ሀይሚ የመጨረሻ ምላሽ ሰጠችዉ . ሙቢ እያለቀሰ ወደ ሀገሩ ገባ 😱😭😭

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 1 100

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u11 ай бұрын

    *_ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል ወንድሜ ተው አትሆንህም አትሆናትም ።_*

  • @er-gs1kk9yl5j

    @er-gs1kk9yl5j

    11 ай бұрын

    አውቀው ነው ውደ

  • @asebegashaw4078

    @asebegashaw4078

    11 ай бұрын

    ሲጀመር ውሻት ነው ስደነግጥ በጁ ስማታው የውሽት ደንጋጢ ነው

  • @kiyar553

    @kiyar553

    11 ай бұрын

    Drama nw teyachwu

  • @nimatmuusaa-wr8oz

    @nimatmuusaa-wr8oz

    11 ай бұрын

    Liki nesh

  • @emuhiba9441

    @emuhiba9441

    11 ай бұрын

    እኔእኮግርምእምትሉኝ. እምታምኑትሰወች. ይህእኮስራቸውነው

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z11 ай бұрын

    ሙቤ አላህ ቀልብህን ይመልስልህ 😢❤

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx

    @SurprisedAnglerfish-ec2jx

    6 ай бұрын

    ይቅር ይበላቹ ፍቅር ሀይማኖትይመርጣል ፍቅር እዉር ነዉ አትፍረዱ በሱነዉ የተጀመረዉ

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    3 күн бұрын

    😍😍😍😍

  • @billychidiac7351
    @billychidiac735111 ай бұрын

    ሀይማኖታችሁ አይገናኝም እንጅ ❤❤ ፍቅር አስቸጋሪ ነው 😢😢

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    3 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.11 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @muluayalew3222

    @muluayalew3222

    11 ай бұрын

    አሜን😊

  • @user-eb8bh4pv1k

    @user-eb8bh4pv1k

    6 ай бұрын

    አሜን❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    amen(3)❤😢

  • @tyy4707

    @tyy4707

    6 ай бұрын

    አሚንንንን❤

  • @JhhHh-lm6mu

    @JhhHh-lm6mu

    4 ай бұрын

    አሚንንን😢 ወያኪ❤🎉

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g11 ай бұрын

    ወንድሜ አይዞህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ላተ የሆነችውን የምትወድህን ያመጣልሀል በፍቅር መሰበር ከባድ ነው ግን አይዞህ ዛሬ መገፋት ጡሩነው ነገ አንገትህን ቀና ያደርግሀል❤❤❤አንተ ደግሞ ጠካራ ወንድ ነህ

  • @rabiarabu3985

    @rabiarabu3985

    11 ай бұрын

    ፍቅር ፍቅር ብቻ ሆነ የሚወራው የመዳም ቅመሞች እስቲ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደትን በቃ ይበለን ያረብ ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው እንዴኔ

