ጋሽዬ ሙባረክን በ ዱላ አባረረዉ . ከባድ ፀብ ተፈጠረ 😱😭😭

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 2 000

  • @user-tl6jo6uf1q
    @user-tl6jo6uf1q11 ай бұрын

    ጋሸዬ ስጦተ ይሰጣቸዉ የመትሉ ላይክ🎉

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    11 ай бұрын

    አረ ታው ሰዉ አይነቅም ግን ክክክክክክ

  • @jemijemi9368

    @jemijemi9368

    11 ай бұрын

    ይሰጠዉ ለጋሽየ ሰብረይዝ ይደረግ

  • @TamemaTm

    @TamemaTm

    11 ай бұрын

    🤭

  • @user-ry8yp7qq2t

    @user-ry8yp7qq2t

    11 ай бұрын

    አወ ይሰጣቸው ምርጥ አክተር ናቸው 😂😂😂🎉😊

  • @nardosberhon9964

    @nardosberhon9964

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ter2065
    @ter206511 ай бұрын

    ዛሬ በላይክም በኮሜትም አደኛ ነኝ እስቲ ያብርሽ ቤተሠቦች ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አስቡኝ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ በሠዉ ሀገር እዳልቀር 😭😭😭 ፈራሁ

  • @user-ur3cm7uu2p

    @user-ur3cm7uu2p

    11 ай бұрын

    አይዞሽ ማራዋ

  • @ssas5583

    @ssas5583

    11 ай бұрын

    አላህ በስላም ይገላግልሽ እማ

  • @user-ur3cm7uu2p

    @user-ur3cm7uu2p

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አለልሽ አላህ አለልሽ

  • @user-ve7wp3hb8p

    @user-ve7wp3hb8p

    11 ай бұрын

    አይዞሽ እማ

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    11 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ በሰው ሀገር ሞገስ የሆነሽ እግዚአብሔር አለ ከጎንሽ እመብርሀን ትቅረብሽ ከጭንቅ ትገላግልሽ እማ

  • @tube-ts3jt
    @tube-ts3jt11 ай бұрын

    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም በርቱ አባት ለዘላለም ይኑር❤😢

  • @ayoutube5185

    @ayoutube5185

    11 ай бұрын

    😊😊😊😊ሲ

  • @neshalove3401

    @neshalove3401

    4 ай бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @neshalove3401

    @neshalove3401

    4 ай бұрын

    Yaneesazazin

  • @neshalove3401

    @neshalove3401

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed547711 ай бұрын

    ጋሽ ስጦታ ይስጠው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ አባት ማለት እንደህ ነው ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሽ❤

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    ጋሼ በጣም አስቀውኛል ልትመቱት ነበር።።።ልጆች ታድላችሁ። እንዲህ አይነት አባት ስላላችሁ። እድሜ ይስጥላችሁ።።የሮጠው ልጅም አሳዘነኝ አዝኖ ሄደ።

  • @zouditasama3211

    @zouditasama3211

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ገና ሥገባ በሣቅ አፈራፈሩኝ ጋሸ

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    11 ай бұрын

    ለምን እራሱን አይነት አይፈልግም ጋሼ እዳሉት ትልቀቱ ቁመቱ አላሉ😂😂😂

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    11 ай бұрын

    ግን ልጁ የምሩ ነው ወይስ ቀልዱን ነው

  • @user-mg3ni3db2o

    @user-mg3ni3db2o

    11 ай бұрын

    አንድ ሁለተዬ በጠረገው ጥሩ ነበር

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    11 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ልጁ የእውነቱ ነው በጌታ ሰም በምንም አይመጣጠኑም ❤የኔ ምርጥ አባት ጥሩ አረጉ ❤ እሰከ ግቤ ይመጣል አቤት ድርቅና😂😂😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove338211 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን ይመችወት ጋሼ ጀግና አባት አጥርን ካልናቁ ባለቤቱን .......ምን ነበረ ተረቱ ጀግና አባት ጋሼን የምትወዱ ላይክ 😂😂😂😂

