ከባድ ፕራንክ እብድ ወደ ቤት ይዤባቸዉ ሄድኩኝ . አብርሽን ተበቀልኩት😭😭😭

#prank #yetenbitube #abtube

Пікірлер: 2 300

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын

    ወይኔ ኤፉሪም አሳዘነኝ አብርሽ ግን ጀግና ነው ተጋፈጠውኮ ሳይፈራ የአብርሽን ጀግንነት እደኔ ያደነቃችሁ በላይክ ግለፁልኝ

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    አዎ ወንድ ሆኖ ከሸሽ ምኑ ሊጠቅም 😂

  • @Ruta688

    @Ruta688

    Жыл бұрын

    ​@@Kedija6466😂😂😂

  • @mariyammariyam1774

    @mariyammariyam1774

    Жыл бұрын

    አብርሽ ቦቅቦቃ ይመሥለኝነበር

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    @@mariyammariyam1774 እራ ስርአት ያለው ልጅ ነው የሚመስለው እውነትም ነው ደግሞ ወንድ ልጅ እንዲህ መጋፈጥ አለበት እንጂ እንደ ኤፍሬም ጨርቅ ጥሎ መሮጥ ክክክክክክክክ

  • @bituu126

    @bituu126

    Жыл бұрын

    ትንሽ ልጂ እንደሆነ አይቶ ነው የጠበደለ ቢሆን 😁😁😁😁😃😃😂

  • @umu267
    @umu267 Жыл бұрын

    ወላሂ በዚህ ሰአት እኔን ማሳቅ ከባድ ቢሆንም እነዚህ ቤተሰቦች ግን በሚገርም ሁኔታ የሳቄ ምክኒያት ሆነዋል 😂🥰

  • @fatumara3244

    @fatumara3244

    Жыл бұрын

    አብሽረ ሁላችንም ነን ❤️

  • @hayat2146

    @hayat2146

    Жыл бұрын

    አይዞንውድምአላህየከበደውንያቅልልንያረቢ፣🤲🤲🤲🤲🤲

  • @umu267

    @umu267

    Жыл бұрын

    @@hayat2146 አላህ በከይር ነገር ያብሽራቹ 🤲

  • @samira7639

    @samira7639

    Жыл бұрын

    አይዞህ🙏🙏

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    Жыл бұрын

    ​@@umu267አብሽሪ ወንድሜ

  • @Ashutube1998
    @Ashutube19983 ай бұрын

    እውነት እውነት እንደኔ የሳቀ ያለ አይመስለኝም ዋዉ1ኛ

  • @simasimaa8241
    @simasimaa82413 ай бұрын

    💪🏻ታላቅ ወንድም እንደዚ ነው እራሱን agafto😢ቤተሰቡን ይጠብቃል ጀግና አብርሽ 💪🏻

  • @Hekram367
    @Hekram367 Жыл бұрын

    ታላቅ ወንድም እኮ አባትም ጭምር ነው። እህቱን እንዳይመታበት አስመልጦ ተመልሶ ሊመታው ወጣ ጀግናነህ አብርሽ ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853

    @rabe3hcall853

    Жыл бұрын

    እኔ ግን ታላቅ ወድም አላኝ በጣም ጨካኝ ነው 😢😢😢

  • @Hekram367

    @Hekram367

    Жыл бұрын

    @@rabe3hcall853 አይዞሽ ውዴ

  • @user-yc9ur6dd7d

    @user-yc9ur6dd7d

    Жыл бұрын

    እኔም ታላቅ ወድም የለኝም ግን እህት አለኝ በጣም እወዳታለው አውን እራሱ በስደት ሆኝ ተስፍ ስቁርጥ አብሽሬ ነው የምትለኝ ቤት እያሰራችልኝ ነው የሴትም ጀግና አለ

  • @user-yc9ur6dd7d

    @user-yc9ur6dd7d

    Жыл бұрын

    ከትዳሮ ላይ እየሄደች ቤቴን እያሰራች ነው እግዚአብሔር እሶን ፍጣሬ ይጠብቅልኝ

  • @emuemu8333

    @emuemu8333

    Жыл бұрын

    @@user-yc9ur6dd7d እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እህትሽን

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Жыл бұрын

    ወይኔ ማነው እንደኔ በሳቅ ሆዱን ያመመው በላክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlmazEyeye

