Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Check out these membership perks!
kzread.info/dron/hQCWiezHImvLn4ZzTw5vEw.htmljoin

kings of Abbay

kings of Abbay

kings of Abbay

kings of Abbay

kings of Abbay

kings of Abbay

Пікірлер

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx3 минут бұрын

    😂😂😂😂ዛ ሁሌም እንዲህ ቀጥታ እነርሱ ያሉትን ተርጉምልን

  • @lisaaloune
    @lisaaloune39 минут бұрын

    Ethiopia could have multi billion dollar tourism business by the BLUE NILE RIVER. Ethiopia could attract more tourists than Egypt if they can build hotels and resorts in and around the Nile. Additionally there are many historical sites in Ethiopia that need to have access to the visitors. Millions of black diasporas around the world want to visit motherland but don’t know where.

  • @AfroFact
    @AfroFact40 минут бұрын

    Indet wodeb indatan Ina Eritrea Ina Djibouti indet indehedu yemansera indehone lemin alanesam indeza melisulet

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShankoСағат бұрын

    ኡዛትዝዬ ኑርልኝ እንኳን ተወለድክልን

  • @amensisa3648
    @amensisa3648Сағат бұрын

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM D.r Abiy Ahmed Ali 💯

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger10522 сағат бұрын

    አጃኢባ !!!ወይ ግብፅ!!!!

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget36022 сағат бұрын

    አሏህ በመንገድህ ይከተልህ! ሰላም ድረስ ያሰብክበት ቦታ ሁሉ!!

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget36022 сағат бұрын

    ተው አታሹፍባቸው ኡዝታዝ፤ ቻነልህን ይከታተላሉ፤ ማስቀየም አያስፈልግም፤ ስማርት እንሁንባቸው፤ አይመስልህም??

  • @ashagrebezabih6568
    @ashagrebezabih65686 минут бұрын

    ጎበዝ።

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen73902 сағат бұрын

    ግብፅ እንደው ምናይነት አገር ነች ምን አይነት ክፉ አገር ነች ግብፅ ኢትዮጵያዊ ካላጠፋች አርፋ አትቀመጥም ።

  • @estiphanosget3602
    @estiphanosget36022 сағат бұрын

    Yes. your analysis was right regrding the two top-bottom canals

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq2 сағат бұрын

    jamali salam lante Yehune

  • @b.78485
    @b.784852 сағат бұрын

    ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ለምንድ ነው ግብፅ ለኝ ብቻ የሚሉት ነገር የግዜ ጉዳያ ነው ውሃችን ካልገዙ አንለቅላቸው ዋጋ ያከፍሉበታል

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma7033 сағат бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግል ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94153 сағат бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @-vr8un
    @-vr8un3 сағат бұрын

    ደስ የምል ፕሮግራምነው

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene20823 сағат бұрын

    እኔ የምለው ግብፅ አስከ መቼ ድረስ ነው ኢትዮጵያን እግር በእግር እየተከተለች የምትተቸው የምትወቅሰው??

  • @AyshaRak
    @AyshaRak3 сағат бұрын

    Asww Ityopiya yetefaxroo Habtuwan texqma malmat atchilim yemil hig lebicha yiwxalatal??dehhinat leenya wursi new????

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr3 сағат бұрын

    አህለን

  • @AyshaRak
    @AyshaRak3 сағат бұрын

    Asww ustaaz

  • @MesfinMammo-xs6ew
    @MesfinMammo-xs6ew4 сағат бұрын

    ምርጥ ነዉ

  • @konjosara5547
    @konjosara55474 сағат бұрын

    لم ارى احقد الناس لجيرانهم من مصر حاصرت مسلمي غزة وتاجرت بالقضية الفلسطنية وهجرت 30 قرية سودانية الى الصحراء والعقارب واغرقت 150 كلومتر بالسد العالى وارسلت جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع واحتلت حلايب شلاتين وهدف مصر الخبيث هو 10 مليار متر من نصيب السودان استرجعها والمصريون يعضون على اصابعهم حقدا وحسدا بعد فشلهم مع الدول العربية للضغط على السودان تم استقدمو حميدتى لزعزعة السودان وتشتيته لكن هيهات الجيل الجديد\ من السودان لن يسمح لكم بقطرة من نصيبه الا باتفاقية منصفة وعادلة بوجود دول النيل الازرق والابيض لايعقل ان تسيطر مصر على النيل وتقول ان الله انزله لمصر بخرافات واساطير الاغريق (مصر هبة النيل ) وترسل جواسيسها الى سدود السودان ليتحكمو في النيل ويبقى السودان ودول النمنبع في الفقر والتخلف حيث قتل مليون اتيوبي جوعا وعطشا سنة 1984 ولم يمت مصري واحد اى منطفق هدا بل اي دين واي ملة انتم ورايتم دول العالم كلها بنت سدودا اراضيها ولم تقم ضجة الا عند مصر لانكم شعب طماع وجيعان يعيش بالتسول والمساعدات الخليجية