  • @user-iw3mt3qw6n

    @user-iw3mt3qw6n

    11 ай бұрын

    😅😅😅😂😂😂

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    11 ай бұрын

    እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Zebu918

    @Zebu918

    11 ай бұрын

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ መሰለኝ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    11 ай бұрын

    @@Zebu918 ክበሪልኝ አዬሽ አዘባርቄዋለሁ

  • @hawa7939

    @hawa7939

    11 ай бұрын

    ክክክክ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ

  • @samira7639
    @samira763911 ай бұрын

    የልጁ አሯሯጥ ያሳቀዉ ማነው እንደኔ😂😂😂❤❤

  • @user-fy8sf2nf5p

    @user-fy8sf2nf5p

    7 ай бұрын

    እኔ ክክክክክክክክክክክክግን ድራማ ነዉ አ??

  • @Meryam-cc3tm

    @Meryam-cc3tm

    5 ай бұрын

    እኔ ወላ😅😅😅😅

  • @samira7639

    @samira7639

    5 ай бұрын

    @@Meryam-cc3tmአሁንም ድረስ ቪዲዮ ደጋግሜ ነው የማየዉ ሙቤ ደስ የሚል ሰው ነው 😂😂😂💘

  • @Meryam-cc3tm

    @Meryam-cc3tm

    5 ай бұрын

    @@samira7639 ክክኴክክ በርች 🤣🤣🤣አወ ሚስኪን ነገር ነው ወላ

  • @LailaMuhammad-dg6rr

    @LailaMuhammad-dg6rr

    4 ай бұрын

    እኔ ወሏ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @bitybity4949
    @bitybity494911 ай бұрын

    እረ ወየው በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም በየእምነታችሁ ለአገራችሁ ፀልዩ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ❤❤❤❤❤

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    11 ай бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @Zed-rm5lh

    @Zed-rm5lh

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @salamaaa905
    @salamaaa90511 ай бұрын

    ወየው ሆዴ ቖሰለ ድብር ብሎኝ ነበር ጋሽየ 10000አመት ኑሩ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    11 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @mawaysh

    @mawaysh

    11 ай бұрын

    ደምሪኝ ሰሌ

  • @haninhaninhaninhanin4866

    @haninhaninhaninhanin4866

    11 ай бұрын

    ግን 10000አልበዛም አሥተያየት ካለሽ

  • @FigC-hl4hc

    @FigC-hl4hc

    7 ай бұрын

    ደምሪን

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u11 ай бұрын

    *_ዋውውው ጋሽዬ ፋኖ ናቸው ክክክክ ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💚💚💛💛❤️❤️💪💪_*

  • @rabiawali1915

    @rabiawali1915

    11 ай бұрын

    😂😂😂❤❤

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    11 ай бұрын

    አሯሯጠኝ አለ ክክክክክ

  • @user-yk4nc6ku3k

    @user-yk4nc6ku3k

    11 ай бұрын

    ማለት ምን ማለት ነው

  • @nardosberhon9964

    @nardosberhon9964

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @halemayimam
    @halemayimam11 ай бұрын

    ጋሺየ ደግ አደረጉ የምትሉ እስኪ ላይክ አረጉ👍👍👍👍👍

  • @hayattube3185
    @hayattube318511 ай бұрын

    አሮሮጠኘ አላለም ወይኔ በሳቅ. እስኪ ፅሎትና ዱአ አድርጉ ውዶች ሀገራችንን ሰላም እዳርግልን 😢😢😢😢

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y11 ай бұрын

    እደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂 ለጋሸ እድሜና ጤና ይስጥልን አባት ማለት እደዚህ ነዉ❤❤❤

