Ethiopia

Ойын-сауық

ደራሲው "
ደራሲው በአሉ ግርማ ከፃፋቸው እጅግ ተወዳጅ ድርሰቶቹ አንዱ ነው። "ደራሲው"ን ከሌሎቹ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ ለየት የሚያደርገው በአሉ ለዚህኛው ድርሰቱ ብዕሩን ያነሳው በዘመኑ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ደራሲ በሌላ መነፅሩ ሊያሳየን መሆኑ ነው። ወደር የማይገኝለት ሽቅርቅሩ ዘናጩና ጥንቁቁ በዓሉ ግርማ በብእሩ ከትቦ እንካችሁ ያለንን የዘመኑን ደራሲ ያየበትን ድንቅ ክህሎት በእኛ የሚለካ ባይሆንም በተቻለን አቅም ክብር ሰጥተን ለመተረክ ሞክርነዋል።
አንተ የጥበብ ልጅ ሆይ ነብስህ በሰላም ትረፍ።
ተራኪዎች
አንተነህ አስረስ፣
ብሌን ሳሙኤል፣
ቤርሳቤህ ፈረደ
እና ሌሎችም።
ኢትዮእማ ቲዩብ
Ethioemma Tube April, 2022.

Пікірлер: 8

  • @mikiyasefram6493
    @mikiyasefram64932 жыл бұрын

    የበአሉ ግርማን ደራሲው የተሰኘ ልቦለድ ክፍል 6 ለመስማት በጉጉት ጠብቄ ስለደረሰ ደስፈቅ ብሎኛል። ግሩም ትረካ። ቆንጆ አቀራረብ!

  • @ambaw1004
    @ambaw10042 жыл бұрын

    ከያኒ ስጋው እንጂ በስራው በኩል ስሙ አይሞትም በዓሉ ግርማ በአምባቢ ልብ ማሳ ውስጥ ምድር ላይ ዘርቶ በሄደው የጥበብ ዘር ፤ በትውልድ ታዛ ስር ለሚጠለሉ፣ ስራው ለመንፈስ ማደሻ ይሆን ዘንድ አምብበዉ በልብ ጎተራ የሚጎተር የነፍስ እህል ናቸው። እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን በዓሉ ነፍሥህን በጀነት ያኑርልን ፤ በዓሉ ግርማ ይጻፍ አንትሽ እና ሙሉ የአንትሽ ቡድን እናንተ ትርኩ ! መጽሐፉ ላይ ይበልጥ ነፍሥ ዘርታችሁበታል ••••

  • @Neba-b
    @Neba-b2 жыл бұрын

    me too ....arif neww

  • @samiraseid9324
    @samiraseid93242 жыл бұрын

    Thank you so much l bean waiting for this

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    You are very welcome

  • @merongedlu8929
    @merongedlu89292 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ስትዘገዩ የረሳችሁት መስሎኘወ ነበር

  • @ethioemmatube

    @ethioemmatube

    2 жыл бұрын

    የተለያየ ሀገር ሆነን ስለምንሰራ ትንሽ መዘግየት ተፈጥራል። ግን ብንዘገይ እንጁ አንተወውም ላንጨርስ አልጀመርነውም ።እንተውህ ብንለውስ እንዴት አድርገን ፣ሰውያው በአሉ ግርማ እኮ ነው። ክበሪልን

  • @merongedlu8929

    @merongedlu8929

    2 жыл бұрын

    ይገባኛል እንደው ልቀልድ ብዬ ነው ይህ እኮ ለኛ ትልቅ ውለታ ነው እንደ ደራሲው እናንተምን ስለኪነት ብላችሁ ነው እንጂ ምን ትርፍ አላቹ?

Келесі