    @AlmazEyeye

    Жыл бұрын

    እኔም😂😂😂

  • @Uaq-vk4sn

    @Uaq-vk4sn

    Жыл бұрын

    እኔም🤣🤣🤣

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤

  • @belchal2027

    @belchal2027

    11 ай бұрын

    እምበ ነው የጫራስኩት

  • @user-sy9ke6gm5m

    @user-sy9ke6gm5m

    11 ай бұрын

    እኔ ደጋግሜነው ያየሁት ወላሂ በጣምነው የሳኩት😂😂😂😂😂ኤፍሬም 😂😂😂😂

  • @araguaragu1859
    @araguaragu18596 ай бұрын

    ታላቅ ወድም አኮ እደ አባት ነው አብርሽ ጀግና ነህ

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n6 ай бұрын

    ወይኔ ኤፍሬም የፍራት ጥግ እንደ አይጥ ተደበቀ እኬ 😂😂😂 አብርሽ ይመችህ አባቴ💪💪

  • @user-jq5gx3do9g
    @user-jq5gx3do9g8 ай бұрын

    የኔ አባት አብርሽ እህቱን ሊያድን ወደቤት ይገፋታል😢

  • @user-sq6iy6bw3v

    @user-sq6iy6bw3v

    4 ай бұрын

    በጣምወላሂ ወድም ከተወለደአይቀር እዳአብርሽአይነት ጀግና❤❤❤

  • @rahmetawoka5750

    @rahmetawoka5750

    4 ай бұрын

    ​@@user-sq6iy6bw3vአላህ ወንድሚቻችንን መከታ ያርግልን❤

  • @rahmetawoka5750

    @rahmetawoka5750

    4 ай бұрын

    ​@@user-sq6iy6bw3vአላህ ወንድሚቻችንን መከታ ያርግልን❤

  • @user-yw5jk2nm8t

    @user-yw5jk2nm8t

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Жыл бұрын

    ታላቅ ወንድም እኮ መከታ ነው እህቱን ወደ ቤት አስገብቶ እሱ ተጋፈጠ 😢

  • @hayatwolloywa9812

    @hayatwolloywa9812

    7 ай бұрын

    ሣህ እኔ ያሣቀኝ ያኛዉ ሚስኪን በሩጫ ልቡ ፈርጠ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    7 ай бұрын

    በጣምበእውነት 😢😢😢💔💔💔💔

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @የልቤዚማነህ

    @የልቤዚማነህ

    4 ай бұрын

    አወወላሂ ትልቅወንድም መከታነዉ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf7 ай бұрын

    ትልቅ እህት እናት ነቺ እሚባለው ለካስ እውነት ነው እህታችሁን ትልቅ እድሜ ይስጥላችሁ አሏህ ያኑርልን እህቶቻቺንንንን

  • @fathiaabderahman27
    @fathiaabderahman277 ай бұрын

    ወይ ኤፍ ቦቅባቃ አብርሽ እውነት ጀግና ነህ እውነት 20 ግዜ በላይ እየደጋገምኩ ነው ያየሁት ደሞ በጣም ያሳቀኝ ኤፍን ሲያሯሩጠው

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 Жыл бұрын

    የሀይማኖት አይድያ እሚገርም ነው 😂😂😂😂

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ🎉❤

  • @wubedel4103

    @wubedel4103

    Жыл бұрын

    @@FATLMAJEMAL እሺ

  • @user-fp3tp6rn1r
    @user-fp3tp6rn1r11 ай бұрын

    ወይኔ እውነት ለመናገር እናተን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤

  • @user-ix8xs2vn6p
    @user-ix8xs2vn6p7 ай бұрын

    ለማንኛውም አብርሽየ ጀግና በዝሁቀጥልበት

  • @HahaBabba
    @HahaBabba6 ай бұрын

    ወላሂ እዴ ዞሬ ስቄ አላዉቅም አተገኝ ሀል ኤፍሬም ወንድ መሆኑ ይረጋገጥል ሀይሚ የኔ ቆጆ ተሳክቶልሻል😂😂😂😂😂😂

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n Жыл бұрын

    ፈጣሪ ምሰክሬ ነዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀይሚ ሰራሸላቸዉ ይደገም የምትሉ ላይክ ግጬኝ