  • @hayat8927Subscribe
    @hayat8927Subscribe11 ай бұрын

    ጋሽዬ ሺ አመት ይኑርልን❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    11 ай бұрын

    ችግሩ ሺህ ዓመት አይኖሩም ይህ ኡማ ሀሀሀ

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l11 ай бұрын

    ደስ እሚሉ አባት ናቸው ተንከባከቧቸው አታናዷቸው ❤

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g11 ай бұрын

    የኔ አባትም እድህ ነው. ረጅም እድሜ እና ጤና. ለአባቶች

  • @Tizita1232
    @Tizita123211 ай бұрын

    ዋውውው ጋሽዬ ምርጥ አባት ነው አባታ ከለ አጊጥ ጀንበር ካለ እሩጥ የሚባለው ለዚህ ነው ድራማቹ ተመችቶናል ክፍል ሶስት ይቀጥል የምትሉ በላይክ

  • @anshaali9353
    @anshaali935311 ай бұрын

    ወይኔ በህይወቴ እደዛሬ ሥቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    11 ай бұрын

    Enim 😅😅😅

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cz7yd5ym1p

    @user-cz7yd5ym1p

    11 ай бұрын

    ወላሂ በጣ ነዉ የሳቅሁት እንደዚህ ሁኜ አላቅም

  • @nafisaahmed8519

    @nafisaahmed8519

    11 ай бұрын

    😂

  • @abayabay3382
    @abayabay338211 ай бұрын

    እረ ጋሽየ ያዙት ያዙት 😂😂😂😂 እንዳይለቁት ኡኡኡ😂😂😂😂😂 እንዴት አንደሳቁኝ ወይኔ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂 ጋሽየ ጀግናው ፋኖ 😂😂😂 ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሁላችንም በየሀይ ማኖችን እፀልይ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zm5638
    @zm56382 ай бұрын

    ቁመትም ሆነ እጥረትም የሚሰጠው አንድ አላህ ነው መጥፎ ባንናገር ደስ ይላል

  • @rasras6247
    @rasras624711 ай бұрын

    ትወናው ቀጥሏል እዚህ ቤተሰብ ሀሪፍ ድራማ ነው በርቱ 😂😂😂😂😂

  • @Elham-gw7gm

    @Elham-gw7gm

    11 ай бұрын

    በጣም 😅😅😅😅

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    11 ай бұрын

    ግን ተመካክረው ነው አ

  • @sdfhjwtyug9437

    @sdfhjwtyug9437

    11 ай бұрын

    አው እውነት ነው 😂😂😂😂

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    በጣም

  • @user-jl5zp8mf8t
    @user-jl5zp8mf8t11 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪💪💪💪💪💪የኔ ምርጥ የጉራጌ አባቶች እንዲ ጀግንነታቹ እኮ በጣም ነው የሚያሥደስተኝ

  • @urcell1875

    @urcell1875

    11 ай бұрын

    የሩጫዉን ፓርት ሥተየ ደጋግሜ እዳየሁት አጠይቁኝ😂😂አህህህህ

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    11 ай бұрын

    ​@@urcell1875😀😀😀😀😀😀😀

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    11 ай бұрын

    ዘረኚት እየሄድሽ😢😢😢😢😢

  • @hanuhbhtube4237

    @hanuhbhtube4237

    11 ай бұрын

    አዎ እኔ ቤተሰብች በበርበሬ አጥኖኛል የጉራጌ ወላጆች መጃጃል የለም

  • @zaibagetahunmollaw4508

    @zaibagetahunmollaw4508

    11 ай бұрын

    ​@@urcell1875እኔም ወላሂ😂😂😂😂

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f11 ай бұрын

    ጋሼ የመችህ እዴት እኮ ፈታ እደምታደርገን አብርሽ ሁሌም አጣልን ጋሼን እደሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ

