዉ በላይክ አሳዩኚ ቅመሞችየ🎉❤

  • @FatemahFtema

    @FatemahFtema

    12 күн бұрын

    እኔእወዳቸዋለሁሥራየንጨርሽእስከማያቸውነውየምቸኩለውማርያምን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-3838

    @Hana-3838

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤😘

  • @MohammadAli-jm7ph

    @MohammadAli-jm7ph

    12 күн бұрын

    አረ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @HAYTA99-zt6lp

    @HAYTA99-zt6lp

    12 күн бұрын

    😂😂❤

  • @salammeliss8838

    @salammeliss8838

    12 күн бұрын

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @nomore8101
    @nomore810112 күн бұрын

    አንድ አይነት መልበስ እኳ ምንም ችግር የለውም ምን አስጨነቀህ ብሩኬ ምነው ፈራህ በራስህ ተማመን አግኝተህ ነው እቺን ፅጌሬዳ ተው እጂ ❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    በራሱአይተማመንምሀይምየንየመሰለችልጅእዳታመልጥህ

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    12 күн бұрын

    እኮ ንገሪልኝ ሀይሚን ያገኘ እናት አባቱ የመረቀዉ ነዉ ከምር ግዴታ ካፕል ባይሆኑ ጓደኛም ማች እንለብሳለን ደስስ ነዉ የሚለዉ

  • @R7vVVLemlemyGBr

    @R7vVVLemlemyGBr

    12 күн бұрын

    እፉ ኣነዋላ ደብርኒ ብማርያም😢

  • @user-pc6uy2zi5x

    @user-pc6uy2zi5x

    12 күн бұрын

    ኩራትኩራትያጫውተዋል😊😊😊

  • @maryammo5401

    @maryammo5401

    12 күн бұрын

    ድብቅ ናቸው ልጆቹ እሁለቱም ላይ ፍቅር አለባቸው ግን ማሣወቅ አልፈለጉም ማንን እደፈሮ አላውቅም

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu181012 күн бұрын

    በሳቅ ሞትኩ አሳዘነኝ ግን ሰው ሲወድ ከልቡ ነው ቡርኬ ግን ሑሉን አሞቶ ሰቶታል ቅንነት ቁንጅና እርጋታ ወዘተረፈ ተባረክ ወንድሜ ከሐይሚ ጋር ጥንድ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i12 күн бұрын

    ብሩኬ ለሀይሚ ያለዉን ፍቅር❤ ከሚሠቃይ ይግለፅላት የምትሉ👍 እኛም እፎይ እንበል😊ሀይሚዬ🤗

  • @user-wr7fb1ey9w

    @user-wr7fb1ey9w

    12 күн бұрын

    ደምሩኝ

  • @HH-mk8om

    @HH-mk8om

    12 күн бұрын

    አዎ የምር🎉😅

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    12 күн бұрын

    እውነት ተሰቃየ የናቱም ነገርያሳስበዋል የሀይሚምነገር

  • @AmarechBelete

    @AmarechBelete

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂 እውነት ነው

  • @EthiopiaHagere-f4k

    @EthiopiaHagere-f4k

    12 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy12 күн бұрын

    ብርኬ ሀይሚን ተበቀላት የምትሉ አሰቃየችዉ እኮ😢😢😢

  • @user-rm2rq6cx1j

    @user-rm2rq6cx1j

    12 күн бұрын

    አወ በጣም ቀብጣለች መቀጣት አለባት ብሩኬ ግን ቃል አክባሪ ነው አትካት አላችሁት እሡም ዝም አለ

  • @user-sj3xk2km2r

    @user-sj3xk2km2r

    12 күн бұрын

    ለምን የሌለ ነገር ታወራላችሁ ሰገጤ ኤጭ

  • @MobileCare-qs2kd

    @MobileCare-qs2kd

    12 күн бұрын

    ዛሬ ደሞ ዉበቱን ደፍቶባችሁል 🥰🥰

  • @haymi2

    @haymi2

    12 күн бұрын

    @@HayatOumer-ur2uy አዎ እንኳን እሱ እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ለሱ እንዴት እንደጨነቀኝ

  • @sanayet6710

    @sanayet6710

    12 күн бұрын

    ቡሩ ኬ ካገር ልወጣነዉ ብለክ ተበቀላት እዉነት😢😢😢

  • @tahacell6435
    @tahacell643511 күн бұрын

    ብሩኬ ለሀይሚ ስሜት ትንሽ አስብ ካፕል አይደለንም፡ ማች ፡ምናምን ፡አትበል፡ ሀይሜ ዳይመድ ፡የሆነች ፡ልጅ ፡ጭንቅላቶ ፡ብቻ በቂ ነው ፡ምን ም ፡እማይወጣላት ፡እምደጋግመው ቃል ፡ግን ፡እንኳን፡ ለሶ ፡ለኛም ፡ደብሮናል ፡ ማንም በግድ ፡ ፍቅረኛህ ፡ ትሁን፡ ያለ፡ የለም፡ ስራ ከሆነም ፡ዝም ፡ብለህ ፡ብስራ፡ ሞራል፡ ጠብቅማ ማች፡ መልበስ፡ ከነፍቅርና፡ ፉፉ፡ ተማር ምንም ማለት፡ አይደለም

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    11 күн бұрын

    ትክክል

  • @genetadhanom2532

    @genetadhanom2532

    11 күн бұрын

    EKO set natt Haymi bedemb fikir alat ke bruke sitakifew set yigebanal esom yolonta yozot. New

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i12 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ የምነግርሽ ነገር ቢኖር እራስሽን ጠብቂ እንዳትጎጂ። ቅድሚያ ለራስሽ እሺ በስራሽ በርቺ

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    11 күн бұрын

    ትክክል እሱ ጉሩኛ ነገር ነው

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    በጣም

  • @R7vVVLemlemyGBr

    @R7vVVLemlemyGBr

    11 күн бұрын

    እዉነትነዉ

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j12 күн бұрын

    ሃይሚ እና ብርክ መቼም ኣይለየዩም የምትሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c12 күн бұрын

    ማነው ግን እንዳኔ ቡሩክ ስያዝን የዘነዉ ምስክን ብሩክ አይዙህ😢😢የኔ ወንድም እናም ብሩክ ና ሀይሚ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GoogleAcaont-vj6rg

