በኢትዮዽያ ቁጥጥር ስር ውለናል

በኢትዮዽያ ቁጥጥር ስር ውለናል
Check out these membership perks!
kzread.info/dron/hQCWiezHImvLn4ZzTw5vEw.htmljoin

Пікірлер: 62

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu29462 ай бұрын

    ወንድሜ ኡስታዝ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለምታደርገዉ ታላቅ ተጋድሎ በአንተ እምነት አላህ፣በእኔ እምነት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ!

  • @tilahunmulugeta1147
    @tilahunmulugeta11472 ай бұрын

    ለኢትዮጵያ ለምታደርገው ተጋድሎ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou92882 ай бұрын

    ወንድማችን ኡታስ ጀግና ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ይህ ሁሉ ትልቅ ስራ አንዱም የእናንተ ቀንተቀር ትጋትና ብርታት ነው ንጹህ እትዮጵያዊ ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ረድቶናል በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo67372 ай бұрын

    ኡስታዝ በጣም አማሰግናለሁ ሃገር ዉላተዉን ትክፋልህ የ

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn24762 ай бұрын

    ኡስታዝ እናመሰግናለን

  • @melessaw5906
    @melessaw59062 ай бұрын

    Dear Ustaz Jemal, Ethiopia owes you so much. As a citizen, I recommend dedicating one of the dozens of newly created islands in your name "Ustaz Jemal Island" in recognition of your immense contribution in and unrelenting struggle for the realization of the GERD!!!

  • @geze.burayu2946

    @geze.burayu2946

    2 ай бұрын

    Wow what an awful & beautifully dedicated words of appreciation (admiration)owed to our much beloved Ustaz Jamal,he deserve it!

  • @mannnamannna2127

    @mannnamannna2127

    2 ай бұрын

  • @user-te7rt3ry9y

    @user-te7rt3ry9y

    2 ай бұрын

    Yes! Those iselands need to be named after him.

  • @assefazerfu

    @assefazerfu

    2 ай бұрын

    He,Ustaz very much deserves .

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka22062 ай бұрын

    ውስታዝ ጀማል በሽር አሰላም አሌኩም ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abesema4572
    @abesema45722 ай бұрын

    ላይክ ያንሳል ወዳጆቼ ላይክ አድርጉለት ኡስተዝ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud97292 ай бұрын

    አሜን እዳፋቸው ቃል ይሁን

  • @gathwmola7361
    @gathwmola73612 ай бұрын

    ጩሃቲ፣እስካማቼ፣ናው፣ኣሁንማ፣ባዛ፣ባላቃባት፣ግዜ፣ሚንም፣ኣይቃሪሚ፣ይቃጣሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml1mk9ix9j
    @user-ml1mk9ix9j2 ай бұрын

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በርታ !

  • @user-bb9wi2sf3q
    @user-bb9wi2sf3q2 ай бұрын

    Thank you ustaz

  • @african-2000
    @african-20002 ай бұрын

    God bless #ETHIOPIA'YE

  • @Black-2024
    @Black-20242 ай бұрын

    ▪️▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ 🇪🇹👑 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 👑🇪🇹 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c2 ай бұрын

    Really, you are great! Hero!

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu70852 ай бұрын

    ሰዉን ለገቢ ብለዘዉ ከማባላት ዉድ ወንድማችን ልክ እንደ አንተ ምነዉ ስለሃገራቸዉ ደህንነት ቢጨነቁ። በርታ ወንድሜ ጌታ ብድርህን ይክፈልህ።

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt2 ай бұрын

    ግራ የገባቸው ጠላት ይረር አባይ ሊያልቅ ጥቂት ይቀረዋል ሲያልቅ ልብስ ጥለው ያብዱ ይሆንን

  • @sultanTesema
    @sultanTesema2 ай бұрын

    We are the king ofall water

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d2 ай бұрын

    الله يحفظك يااستاذ جمال يارب يكفينا شرهم ويجعال كيدهم وشرهم وكيذبهم في نحوريهم الله ينتقم مين الظالمين وآن شآء الله سنرا شرهم وكذبهم ومكرهم السيع إيلا فين حايوصلهم

  • @user-te7rt3ry9y
    @user-te7rt3ry9y2 ай бұрын

    Ustaz be blessed.