  • @KwKw-bt6od
    @KwKw-bt6od11 ай бұрын

    ወይይ፣የኔ፣አባት፣ሁለየም፣ዘነዳርጎነዉ፣❤❤❤❤እርጂም፣እዲሜ፣ከጤነጋ❤❤❤❤❤

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u11 ай бұрын

    *_አሯሯጠኝ አለ ልክ እንደ አብይ አህመድ ወታደሮች ኧረ በሳቅ ሞኩኝ አዎ ያለ አማራ ምንም ምንም ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💚💚💛💛❤️❤️💪💪_*

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    11 ай бұрын

    አልቀረም የጎደር ፋኖ ቂጡን ጥሎ ሩጧል ህዝቡን አሥጨነቁት አሥጨረሡት አልቀረም ፋኖ እረዳ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal86011 ай бұрын

    _ጋሽዬ❤❤❤ የጉራጌ ፋኖ ናቸው❤❤❤❤❤ በጣም እኮ ነው እምወዳቸው የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤_

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    11 ай бұрын

    በጣም

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    11 ай бұрын

    ክክክክ

  • @asma66as72

    @asma66as72

    11 ай бұрын

    😂😂

  • @user-yz4be7jc7s

    @user-yz4be7jc7s

    11 ай бұрын

    😂😂😂አቤት ኮሜንት

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @saada5858
    @saada585811 ай бұрын

    ወላሂ ደስየሚል አባት መሻአላ እድሜና ጢናይስጥላችሁ ጥቃት የማይወድ❤❤❤❤

  • @user-ek6bh5bl9b

    @user-ek6bh5bl9b

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😊

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy11 ай бұрын

    ግን ማነው እደኔ በሳቅ የሞተው ጋሽዬ እና ልጁ ሲሯሯጡ አይ ጋሽዬ ጀግና ነክ ከምር በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij105611 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤የጋሸዬ እሩጫ ግን በጠም ነው ያሳቀኝ😂

  • @user-sj3cv3jv7t
    @user-sj3cv3jv7t11 ай бұрын

    ባባየ ምርጥ ሰው😂

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j11 ай бұрын

    የኔ አባት ቢጤ ጋሽዬ ዉይ አባቴ እደዚህ ሢያጋጋኝ በብትር ከትቤት ቆይቼ ከመጣሁ እደት እደሚመታኝ እደሚያሥጨንቀኝ ዉይ ዛሬላይ ደግሞ መዳም ተጨማለቀችብኝ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam313511 ай бұрын

    ወይኔ ጋሽዬ ዘና ነውኮ የምታረገኝ የኔ አባት🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤😊

  • @mossaadane
    @mossaadane11 ай бұрын

    ወንድም እንዳተ አይነት ወንድም አለኝ ግን እሱዋ ልጅ ናት ሁለተኝ በሀይማኖት አትመሳሰሎም ምን የሚሉት ጨዋታ ነዉ በእውነቱ ጋሽዬ ፍቅር በvideo ይጀመርና በvideo ይቁማል ያሉት ትክክል ነዉ

  • @medimedi5734
    @medimedi573411 ай бұрын

    የአውነት ሲያሣዝን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed385611 ай бұрын

    እኔ ግን በጣም አደነቅኩት ጌታ አባትየው❤❤❤❤ሺ አመት ኑር

  • @abybitch8991
    @abybitch899111 ай бұрын

    እረ በሳቅ ጋሽዬ ገደሉኝ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mesi2112
    @mesi211211 ай бұрын

    ጀግና አባት ሽይ አመት ኑር 💪💪💪💪

  • @birucke
    @birucke11 ай бұрын

    😂😂😂😂 አረ በሳቅ ሞትኩኝ አይ ጋሽዬ ስወደውኮ 😂😂😂 እንባ ነው ያለቀስኩት አይ ጋሽዬ በጣም ነው በቃ የሚያዝናናኝ የሚያስቀኝ😅😅😅