  • @mekyamekya
    @mekyamekya11 ай бұрын

    የኔ እናት አብርሽን አሳዝኖት ልብሱን ልብሱን አለ ፈጣሪ ከፍቅር ጋር ያገናኛችሁ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n2 ай бұрын

    ሀይሚዬ በጣም የምትገርሚ ነሽ ከየት ይሆን የምታመጪዉ ጉደኛ ነሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-38385 ай бұрын

    ውይ ሠራችላችሑ እንዲሕም ሥቄ አላቅም ግን አብርሽ 💪💪ጌታን የቤት መከታነሕ ዋዋዋዋ

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 Жыл бұрын

    እሰይ እንኳንም ሰራሽላቸው ይደገም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደገም

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    እደው ማርያምን እዴት እደሳኩ ደጋግሜ ነው ያየሁት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-sy9ke6gm5m

    @user-sy9ke6gm5m

    11 ай бұрын

    ወላሂ ኢፍሬም በጣምነው ያሳቀኝ በዛላይ ስብርብር ማለቱ ምስኪን በሳቅ ሞትኩኝ ወደ አስሬ ወደሀላ አርጌ ያየሁት😂😂😂😂😂

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    7 ай бұрын

    እኔም😂😂😂😂😂

  • @kalkidantrfe

    @kalkidantrfe

    7 ай бұрын

    እኔ እራሱ በጣም ያሳቀኝ ኤፍሬም ነዉ😂😂😆😆😆😆😆

  • @Brbr-pd6ey

    @Brbr-pd6ey

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmanAdam-dn9ne
    @EmanAdam-dn9ne4 ай бұрын

    ወላሂ እነዚህን ቤተሠቦች በጣም ነው እምወዳቸው ሀይሚ ሣላደንቅሽ አላልፍም

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn5 ай бұрын

    😂😂😂😂 ሀይሜ ቆጆ በጣም አብርሽን ተበቅለሽዋን በሳቅ ገደላችሁኝ😅😅😅

  • @user-jl5zp8mf8t
    @user-jl5zp8mf8t Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰራሽላቸው ጎበዝ ወንድም እኮ መከታ ነው እህቱን እንዳትመታበት ወደቤት አስመልጦ እሱ ሊመታ ወጣ 😢😢😢😢😢

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Жыл бұрын

    ኤፍሬም ቦቅቧቃ ነው የምትሉ😂😂😂😂👍

  • @genet19

    @genet19

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂ቤቱን ገብቶ አልዘጋዉሞ

  • @user-dc6ll9yn4d
    @user-dc6ll9yn4d7 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ነዉ የምትችይዉ የኔዉድ ሰራሽለት እኔም እዴት እንደተበቀልሻቸዉ ገረመኝ አበሳነሽ በቀል ትችያለሽ

  • @user-rr8gy1up5z
    @user-rr8gy1up5z6 ай бұрын

    Wow talk mehun eko wundnerh esuan asgbetu wutah abatie des siel besmame ❤

  • @user-od2yg7ki3s
    @user-od2yg7ki3s Жыл бұрын

    ኧረ እደው ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ምርጥ ቤተሰብ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤

  • @Sead647
    @Sead647 Жыл бұрын

    ወላሂ ከ 10 ግዜ በላይ አየሁት በሣቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃😃

  • @FatimaFatima123-rq1dz

    @FatimaFatima123-rq1dz

    5 ай бұрын

    እኔስ ብትይ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp7 ай бұрын

    ኢቶበር አይቸ እደዛሬው ስቄ አላውቅም ሆደ ቆሰለ ወድም ለህቱ መከታ ነው አብርሽ እህቱን ወደቤት ያስገባ ማሻ አላህ ኢፍሬም ሳይበላሽ አይቀርም ክክክ