    @GoogleAcaont-vj6rg

    12 күн бұрын

    ይበቀለትየምትሉ

  • @SabiHami-mb6pp

    @SabiHami-mb6pp

    12 күн бұрын

    Ene

  • @luluhabtu6808

    @luluhabtu6808

    12 күн бұрын

    100ሺ አስገበስት

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    11 күн бұрын

    ያቺይ ውድም ከመስሌም ውጪይ የለሰው ውድሜ አይባልም አይሆኑም ውግኔ ብይ ከዚይ በላአ 😢 ማዝንሽ ግን 😂

  • @user-et5tr2rj3c

    @user-et5tr2rj3c

    11 күн бұрын

    @@feyzaShifa አሯ ወግጂ የመለጣ ልጅ😤😤😹😹😹

  • @MetiWerku
    @MetiWerku12 күн бұрын

    ሀይሚ በጣም የሚገረም ብራንክ ነዉ በረች ግን በጣም እያሳዘነኛ ነዉ 😢😢አንድ ቀን ግን የተደበቀዉን ፈቅረ ይግለፁልን የቤተሰብ ፈቅረ የሚጠብቅ👍👍👍የምትወዶቸዉ በላይክ ግጭኛ👍👍👍👍👍

  • @HAYTA99-zt6lp

    @HAYTA99-zt6lp

    12 күн бұрын

    😢😢😢😢🎉🎉

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sarahabashi4167

    @sarahabashi4167

    11 күн бұрын

    አደለንም እያለ ንጠብቃለን😂😂😂😂

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    10 күн бұрын

    አደለንም አለኮወ😂😂😂

  • @MetiWerku

    @MetiWerku

    10 күн бұрын

    ​@@sarahabashi4167እንጠብቃለን እስከሚነግሩን😢😢😊

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u12 күн бұрын

    እኔ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ማለት እኛ ጓደኛ እደሆነችሁ እናዉቃለን ግን የናተ ምላሽ ያሥከፋል ማለት እኛ ወደድናቺሁ ምክነያቱም በቃ ስትታዩ ስለምታምሩ ነዉ😔ማች የለበሰዉ ሁሉ ካፕል አይደለም ጎደኛም ይለብሳል ከተሰሳሳትኩ አርሙኝ በጣም ስለምወዳችሁ ነዉ😢🙏

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    12 күн бұрын

    ሳህ

  • @user-ok6xl4sv6j

    @user-ok6xl4sv6j

    11 күн бұрын

    👍awo weda leke nesh mache yemilebesw fekergna becha adelm guadegna ehetena wendem yelebsale bura gn akabedw fikerena fufu yelebesu yelem enda

  • @SmsCell-gu2vq

    @SmsCell-gu2vq

    11 күн бұрын

    ኧረ ችግር የለውም የምር እነፍቅር ፍቅረኛሞች አይደሉመ ግን ይለብሳሉ ይህ የወረደ አሳብነው

  • @nomore8101

    @nomore8101

    11 күн бұрын

    እኔም አባባሉ እየገረመኝ ነው በተደጋጋሚ ጊዜ ካፕል አደለንም ይላል ማስታወቂያ እየሰራ ነው ለሴቶች ብቸኛ መሆኑን I don't understand him ምን ያስፈልጋል😮 አንድ አይነት ለሰርግ,ለክርስትና ለተለያያ ነገር ይለበሳል በአንተ ጭንቅላት ውስጥ የተቀረፀው ፍቅረኛማቾች ነው በጣም ይገርማል

  • @mayakoomayakookiyya-zr1lk

    @mayakoomayakookiyya-zr1lk

    11 күн бұрын

    Ene rasu asdebrng getan lensu yalng fikr enda miknsi argreng😢

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles717012 күн бұрын

    ስጦታ ስጥተሺ ካሺዉ ብሩኬ ተናዶል እምትሉ😂😂❤

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut12 күн бұрын

    ቡርኬ ተገቷል የምትሉ ጰጉሩን ማፍተልተል ብቻ ሆነ ፉቃ ገብቶለታል የምትሉ👍

  • @ToybaH-lv1hu

    @ToybaH-lv1hu

    11 күн бұрын

    ሳህ

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo11 күн бұрын

    ኮመንት መስጠት ብዙም አይደለሁም ግን ሚዲያን ደስ በሚል ሁኔታ ስለምትጠቀሙት ተከታያችሁ ነኝ ከባህር ማዶ ልላችሁ የፈለኩት አንድ አይነት የለበሰ ሁሉ ፍቅረኛ አይደለም አንድ አይነት የለበሱ ሁሉ ፍቅረኛ ናቸው ማለትም አይደለም የተመልካች አይንን ግን ይስባል በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛ ማቾች ናችሁ የሚዲያ ድምቀቶች ናችሁ በጉጉት የምጠብቃችሁ ናችሁ እወዳችኋለሁ ሀይሚ ብድር ነው የመለሰችው ዘና ነው ያልኩት

  • @Userxyz123-g7f

    @Userxyz123-g7f

    11 күн бұрын

    ተባረኪ ገነት አዉነት ብለሻል በጣም አናዶኝ ነበር ፍቅረኛዬ ብሎ ፕራንክ የሰራት ብድሩን የማይመለስ ልጅ አይወለድ ሀይሚ ጀግና ነሽ እኮ

  • @user-mb9df8pg3s
    @user-mb9df8pg3s12 күн бұрын

    በቀጣይ ሰርፕራይዝ ታድርግልን ቡራን የምትሉ❤❤

  • @suma187
    @suma18712 күн бұрын

    ሀይሚ እነ ቡሩኬ መቼም አይለየዩም የሚትሉ በ👍👍👍👍አሰዩኝ❤❤

  • @GusonDasta

    @GusonDasta

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ve8qf4rl1z

    @user-ve8qf4rl1z

    12 күн бұрын

    ህርግጠኝ አይደለሁም😂😂

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    12 күн бұрын

    በምን እርግጠኘ ሆንሺ እኔ እርግጠኘ አይደለሁም😂😂😂

  • @user-io5mo4uc6o

    @user-io5mo4uc6o

    12 күн бұрын

    እኔ ምን ኣገባኝ የመጣ ማየት ብቻ ነው ስራየ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ml1qh3yb4g
    @user-ml1qh3yb4g12 күн бұрын

    ብራ ሀይሚ ማጣት እንደያጣት ነው ያሳየው ስመቱ ግን ብትጣምሩ ደስ ይላል ምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    12 күн бұрын

    ሀይሚየ ደምሪኝ❤

  • @ZubiraGebba

    @ZubiraGebba

    11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty1cl6we6w

    @user-ty1cl6we6w

    8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4o12 күн бұрын

    የይቅርታ ሥጦታ ትስጠዉ የምትሉ በላይክአሳዩ የምር ከፍቶኛል ብራ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu680811 күн бұрын

    ወጎኔቼ ለሃይሚ 100%100%100% ሳብስክራይብ እናስገባት ፍቅራችን እንግለጥላት ታሪክ እንስራ እናስደስታት ያቹ ቅመሙዋ ምርጥ ልጅ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ef5kp2qj7l