  • @atamarmeukriya789

    @atamarmeukriya789

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa648711 ай бұрын

    የኔ አባት ጌታን ታመቹን ፍጣረ ራዥም እድሜና ጤና ያድሎት❤

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg11 ай бұрын

    ሰፈሩ ሲያምሩ አላህ ያሰብነውን አሳክቶ ለሃገር ያብቃን ❤❤❤❤

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k11 ай бұрын

    ወይ ጋሽየ 😂😂😂 ጎበዝ እንዴ ፍቅር በግድ አለ እንዴ ትምህርቷን ትማርበት ጩጨ ናት 😊😊 የዚህ ቤት ደስታ በመመለሱ ደደደደደደስ ነዉ ያለኝኝኝኝኝኝኝኝ😢😢😊

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube328911 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂እሩጨው 😂😂😂

  • @AaA-gb3iv
    @AaA-gb3iv11 ай бұрын

    የኔ አባት ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @rut7469
    @rut746911 ай бұрын

    ዊህ የኔ ሚስኪን ምኞት አይከለከልም ላአባቷ መልክት አስተላልፏል ሙባረክ በልጆ ይደርሳ በርቼ እዳይሆንቦ😭😭😁😁😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta427111 ай бұрын

    ጋሽየ እኮ ማኛ ናቸው ❤😂

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn11 ай бұрын

    ጎሽየ የኔ አባቴ❤ እዴት እዳሳቁኝ ሆዴን አመመኝ ሆይ ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል 😳እየመጣ ይጃጃላል😂😂😂😂

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke211211 ай бұрын

    ጋሸዬ ሺ አመት ይኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቃ❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁💯✅ ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn444211 ай бұрын

    Gashiye jagne 🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪Abbat malet endi new 1000 amet nurilign kifu ayinachu gashiyeeeeeee

  • @abebeyudebebe1968
    @abebeyudebebe196811 ай бұрын

    ክክክክ እግዚአብሔርኛ እኔ በሳቅ ሞቶኩኒ 😂😂የኔ ጀግና አብት ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran652211 ай бұрын

    ጀግና አባት እደሜ ከጤናጋር ምችት የሚል አባት

  • @user-zc6ix1qx1f
    @user-zc6ix1qx1f7 ай бұрын

    ይህልጀ ሰወደዉ ዉቤ የሚባል አሰተዋይ ልጀ ነህ እሰይ ቀጥልበት

  • @Mes355
    @Mes35511 ай бұрын

    ጋሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤🥰🥰😍😍😍😂

  • @ssas5583
    @ssas558311 ай бұрын

    ወይኔ ደርማውን ይችላሉ አባየ እርጅም እርሜ

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j11 ай бұрын

    የኔ አባት 😢 አባት ማለት እኮ 😊😊😊

  • @fafitube5711
    @fafitube571111 ай бұрын

    ወላሂ ጋሽየ ሙቸ ነው የምወደወት እረጅም እድሜ ለጋሽየ❤

  • @betybetye1206
    @betybetye120611 ай бұрын

    ወይኔ አባታችን ጀግናናቸው ሰውየው ይን ያሰቃል ያሳዝነል

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z11 ай бұрын

    ጋሽየን ሁሌም አምጡልን 😂😂😂😂😂

  • @vjhu8266
    @vjhu826611 ай бұрын

    ወይይይ ጋሽዬ አባት ሲኖሮ እኮ ያለመከበረ ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @hasnislam2136
    @hasnislam213611 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @user-hv5tf5dy4e
    @user-hv5tf5dy4e3 ай бұрын