  • @huda._.010
    @huda._.0102 ай бұрын

    ውስታዝ ባረከላሂፊክ

  • @aregabadada2221
    @aregabadada22212 ай бұрын

    You are our hero!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.2 ай бұрын

    It's time for Ethiopia to sanitize its foreign and internal politics from Egypt 's nuisance and infections. The current policy should be fixed to increase Ethiopia's national security. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @mesaytayeberhanu7304
    @mesaytayeberhanu73042 ай бұрын

    የምታቀርበው ፕሮግራም ጥሩ ነው እጥር ምጥን ብታደርገው ደግሞ አሸወይና ነበር በርታ እግዚአብሔር (አላህ ) ብርታትን ይስጥህ

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8et2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray22532 ай бұрын

    👍👍❤️❤️🙏

  • @dawittesfaye6170
    @dawittesfaye61702 ай бұрын

    🤙🤙🤙🤙bravo

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu74582 ай бұрын

    DEAR USTATH. THESE ARE CONFUSED INDIVIDUALS!!

  • @Furgosefer
    @Furgosefer2 ай бұрын

    Jegnaw

  • @jeryadera7932
    @jeryadera79322 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🖐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖐

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms2 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c2 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh2 ай бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @yayahala615
    @yayahala6152 ай бұрын

    ሲሲ ቆረጠ በኢትዮጵያ መያዛቸው 😂😂😂

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora3272 ай бұрын

    አዎ ሁለቱንም ማድረግ ይቻላል። ጥያቄው የትኛው ይቅደም ነው።። ማስጠማት/ማጥለቅለቅ ለማንኛውም ይ የኢትዮጵያ ፍላጎት አይደለም።

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala45792 ай бұрын

    Megabit 24 new yetejemerew

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu28422 ай бұрын

    Ostas...wendma..lante..tilik...kiber..alegni..tilik....merejan...eyesrteh..new

  • @welcomewelcomejmainethiopia
    @welcomewelcomejmainethiopia2 ай бұрын

    ❤🌱🇪🇹

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin76462 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobmamo6760
    @eyobmamo67602 ай бұрын

    ስዩም ተሾመን ጋብዘውና እስከ ዛሬ ለምን አንዳልተናገሩ ሲታወቅባቸው ዝም ይሉ ይሆናል መቼም ውሸት አያልቅባቸውም ግን በረድ ይላሉ ::

  • @user-og6eq3ly9m
    @user-og6eq3ly9m2 ай бұрын

    😁በጣም ያስቃል

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen80562 ай бұрын

    ድሮም አረብ መጮህ ማልቀስ መፎከር እንጂ ምን ሰርቶ ያውቃል!?

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o2 ай бұрын

    አይ አንተ ጀግና

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed61262 ай бұрын

    Aysmam السلام عليكم ورحمتةالله وبركاتة

  • @teshomebekele6174
    @teshomebekele61742 ай бұрын

    March 24, 2003 E.C

  • @bute5158
    @bute51582 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ አምላክ ነው

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu86802 ай бұрын

    ምንምምን ብባል ለልትና ቀን አለመዘናጋት በኛበኩል ድሪሻ አሁን ም ነገም ዛሬም

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen80562 ай бұрын

    አሁን ቁም ነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ከነዚህ ሁኔታዎች ተምረህ ፋኖ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ብሄር እያልክ እርስ በርስ መበላላቱን አቁመህ ለሀገርህ ለእድገትህ ስራ።

  • @-recent-developments2024
    @-recent-developments20242 ай бұрын

    የመሰረት ድንጋይ 2003/2011 ነው።

  • @demeritdea
    @demeritdea2 ай бұрын

    የመግባቢያ ወይስ የመርህ?

  • @user-gs2qj5xx5d
    @user-gs2qj5xx5d2 ай бұрын

    Ethiopian has children's and you are one of them!!

  • @bute5158
    @bute51582 ай бұрын

    ሲሲ ስለፈረመስደት ከመጣ ስደተኛ እንቀበላለን የአፍሪካ ሀያላን መንግስታት ነበራችሁ እንዴ ካልፈቀድን የምትሉት ትእቢት ነው የጣላችሁ

  • @anondes1099
    @anondes10992 ай бұрын

    ውሸታም በሬ ጥጃ ወለደ ይላል:: እዚጋ አፋጠው ከያዙ የጥጃው አባት ለማለት ፈልጌነው ብሎ ያመልጣል:: ውሸት የነገሰበት ደግሞ ጥጃው በሬውን ወለደው ብሎ ይዋሻል:: ይህኛው ጥጃው በሬውን አምጦ ሲወልደው በዐይኔ በብረቱ አይቻለሁ ይላል::

Келесі