    @user-ef5kp2qj7l

    7 күн бұрын

    😂

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe12 күн бұрын

    ማነው እደኔ በሁለታቸው ፍቅር የጦዘ😂❤❤

  • @FjfDh-fs8pr

    @FjfDh-fs8pr

    12 күн бұрын

    እኔ😢

  • @user-ie1dd8jk2p

    @user-ie1dd8jk2p

    12 күн бұрын

    የጦዘ አላለቺም😅😅😅😅ይመቺሺ❤❤❤

  • @AminaYoussef-c1r

    @AminaYoussef-c1r

    12 күн бұрын

    አልሚ የኔ ልዩ እኔ አለሁልሽ😢😢😢😊😊😅😅

  • @user-bz1bc3sc5e

    @user-bz1bc3sc5e

    12 күн бұрын

    እኔም😢

  • @user-nw8hi4pr9c

    @user-nw8hi4pr9c

    12 күн бұрын

    😂😂😂😢😢

  • @Mediba-fr8ub
    @Mediba-fr8ub12 күн бұрын

    ብሩኬ ሀይሚን ይበቀላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @user-db9zj1rt7i

    @user-db9zj1rt7i

    12 күн бұрын

    ❤❤❤እዳይበቀላት እሶ ከባድ ናት ብርንክ ላይ አትቻልም

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m12 күн бұрын

    ሀይሚን ብራክ አታረግ ካረግች በጣም ከባድ ናት እስኪ ላይክ ገጩኝ አምሮኛል❤❤❤❤

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    12 күн бұрын

    የታወቀ ነው ፕራንኳ በጣም አንደኛ ነው

  • @fantutamre771
    @fantutamre77110 күн бұрын

    ቡሩኬ ማቺ መልበሰ ምንም ማለት አይደለም አታካብድ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው አተም ተመልካቺም ባለው አይደለም ተመልካቻም የተተመኛው ለናተ መልካም ነገር ነውእኔ ሁለታቺሁንም በጣም ነው የምወዳቺሁ በተለይ ለቤተሰብ ያላቺሁ ክብርና ፍቅር ደሰ ይላል

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee733712 күн бұрын

    ዛሬ እኮ ልደታ ማርያም ናት እንኳን አደረሳቹ የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-kp6ol5ih9o

    @user-kp6ol5ih9o

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-js1ty5ci4n

    @user-js1ty5ci4n

    12 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሠን

  • @user-sy8hs2zj9y

    @user-sy8hs2zj9y

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን⛪❤🌿

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h12 күн бұрын

    ጎበዝ ነህ ከቤተሰብ የሚበልጥ ነገር ዬለም እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የምር ውይ በምን ቃል ልግለፅህ ጥሎብኝ ቤተሰቡን የሚያከብር ወንድ ደስ ይለኛል የልብህን ይሙላልክ

  • @Naga-cg5jd

    @Naga-cg5jd

    12 күн бұрын

    ❤👍👍👍ኢሄ።ምክር።የሩታ😢ነበር😊😭

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    12 күн бұрын

    ​@@Naga-cg5jdእኮ ለሱወ ነበር😂😂😢😢

  • @Naga-cg5jd

    @Naga-cg5jd

    11 күн бұрын

    @@FetiyaFatiya1 አያጋባቹም😄አላለችም😂😂😂

  • @ZahraSaeed-td5so
    @ZahraSaeed-td5so11 күн бұрын

    ማነው እንደኔ በብሩክ ንግግር ቅር ያለው

  • @Baba-uq1ei
    @Baba-uq1ei11 күн бұрын

    እኛ በጣም ነዉ ምንወዳችሁ ግን ካቢል አይደለንም ስትሉ እየደበረን ነዉ የዉስጣችሁን ፈጣሪ ያቀዋል ግን ማች በለብሱ ደስ ትላላችሁ እኛም ደስ ይለናል ጓዶኞችም ሁነዉ ይለብሳሉ ቡራ ለቤተስብ ያለህ ክብር ደስ ይላል ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድ

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bekitube16
    @bekitube1612 күн бұрын

    ቡራ ተገኘህ 😂😂😂

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    12 күн бұрын

    ወይኔ ኣሳዘነኝ አሁንስ የኔ የዋህ ኣረ ተው😢😅

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    12 күн бұрын

    Beke😂😂 tokalana liji

  • @haymanothayle2627

    @haymanothayle2627

    12 күн бұрын

    አንተም ተባባሪ ነክ አይደለ 🙄🤣🤣

  • @sikosolo7543

    @sikosolo7543

    12 күн бұрын

    Ye prka tebabri😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    12 күн бұрын

    ፕራንክ አፍላቂ ቤካ

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8v12 күн бұрын

    ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ይለያል በጣም የምኞትህ ተሳክቶ እናትህን የምታስደስትበት ቀን ይምጣልህ

  • @Aisha-t1j

    @Aisha-t1j

    11 күн бұрын

    ሀይሚም ክቢር አለት አተከበድምኢንጂሂ

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb12 күн бұрын

    እዳውም እድለኛ ነበር ከሀይሚጋ ማች በመልበሱ እዳውም ፈጣሪውን ማመስገን ነበረበት ሀይሚዬ የኔ ንግስት👸💋ትለያለሽ እኮ🥰

  • @kadists9996

    @kadists9996

    12 күн бұрын

    እዴት እዳናደደኝ ብታይ ጉረኛ ነው

  • @user-oo3lj4td1d

    @user-oo3lj4td1d

    12 күн бұрын

    ዉዴ ስራ ማስራት አያቅም 😂😂

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    12 күн бұрын

    ይገርምሻሊ እሷን ካገኘ ወዲህ ወፈረ ሶጦታም ዘነበለት ፈጣሪን ማመስገን ሲገባዉ ይላላጣል

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 አረ አሳቅሽኝ የምር

  • @smeerhs638

    @smeerhs638

    11 күн бұрын

    ይጎርራልዝብሎሀይሚንአጊቶነውዴ😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu680811 күн бұрын

    100 100 ለሃይሚ በዚች ሳምንት እናስገባት ፍቅራችን እንግለፅላት አደራ ይገባታል ለሰው እያገዘች ቶሎ ቶሎ እንበል እባካቹ ደስ እንዶላት

  • @nomore8101

    @nomore8101

    11 күн бұрын

    እውነት ሐይሚዬን 100k እናስገባት በእግዚአብሔር ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Userxyz123-g7f

    @Userxyz123-g7f

    11 күн бұрын

    @@nomore8101 እውነት ነው ሃይሚን የፐራንክ ቅመም 1ዐዐ ሺ እናሰገባት

  • @LchiSweet
    @LchiSweet12 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ ልደታ ለማርያም ነዉ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤ b h❤🎉

