ጒንጒን ! ክፍል ፦ 1 ደራሲ ፦ ኃይለመለኮት መዋዕል ተራኪ ፦ ኢዮብ ዮናስ እና ታፌ ይገዙ

Пікірлер: 43

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Жыл бұрын

    በጣም ነው የዩብ ዮናስን ትረካዎች የምወዳቻው የምታቀርቡልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤

  • @tigstniguse66
    @tigstniguse66 Жыл бұрын

    እምዬ ማጀቴ አንጀቴ😍😘😘😍

  • @mekdysisay8118
    @mekdysisay81182 жыл бұрын

    Eyob gobez

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ከፀሀፉው ታራኪው ሲገጣጠም እንደት ያምራል እግዚአብሔር ባላችሁምት ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና ያብዛላችሁ

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis56863 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድህ ድምፅህ ደስ ይለናል በፍቅር የምወደው መፅሀፍና አተራረክ ታሪኩ ከገጠሩ ህይወት ጋር በጣም ደስ ይላል ምናለ ሌላም ቶሎ ቶሎ ብታቀርበየ

  • @ogdg
    @ogdg Жыл бұрын

    😙💚💛❤

  • @ye_abam
    @ye_abam2 жыл бұрын

    ክበሪልን ጀምራለው እያጣጣምኩኝ ነው🙋

  • @melattube7121
    @melattube71213 жыл бұрын

    ዋውውውው የሀገሪን ወግ ይዘህልን መጣህ እውነት ማጀቴ አቡ ፀበል ፈዋሽ ነው እናቴን ያዳነልኝ ፈዋሽ ፀበል ነው ኢዮብ በለውለታዬ ነህ አመስግናለሁ እመጓል የሚለውን ትረካ ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት እዛ ተወልጅ አለማወቂ ይገርመኛል አሁን ደሞ ሰለማጀቴ ይዘህ የመጣህ መሰለኝ ጥሩ ትምህርት ይሆረዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-qf5ei4rz2g

    @user-qf5ei4rz2g

    2 жыл бұрын

    እኔ የማጀቴ ልጅ ነኝ የኔ ቆንጆ አዎ ፀበሉ ፈዋሽ ነው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

  • @asasasss860
    @asasasss8603 жыл бұрын

    Desyemili Diriset New yasikali Thankyou Eyub

  • @user-zq4kv4vy1v
    @user-zq4kv4vy1v5 жыл бұрын

    ኢዮብዬ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብኑ ይብዛልህ። በጣም ነው እናመሰግናለን ግዜህ መሰውአት አድርገህ ለምታቅርብልን ሁሉ እግዚአብሔር ይድካምህ ዋጋ ይስጥህ በድጋሜ በጣም እናመሰግናለን በርታ።

  • @muluenyew6728
    @muluenyew67283 жыл бұрын

    ሰላም እዮብ እንደምን አለህ። በጣም አመሰግናለሁ ስለምታስደምጠን የተለያዩ ትረካዎች። በርታ እንዳታቋርጠዉ እሽ። በተለይ ለእንደኔ አይነት ሰዉ እንዲህ ማቅረብህ ጥሩ ነዉ ስላገኘዉህ ደስ ብሎኛል።

  • @user-sq9xg1lv2t
    @user-sq9xg1lv2t5 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ድርሰትን ነፍስ የሚሰራበት ተራኪና. ተዋናይ ነው ለካ! የሚገርም ድርሰት ቢሆንም ግን እዮቤ ነፍስ ሰርተህበታል።ጥበቡን ያብዛልህ! የሚገርምህ ልጅነቴ እድገቴ ሁሉ ትዝ ሲለኝ ጊዜ ሳላስበው እንባየ እየፈሰሰ አገኘሁት!!

  • @user-wc4lv3oq7m
    @user-wc4lv3oq7m3 жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-rb7tb8zm4z
    @user-rb7tb8zm4z4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ውይ ማጀቴ ውጤናት የባሰ ናፈቀኝ ሀገሬ ማጀቴ ያትክልት እና የሽኩርት ሀገር ናት

  • @user-pm4np2wv3w

    @user-pm4np2wv3w

    4 жыл бұрын

    ማጀቴ የኛን በሰሜን ሸዋ የምትገኝ አይደለችም ወይ?

  • @user-rb7tb8zm4z

    @user-rb7tb8zm4z

    4 жыл бұрын

    @@user-pm4np2wv3w ነች

  • @user-qf5ei4rz2g

    @user-qf5ei4rz2g

    2 жыл бұрын

    @@user-pm4np2wv3w ናት

  • @elsaalemayhukebede3669
    @elsaalemayhukebede36693 жыл бұрын

    እዮብ ሰላም እስኪ ድምፃን ፈትንና ትረካህ ላይ አሳትፈኝ!!!እባክህ

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia29053 жыл бұрын

    አሁን ነው ገና መስማት የጀመርኩት መርበብትን ሳልጨርስ በጣም ስለምፈራ እንዳታጠፋው አደራ ኢዮቤ ለማለት ነው። እንዳታጠፋው ማለት አበዛው አደል ባለዝናር መነኮሳትን ስላጠፋኸው እየፈራሁ እኮ ነው ሁለተኛው ወጋየሁ ተራኪያችን ኢዮባ እናመስግናለን። ደራሲዉን ያኑርልን ከሐዲሱ (ፍቅር እስከመቃብር ጋር ተቀራረበብኝ ልበል ሆኖም እንደ ሐዲስ አለማየሁ ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖታዊነትና ኢትዮጵያዊነት የተዋሃደበት ከሆነ እንሰማለን።