  • @zeinab3029
    @zeinab302911 ай бұрын

    ኧረ አትጃጃል እዛ ፍቅር ከሀይማናኖት ይጀምራል የምን መጃጃል ነው መጀምረያ ሀይማኖትህን አፍቅር ወንድሜ

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    11 ай бұрын

    እኮስ

  • @user-lu3ow7ts8x

    @user-lu3ow7ts8x

    11 ай бұрын

    ሳህ

  • @ፈኪTube-ov7lz

    @ፈኪTube-ov7lz

    11 ай бұрын

    ሳህ ይጃጃሉብናል እዴ እሄኔ ሙሥሊም ላይሆንም ይችላል 😂

  • @zalikazalo7810

    @zalikazalo7810

    11 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-rv6en8gq5s

    @user-rv6en8gq5s

    11 ай бұрын

    Diraam nw bekish

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v11 ай бұрын

    ስያሳዚን አይዞ ወንድሜ ጌታ ያለው ይሆናል😢😢

  • @user-rv6en8gq5s

    @user-rv6en8gq5s

    11 ай бұрын

    Agibew😂😂😂😂

  • @burtukankeya3758

    @burtukankeya3758

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-uz2ot3cm6v

    @user-uz2ot3cm6v

    11 ай бұрын

    እሺ ግን ዬት ነው ዬሄደ😂😂😂😉😉

  • @user-rv6en8gq5s

    @user-rv6en8gq5s

    11 ай бұрын

    @@user-uz2ot3cm6v አገሩን

  • @user-rv6en8gq5s

    @user-rv6en8gq5s

    11 ай бұрын

    @@user-uz2ot3cm6v ተከተይ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv465711 ай бұрын

    ፍቅር ከኢስላም ባታቺ ነው እምነትህን አፍቅር አላህ ሷሊህ ሚስት ይስጥህ አንተንም ሷሊህ ያድርግህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban571411 ай бұрын

    በሀይማኖት አንድ የሆናችሁትን በኢማን የምትደጋገፉትን ኬይረኛ ልጅ አላህ ይወፍቅህ 🙏

  • @user-kk8wq3py5c

    @user-kk8wq3py5c

    11 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @aminkiyr5675

    @aminkiyr5675

    11 ай бұрын

    አሚንንንንን ያረብ

  • @user-cc1pg7yz4q

    @user-cc1pg7yz4q

    7 ай бұрын

    ،አሚንያረብ

  • @anvsnv9586

    @anvsnv9586

    7 ай бұрын

    ሙቤ ምን ነካህ በሃይማኖት እማትገናኙ የወች እደት ታፈቅራታለህ ለሃይማኖትህ ክብር ይኑርህጅ ሙስሊም ሴት ሞልቶ የለደ

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx

    @SurprisedAnglerfish-ec2jx

    6 ай бұрын

    ፍቅር እዉርነዉ ሀይማኖት አይመርጥም አትፍረዱ

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo66007 ай бұрын

    አይይይይይይይ ፍቅር ሀይመይኖት አይለይም ዘር አይለይም😢😢😢 ውንድሜ ሙቤ አላህ ሰልሂ የሆነች የሙስልም ሴት ይስጥህ😢

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k11 ай бұрын

    ጠንክር በደዊ ጎበዝ ተዋናይ ነህ ወንድሜ በርቱልን ምርጥ ድራማ ነው 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂

  • @ssuyuetub8306

    @ssuyuetub8306

    11 ай бұрын

    በጠም😂

  • @ShemsyiaJemal88

    @ShemsyiaJemal88

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @dyccg5252

    @dyccg5252

    11 ай бұрын

    😂😂

  • @user-el9ch2ew2i

    @user-el9ch2ew2i

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @amaamm741
    @amaamm74111 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው ሚስኪን ኮሜታትሮች እውነትመሥሏቸው ፍቅር ይላሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    11 ай бұрын

    እደ ተመልካች ጂል የለም ውነት መስሎአቸው ምርጥ ዲራማ

  • @sarahsaoron2393

    @sarahsaoron2393

    11 ай бұрын

    እኮ 😂😂😂😂

  • @user-ti5xm1nq1g

    @user-ti5xm1nq1g

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @deeddeed2583

    @deeddeed2583

    5 ай бұрын

    ሸቀሉብን ዘድሮ😅😅 መቸም

  • @ter2065
    @ter206511 ай бұрын

    ወላሂ ዉነቱን ከሆነ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ሚስኪን ይመስላል አሳዘነኝ አይይይይ ሲጀመር ፈላጊና ተፈላጊ የት ይገናኛል 😭😭😭

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    ድራማነው የሚሆነው ባለፍው አላየሺም አባቶዋሲራሩጠው