    የኔ አባት አስለቀሱኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ጋሽሬ❤❤❤❤

  • @sagusagui6368
    @sagusagui636811 ай бұрын

    ደል ለፍኖ ሰላም ለአማራ ህዝብ 😢😢

  • @sagusagui6368

    @sagusagui6368

    11 ай бұрын

    @@sifanyoutube9176 ግልፈጥ ኢትዮጵያ ሰው በላ ናት የሚያከብራትን አትወድም ሽል አገር ኢትዮጵያ 👎👎

  • @lidiyayegetaliji940

    @lidiyayegetaliji940

    11 ай бұрын

    Fesam del le Etiyopya haere

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    11 ай бұрын

    Koshe tadya kezegar min agenagnw del gelemene metyew komchy

  • @NajwaDajah-oe4iq

    @NajwaDajah-oe4iq

    7 ай бұрын

    😂😂🤣amar 👎👎👎ahiya

  • @umizakariyachanalibetesewi3834
    @umizakariyachanalibetesewi383411 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይነ ጋሺየ እዉነት ምርጥ አባትነዉ❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c11 ай бұрын

    ክክክክክክክክ ምሥኪን ጋሸ ሀይምየ አድበሽ ትምህርትሽን ተማሪይ ለሁሉም ነገር ገና ልጅ ነሽ ዉይይይይይይይ

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube744611 ай бұрын

    ወይ ጋሽዬ ምርጥ አባት አሯረጠው አባት መከታ ነው 🏃🏃🏃

  • @workitye539
    @workitye53911 ай бұрын

    አባት መከታ ነዉ❤❤❤❤

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h11 ай бұрын

    ጋሽየ እክዋንም ደስታችሁ ተመለሰ አላሀምዱሊላ ❤❤

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha110811 ай бұрын

    ለጋሽዬ ውድ ስጦታ ይሰጣቸው❤❤❤❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t11 ай бұрын

    ወላሂ 3ግዜ ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ያሳቀኝ ወይ ሩጫው ሽርጡን ባይፈታ ኑሮ ጋሸ ጠርጎት ነበር 😅😅😅😅😅

  • @hawamuhamed5971

    @hawamuhamed5971

    7 ай бұрын

    ሀሀሀሀ እንደት እደሳኩ እፍፍፍ

  • @user-kw9ov7ur7n

    @user-kw9ov7ur7n

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw537411 ай бұрын

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም መዳመ ምን ሆሽ እስተምትለኝ ነው የሳኩት ወይኔ ምርጥ ቤተሰበ ነችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SxB-gz3mt

    @SxB-gz3mt

    11 ай бұрын

    ግን የምሩን ወዷት ነዉ

  • @SxB-gz3mt

    @SxB-gz3mt

    11 ай бұрын

    ነዉ ለድራማዉ ነዉ

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos153011 ай бұрын

    ጋሽዬ በነዚህ ልጆች ምክንያት ተቸገሩኮ

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew268311 ай бұрын

    ወዮ ወዮ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አሮሮጡ ልጁ ጋሽዬ የኔ አደኝአ ስዎዳቸው

  • @hayatworkuyagetaliji3318
    @hayatworkuyagetaliji331811 ай бұрын

    አባትዬ ኑሪልኝ 1000 ዓማት ኑሪልኝ ❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem950411 ай бұрын

    የአብረሀም ወንድም ደስ ሲል ❤

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    11 ай бұрын

    በጣም❤

  • @yese7783

    @yese7783

    11 ай бұрын

    ረጋያለናኬርለስነገርነው

  • @branijbranij5934

    @branijbranij5934

    11 ай бұрын

    🙏🙏🙏☑☑☑✅✅✅✅😆😆😆😆

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t11 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትሁ የሩጫዉ ነገር 😂😂😂😂 ጋሽየ ፋኖ በነበሩ😉❤❤❤

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq11 ай бұрын

    ግን ድራማ እየመሰለኝ ያለዉ 🤣🤣🤣🤣 የኔ አባት ጎበዝ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l10 ай бұрын

    የኔ አባት 💓ለአባቶች እረጂም እድሜ ይድጥልን

  • @Y_-Arts
    @Y_-Arts11 ай бұрын

    ጋሽዬ1000 አመት ኑር👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA11 ай бұрын

    በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @senayitdefar302
    @senayitdefar3027 ай бұрын

