Ethiopia
Ойын-сауық
በአሉ ግርማ ከፃፋቸው እጅግ ተወዳጅ ድርሰቶቹ አንዱ ነው። "ደራሲውደራሲው "
ደራሲው "ን ከሌሎቹ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ ለየት የሚያደርገው በአሉ ለዚህኛው ድርሰቱ ብዕሩን ያነሳው በዘመኑ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ደራሲ በሌላ መነፅሩ ሊያሳየን መሆኑ ነው። ወደር የማይገኝለት ሽቅርቅሩ ዘናጩና ጥንቁቁ በዓሉ ግርማ በብእሩ ከትቦ እንካችሁ ያለንን የዘመኑን ደራሲ ያየበትን ድንቅ ክህሎት በእኛ የሚለካ ባይሆንም በተቻለን አቅም ክብር ሰጥተን ለመተረክ ሞክርነዋል።
አንተ የጥበብ ልጅ ሆይ ነብስህ በሰላም ትረፍ።
ተራኪዎች
አንተነህ አስረስ፣
ብሌን ሳሙኤል፣
ቤርሳቤህ ፈረደ
እና ሌሎችም።
ኢትዮእማ ቲዩብ
Ethioemma Tube may, 2022.
ፍሉት ማጀቢያ--ሀና ምትኩ
Пікірлер: 18
Wawwww❤❤❤
እናመሰግናለን !💚🥰
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ።ትረካው እና የቡዜ ሙዚቃ ተዋህዷል።እናመሰግናለን
Just wow it’s amazing story l can’t wait to hear the next chapter thank you so much you are well appreciated always
ደስሚል በጣም በርቱ።
👍👍አንደኛ ነው
አንደኛ ላይክ 👍 ሸር እናርግ : እኔ በላይክ ጀምርያለሁ ::
Welcome back 🙏
nice job please upload it weekly
ትችላላችሁ አቦ !! 👍👍
ሠላም ሠላም ጥበበኞቹ አንትሽና ባልደረቦቹ እንኳን በሠላም መጣችሁ ይህንን ከፀሀይ ብርሃን ከጨረቃ ድምቀት ከተፈጥሮ ሁሉ ውብ የሆነውን ስራ በሚያስደምም ብቃት ስለምታደርሡን ሁሌም ምስጋናዬን አቀርባለሁ የዛሬው ታሪክ እጅግ መስጦኝ አሳዝኖኝ ሲያልቅ ባነንኩ እውነት የልብ ቁስል ያለበት የህመሙን ስሜት ይረዳዋል እኔም ቤተሠቤን በተመሳሳይ ሁኔታ ተነጥቄያለሁ ታሪኩን ስሰማው እስካሁን ያመኛል ግን ደግሞ ኖሬ ስላላየሁት እደሰታለሁ ይህ የአብዮት ለውጥ መምጣቱ እንደትልቅ እምርታ ሊቆጠር ይችላል ይቆጠራልም በንጉሡ ዘመን የነበሩት ሹማምንቶች ባለስልጣናት ንብረታቸው ተወርሶ ፍርዳቸውን ተቀብለው ለቀሪው ቤተሠባቸው በህይወት ቢቆዩ ምን ነበረበት ግን የሠውን ህይወት ያለፍርድ እንደዋዛ ጭፍጨፋ ላይ የነበረበት ጊዜ ለውጡን ከመደገፍ እና ውጤቱን ከመጠበቅ በላይ በስጋትና በሠቀቀን በሀዘን ያለፈው ጊዜ በላጭ ነበር ልብ ያደማል የማይሽር ጥቁር ጠባሳ ነው በሌላበኩል የሲራክ ሁኔታ አሳስቦኛል እትዬአልታዬ በጣም የሚያስገርሙኝ ገፀባህሪ ናቸው ሰብለን ማወቃቸው አስደንግጦኛል ይህ ግንኙነት መጨረሻው አሳሳቢ ነው ውዝግብ ፈጣሪ ነው ግን የፅጌ ፊቷ ሁሉ አይን መሠለኝ 😂😂 ያላት ዲያሎግ ተመቸችኝ ቀጣዩን እንጠብቃለን👌👌
@ethioemmatube
2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@ambaw1004
2 жыл бұрын
ከሉዲዬ እንዲህ የሚል ቆየት ያለ ብኂል አለን ፤ በርበሬ አይሆንም እጣን ፤ ነገር አይሆን ሥልጣን ፤ ከላይ የደርግ ሥርአት ላይ ያልሽው እና የደረሰውን ነገር ሥታወጊን እውነታውን ነው ያወጋሽን ፤ እኔም የ ሢራክ ነገር አሳስቦኛል፤ በነገራችን ላይ፤ የማርታ አባትን ማነው የተጫወተዉ ካወክሽ ሽልማት አለሽ ? ጎበዝ አድማጭ እንደሆንሽ አዉቃለሁ፤
@keludifamilyshow
2 жыл бұрын
@@ambaw1004 አምብዬ ተስፍሽ ነዋ ኸረበአባጃሌው😂ቢኒም አለበት ግን
@ambaw1004
2 жыл бұрын
@@keludifamilyshow ጎበዝ ከሉዲዬ በቃ ሽልማቱን አደርሳለሁ ! ከነርሱ ጋር ቅርበት ሥላለሽ አታጫቸውም ብዬ ነዉ
ኣሁንስ 2 ወር እንጠብቅ ?
@ethioemmatube
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አድማጩን ሁሉ ደጋግመን ይቅርታ እንጠይቃለን።የመጨረሻውን ክፍል በዚህ ሳምንት እናደርሳለን።
@danielghebre
2 жыл бұрын
የ ብሌን ሳሙኤል ትረካዎች ኣድማጭ ነኝ እዝጊሄር ይስጣት ለንባብ ኣለም የቀላቀለችን ደሞ እስዋን መድመጤ ነው