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha338411 ай бұрын

    የብታጀራ ወንዶች እኮ ከልብ አፈቅሪ ናቸው እንኳን የናት ሆንኩ የፍቅር መሰዋተነት ይከፈላሉ ውበት ቡታጀራ ❤❤❤❤😢😢

  • @user-xv4zf6ft1l

    @user-xv4zf6ft1l

    11 ай бұрын

    ምን ዋጋ አለው ሴቶቹ ቤተሰብ አልፈቀደም እያሉ ላሽ ይላሉ ወንዶቻችሁ ራሳቸውን ይፈትሹ ችግር አለ ማለት 😎

  • @emuyemom

    @emuyemom

    11 ай бұрын

    ​@@user-xv4zf6ft1lye butajir ye setocha betasbochi gen mina honewal koy 🤔

  • @Zhramhmdhrysy-zl1nb

    @Zhramhmdhrysy-zl1nb

    11 ай бұрын

    😂😂

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    11 ай бұрын

    😅😅😅😅አረ ተይ

  • @user-xv4zf6ft1l

    @user-xv4zf6ft1l

    11 ай бұрын

    @@emuyemom እኛንም ግራ አጋቡን የሴቶች ቤተሰብ 😂

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w11 ай бұрын

    አብሽር ከንግዲህ ቻለዉ ፍቅር ያለ ኒካ የለዉም በረካ ፍቅር ያለ እምነት ቅርቅር ብሎ ይቅር።።። ወደ አላህ ተመለስ መዉጫ ቀዳዳዉ እሱ ያበጅልሀል አይሳነዉም ደሞም ልጅ ናት ሀይሚ

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k11 ай бұрын

    በዚህ ሰአት የሀገር ጭንቀት ከባድ ነው ቢያንስ በዱዓ አግዙን በስደት ላይ ስለ ቤተሰብ ፣ሀገር ማሰብ ከባድ ነው ።አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። ዳታ የለም አማራ ክልል ላይ ሁላችሁም በዱዓ አግዙን😢😢😢😢

  • @karemak-ot2mo

    @karemak-ot2mo

    11 ай бұрын

    አብሽሪ እህት አላህ ያለው አይቀሪም

  • @user-yl6gb7zn5t

    @user-yl6gb7zn5t

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን አማራ ክልል እንዲህ ዳታ ተለቆልን ልናየው ነው ናፍቆት ጭንቀት 😢😢😢

  • @user-il2bb6vs4q
    @user-il2bb6vs4q6 ай бұрын

    ዉይ ሙቤ አላህ ነፃ ያዉጣህ ከዚህ ፈተና

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t11 ай бұрын

    አትመጣጠኑም እግዚአብሔር አይዞህ ይበልህ 💒❤🙏😢

  • @mesi2112
    @mesi211211 ай бұрын

    እኔ የምለው ይህ ፍቅር የሚባለው ነገር አይን የለውም እንዴ ዝም ብሎ ካየው ሰው ጋ ነው ፍቅር የሚይዘው በመጀመርያ አይመኖት የሚባል ነገር አለ ሆይ 😢😢😢😢