  • @Ah.Ed.hu.yalfal
    @Ah.Ed.hu.yalfal4 сағат бұрын

    Last advantage

  • @hanaassefa2997
    @hanaassefa29976 сағат бұрын

    መክሰስ መብት አላቸው ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ፍ/ቤት አለመቅረብ መብት አላት ።

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle64038 сағат бұрын

    well come the king

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl8 сағат бұрын

    እግዚአብሔር አለ አያቀላፋም ድንግል ማርያምን አለች ወንድሜ በርታ

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile77149 сағат бұрын

    እዉነት ለመናገር አንተና በአባይ ጉዳይ ላይ ሰፊ ስራ የምትሰሩ ጀግኖች ናችሁ። የናንተ ፕሮግራም ከተበጠበጠዉ የሀገራችን ፓለቲካ ጋር ማዛመድ የሚፈልጉ ካሉ በጣም እዉቀት ያነሳቸዉ ሰዎች ብቻ ናቸዉ። በርታ በርቱ እግዛብሔር ጥንካሬዉን ይስጣችሁ። ❤We are proud of you

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile77149 сағат бұрын

    እዉነት ለመናገር አንተና በአባይ ጉዳይ ላይ ሰፊ ስራ የምትሰሩ ጀግኖች ናችሁ። የናንተ ፕሮግራም ከተበጠበጠዉ የሀገራችን ፓለቲካ ጋር ማዛመድ የሚፈልጉ ካሉ በጣም እዉቀት ያነሳቸዉ ሰዎች ብቻ ናቸዉ። በርታ በርቱ እግዛብሔር ጥንካሬዉን ይስጣችሁ። ❤

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria510410 сағат бұрын

    ሥልጣኑ ቢኖረኚ ለግብፅ ኬሚካልና መርዝ እንዲጠጡ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema351910 сағат бұрын

    ኡስታዝ ወንድም አለም በርታ ወንድሜ

  • @MlamuMlamu
    @MlamuMlamu10 сағат бұрын

    ❤we like your programme, thanks a lot you open the secret of our enemy heart

  • @anondes1099
    @anondes109911 сағат бұрын

    ለምንድነው ኢትዮጵያ የምትፈርመው?ግብጵ ግድብ ስትሰራ ኢትዮጵያ ፊርማ ጠይቃለች,ይሄ አባቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍሰው ያቆዩንን ነጻነታችንን መጋፋት ነው:: ኢትዮጵያን ካስመረመረች እሷ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ ወደግብጽ የሚገባላት ውሃ ተለክቶ ባሮንና ተከዜን ጨምሮ ቅሌቷንና ስግብ አልጠግባይ መሆኗን ማጋለጥ ያሻል! የተባበሩት መንግስታት ላይ ፈጽሞ መቅረብ የሌለበት ጉዳይ ነበር:: የሚያወሪው ያሏተጻፈነው:: እብሪት ትእቢት እምቢተኝነት የሚሉት ቃላት ለጌታ አደር የተሰጠ ማሸማቀቂያ እንጂ ለነጻ ህዝብ ትርጉም አልባ ባዶ ቃል ብቻ ነው:: ኢትዮጵያን ያልተመኑላት ማዘዝ ስለማይችሉ ነው ቅኝ የሚገዙትን ያዛሉ ይህንን ያህል ተጠቀሚ ቢቷሏት መልሷን የግብጽ ጌቶች ያውቁታል ምን አገባህ የፈለግሁትን ብጠቀም ነው :: የዚህ ሁሉ ጫጫታ ኢትዮጶያን ለወደፊቱ እንዳትሰራ ውል ለማሰር ነው ነገሩ ቡዳቤት ሰላቢ ገባ ነው::

  • @anondes1099
    @anondes109911 сағат бұрын

    ለመሆኑ ግብጽ ኢትዮጽያን ለመክሰስ ኢትዮጵያላይ አባይን ለመንከባከብ ቤሳቤሱቲን አውጥታለች?እናም የቅኙ ገዢዎዎች ውል ይዛ የምትዛዛው እሷን ያዘዟት ቅኝ ገዤዎቿ ናቸው::እኛ በቅኝ ገዢዎች ሕግ አንገደድም::

  • @simegnfeyisa3906
    @simegnfeyisa390612 сағат бұрын

    Tuzetam yehonechi hager

  • @khalidmohammed4209
    @khalidmohammed420912 сағат бұрын

    እኔ ምለው ኢትዮፕያ ኢሄሁሉ ዘመን እያቆረቀዘችን ማን ከሰሳት

  • @NaziraAdiss-fz6gi
    @NaziraAdiss-fz6gi13 сағат бұрын

    በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንዳትሰለች እኛም ከጎንህ ነን።

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb399013 сағат бұрын

    ከዚ በፊት ስንቴ ተከሰናል

  • @yemisrachdesta4821
    @yemisrachdesta482113 сағат бұрын

    kings of Abbay cup yet yeshetal?

