ኢትዮጵያ የባሩድ ካዝና ፋኖ ሕውሐት ሸኔ ሱማሌ ሱዳን ግብጽ

ኢትዮጵያ የባሩድ ካዝና ፋኖ ሕውሐት ሸኔ ሱማሌ ሱዳን ግብጽ
Check out these membership perks!
kzread.info/dron/hQCWiezHImvLn4ZzTw5vEw.htmljoin

Пікірлер: 66

  • @mekonnensufa4718
    @mekonnensufa47182 ай бұрын

    አንተ ለኢትዮጵያ ያለ ዕረፍት የምትሠራ ፈጣሪ ዕድሜ፣ ጤና ፣ ሰላም ይስጥህ ። የምትለፋላት ኢትዮጵያ ሰላም አግኝታ ለማየት ያብቃህ።የአገር ኩራት ነህ።

  • @user-uf1yq4vp6t
    @user-uf1yq4vp6t2 ай бұрын

    አሠላሙ ዐለይኩም ኡስታዝ ጀማል እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir27652 ай бұрын

    ኡስታዝ ፡ ከልብ ፡ አመሰግናለሁ። 🇪🇹🇪🇹🌹🌹❤️❤️

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o2 ай бұрын

    አንት መልካም ኢትዮጵያ ዊ እወድሀለው

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye85062 ай бұрын

    የሚገርመው ነገር ግብፅ እንደሃሳቦ አልሆነም እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይጠብቃል

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j2 ай бұрын

    መልካም የዚህ ሁሉ ጉዳይ ያበቃል አምናለሁ። ስለተቆርቋርነትህ እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @african-2000
    @african-20002 ай бұрын

    God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @user-dz2fn5ne1c

    @user-dz2fn5ne1c

    2 ай бұрын

    As if this is not caused by Egypt

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh71712 ай бұрын

    ማወቅ ያለብን ግብፅ የምትመኘውና የምታሴረው ሲሆን እንድንበታተን ቢያንስ ሁልጊዜም በጦርነት አዙሪት እንድንኖር ነው የምትሻው ። ሁልጊዜም ይህ እንዳይሆን መጣር አለብን። አለበለዚያ እጣ ፈንታችን መበታተን ነው። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulushewagirma5285
    @mulushewagirma52852 ай бұрын

    ስላም ስላም አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተም ተባረክ

  • @endaledebela1202
    @endaledebela12022 ай бұрын

    This is the best style of selling your idea Keep it up

  • @zewdua155
    @zewdua1552 ай бұрын

    እኛን ይፈረካከሳሉ ብለው ሲያስቡ እራሳቸው ይበታተናሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wudtube1
    @wudtube12 ай бұрын

    Estaz thanks a lot you are doing amazing keep it up

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t2 ай бұрын

    وستاذ❤❤❤❤❤❤

  • @AbduselamJemal-pp9fs
    @AbduselamJemal-pp9fs2 ай бұрын

    ኡሱታዝ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነክ በርታ

  • @AmareBerta-mu6vg
    @AmareBerta-mu6vg2 ай бұрын

    Dr. Abiy=Ethiopia God's given gift to all Ethiopian.

  • @MihiretuChufamo
    @MihiretuChufamo2 ай бұрын

    ሁሉም ነገር ፋጣሪ ያውቃል ማቼ ቢሆን ከመንግሥት አይባልጥም ጃግና ኢትዮጵያ ዘላለም ትኖራለ

  • @user-fq7fn9zu9v
    @user-fq7fn9zu9v2 ай бұрын

    በጉጉት እንዲያዳምጡት ደይቃው ባታረዝመው አሪፍ ነበር ወይም ክፍል 1ክፍል 2እያልክ ብታቀርበው አሪፍ ነበር የግሌ አስታየት ነው

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida28372 ай бұрын

    ከአፍሪካውያን እንደ ግብፅ የምጠላው የለኝም።

  • @abesema4572
    @abesema45722 ай бұрын

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @tunay4129
    @tunay41292 ай бұрын

    አባይ አባይ ስንት አሳየን ሰላም ለ መላዉ 🇪🇹

  • @bety2338
    @bety23382 ай бұрын

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🙏🙏🙏

  • @user-pr4hv2jl7z
    @user-pr4hv2jl7z2 ай бұрын

    Good job

  • @AmareBerta-mu6vg
    @AmareBerta-mu6vg2 ай бұрын

    Thank God! I see the comment section now.

  • @user-pr4hv2jl7z
    @user-pr4hv2jl7z2 ай бұрын

    Good job Bro

  • @AliIbrahim-ji3gi
    @AliIbrahim-ji3gi2 ай бұрын

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o2 ай бұрын

    አናትህ ይፈርከሥ በለው

  • @pearls1626

    @pearls1626

    2 ай бұрын

    😂

  • @user-ml5nc7hw8f
    @user-ml5nc7hw8f2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io8pz3tn6z
    @user-io8pz3tn6z2 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @meronmazi8145
    @meronmazi81452 ай бұрын

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta60312 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye3122 ай бұрын