  • @user-yl8uj4ml9v

    @user-yl8uj4ml9v

    11 ай бұрын

    የልውም አያማክርም አይጣልነው ፍቅር ምታረጊዋለሽ የደርስበትነው የሚያቀው😭😭

  • @user-hj1ho9rj1s

    @user-hj1ho9rj1s

    11 ай бұрын

    ​@@user-yl8uj4ml9vሳህ

  • @tigtig1274

    @tigtig1274

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-uk9ne7kw5o

    @user-uk9ne7kw5o

    11 ай бұрын

    ከከከከከከ አተስቅኝ ለአይን እዉሪ እዉሪ ነዉ ፊቅር ከከከከ ጊን

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    11 ай бұрын

    ውዴ ዲራማ ነው

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed216011 ай бұрын

    ድራማውን እንዳታቋርጡ በጣም ደስይላል

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb622411 ай бұрын

    ምስኪን ልጁ የልብ አፍቃሪ ነው ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልክ😢😢😢😢

  • @Muna336

    @Muna336

    11 ай бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @aminatamhed8267

    @aminatamhed8267

    11 ай бұрын

    ሃሃሃሃሃ ደረማ

  • @love-qy4gz

    @love-qy4gz

    11 ай бұрын

    😂😂

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    11 ай бұрын

    ዲራማ ነው

  • @user-tg4hj6hn3x
    @user-tg4hj6hn3x11 ай бұрын

    አይ የእቃቃ ጨዋታ አታደርጉት በምን አይመሳሰሉም ለቤተሰብም ክብር ሲባል እየተመካከራችሁ በፌት ጥሩ ደረጃ ላይ ነበራችሁ በፍቅር ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k11 ай бұрын

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል❤🎉

  • @madina3096
    @madina309611 ай бұрын

    እንዴት አርጎ መታው ያረቢ😳😆እኛ ስናፈቅር ይሻላል መሰል በወንዶቹስ ያስጠላል ወላሂ እኔ ቢያንስ ከ 5 በላይ በፍቅር እያለቀሱ ያሉወንዶች እያየሁነው አላህ ሶብር ይስጣቺሁ ዲል ለሴቶችና ለፋኖ😅❤❤ፋኖ🇪🇹💪💪

  • @AlamAlam-um5sr

    @AlamAlam-um5sr

    11 ай бұрын

    🙄😂😂😂😂

  • @user-qf5il4kt1k

    @user-qf5il4kt1k

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪🇪🇹💪💪✅✅✅✅

  • @momina1149

    @momina1149

    11 ай бұрын

    😂

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal799211 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሚ ላንተ ያለው ተቀምጧል በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @user-sc5xy4cf5s
    @user-sc5xy4cf5s11 ай бұрын

    አይዞህ ወድም አተ ሙሥሊም ነህ ሙስሊም የሆነች ኢማን ያላትን አግባ ዱአ አርግ አላህ ከሧ የምትበልጠውን የምጠቅምህን ይሠጥሀል እሽ ሙቤ

  • @konjonesh
    @konjonesh11 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነው ፍቅር ማለት ቢሆንም ግን ከእምነት የጀመራል አይ አይዞን 😢😢

  • @user-eu5rh3yk9w
    @user-eu5rh3yk9w7 ай бұрын

    ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ ሙቤ❤❤

  • @halimakmakle4745
    @halimakmakle474511 ай бұрын

    ይሄ ልጅ እውነቱነው ፍቅር ይዞኛል ሚለው 😂😂😂እሷእኮ ገና ልጅ ናት እኮ ደሞ በሃይማኖት አይገናኙም 😂😂😂😂😂

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    11 ай бұрын

    የከተማ ሁና ነውጂ በገጠርኮ ትወልዳለይ በ15 አመት ነው የወለድነው የከተማ ሴት በ30 ነው የሚወልዱት ካርጁ ልጅ በልጅነት አይገኝም ያልወለዳችሁ ውለዱ

  • @user-lu3ow7ts8x

    @user-lu3ow7ts8x

    11 ай бұрын

    የከተማ ልጆች ከ15 አይጨምሩም 15 አንድ 15 ሁለት እያለ ይቀጥላል😂😂

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    11 ай бұрын

    😅😅 ልክ ነሽ መደመር የለም መቀነስ ነውጂ የከተማ ይሻላል የእኛኮ በለው ልጅነት መዳር ነው በቃ በ30 አመት አያት ይሆናሉ የከተሞቹ ትዳር ይጀምራሉ 😂😂