  • @kedeshkeedesh3872

    @kedeshkeedesh3872

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-om1vn2ln4p

    @user-om1vn2ln4p

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zdwollyewa6601

    @zdwollyewa6601

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-nt3gt4cz7f

    @user-nt3gt4cz7f

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    12 күн бұрын

    አሜን(3)🥰🙏🙏🙏

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df12 күн бұрын

    የዛሬው ፕራንክ ከባድ ነው ማለት ለብሩኬ ሀይሚ🎉🎉

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou115312 күн бұрын

    እኛ በጣም ነው ምንወዳችው በካናዳ እንካን ብዙ ተከታይ አላችው ግን ካብል አይደለንም ስትሉ ሁላችንም ደበረን የዳፊቱን እ ቤር ነው የሚያቀው ዝብላችው ስሩ እኛ ምንም መስማት አፈልግም ፍቅር ብቻ እንወዳችዋሀለሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    12 күн бұрын

    እሠይ እኔም ሀሳቤ ይሄ ነው

  • @halenkonjo6020

    @halenkonjo6020

    12 күн бұрын

    ትክክል

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    11 күн бұрын

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    11 күн бұрын

    የኔ ልጅ አራሱ በነሱ እድሜ አለችኝ ቋንቋው በጣም ሳይገባት አኔ ሳይ በሳሎን አብራኝ ነው መታይ በጣም ደስ ይላሉ ነው ምትል

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    11 күн бұрын

    @@user-nn8fx4jg6g የኔም ልጃች ምንም ቃቃ አይችሉም ማሚ መቼነው እነዛ ካብል ልጃች የሚመጡት ይላሉ ሀይሚን በጣም ነው የሚወዳትት

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael519412 күн бұрын

    ❤❤❤❤ሀይሚዬ 100ሺ የምትሉ ዛሬውኑ

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh110012 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ ልደታ ማርያም ነው እመቤቴ ሁሉ ተጠብቃቹ 🤲🤲❤❤❤

  • @user-zm1ie5lj4d

    @user-zm1ie5lj4d

    12 күн бұрын

    ኣሜን፫

  • @user-cy6hy7yo1b

    @user-cy6hy7yo1b

    12 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @KokebTefera-hl4fi

    @KokebTefera-hl4fi

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Meklit-wi4th

    @Meklit-wi4th

    12 күн бұрын

    አሜን ፫

  • @user-bj2zi9iq3d

    @user-bj2zi9iq3d

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-ui5ok4je9q
    @user-ui5ok4je9q12 күн бұрын

    ቡራ አዘነዋል ሃይሚ ይቅርታ ጠይ የሚትሉ በላይ ካሳዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genat8844

    @genat8844

    12 күн бұрын

    UnetTiteyiq👉❤️❤️🙏

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede802612 күн бұрын

    ሚስኪን ብሩኪ አስታውሽ አላለም አይዙህ ለበተስብ ትልቅ ክብር አለህ ቀጥልበት

  • @AaA-lo8gn
    @AaA-lo8gn12 күн бұрын

    ይገርማል ማቺ መልበስ እና ከምን ያግድሀል ስለምንወዳቺሁ እንጂ ደሞ ሀይሜን የመሰለቺ የምታሳሳ አንተግን እስኪ ፉፉን እየው ምንምፍቅረኛወቺ መሆን ባይቺልም የልብ ጓደኛው ስለሆነቺ አንድቀን እንደዚህ ገና በትንሽ ቀን እንደዚህ ይከብዳል ሀይምየ ግን በቃ ወጥረሽ ስራሽን ተወጪ አይዞሽ ወንድሞቺሽን ደሞ በሰላም መተው አብረሽ የምናይበት ቀንናፈቀን ሁሌ ብዙ አታውራ እሽ ቡሩኬ ስለምንወድህ ነው እንጂ አንድቀን ይገባሀል አባባላቺን ስለምንወዳት በሀላ ስትሄድ ስትነጠቅ ይገባሀል ታያለህ እናያለን ወደፊት ወደፊት ወንድሜ አትጠራራ ትንሽእራስህ ጋር ተነጋገርበት 😢😢

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    አዎ የምር እኔም አናዶኛል😢

  • @AlquaAlqua-uc5zd

    @AlquaAlqua-uc5zd

    11 күн бұрын

    እነሡ፣ደሞ፣እኮ፣በሐይማኖት፣ኸራሡ፣አገኛኙም፣ወላሒ

  • @zeharayimar8336
    @zeharayimar833612 күн бұрын

    ብርኬ ሀይሚን ተበቀላት የምትሉ አሰቃ የችዉ እኮ😢😢🎉

  • @HAYTA99-zt6lp

    @HAYTA99-zt6lp

    12 күн бұрын

    😢😢😢😢🤲

  • @meditube147
    @meditube14712 күн бұрын

    የሃይሚ ፕራንክ የትም ያልተነዳ ኦርጅናል ነው ግን ብሩኬ አሳዘነኝ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ዋውው❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    12 күн бұрын

    መድየ ደምሪኝ🎉

  • @fantyeGeletewu

    @fantyeGeletewu

    12 күн бұрын

    ​@@Zehara9ላድርግሽ አድርጌኝ

  • @SeadaZ-p4m

    @SeadaZ-p4m

    12 күн бұрын

    ደምሪኚ❤❤❤

  • @fantyeGeletewu

    @fantyeGeletewu

    11 күн бұрын

    @@SeadaZ-p4m አችም አርጌኝ

  • @Tah-mo2pf
    @Tah-mo2pf12 күн бұрын

    ብሩኬኮ ለቤተሰብ ያለው ክብር ይለያል ሃይሚየይይ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ

  • @toyibayimer-uu4qd
    @toyibayimer-uu4qd11 күн бұрын

    ማች መልበስን በፍቅርና ከፉአድ ተማሩ ካፕል የሆነ ብቻ አይደለም የሚለብሰው እነሱ አንድ ቀን እንደዚህ ብለው አያውቁም ብሩክ ግን አበዛሀው በጣም ደጋገምከው

  • @user-df3cs1be6l
    @user-df3cs1be6l12 күн бұрын

    የተመልካችን ትዛዝ የሚያከብሩ እኮ ሀይሚና ቡራ ናቸው ከ ቡታጅራ የምር ስወዳቸው እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @dessalech899
    @dessalech89912 күн бұрын

    ወይ ጉድ ሃይሚ.. አያሳዝንሽም አንቺ ሳይሆን እኔ አሳዝነውኛል በነገሩ ብሩኬ ለቤተሰብ ክብር ዋው የተለያ ነው በጣም ነው ደስ የሚል ደስ አለ በላይክ አሳዩ ❤👍