  • @zayna2137

    @zayna2137

    6 ай бұрын

    በሳቅ ገደለኝ ኢፍሬምማ😂😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv6 ай бұрын

    አይሚ የዉት ትለያለሽ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ የዉነት የምትሰሩት ነገረ ሁሉ ያዝናናኛል😂😂😂😂😂

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist789 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Жыл бұрын

    የእኛ ቅመሞች አላህ ያላሰብነውን እንጀራ ይስጠይ ያረብ😢😢

  • @hayat7487

    @hayat7487

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @hyathyat9071

    @hyathyat9071

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @ra7maahmadali962

    @ra7maahmadali962

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn7mm7up6v
    @user-dn7mm7up6v6 ай бұрын

    ሆደ ቆሠለ ወይኔ በሳቅ ❤❤❤❤ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc

    @Ckdtf-ts7kc

    6 ай бұрын

    እኔም

  • @hfhnvb4881
    @hfhnvb48815 ай бұрын

    አረ ጉድ ኤፍሬም ቤተሰቦችህን ጥለህ ትደበቃለህ😂😂😂😂😂አብርሽ አለብህ ጀግና ✊✊ ሀይሚ። ሀሳብሽ ሁላ 1ኛ ነው ወይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @betilove19
    @betilove19 Жыл бұрын

    10 ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየውት ኡፉፉ ይመቻቹ አቦ

  • @mesesaysha3384

    @mesesaysha3384

    11 ай бұрын

    እኔ ያሳቅኝ ከመጀመሪያው ብር የከፈተው ልጀ😂😂😂😂😂

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Жыл бұрын

    በሳቅ ሞቱክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ማርያምን ❤❤❤❤❤አርግሽለት ሀይሚዬ❤❤❤❤❤

  • @user-mt9fx6yz7n
    @user-mt9fx6yz7n7 ай бұрын

    ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ ሆዴ ቁስል እስኪል ደረስ ነው የሳቁልሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ክምር ደክም ብሎኛል የገረመኝ ደሞ የኢፍሬም 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tytydhggh6294
    @tytydhggh62946 ай бұрын

    ወላሂ ለአዚም የሳቄ ምክኒያት እንባየ እኔኮ የኤፍሬም በጭቅላቱ ላይ ነው ዘሎት የሄደው ሲገባ የምሬ ይለያል ሀይሚ

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye76878 ай бұрын

    ማርያምን ከልቤነው ያሰቀኝ ኤፍሬም 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ታምራላችሁ በጣም

  • @sarasarasa9623
    @sarasarasa9623 Жыл бұрын

    አይ ኤፍሬም የኔ ቢጤነው እኔ እራሡ ትል ካየው እሮጣለው አብርሽ ጎበዝ ተጋፈጠ እኮ😂😂😂ሀይሚ የሥራሽን ይስጥሽ

  • @MarituMaritu-eg4yi
    @MarituMaritu-eg4yi6 ай бұрын

    ማርያምን በጣም የሚገርም ፕራንክ❤❤❤❤❤❤❤ አደኛ ነሽ ማር

  • @Ekrim-mz8ip
    @Ekrim-mz8ip5 ай бұрын

    ዉይ እደት እዳሳቃችሁኚ ሀይሚ ተሳክቶልሻል

  • @zenebeh
    @zenebeh Жыл бұрын

    አልተቻልሽም ሃይም በጣምነዉ በሣቅየሞትኩት አቦይመችሽ እኛየማዳምቅመሞችንዘናአረግሽን ሠራሽለትበሪቺ ትቺያለሽ❤❤❤❤

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Жыл бұрын

    ወየው በሳቅ😂😂😂አብርሽ ጎበዝ እህቱ ያዘ😍 እፍሬም ከሴቶች አይሻልም🙈😂😂

  • @user-nx6et7dx5z
    @user-nx6et7dx5z5 ай бұрын

    ይመችሽ ሀይሚ እወድሻዉ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89595 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሺ ገራሚ ልጂ ነሺ እደጊ ጎበዝ ነሺ