  • @Hay247

    @Hay247

    11 ай бұрын

    ከዚህ በላህ ቀንድ አታበቅል😂

  • @SenedTube

    @SenedTube

    23 күн бұрын

    እኔ ኣልገባኝም እውነት ነው ፍቅር ይዘሃል ሙቢ

  • @user-sx8nk6wu3h
    @user-sx8nk6wu3h11 ай бұрын

    ፍቅር የሚባለው ነገር በጣም ከባድ ነው አይዞህ😊

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    3 күн бұрын

    🤗🤗🤗🤗

  • @sdfhjwtyug9437
    @sdfhjwtyug943711 ай бұрын

    እግንዲ ውዶች ድራማው እንደቀጠለ ነው እንግዲ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @hayat227
    @hayat22711 ай бұрын

    አልሆነሆነ ተሠነቀረ አለ ሀይማኖታችሁእኮ ቢገናኝ ችግርየለምነበር እኮ ወዲሜ አይዞህ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e11 ай бұрын

    ሙቤ አላህ መልከመልካሟን በሀይማኖትህ ይወፍቅህ

  • @abezelove7365
    @abezelove736511 ай бұрын

    ተጋቡ እዳንልህሀይማኖታቹህአይገናኝም እና ወድሜ አይዞህ

  • @abest4396
    @abest439611 ай бұрын

    ጎበዝ ሀይሚ❤❤የምር ቅመም ነሽ ከድሜሽ በላይ አስተዋይ ንግግርሽ ደስ ነው ሚለው

  • @zinazina853
    @zinazina85311 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ጌታን ሲያሳዝን 😭😭😭😭

  • @user-iv6cn4td9t
    @user-iv6cn4td9t11 ай бұрын

    አላህ የተሻለ ይሥጥህ የኔ ወድም አብሺር

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte239611 ай бұрын

    የኔ አባት አሳዘነኙ በእውነት እግዚአብሔር ያለው ነው ሚሆነው በሰላም ግባ ወንድም አይ ፍቅር ኡፍፍፍፍፍ😢😢

  • @MunaOmar-zp5oc

    @MunaOmar-zp5oc

    6 ай бұрын

    ድራማ ነው😮😂😂😂

  • @uaeuar8642
    @uaeuar864211 ай бұрын

    ሲያሳዝን የእውነት እግዚያብሔር ላንተ ያዘጋጀልህ አለ አይዞህ

  • @seadi5
    @seadi511 ай бұрын

    ሳያሳዝን ሀይማኖታችሁአንድአይደለም

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg11 ай бұрын

    ውይይይይይ ቦታው ሲያምርርር❤❤❤❤

  • @umoabubkre8765
    @umoabubkre876511 ай бұрын

    እኔ ሙብዬ አይዞህ አላህ አተን ምትዎድክና ምታፈቅርህን ይስጥክ የኛ ሰው ጰብልጭልጭ ነው

  • @saada5858
    @saada585811 ай бұрын

    ልጅቱ ካልፈለገች ለምነዉ እደዚህ እምታረጎት😢😢❤❤

  • @user-re3lw3ni3k
    @user-re3lw3ni3k5 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነዉ ከምንና ከየት ያማከረ ቢይዝኮ ሰዉ አይጎዳም ነበር😢😢😢

  • @user-vk6jk5no6o
    @user-vk6jk5no6o11 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ😅😅

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j11 ай бұрын

    ዲምፁ ሲምር ሙቢ

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    11 ай бұрын

    😂😂አይዋ

  • @gola5905

    @gola5905

    11 ай бұрын

    በጠም ምስኪን

  • @kayrakamal1596
    @kayrakamal159611 ай бұрын

    ምስክን ሲየሰዚን አለሀ የለዉ አይቀረም እነ ትግስት አርግ ወድሜ አብሽር 😢😢😢

  • @aishasaed9247
    @aishasaed92476 ай бұрын

    ይህልጅ ሲያሳዝነኝ ወላሂ ቅልብስብስ ሲል ወየው በሊላተርጉማችሁትአለኮ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c11 ай бұрын