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse498512 күн бұрын

    የብሩኬን ትእግስት ጨዋነት ለሰው ያለው ቦታ በተለይ ለቤተሰብ በተለያየ መንገድ ነው ነገሮችን የሚያየው Family first, አባባል ያየሁበት ለነገሮች አለመቸኮል ይሄንንነ ፀባይህን መድሂን አለም አይለውጥብህ ሃይምዬ ብድር በምድር ብለሽ አስጨነቅሽው እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ: አይለያችሁ ፍቅር ያሸንፋል።

  • @CharaMai
    @CharaMai12 күн бұрын

    ቡርኬ ለሀሚ ያለውን ፍቅር ይግለፅላት የምትሉ በላክ❤❤❤❤❤

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj

    @ConfusedHangingGondola-qg8fj

    12 күн бұрын

    ምንይገልፆል እየተዎደዱ እየደበቁን እኛን😢

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    አወ❤❤

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    12 күн бұрын

    ​@ConfekusedHangingGondola-q 1:39 1:42 g8fj eko❤😂

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    12 күн бұрын

    አዎበእውነት 😢💔💔❤❤❤

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    12 күн бұрын

    ​@@ConfusedHangingGondola-qg8fjመደበቃቸው መልካም ነው በውስጥ ይጨርሱ 😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu398512 күн бұрын

    እስቲ የነ አብርሽ እና ሩታየ ጨርሶ የመጣ ሀይሚየ የእኔ ቅመም ቻለው ብርኬ አንተ ባለፈው እኮ ፍቅረኛየ ናት ብለህ አረገሀታል በተረፈ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu680811 күн бұрын

    ኤረ ታሪክ ሰሩ አስደስትዋትህ 100% 100% ሳብስክራይብ አስገብዋት እንደምትወድዋት ግለፁላት አድራ አደራ ትደስት ያቺ ቅመማ ቆንጆየ❤

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i11 күн бұрын

    ብሩክ እየተነሳህ ካብል አደለንም አደል እያልክ የምትጠይቃት አትርሳ ሴት ልጅ ናት አትዘንጋ ባህል የሚባል ነገር አለ ብትችል ዝም ብለህ ብታልፍ ይመረጣል ልጅታ መጎዳት የለባትም ከሆነ ይሆናል ካልሆነም ይቀራል ውስጣን እሳ ብቻ ናት ምታውቀው ያንተንም ውስጥ አንተ ብቻ ነው ምታውቀው ስለዚህ ሀይምዬ በርትተሽ ስራሽን በርትተሽ ስሪ ሁሉም ካንችጋር ነው ስትከፊ ማየት አይፈልግም እሺ በርቺ

  • @betihadinik4814

    @betihadinik4814

    11 күн бұрын

    tikikil

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    11 күн бұрын

    ❤❤❤እኮ ሞራል ይነካል

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    11 күн бұрын

    ትክክል

  • @Userxyz123-g7f

    @Userxyz123-g7f

    10 күн бұрын

    ሀቅ ያናግርሽ

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt12 күн бұрын

    ብሩኬ እደዛሬዉ አሳዝነህኝ አታቅም የኔ ሙስኪን😢😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum12 күн бұрын

    ሀይሚ ቡራን አታሰቃይዉ እባክሽን😢😢ፖራንክ አበዛሽበት የኔ ምስጊን ለእናቱ ለቤተሰቦችሽ ያለዉ ክብር

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf11 күн бұрын

    ይሄን ፁፊ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፊነገር ይጠብቃችው

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x12 күн бұрын

    ወይኔ ብሩክ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ወላሂ ከቤተሠብ እሚበልጥ የለም ጎበዝ ነህ

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y12 күн бұрын

    ሃይሚዬ ፀጉርሺን ጥቁር ከለር አድርጊው እባክሺ የሚያምርብሺ የፈጣሪ ስጦታ ነው:: ቡርኬ እባክህ ትንሺ ቆጠጥ አድርጋት ሀይሚን እና ቡርኬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @haniLove-sw4ey

    @haniLove-sw4ey

    12 күн бұрын

    እኔም እስማማለው ጥቁር ሲሆን ያምርባታል

  • @FhQs

    @FhQs

    12 күн бұрын

    እኔም እስማማለው😂🎉

  • @nsruSeid

    @nsruSeid

    12 күн бұрын

    ይሄ ነው ሚያምርባት

  • @user-ln5be1dj5w

    @user-ln5be1dj5w

    12 күн бұрын

    ልክ ነሽ

  • @BirhaneMigisto

    @BirhaneMigisto

    12 күн бұрын

    Ena gn enygnw nw mabrbate

  • @nomore8101
    @nomore810112 күн бұрын

    ሐይሚዬ አንቺ ስታደረጊያቸው ደስ ይለኛል እነሱ ሲያደርጉሽ በጣም እናደዳለሁ ሐይሚዬ አንቺ ያለሸበትን ቪዲዮ ሁሉ ነው የምወደው እባካችሁ 100k እናስገባት❤😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qd5lt4bt6i
    @user-qd5lt4bt6i10 күн бұрын

    ቡረ ተዉ ሀይም እንደ አታማልጠኪ ከራሲኪ ሚሄዱ ገደኞችክ እንደ አዩሲድብኪ ሞኝ አቱሁን ጡሩ ልጂናት የናትኪ ዱወ አለኪ ሀይም ጀግናነት

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl12 күн бұрын

    እየደበረኝ ነዉ የምለብሰዉ አይባልም ማች መልበስ ደሞ ችግር የለዉም ተፍቅርና ተፉአድ ተማሩ እነሱ አድቀን ምንም ብለዉ አያቁም እናተግን በትንሽ ቀን ቡዙ አወራችሁ

  • @user-sj5ce3pl1s

    @user-sj5ce3pl1s

    11 күн бұрын

    እኮ ኣይገርምም 😮

  • @mahaboobadam5611

    @mahaboobadam5611

    11 күн бұрын

    ስለ ሚፋቀሩ ነዉ ባያፈቅራት ዝም ነዉ ሚለዉ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet12 күн бұрын

    ሁሉቱም ፍቅር ይዟቸዋል ግን ፍቅራቸውን ለመገላለፅ ተፈራርተዋል እንደኔ የገመታችሁ እሳዬኝ❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @toyibayimer-uu4qd