  • @madina3096
    @madina3096 Жыл бұрын

    ጎበዝ 😂እኔራሱ ደሜ ፈልቶ ነበር ባለፈው😢

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሆዴን ቆሰለ መሳቅ አልፈልግም ነበር በዚህ ሰዓት ግን በእናንተ ሳቅኩ 😂😂😂😂ጎበዝ በቀል ማለት እንደዛ ነው 😊😅😅😅

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ🎉

  • @user-in1sb3vc2x
    @user-in1sb3vc2x3 ай бұрын

    የኔ ውዶች እህቱን አስመልጦእሱተጋፈጠ❤❤❤❤

  • @yusreyao7854
    @yusreyao78545 ай бұрын

    ሐምየ የንፍልቅልቅ እደዛር ስቅአላቅም ጀግና ነሽ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም አብርሽ ተገኝተሀል ኤፍሬም ግን ወንድ መሆኑ ይረጋገጥልን ሀይሚ የኔ ጣፋጭ ተሳክቶልሻል።

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ld3kz8nr1y
    @user-ld3kz8nr1y8 ай бұрын

    ማሸለሂ ሰታምር አገረቼንም ሰለም ያርግልን ❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu3796 ай бұрын

    አይ ኤፍሬም 😁😁😁ይመችህ አብርሼ አደኛነህ❤❤❤

  • @user-sj5wl8wh3q
    @user-sj5wl8wh3q Жыл бұрын

    የምር ሲከፋኝ እናተቤት ነዉ መጥቸ ረስቸዉ የምሄደዉ መከፋቴን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын

    😂😂ጎበዝ ሰራሺላቸው ❤️❤️

  • @user-us8gg7sz6b
    @user-us8gg7sz6b7 ай бұрын

    ኧረእናልጆቺ በኡነት ደስሰትሉ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @user-hm8gk3pj5c
    @user-hm8gk3pj5c7 ай бұрын

    አብርሽ ወንድነህ የኔጀግና ወንድምህ ይገርማል

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ ሀይሚ የኔ ውድ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Жыл бұрын

    እውነት፡ሀይምዬ፡የሚገርም፡ፕራንክነው

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthmanАй бұрын

    አሏሕ ያሥተካክልላችሁ ኤልዱየ አደራ እዳይጎዱ ሁለቶችም በደም አሥተካክሉላቸው

  • @Zeynab-rw3nk
    @Zeynab-rw3nk6 ай бұрын

    ወላሒ ከፍቶኝ ነበር እደት እደሣኩ ታላቅ ወድም መከታነውኮ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ እድሜና ጤና ተመኘሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-du6lf1sy8e
    @user-du6lf1sy8e Жыл бұрын

    እውነት ሰራሽላቸው 😂😂😂😂 ልጅ እውነት ይችላል ጎበዝ አክተር😍😍

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ🎉

  • @user-du6lf1sy8e

    @user-du6lf1sy8e

    Жыл бұрын

    @@FATLMAJEMAL እሽ😍

  • @Dubai890-tl7vm

    @Dubai890-tl7vm

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮

  • @TIRUE23452
    @TIRUE23452 Жыл бұрын

    እባየ እስኪመጣ ነው የሳኩ ወይኔ ሰራሽላቸው!

  • @-bw7lv
    @-bw7lv3 ай бұрын

    ወየው ልቤ እባ ብቻ ነው የሆንኩት ወላሂ ደጋግሜ ነው ያየሁት ሀሚ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ቅመም

  • @user-pf4iu2jx5b
    @user-pf4iu2jx5b7 ай бұрын

    Wallahi besaq hoden amamagh fkr yehonachu ljoch❤❤😂😂😂

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ እንደ ዛሬ ሥቄ አላቅም ወላሂ እሰይ ሠራሽለት❤❤❤❤❤