    ሚስኪን የውነቱነው የአላህ አደራህን ተማይሆንጋር ፍቅር እዳታሲዘኝ በመጀመሪያ ሀይማኖት ይቀድማል አላህ የተሻለችውን አላህይወፍቅህ

  • @user-rd6fn5zz7c
    @user-rd6fn5zz7c7 ай бұрын

    ዲራማዉ ይቀጥል የምትሉ በላይክ አሣይኝ😂😂😂😂😂😂

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    3 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa38563 ай бұрын

    አቤት መታደል ከነዚህ ፉቅር ቤተሠቦች መቀላቀልሽ ሩታየ የኛ ውብ ስርአትሽ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @kaltes9766
    @kaltes976611 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው። እንኳን ባጭር ቋጫጭሁት። ቢረዝም ይደብር ነበር።

  • @Elham-gw7gm

    @Elham-gw7gm

    11 ай бұрын

    በጣም 😂😂😂

  • @halimahabdeskure8655
    @halimahabdeskure86557 ай бұрын

    ሰዓሊ የሆነችውን አላህ ይወፍቀህ😢🎉

  • @amenshow2384
    @amenshow238411 ай бұрын

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ወንድሜ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa166411 ай бұрын

    ሠላም እደትናችሁ ሙቤ ግን ቀልድመሥሎኝነበር. ሆሆ ሀይሚ ትንሺናት በዛላይ. ሀይማ😊😮ኖትይቀድማል ወንድሜ.

  • @Tiza-d5l
    @Tiza-d5l11 ай бұрын

    ኤሄ ልጅ ሲያሳዝን 🥺🥺

  • @temimatemima3730
    @temimatemima37306 ай бұрын

    የኔ ሚስኪን 🥰🥰🥰🥰ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ሙቢ አላህ የምትወድህን እናም በሃይማኖት አንድ የሆናችሁ የዋህ 🥰🥰🥰

  • @user-pj4yf5tq8y
    @user-pj4yf5tq8y7 ай бұрын

    ሙቤ የጋደኝነት ፍቅራቹ ደስ ብሎኝ ነበር ግን ከነሱ ስትሆን ሀይማኖትህን አትርሳ ሂወት ፍቅር ሳይሆን ዲንህ ነው

  • @hdhd6322
    @hdhd632211 ай бұрын

    ሲሳዝን የምር እፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @hennaballat4489
    @hennaballat44896 ай бұрын

    ፍቅር ከሐይማኖት ይጀምራል ወንድም አረ አይሆንም አታመዝሩ ፈጣሪ የሰችሑን አግቡ ሐይማኖት ይበልጣል😮

  • @user-nz9oo4od1m
    @user-nz9oo4od1m11 ай бұрын

    የቡታ ጂራ ሠወድ በፍቅር ሊሞቱነዉ አይይይ አላህ ኸይር ይሻላችሁ በዚህ ዘመን ለፍቅር እሚያልቅስ እናተን አየሁ

  • @user-ki1vh8lp3m
    @user-ki1vh8lp3m6 ай бұрын

    ሙቤዋ አሳዘከኝ ወላሂ አይዞክ እሷ የምጠይቅብክ ቀን ይመጣል ወድሜ አታስብ

  • @rehimaarebu5702
    @rehimaarebu57025 ай бұрын

    እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ያለው ሙቤ እንደ እህት አብሮ ማሳለፍ ፈልጎ ነው የኔ የቦህ❤❤❤❤❤