    @toyibayimer-uu4qd

    12 күн бұрын

    እረ እኔ እሱ የያዘው አልመሰለኝም በእውነት

  • @Feker-fn4mu

    @Feker-fn4mu

    12 күн бұрын

    እሷፕራክአበዛችበት😢😢

  • @user-vn4xm3zz5k

    @user-vn4xm3zz5k

    12 күн бұрын

    ይዞታል ግን ለመግለፅ ተፈራርተዋል ሁለቱም

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    ተፈራርተዉነዉእጅግጥምአርጉነዉየያዘዉ

  • @user-vn4xm3zz5k

    @user-vn4xm3zz5k

    12 күн бұрын

    @@Faithbemnet በሚገባ ነው የያዛቸው

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey12 күн бұрын

    አላህ ጅማሬያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያሳምረው አላህ ይጠብቃቹ ማናቹም ሳትጎዳዱ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu680811 күн бұрын

    ታሪክ እንስራላት ለዚህቺ ጣፋጭ ቅመምዋ ሳብስክራይብ 100% 100% ሺ እናስገባት አደራ ቶሎ እንደምንወዳት እናሳያት❤🎉🎉

  • @FjhShj5
    @FjhShj512 күн бұрын

    ብሩክ እወድሀለሁ ግን አታካብድ አንድ አይነት ልብስ ልበሱ እሚሏችሁ ከፍቅራቸዉ አንፃር አንድ እድትሆኑ ስለሚፈልጉ ነዉ አተ ግን እብዙ ቪድዎ ላይ እዳየሁት ከሆነ ተመልካች ምን ያክል እደሚወዳችሁ አልተረዳኽዉም መሰለኝ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj639912 күн бұрын

    ወይኔ ማሪያምን ቡሩኬ በጣም ከፍቶት ነበር እኔም በጣም አሳዝኖኝ አስለቀስኝ ትንሽ ግን ሀይሚዪ የስራሽን ይስጥሽ አንች ቅመም የሆንሽ ልጅ ብድርሽን መለሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd12 күн бұрын

    ሀይሚዬ አንድ ጊዜ ብቻኮ አይደለም የእናንተን ቪድዮ የማየው ደጋግሜ ነው😊

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b12 күн бұрын

    ብሩኬ የመረጠው ፎቶ ያምራል በዛ ላይ ስጦታ የተሰጣጡበት ቀን ነበር ምርጥ ማስታወሻ ነው

  • @user-cs6td4gb4u
    @user-cs6td4gb4u12 күн бұрын

    አይሚ ሠላምነሽ የኔማር እኔዛሬያየውት ነገር ከብሩክ ቃልጥሩአይደለም እኛ ግን እደዚ አልጠበቅንም ብሩኬን ካንች ጋር ያለውን

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed801112 күн бұрын

    ጓበዝ ብሩኬ የቤተሠብ ያለዉ ክብር❤❤

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o12 күн бұрын

    ግን ብሩኬ በፍቅር የሚያስባት አይመሥለኚም በዛሬዉ ቪዶ😢😢ለኔ የታየዉ ላይክ👍ጎደኛው እንድቶን ብቻነው የፈለገው😒

  • @fahdmtere-uj6vu

    @fahdmtere-uj6vu

    12 күн бұрын

    እና እሷስ መቸ አሳብችው 😏

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    እናእሷስመቸፈለገይ

  • @user-pm4ow8yi9n

    @user-pm4ow8yi9n

    12 күн бұрын

    እሱማነው የተሻለማግባት እምችል ልጅናት ደሞቆጆነች❤❤

  • @kamilawasewase2655

    @kamilawasewase2655

    12 күн бұрын

    አወ ደግሞ እደት ነው የሚያሳዝነው ሚስኪን

  • @fahdmtere-uj6vu

    @fahdmtere-uj6vu

    12 күн бұрын

    @@user-pm4ow8yi9n በጣም በዛላይ እሷ ገና ታዳጊ ልጅ ነች

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r12 күн бұрын

    ፈቅርህን ግለፅ የምትሉ ሁላ እደማያፈቅራ በግልፅ አሳያቹ አርፋቹ ቁጭ በሉ

  • @Fjskdj111

    @Fjskdj111

    12 күн бұрын

    ተቃቅፈው ሲያው እየመሰላቼው ነውኮ ሚስኪንኖች እወ ግን ቆየት እያለች ያሰፈራታል ሴት ልባችን ስስ ነው

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq11 күн бұрын

    እንካን ደና መጠንቹሁልኝ ሀይሚዬ የኔ ቅመም የዛሬው ፕራንክሽ ከበድነው ምለሹን ፈረሁልሽ የኔቆንጆ ስከፈሽ ደስአይለኝም ቡራዬ አይዞክ በጠም አሰዛከኝ😢😢 የምር የኔ የዋህ ሁለተቹም ስከፈቹሁ ደስ አይለኝም ስቀጥል ቡራ አረ ማች የለበሰ ሁሉ ከፕል ነው ማለት አይደለም ደስ ስለ ሚል ነው ማች ሊበሱ ስትበሉ አትሰቀቁ ምንም ችግር ዬለውም ስቀጥል ጋደኛ ጋደኛ ማለት አበዘሀው ሀይሚን የመሰለች ቆንጅዬ ቅመም አስተዋይ የሆነች ልጅ አገኝተሀ ነው አትፍራ በራስ መታመማን ልኖርህ ይገበል ቡራ🌷ከጠፈሁ ይቅርታ ስለ ምወድህ ነው እኔግን ምንም ይሁን ቢቻ አብራቹሁ ስርታቹ እደጉ የወደፍቱኑ ፈጣሪ የውቀል አሁን ግን ዝም ብለቹ ስረቹሁን ስሩ በጠም ነው እምወደቹሁ ሀይሚዬ❤ የኔውድ አንችን የገኜ ምንኛ የታደለነው መልካሙኑ ሁሉ እመኝልሻለው የኔ ንግስት💕

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m12 күн бұрын

    እስኪ ማነው እደኔ የቡራና የሀይሚ ፍቅር እሚያሯሩጠው በሄዱበት 😂😂😂

  • @AminaYoussef-c1r

    @AminaYoussef-c1r

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-or4th8oz3v

    @user-or4th8oz3v

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂እኔ

  • @user-ub4cm8sx9u

    @user-ub4cm8sx9u

    12 күн бұрын

    እኔም😂😂😂😂

  • @user-tz3qh9jn5j

    @user-tz3qh9jn5j

    12 күн бұрын

    እኔስ ብትይ

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    12 күн бұрын

    እኔ ክክክ

  • @user-om1vn2ln4p
    @user-om1vn2ln4p12 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኾ ነዉ ሁሉ ተጠብቃቹ

  • @SemiraHaftu

    @SemiraHaftu

    12 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🥰

  • @MohammadAli-jm7ph

    @MohammadAli-jm7ph

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @seasea3347

    @seasea3347

    12 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    12 күн бұрын

    አሜን

  • @amalali9768
    @amalali976812 күн бұрын

    ሀይሚ, ካፕል ሆናችሁ አልሆናችሁ ስዎችንም ለማስደስት ማስመስል የለባችሁም ! ጏደኝነታችሁ ደስ ይላል! እሷ በጣም ብልህ ነች! አንተም በጣም ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ስራችሁን ቀጥሉበት! You are both talented!