    🙏👍🙏🙏👍🙏👍🙏👍

  • @kidusepheson4123
    @kidusepheson41232 ай бұрын

    ይህንን ምን ለመመር ለማስተማር ነው የጠላት ፕሮፓጋንዳ የምታስተላልፈው እስታዝ አከብርሃለሁ የጠላቶች ፕሮፓጋንዳ አቁም

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma90482 ай бұрын

    ፋኖ አገሩንና ኢትዮጵያዊ ወገኖቹን አክብሮ በሕገመንግሥቱ የማይተዳደር ወንበዴ ከሆነ የኢትዮጵያ ሕዘብ ክንዱን ማንሳት ግድ ይላል። በስመ ፋኖ ወንበዴ የሚፈነጭበት አገር መሆን የለበትም ።

  • @bettygabriel6083

    @bettygabriel6083

    2 ай бұрын

    👍

  • @bettygabriel6083

    @bettygabriel6083

    2 ай бұрын

    👍

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro73762 ай бұрын

    እነሱ እራሱ እንደፍኖ ግራ ገብቶቸው የሚገርመው ለኛ ለራሳችን መተንተናቸው ነው ፋጣሪ የምኞታቹን አያድርግብን ።

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t2 ай бұрын

    عسلاموعليكم

  • @Black-2024
    @Black-20242 ай бұрын

    😭 #ሓቅ▪️▫️💰ግብθ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ጃዊሳው = #ሸኔ

  • @zenadz8605
    @zenadz86052 ай бұрын

    የምግስትችርነዉ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord2 ай бұрын

    Who would believe propaganda coming from Egypt? Not Ethiopians. We Ethiopians know who Egypt is🤣

  • @kalu8560
    @kalu85602 ай бұрын

    እናውቃለን እነርሱ ናቸው ! ሆድ እደሮችን ፣ የሽምቅ ተዋግዎችን እየገዙ ሀገራችንን እየተራመሱ ያሉት ።።።።።።።።።።

  • @desmary1983
    @desmary19832 ай бұрын

    እጅግ የሚገርመው እንዴት አብጠርጥረው እንደሚያውቁት ነው የእኛ ሀገር በዘር የተጨማለቀ ፖለቲካ

  • @brehanuergeda4692
    @brehanuergeda46922 ай бұрын

    የኛ ደንቆሮ ዘረኞች ሰከን ብለው የግብጽን አጀንዳ ከማሣካት መች ይሁን ቀልብ የሚገዙት

  • @MultiAyele
    @MultiAyele2 ай бұрын

    FANO !

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen73902 ай бұрын

    አይ ግብፅ ኢትዮጵያዊ ለማጥፋት ከ100 አመት በፊት አስካሁን ኢትዮጵያ ግብፅ በፋኖ በጁንታ በሸኔ እየወጋችን ነው ግብፅ አንድ ቀን እርስ በርሳቸው መተላለቃቸው አይቀርም

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u2 ай бұрын

    Awo fano tesakito 4 kilo bigeba qidimiya yemiwegawu ektiriya hizibi nwu

  • @huda._.010
    @huda._.0102 ай бұрын

    ውስታዝ ጀማል ባረከላሁፊክ ፋኖ ሸኔ እንደምትለው ሁሉ ወያኔንም ወያኔ ብለህ በስሙ ለምን አትጠራውም?ከትግራይ ጋ የነበረ ጦርነት የሚለው አባባል ስለማያስኬድ

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo74752 ай бұрын

    rip meles zenawi he unified ethiopia with big economic 1$=20birr everything sheap poeple are living without ethnicity and peace during 30 years but from 2018 aby ahmed is the worst president killing innocent poeple and making ethiopian poor economic collapse 1$ =100 birr everything is expensivpoeple are dying with hungre nothing to eat and killing each other more than million ethiopian killed

  • @wondimuheme477

    @wondimuheme477

    2 ай бұрын

    Meles divided ethiopia by ethnicity he is banda

  • @sarakonjo7475

    @sarakonjo7475

    2 ай бұрын

    @@wondimuheme477 you are wash brained u still suffering from hanger and starvation ethiopia is bankrupt and could pay loan the word bank , ethiopia is begging most of poeple are poor and cant find any job only kiling each other aby ahmed is killer

  • @sarakonjo7475

    @sarakonjo7475

    2 ай бұрын

    ​ @wondimuheme477 you are wash brained u still suffering from hanger and starvation ethiopia is bankrupt and could pay loan the word bank , ethiopia is begging most of poeple are poor and cant find any job only kiling each other aby ahmed is killer

  • @sarakonjo7475

    @sarakonjo7475

    2 ай бұрын

    ​ you are wash brained u still suffering from hanger and starvation ethiopia is bankrupt and could pay loan the word bank , ethiopia is begging most of poeple are poor and cant find any job only kiling each other aby ahmed is killer

  • @sarakonjo7475

    @sarakonjo7475

    2 ай бұрын

    @@wondimuheme477 ​ @wondimuheme477 you are wash brained u still suffering from hanger and starvation ethiopia is bankrupt and could pay loan the word bank , ethiopia is begging most of poeple are poor and cant find any job only kiling each other aby ahmed is killer

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis40062 ай бұрын

    በስልጣን ላይ ለመቆየት ሚሊዮን ህዝብ ይገድላል አብይ ክፉ ሰው ነው። Abiy ዲያብሎስ ሰው ነው።

  • @kalu8560

    @kalu8560

    2 ай бұрын

    ሻዕብያ ተንከራታቹ ሚቀኛው ሽማግሌ ።።

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