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh271611 ай бұрын

    ምስጊን ከምሩነዉእንዴ ሲያሳዝን😢😢 ባለፈዉ ሲያባሩት አይቼ ስቄነበር ዛሬደግሞ አሳዘነኝ😢😢

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga362111 ай бұрын

    ሲጀመር ሀይማኖታቸው አንድ አይደለም ምንም እንኳ ፍቅርቢሆን ከሁለቱም ሲሆንነው ፍቅር የሚያምረው

  • @muluayel-8387

    @muluayel-8387

    11 ай бұрын

    ሙሲሊምዎቺ አብዛኛዎቹ ክርሰቲያን ያፈቅርና ወዴ ቅደሰቱ ተዋሕዶ ይመጣል

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo58811 ай бұрын

    ወላሂ እዴት እዳሳዘነኝ የምሩን ነው ማለት ነው ያረቢ አላህ ያበርታህ ወድሜ ሚስኪን ልጂ ነው

  • @user-fy3qr2ec3k

    @user-fy3qr2ec3k

    5 ай бұрын

    እዉነቱን ነዉ እንዴ

  • @user-dc4xt2op8k
    @user-dc4xt2op8k11 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው ቀጥልበት😁😁

  • @emuemu8333
    @emuemu833311 ай бұрын

    በነው ይህ ፍቅር ስኡዲ ላሉ ወንዶች በያዛቸው እና እህቶቻችን እዳስለቀሱ እነሱን ባለቀሱ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa643311 ай бұрын

    😂😂😂ጉዱ እኛላይማ ድራማ ስሩብን ሚስኪኖች ማየት አይሰለቸን😌

  • @user-jo4jm1lp6q
    @user-jo4jm1lp6q11 ай бұрын

    ግን ልጁ በጣም ያሳዝናል 😢😢

  • @hayattube3185
    @hayattube318511 ай бұрын

    የምር ነው ቀልድ ነው የምር ከሀነ አይዞህ ወድሜ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902411 ай бұрын

    ምስኪን ሲያሳዝን ልጁ.😢😢😢 ግንኮ ሀይማኖታቸው የተለያየ ነው አይ አተ ፍቅር ልጅ አይውጣልህ

  • @mrssa1405
    @mrssa140511 ай бұрын

    ምስኪን😢😢😢አዞክ ያተ የለው አዮቀርም😢

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih11 ай бұрын

    #አላህያረጋጋህ ወድሜ አይዞህ#

  • @shibireabera6721
    @shibireabera67216 ай бұрын

    Beautiful family 🎉

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha11 ай бұрын

    ዋዋዋዋዋዋ ጋሽዬ እዳይወለግድህ በደህና ፍልጥ አርፈህ ተቀመጥ ካሜራማን 😂😂😂😂

  • @anaabab188

    @anaabab188

    11 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-ry1mr4bb2y
    @user-ry1mr4bb2y11 ай бұрын

    ወይኔ ሲያዛዝን😢😢 ግን ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe621611 ай бұрын

    _ጡሩ ድራማ ነው ክክክክ እኔ ከሃይማኖተን ወጭ የምፈቀርና የምቀርብ ኣይመስለኝም ሆ ጉድ_

  • @almazabdo1106
    @almazabdo110611 ай бұрын

    አይዞህ እኔ ድራማ መስሎኝ ነባራ እግድ ፊቅር ካበድ ነው አላህ ያልብህ ይሙላልህ ዎንድሜ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x11 ай бұрын

    የሀይማኖት መለያየት ነው እጅ ልጁ አሣዘነኝ እውነት 😢😢

  • @saeedaahmad2645

    @saeedaahmad2645

    10 ай бұрын

    የእዉነት ነዉ ግን በአላህ

  • @user-rd6fn5zz7c

    @user-rd6fn5zz7c

    7 ай бұрын

    ዲራማእየሠሩነዉ😂😂😂​@@saeedaahmad2645

  • @samsunga2182
    @samsunga218211 ай бұрын

    እረ ቡታጀራ ዎች ተነፋረቃቹብን ሁሌ በፍቅር እደተነፋረቃቹ 😮😅😅😅😅😅 ፍትህ ለአይናችን😂😂

  • @hiwetdesta9048

    @hiwetdesta9048

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @halimatube7942

    @halimatube7942

    11 ай бұрын

    ሀሀሀሀ

  • @user-iw3bt1jf2e

    @user-iw3bt1jf2e

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @alfyia9642

    @alfyia9642

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂 yafkr hagr nat butajiray

  • @ekramyutb
    @ekramyutb11 ай бұрын

    ዉለሂ አስዝንኝ አራ አትቅለዱበት እንዴ ፍቅር ክያዝው ይጎዳል ዳሜ ሀይመኖት እድሜ አይመጠጠኑም

  • @rabias685
    @rabias68511 ай бұрын

    ፍቅር ተሀይማኖት ይጀምራል አላህ መልካሚቱን ይወፍቅህ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg852311 ай бұрын