  • @Black-2024
    @Black-202414 сағат бұрын

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941514 сағат бұрын

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐጉራችን ይሁንልን

  • @kelion7176
    @kelion717614 сағат бұрын

    ውሃ መካፈል ብሎ የለም ዝናቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የተረፈውን ይውሰዱ

  • @yabugamer6066
    @yabugamer606614 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ዘመን ቆጥሮ የፈርዖኖችን ግፍና በደል አይቶ ሥራው ተጀምሮ ሊያልቅ ነው ከእኛ ከኢትዮጵያውያን የሚጠበቀው የውስጥ የማይረቡና የማይጠቅሙ ጥላቻችንን አስወግደን አንድ እንሁን ያኔ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ፀጥ ይላሉ እኛ ደግሞ ወደ ሥራ ተሠማርተን ጠንክረን በመሥራት ከድህነት መውጣት አለብን ደግሞም እንወጣለን ! የዘመናት ጠላቶቻችን የግብጽ ፈርዖኖች የድህነታችን ምክንያት ናቸው ! ግብጻውያን ፈርዖኖች እንደሆን የማያልቅባቸው የውሸት ወሬ ቋት ናቸው !

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz15 сағат бұрын

    አለም አቀፍ ፍርድ ቤት በዉሀ ዙሪያ ኢትዮጵያ ብቻ ላይ ነው ወይ ተፈፃሚነቱ,? በአለም ላይ ብዙ ሀገራት በምድራቸው ላይ ዉሃቸውን ግድብ ከመሥራት የከለከለበት የለም,,

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew459616 сағат бұрын

    እስካሁን አልሄደችም አለቀ እኮ ግድቡ

  • @josychannel208
    @josychannel20816 сағат бұрын

    ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ከንተ ይሁን።

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas300217 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala61517 сағат бұрын

    አይ ግብፀ እንቅልፍ አጣች ።። የአለም ተንኮለኛ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh717117 сағат бұрын

    ግብፅ ከአባይ ውሃ ጋር የበቀጥታና በተዘዋዋሪ የተያያዘ ብዙ ልማት አካሂዳለች፤አሁንም በስፋት እያካሄችም ነው። ወደፊት የድርሻችንን ውሃ በተለይም ለመስኖ እርሻ ግድብ ገድበን ስንጠቀም ውሃው መቀነሱና ጉዳት ማድረሱ አይቀርም። ይህኔ ነው ጉዳት ደረሰብኝ ብላ ልትከስ ያቀደችው ።ይህን ተገንዝበን ጉዳዩን ከወዲሁ ለባለሙያዎች አሳውቆ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እንዲያጠኑት፣ ሃሳባቸውን እንዲሰጡና ዝግጅት እንዲያደርጉ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh717117 сағат бұрын

    ግብፅ ከአባይ ውሃ ጋር የበቀጥታና በተዘዋዋሪ የተያያዘ ብዙ ልማት አካሂዳለች፤አሁንም በስፋት እያካሄችም ነው። ወደፊት የድርሻችንን ውሃ በተለይም ለመስኖ እርሻ ግድብ ገድበን ስንጠቀም ውሃው መቀነሱና ጉዳት ማድረሱ አይቀርም። ይህኔ ነው ጉዳት ደረሰብኝ ብላ ልትከስ ያቀደችው ።ይህን ተገንዝበን ጉዳዩን ከወዲሁ ለባለሙያዎች አሳውቆ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እንዲያጠኑት፣ ሃሳባቸውን እንዲሰጡና ዝግጅት እንዲያደርጉ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh717117 сағат бұрын

    ግብፅ ከአባይ ውሃ ጋር የበቀጥታና በተዘዋዋሪ የተያያዘ ብዙ ልማት አካሂዳለች፤አሁንም በስፋት እያካሄችም ነው። ወደፊት የድርሻችንን ውሃ በተለይም ለመስኖ እርሻ ግድብ ገድበን ስንጠቀም ውሃው መቀነሱና ጉዳት ማድረሱ አይቀርም። ይህኔ ነው ጉዳት ደረሰብኝ ብላ ልትከስ ያቀደችው ።ይህን ተገንዝበን ጉዳዩን ከወዲሁ ለባለሙያዎች አሳውቆ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እንዲያጠኑት፣ ሃሳባቸውን እንዲሰጡና ዝግጅት እንዲያደርጉ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh717117 сағат бұрын

    ግብፅ ከአባይ ውሃ ጋር የበቀጥታና በተዘዋዋሪ የተያያዘ ብዙ ልማት አካሂዳለች፤አሁንም በስፋት እያካሄችም ነው። ወደፊት የድርሻችንን ውሃ በተለይም ለመስኖ እርሻ ግድብ ገድበን ስንጠቀም ውሃው መቀነሱና ጉዳት ማድረሱ አይቀርም። ይህኔ ነው ጉዳት ደረሰብኝ ብላ ልትከስ ያቀደችው ።ይህን ተገንዝበን ጉዳዩን ከወዲሁ ለባለሙያዎች አሳውቆ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እንዲያጠኑት፣ ሃሳባቸውን እንዲሰጡና ዝግጅት እንዲያደርጉ ማድረግ አስፈላጊ ነው።