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 Жыл бұрын

    ግን ጅግና ነው እሁቱ በት አስገብቶ ደበደበው❤❤❤😂

  • @user-pl6ci7bb6p
    @user-pl6ci7bb6p6 ай бұрын

    እረበሳቅ ገደለችኝ ሀይሚ

  • @user-gm4cr7rc4o
    @user-gm4cr7rc4o7 ай бұрын

    ታላቅ ወንድም የአባዬ ምትክ ነው 😊

  • @-4587
    @-4587 Жыл бұрын

    እንደዛሬ ኣልሳኩም በኡነት ወይ ሃይምየ ቀጥይበት❤😁

  • @FATLMAJEMAL

    @FATLMAJEMAL

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ🎉

  • @tamryytube9793
    @tamryytube979311 ай бұрын

    በሰማም ሰረችላችሁ የፈሬም ግን ወደንትህ አጠራጠረኝ አብረሸ ጎበዝ እህቱን አሰገብቶ ነው እብዱን የተደባደበ

  • @user-ee9rw5wl4w
    @user-ee9rw5wl4w3 ай бұрын

    ወላሂ ከሰተዛሬው ካየሁት የዛሬው ተመቸኝም አሳቀኝም በሳቅ ሞኩ ወላሂ ክክክ የኔ ቆንጅ አይኔ ተኮረኛ ይመቸሸ👍👍🌹

  • @user-fx8ny6wf5b
    @user-fx8ny6wf5b7 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል እንዴት እንደሳኩ እኮ ተለይ ደሞ ባትሸ ቢኖሩ የበለጠ ነበረ😂

  • @zainp1247
    @zainp1247 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ በሳቅ ገደላችሁኝ😂 አብርሽ እህቱን እንዳትጎዳበት ተጠነቀቀላት ወንድም ማለት ጋሼ መከታ ኤፍሬም ቦቃቦቃ 😅 ቀፍጠን በል እንጂ 💓👏

  • @AfaraHayelom

    @AfaraHayelom

    11 ай бұрын

    😅😅

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk ቤቱን ዘግቶ አልዎጣ አላለም በሳቅ ሞትኩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n7 ай бұрын

    😂😂😂 አረ ወየዉ በሣቅ አብርሺ ጎበዝ ነህ እህትህን አዳክ

  • @user-ix8xs2vn6p
    @user-ix8xs2vn6p7 ай бұрын

    አላሁአክበር 😂😂ወደላይ ተናነቅኝ በሳቄ ምክናየት መንእምልአላቅ

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p Жыл бұрын

    እሰይ ሀይምየ ብድር በምድር አብሪሽ ይገበሀል ሀይሚን ሁለተኛ እንዳታስደነግጥ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩ እይ ሀየሜ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @ayehushteshale
    @ayehushteshale5 ай бұрын

    አቭርሽዬ ልትቀተክተው ነበር አልሞት ባይ ተጋዳይ ዋው😅 ስወዳችሁ በማርያም

  • @user-hg9bp4sk5v
    @user-hg9bp4sk5v6 ай бұрын

    አይመ አንደናሃ ጉድ ነው ተበቅለሽል❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    ወይኔ በፈጣሪ እደዛሬ ስቄ አላቅም እውነት እንባዬ እሴኪጠባጠብ ነው የሳኩት አብሶ ኤፍሬም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂 ሀይሚ ስራሽላቸው😂❤

  • @user-mh1cq6vv4l

    @user-mh1cq6vv4l

    Ай бұрын

    እኔም ደጋግሜ እያየሁ ሆዴ ቆሰለ ይመቻቸው አቦ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadas6501
    @sadas6501 Жыл бұрын

    ወድምነት❤❤❤❤ እፍሬም የሚባል ልጅ እራስ ወዳድ ነው የምር እህቱንና ወድሙን ጥሎ ለራሱ በር ይቆልፍልዴ ትገርማለህ

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂🎉

  • @user-jf6lu4md8p

    @user-jf6lu4md8p

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂ምን ያረገው ነፍስ ጉድኛ 🤣🤣🤣🤣

  • @osmanhussen2431

    @osmanhussen2431

    6 ай бұрын

    ድንገት ሲመጣበት ደንግጦ ነው 😅😅

  • @user-xv6ny7by2t

    @user-xv6ny7by2t

    6 ай бұрын

    😂😂😂በሳቅ የለሁም ደግጦነዉየጠፍዉ​@@osmanhussen2431

  • @haregteka5173
    @haregteka51733 ай бұрын

    ሀይሚ ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @mayakoomayakookiyya-zr1lk
    @mayakoomayakookiyya-zr1lk9 күн бұрын

