አርቲስት ሀና ፍቃዱ ቃለ ምልልስ/ኮሜዲያን ዜዶ /comedian zedo /ስለ ሀና የሚናገረው አለው/Ethioemma April 2022

Ойын-сауық

አርቲስት ሀና ፍቃዱ በethiopia film እያንፀባረቁ ከመጡ ሴት ተዋንያን አንዷ ስትሆን leza film award በአንድ ቀን በተሰኘው ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት በምርጥ ሴት ተዋናይት ዘርፍ የዘንድሮ እጩ አድርጓታል።
comedian zedo እና ቤተሰቦቿም ስለሀና የጥበብ ጉዞ አስደናቂ ምስክርነት ሰጥተዋል ።
ethioemma tube ይህን አዝናኝ ቃለ ምልልስ ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።
ሀና ስለ artist edelewerk tasew እና artist alemayehu tadese የምትነግረን አላት።

Пікірлер: 10

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    የጠዋት ጸሀይ ብርሀናማይቱ ፤ ሀኒቾ ሙሉ ቃለ ወ ምልልሡን አደመጥኩ፤ የተማረ የተመራመረ ወደ ጭሥ አልባዉ ፊልም ኢንዱሥትሪ ሢቀላቀል ትክክለኛ ጭሥ ጭሥ የሆኑ ፊልሞችን እንደምታሥኮመኩሚን ዕሙን ነው፤ መዉደድ አሞራ ነው፤ ያርፋል የትም ቦታ እንዲሉ ፈገግታሽ እና ለዛሽ የሸገነ ነው! ማለቴ ከሀይለኝነትሽ ባሻገር ሠዎች ሢጠቅሱ ሥለሰማሁ። በርቺ ተበራቺልን ከዚህ በላይ የኪነት ወ ጥበብ ክንፍ አውጥተሽ ከፍ ብለሽ ብረሪ ። ደግሞም ደራሲ ወ መምህርት እንደሆሽ እና እየከተብሽ እንዳለ ተረድቻለሁ አንድ መጽሐፍ እንጠብቃለን ፣ ሰላም ፣ጤና ፣ ፍቅር ፣ ጥበብ፣ ለናንተ ከኔም ሰምብቱልኝ። ብራቮ ኢትዮ-እማ ( በርቱልኝ )

  • @zebereketzebereket3832
    @zebereketzebereket38322 жыл бұрын

    Hanicho.....the rising star!!! keeps going!!

  • @SulaimanSulaiman-fo6gg
    @SulaimanSulaiman-fo6gg2 жыл бұрын

    She is talented and beautiful good job sis

  • @frehiwotteshome4551
    @frehiwotteshome45512 жыл бұрын

    Yeni wude yeni jegna berchilgni❤👏

  • @ermiyas8265
    @ermiyas82652 жыл бұрын

    Good job ethio emma

  • @merongedlu8929
    @merongedlu89292 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እባክሽ በርቺ

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @yosefandebirhan8075
    @yosefandebirhan80752 жыл бұрын

    Great bro you are amazing cause that’s your vision

  • @redietgizachew8110
    @redietgizachew81102 жыл бұрын

    Hanicho sis betam new des yemilew berchi.demo betam yenafekugnen sewoch aychebetalew”eyuye,tigiye,abkem”ethiowoch amesegenalew

  • @teddygetu7901
    @teddygetu79012 жыл бұрын

    ሃኒቾዬ 😘

Келесі