  • @user-pc6uy2zi5x

    @user-pc6uy2zi5x

    12 күн бұрын

    ትክክል

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu680812 күн бұрын

    ሃይሚየ ለምንድነው የሙቢ celebrate የሞቶ ሺ 100k ያላረጋቹት አድርጉለት እንጂ የናንተ ደስታ ይራራጣል ረሳቹ እኮ ደስ እንዲለው ሙቢየ የዋህ ሰው ነው ማርክ ብቻነው gift የስጠው❤❤🎉🎉

  • @Natey056
    @Natey05612 күн бұрын

    እንደ እኔ አዘነ አለ ለምንድነዉ አንዲ አይነት ልብሲ ልበሱ የምቱልን አሉ እኮ ቡራ ሀይሚ ባለፈዉ ብደዮ እንዛ አሉ አሁን ዶሞ ደገሙት በጣም ነዉ ያዛነኩት እንድኔ🤙🤙🥺

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    12 күн бұрын

    አብሽሪ አትዘኒ እማ አይዞሽ

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    😢😢

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji12 күн бұрын

    ሀይሚ ብሩኬን ፕራክ ስታደርገው ደስ የምለው እዴኔእኮ👍❤ ይመችሽ ፕራኳ ዘና ያረጋል 😂

  • @hhgg6781

    @hhgg6781

    12 күн бұрын

    እኔ እሷስታረገው ደስነው እሚለኝ❤😂😂

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂😂

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    12 күн бұрын

    እኔ እሷ ስታደርገው ደስስ ይለኛል ❤❤❤❤😍😍😍😍😘🎉

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    12 күн бұрын

    በጣም ቡረክ ፕሮንክ ሰትረግ ደስ ይለኛል እኔ

  • @user-id4td6gt7n
    @user-id4td6gt7n12 күн бұрын

    ይሀ ልጅ እያበሳጨኝ ነው አስረዬ ካፕል አደለንም አትበል ለሷ አታስብም እዴ ልብስ ብለብሱ ግድ ፍቅረኞሞች ያረጋችሁም እናተ ካልፈለጋችሁ

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    በጣም

  • @VcbCgh-zv9sf

    @VcbCgh-zv9sf

    11 күн бұрын

    Men Hono Newi Gen Koyi Men Asergze Kapel Ayidelnem Yilale Gebya Edayizgabetnewu Woyim Betsfa Yemitbkat Alchinanewu Hayimiye Yen Kemem Eraseshin Tbki Fkr Edayizshi Kedmeshi Tetnkki

  • @user-jq4qs1cz2u

    @user-jq4qs1cz2u

    11 күн бұрын

    ነፈዘ። አትይውም። ካልፈለክ

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    3 күн бұрын

    ካልፈለጋተስ

  • @hareguasege908
    @hareguasege90811 күн бұрын

    ቶሎ ብለህ ቀለበት እሰርላት ብሩኬ ህዳታ መልጥህ ይችጀግና ሴት :

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    3 күн бұрын

    ስንት እንከፍ አላችሁ

  • @faridapasha8183
    @faridapasha818312 күн бұрын

    ግን ለምድነው ፍቅረኛ ኣደለምን ምትሉ እንደዛ ኣትበሉ ቤተሰብ ካልሆናቹ ካቢል ሞሆናቹ ኣይቀርም ከፈጣሪ ጋ ታቃላቹ ቡሩኬ ከጀሲ ቃለ መጠየቅ ካረገ ብሃላ ተከታያቸው ቀንሰዋል

  • @kadists9996

    @kadists9996

    12 күн бұрын

    ጓደኛም ቢሆኑ ዝም ብሎ መሥራት ይችላሉ እሱ ግን በሁሉም ቀረፃ ላይ ለማሣመን ይፈልጋል 😅😅ተከታታያቸውም ቀንሰዋል ልጅ የሆነ ነገር ነው መሠለኝ😂😂😂

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y12 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ልደታ ማርያም በያለንበት ትጠብቀን⛪👏💚🌿

  • @user-fh8iw8ir4t

    @user-fh8iw8ir4t

    12 күн бұрын

    ❤❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረስን🎉🎉

  • @vxdgougf1707

    @vxdgougf1707

    12 күн бұрын

    አሜን እንኩአን አብሮ አደርሰን

  • @Tsehay-pk1yp

    @Tsehay-pk1yp

    12 күн бұрын

    አሜን እማ ትጠብቀን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    12 күн бұрын

    አሜን🙏

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    12 күн бұрын

    አሜን

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq11 күн бұрын

    ቡራ የኔ ፀበየ ስናይ ለቤተሰብ የለህ ክብር ትለየለህ የኔአስታዋይ ሀሰብህ ሁሉ ተሰክቶልህ እናትህን ምተስደስትበት ቀን ቅርብ የድርግልህ ትለንትና በኤፈ ቤት ዛሬ ደግሞ በሀይሚቲ ቤት አንጀቴን በለሀኝ የምር😢

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f11 күн бұрын

    ይገርማል ሐይሚ ግንብልጥ ነች በብራክ ስበብ የቡራን ለሷ ያለውን ስሜት አወቀች ቤስት ጓደኖች ነን አለ አለቀ 😂😂😂 ሐይሚየ ቅመም ነገር ይመችሽ በእውነት❤❤❤❤❤

  • @user-pw9bu1jv9z
    @user-pw9bu1jv9z12 күн бұрын

    ብሩኬ ሠው እንደምታከብር አውቃለው ግን ዛሬ ማች መልበሥ የለብንም ባለፈውም ለነሡ ክብር ብዬ ነው የለበስኩት ብለህ ከሀይሚ ጋር መልበሥህ ስተት መሆኑን ያለህን ግንኙነት በልብስ መለካትህ ደብሮኛል