    በጣም ጥሩ እህት እና ውንድም እንዲሁም ጋደኛ አለህ ደስ ይበልህ ልትከፍ አይገባም ተረጋጋ ጠብቃት አብርብ አትዘን አትቸኩል ነገሮች በስአቱ ቆንጆ ይሆናል ተባረኩ ስመጣ ሳላገኛችሁ አልሄድም ባይ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.11 ай бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @zeynebmohammed5038
    @zeynebmohammed503811 ай бұрын

    ትንሽ ዱላው ቢወረውርበት አሪፍ ነበር ብቻ አሪፍ ነው ቀጥሉበት😂❤

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b11 ай бұрын

    የኒህ ቤተሰቦች ፍቅር ግን ደስስስስ የሚሉ ናቸዉ

  • @user-cm7ld2fq3g
    @user-cm7ld2fq3g11 ай бұрын

    በጣም ደብሮኝ ነበር ያገሪ ሰላም ማጣት ፈታ አረጋችሁኝ

  • @zeharemohamed5310
    @zeharemohamed531011 ай бұрын

    ❤ጋሽዬን ስወዳቸው ወላሂ እድሜከጤና ጋ❤ይስጦት ዘናነውየምታደርጉኝ 😂

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d11 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ወደ ቆሰለ የኔ አባት

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ጉድ ፈላ አይ ጋሸ ስወደዉ እኮ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke214611 ай бұрын

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣💪💪አባዬ አባዬ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera596011 ай бұрын

    አባት መከታ ነዉ😍😍😍😘

  • @aishiaethopia4110
    @aishiaethopia411011 ай бұрын

    ልጁግን ጤነኛነው😂

  • @user-cx7vk5vj6j
    @user-cx7vk5vj6j11 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed385611 ай бұрын

    ግንን እኔ የምለው እቺ የመሰለች ልጅ ቢሰጡት ያገባታል ያነ ጀግና አባኛ❤❤❤❤

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube397711 ай бұрын

    ሚታምሩ ቤታሳብናቹ👌👌

  • @user-ci6ro7xe8d
    @user-ci6ro7xe8d11 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ የልጁ አሯሯጥ በሳቅ ሞትኩ

  • @mareyaamienatee7157

    @mareyaamienatee7157

    11 ай бұрын

    Eko 😂😂😂😂

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    11 ай бұрын

    Uko basqi😂😂😂😂😂😂

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    በጣም በዚህ በቁመት

  • @sarangish4220
    @sarangish422011 ай бұрын

    እሰይ አባትኮ ለልጁ አለም ነዉ ምነዉ አባት ቢኖረኝ😓😭😭😭😭😭😭

  • @user-xd8sc5id6b

    @user-xd8sc5id6b

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rddrd6550

    @rddrd6550

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @bintOmer-xt6tj

    @bintOmer-xt6tj

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro537311 ай бұрын

    ጀግና አባት ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vc8yj5fc3c
    @user-vc8yj5fc3c11 ай бұрын

    የኔ ወንድም. አሳዘነኝአይዞህ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d11 ай бұрын

    ባለ ጭርጡ ዋው ምርጥ ኮሜዲ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw10311 ай бұрын

    ወይኔ ጋሽዬ ወንድ ወልደህ ስቃይ ፡ሴት ወልደህ ስቃይ አይዞህ

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    11 ай бұрын

    በጣም ክክክክክክ

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @hawaendris-em9fy

    @hawaendris-em9fy

    11 ай бұрын

    Kkkk

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu398511 ай бұрын

    ወይ እኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ጋሽየ ሺ አመት ኑሩ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail209811 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቦ አባታቹን አትረብሹ አሳቁኝ ም አሳዘኑኝም ሲሮጡ የኔ አባት ጀግ 💪💪💪💪💪ኖት

Келесі