    Wayen 😂😂😂😂😂biri kuci bye sisk min honsh new alun tiz sileng biro neng haymi ayche maxaw😂😂😂😂

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት እንደ ዛሬ ከውጤ ስቄ አላውቅም. የእውነት እብድ ይመሰላል ተጫወተችባቹ❤አብርሽዬ❤ምርጥ ቤተሰቦች ተባረኩ ብቻ እንዳትጎዱ

  • @Toybaseid-xx4og

    @Toybaseid-xx4og

    Жыл бұрын

    ነብይነው

  • @zmzmmzmz4645

    @zmzmmzmz4645

    7 ай бұрын

    ​@@Toybaseid-xx4ogሳህ

  • @user-vh7wp6et2t

    @user-vh7wp6et2t

    7 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይድሮሶው ላንችና ለኔ በጠቅላላዋ የሁሉ ፈጣርነው እህት አስትውል ፉጡሩ አደል ፈጣር እንጅ​@@Toybaseid-xx4og

  • @leylayimam
    @leylayimam Жыл бұрын

    የሠዉ ቤት መሮኛል ወላሂ ዱአ አርጉልኘ

  • @user-ye3ck3ff9o

    @user-ye3ck3ff9o

    Жыл бұрын

    አላህ ነጃይበልሽ

  • @amiyimamgo7198

    @amiyimamgo7198

    Жыл бұрын

    እኔም መሮኛል አላህ በቃ ይበለን

  • @leylayimam

    @leylayimam

    Жыл бұрын

    @@amiyimamgo7198 amennnnn

  • @leylayimam

    @leylayimam

    Жыл бұрын

    @@user-ye3ck3ff9o amennnnn

  • @user-xd6ee4yu7c
    @user-xd6ee4yu7c5 ай бұрын

    ወይኔ ሀይሚየ በጣምነዉያሳቅሽኝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤ፍቅርየሆናችሁልጂች😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-od6sl8qd8c

    @user-od6sl8qd8c

    2 ай бұрын

    😁😁😁👌😄😄

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds6 ай бұрын

    ሐሚ ግን ተኮለኛ ነሸ እወድሻለው❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    ወይኔ ሀይሚ😂😂😂😂😂ብድር በእድር ይሉሀል ይህነው አብርሽ😂😂😂😂😂😂አደኛነሽ ሀይሚ😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын

    ሆዴ ነፈረ😂 አብርሽ ተሯሯጠ እሠይ ተገኘ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t6 ай бұрын

    ወይኔ አቺልጅበሳቅገደልሺኝ😂😂😂ወድም የአባትምትክነዉ ❤❤❤❤❤

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648Ай бұрын

    Uffffffff 10 gza new yayhut motkug basemab hayemi yetmetashe❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    አይበሳቅነው የሙትኩት በዴረ በምደረ እወነት አው ❤❤❤❤❤አንድኛ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Жыл бұрын

    ስደት ነው ያለሁት ከፉቶኝ ነበር ወላሂ ፈታ አደረጋችሁኝ ቪዲዩውን 3ግዜ ደጋግሜ አየሁት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በተለይ ኤፍሬም ይመቻችሁ አቦ

  • @user-nm7rs1wt6y
    @user-nm7rs1wt6yАй бұрын

    የኔዉድ ሀይሚየ እወድሻለሁ❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh12353 ай бұрын

    አይ ኤፍሬም 😂😂😂 አብርሽ ግን እዉነት ጎበዝ ነክ❤❤❤❤

  • @tube6263
    @tube6263 Жыл бұрын

    በሳቅ ገደላችሁኝ ያበደ ነው ሀይሚ ቆንጆ

Келесі