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    12 күн бұрын

    Awo endza auebalem

  • @ZemzemZnabu-pn6cb

    @ZemzemZnabu-pn6cb

    12 күн бұрын

    እኮ እኔም ደብሮኛል😢

  • @rozaalain8036

    @rozaalain8036

    12 күн бұрын

    መውደድ ያሳብቅበታል ።ግን ፍቅር ፈሪ ያደርጋል አትፍረዱበት

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    12 күн бұрын

    እኔም

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    የሆነደጋራነገርነዉያናድዳል

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b12 күн бұрын

    ካፕልካብል አትበል አታካብድ ፍቅር ግብቶላችኋል ለምን ደነገክ አልሰራም አቁሚ ተብያለሁ ስትልህ ካላፈቀርካት🤪🙄 ሁለታችሁም ልበሡ አድአይነት ስለለበሳችሁ ልብሱ ግድ ተፍቀሩአይልም😔😔 ሀይሚ እኮን አብረዋት ዉለዉ ይቅር እና አብሯት ያሏለም ሰዉ ፈቅርታሲዛለለይ ሰወዳት የኔቀበጥ ቅብጥበይልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖🎉🎉❤❤❤💖 ቡራ አቃለሁ ባለፈዉተናግረሀል ግን እሷም አሁን ገና ትምርቷን አልጨረሰይ አተም ለእናትህ የምታስቀድመዉን እዛድርስ አሰቀድም እስተዛ እሷም ትምርቷን ትጨረሳለይ ግን አሰብበት አተም ጡሩልጅነህ ለሴት ልጅ ክብርያለህ እና ትመጣጠናለችሁ እኔግን ሁለታችሁ እድትጣመሩ ምኞቴነዉ እወዳችሁአለሁ🥰🥰🥰😁😁🥰❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rw4of3ky2p

    @user-rw4of3ky2p

    12 күн бұрын

    ደብደቤ ነዉ ፁፊ😮😂😂😂😂😂በሰቅ😂😂😂😂

  • @nooraliy

    @nooraliy

    12 күн бұрын

    😂😂😂​@@user-rw4of3ky2p

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi12 күн бұрын

    ሀይምዬ የኔ ቆቆንንጆጆ የቡራ ንግስት ቡራ ይችን ቆንጆ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ሰዶ ማሳደድ እንዳይሆንብህ የቡራ ወንድም ምከረው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ox3sj8ni5d
    @user-ox3sj8ni5d11 күн бұрын

    ሁሌም ብሩኬ የትኛውም ሰው ፕራንክ ሲያደርገው የሱን አስተዋይነት ለቤተሰብ ለጓደኛ ያለውን ክብር ነው ምናይበት እና ፈጣሪ ይሄን ልቦናህን አይለውጠው

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube12 күн бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ ኧረ የመዳም ቅመሞች❤ አበረታቱኝ እኔንም አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ😢😢

  • @Hayu-tx9fj6dz2q

    @Hayu-tx9fj6dz2q

    11 күн бұрын

    ደምረሐኝ ደመርኩሽ

  • @bizuayehuadenew1321
    @bizuayehuadenew132112 күн бұрын

    ለእናት ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ግን ደግሞ እስከመቼ ፍቅርህን ደብቀህ በጣም ትወዳታለህ እኮ ብሩኬ

  • @mahaboobadam5611

    @mahaboobadam5611

    12 күн бұрын

    በጣ ያስታዉቅበታል ፈርቶ ይሆናል ባይፈልጋት አይከፋዉም ነበር

  • @HAYTA99-zt6lp

    @HAYTA99-zt6lp

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m12 күн бұрын

    ቡራየ የኔ የዋክ ሲያሳዝን ማርያምን ለሰዉ ያለዉ ክብር ይለያል አዛኝነቱ ለሰዉ እሚሰጠዉ ቦታ ይለያል ቡራየ ሀይሚየ ቅመሟ በሰጦታ ካሸዉ😢😢😢

  • @AaA-lo8gn
    @AaA-lo8gn12 күн бұрын

    ሰላም ሀይሜ ብሩኬ እንዴት ናቺሁ ስማኚማ ብራ አንተም ሀይሜም በጣም ጥሩ ልጃቺ ናቺሁ ግን ሀይሜ በጣም የዋህ ናት አንተም እንደዘው ግን አንድ ጥፍት አለብህ አንተ እኛ ስለምንወዳቺሁነው እንጂ እናተ ፍቅረኛሞቺ ሆናቺሁ አልሆናቺሁ የሚያመጠው ለውጥ የለም ለኛ ግን እናተ ብዙ ጊዜ እሰማሀለሁ እኛ ካፕል አደለንም ትላለህ በቃ ልንገርህ ብርኬ በቃ ሁልንም እየሄድን እናውቀዋለን ግን ደጋግመህ እንደዚህ ስለምትል እይታም እየቀነሰነው እሷም ሁሌ እንደዚህ ስትል ምን ለማለትነው ብላ ቅር እንዳይላት አነጋገሩን እያየህ እሷንም ጠብቃት ተከባከባት በቃ ሁልንም እየቆየን እናየዋለን በቃ አለቀ ተው ዝብለህ ፈታ እያላቺሁ ስሩ አለቀ ምነው እኔ በጣም ስለምወዳቺሁ በየሰሀቱነው የማይቺሁ ስለዚህ ጠብቅልን ሀይሜን የኔማር አንተ የሀይሜ ሸጋ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p12 күн бұрын

    ብሩክ አትግደርደር የምር ሀይሚ እዳታመልጥክ እኛ ካፕል አይደለንም ምናምን እያልክ አንዱ ይልፍህና ቡሓላ ብታቆሪሪ አንሰማህም ሀይሚዬ ፍቅርርርር❤❤❤❤ናት

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    12 күн бұрын

    ትክክል❤❤😢

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    12 күн бұрын

    እውነት ነው አነጋገሩ ሲደብር

  • @user-bc4jg1dc1h

    @user-bc4jg1dc1h

    12 күн бұрын

    በጣም

  • @user-si6uh2qy6l

    @user-si6uh2qy6l

    11 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    3 күн бұрын

    ካልፈለጋትሰ

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe800212 күн бұрын

    ብርኬ ለቤተሰብ ያለክ ክብር ይለያል❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore810111 күн бұрын

    እኔም አባባሉ እየገረመኝ ነው በተደጋጋሚ ጊዜ ካፕል አደለንም ይላል ማስታወቂያ እየሰራ ነው ለሴቶች ብቸኛ መሆኑን I don't understand him ምን ያስፈልጋል😮 አንድ አይነት ለሰርግ,ለክርስትና ለተለያያ ነገር ይለበሳል በአንተ ጭንቅላት ውስጥ የተቀረፀው ፍቅረኛማቾች ነው በጣም ይገርማል

  • @Userxyz123-g7f

    @Userxyz123-g7f

    10 күн бұрын

    Yemsemamabet idea new

  • @user-si6uh2qy6l
    @user-si6uh2qy6l12 күн бұрын

    ብሩክ አነጋገርክ ደስ አይልም ለተመልካች ክብር ይኑክ

Келесі