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ 😅😅😅😅

  • @HamdiyaUae
    @HamdiyaUae11 ай бұрын

    ጉራጌ በስራ ብቻ አይደለም ድራማ ትወናምላይ እስማርት ነው😂❤በረቱ

  • @user-kk8hd9sg2f
    @user-kk8hd9sg2f4 ай бұрын

    የኔ መር ሙቤ እንሸለሂ,,,,,ከሰ የበለጠ ሙስሊም አለህ ለንተ የሚተዝን ችግር ሚተቅ እሸለሂ እንደ ሩተ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር እኮ ነክ

  • @hanakebede282
    @hanakebede28211 ай бұрын

    ሯሯሯሯሯሯ ወንድሜ አረ ሑሉም ነገር በልኩነው ካለሐይማኖትሕ በዚሕ ላይ ገና ጨቅላ ነች በአባት እጅ ያለች። አትበጅሕም ወንድሜ አይዞሕ ጌታ ይሠጥሐል

  • @Ethiop1010
    @Ethiop101011 ай бұрын

    አትጃጃል ፍቅር ከዕምነት ይጀምራል

  • @qweqwe444
    @qweqwe44411 ай бұрын

    የምሩነዉ ወይኔ ጉድ ወይ ፍቅር እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤

  • @aliakmel9336
    @aliakmel933611 ай бұрын

    ሙቢ አብሽር ወድሜ ዱአ አድርግ ያተ ያላት ተቀምጣለች ደግም በሀይማኖትህ ተጓዝ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim614511 ай бұрын

    ወድሜ ሙስሊም አግባ አሷም በሀይማኖቶ ፈልጋ ታግባ አተ ያዋህ ነህ ሳይህ እና አንድ ወድ ክሪስታን ሲገባ እሱ በድኑ ጠካራ መሆን አለበት

  • @ter2065
    @ter206511 ай бұрын

    አይይ ሀይሚ በህትነት ቅረቢዉ እባክሽ ልጁ ሚስኪን ነዉ 😭😭😭

  • @Brbr-pd6ey

    @Brbr-pd6ey

    6 ай бұрын

    Awooo please behtnet qrebiw

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l11 ай бұрын

    ሲያሳዝን ልክ ሲያያት የደነገጠው ኡፉፉፉ😢

  • @medinabintendris
    @medinabintendris11 ай бұрын

    ይታግሉታል እንጂ አይታደሉትም።ሰው በፍቅር ያልቅሳልኝ!ሱባህን፣አላህ !"

  • @iui44i22
    @iui44i2211 ай бұрын

    ሙስልሚ ከዛ ትልቅ አይሄንም።😢❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524011 ай бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው 😂😂😂😂

  • @zedii6977

    @zedii6977

    11 ай бұрын

    Kkkkkkk

  • @madinharapo8702
    @madinharapo870211 ай бұрын

    እድህ ተጪወቱብን መልካም ትወና ይሁንላቺሁ😂😂

  • @hayaathussein2001

    @hayaathussein2001

    11 ай бұрын

    😁😁

  • @maeritube21
    @maeritube2111 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ልጁ አይዞህ

  • @user-td2jk9vk6j
    @user-td2jk9vk6j7 ай бұрын

    ሙቤ መልካም ሰው ንፁህ ልብ ያለህ

Келесі