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w4 жыл бұрын

    ማጀቴ የኛን ነወይ ወይኔ እስክሰማው ጓጓሁ

  • @user-qf5ei4rz2g

    @user-qf5ei4rz2g

    2 жыл бұрын

    አዎ ማጀቴ አንጀታችንን ነው

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke59203 жыл бұрын

    Am starting it will give comment after I finished but thank u in advance

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z4 жыл бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እዮባ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 💚💛❤

  • @FIKERish
    @FIKERish5 жыл бұрын

    Ohh gôungun, thanks. It is a beautiful story

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99114 жыл бұрын

    ውይይይይ እጅግ በጣምየሚጣፉጥ ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን ❤❤❤❤ የዋሽንቱ ቅኝት ልቤን በትዝታ ወሰደኝና የአደኩበትን ገጠር አስቃኘኝ የገጠሩን መንገድ ወደገበያ ሲሄዱ ሲመለሱ እሁድ ጧት ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ ሲመለሱ እንዲያው ሁሉ ነገር ቁልጭ ብሎ ታየኝ ገጠርን ተለቀኩት 20 አመቴነው አንድያውን ኢትዮጲያን ተለቀኩ ደሞ 14 አመት ሆነኝ ስለዚህ ጭውውታቼው ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ በርቱ እስከመጨረሻው እንድናዳምጥ እግዚያብሔር ይርዳን እናንተንም ያበርታችሁ ክፉል 2 ይቀጥል

  • @reinayammouni7484
    @reinayammouni74845 жыл бұрын

    እዴት ደስይላል

  • @lidiya727
    @lidiya7275 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል ገና ከጅምሩ ልዩ ነው እየሳቅኩ ነው ያዳመጥኩት ጭቅጭቃቸው kkkkkkk እናመሰግናለን

  • @gghj5024
    @gghj50244 жыл бұрын

    በስተ ድካም በሃላ አገኘዉት

  • @salamsalam3634
    @salamsalam36344 жыл бұрын

    አርፍ ነው እናመሰግናለን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s4 жыл бұрын

    May God continued to bless you. Beautiful👏🙏🙏🙏

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34023 жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏

  • @linaethio30
    @linaethio304 жыл бұрын

    እንከን የለሽ ፅሑፍ ትረካውም ፩ኛ ግን ትንሽ ወደ ሐዲስ አለማየው ስራ ጋር ተቀራረበብኝ ።

  • @mrphone823
    @mrphone8235 жыл бұрын

    Wyy girum eyoba enamsgenalen shegaytun mender salkut

  • @user-on6pv7nj4m
    @user-on6pv7nj4m3 жыл бұрын

    እዮቤ ግን እንዴት ነህ አሁን አለህ በአዲስ ማለቴ በሌላ ትረካ ላገኘህ አልቻልኩም ስልክ ተበላሽቶብኝ ቀይሬ ነበር ጉንጉን ከአመት በፊት ተከታትየዋለሁ በጣም ደስ ይል ነበር አሁን ካለህ ብዬ ነው የገባሁት በዚህ መልስልኝ ወንድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w4 жыл бұрын

    ሰራምባ ወይ በጌታ 😢

  • @reinayammouni7484
    @reinayammouni74845 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @nabraabsidet9235
    @nabraabsidet92354 жыл бұрын

    እባካችሁ የማንንም ስራ ፈት ቁጭ ብለው ሲለፈልፉ እንኳን ስናይ ስንሰማ ከምንዉል ይህን ዮናስ የሚያቀርብልን ትረካዎች like share Subscribe በማድረግ ከዘር ከጸብ ነፃ የሆነ ፕሮግራም መስማት ይሻላል እና ዮናስንም comment በመጻፍ like በማድረግ እናበረታታው

  • @mewdedemewdede5328
    @mewdedemewdede53284 жыл бұрын

    አይይይይ 2003ላይ በሸገር ሬድዮ ሰምቼው ከውስጤ አይወጣም በጋዜጠኛ አንዱአለም ተስፋዬ

  • @onlylove8136
    @onlylove81364 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ጃርት የበላው ዱባ 😂😂

  • @DUET_VIDEOS_1
    @DUET_VIDEOS_12 жыл бұрын

    የቴሌግራም ቻናል ካለህ ሊንኩን አጋራን ወንድምም

  • @eyobyonas

    @eyobyonas

    2 жыл бұрын

    የዩቲዩብ ሊንክ ብቻ ነው ሼር የማደርግበት ያን ያህል የተለየ ነገር የለውም

Келесі