የምናሸንፈው ትራንፕ ወደስልጣን ከመጣ ብቻ ነው

የምናሸንፈው ትራንፕ ወደስልጣን ከመጣ ብቻ ነው
Check out these membership perks!
/ @kingsofabbay

Пікірлер: 20

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    ኡስታዝ በጣም በጣም የምናከብርህ ወንድማችን ነህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @teshomeyadetea5246
    @teshomeyadetea5246Ай бұрын

    ክቡር ኡስታዝ ልዩ ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለው!!

  • @ChrisTad-cl9xc
    @ChrisTad-cl9xcАй бұрын

    I respect you so much my ethiopian brother ! ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 melkam Eid yihunlh😊!

  • @dinaoldinegde7201
    @dinaoldinegde7201Ай бұрын

    Really i appreciate your effort. Please keep it up! Thank you!🙏

  • @hannahamare7708
    @hannahamare77089 күн бұрын

    ❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867Ай бұрын

    Hegemonic! They don't want us to develop faster than them

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uwАй бұрын

    ኡስታዝ ጀማል ግብፆች በኛ ላይ የሚያሴሩት ሴራ እየገለጥክልን በመሆኑ እናመሰግናለን ።በርታ።

  • @Black-2024
    @Black-2024Ай бұрын

    ▫️▪️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay 👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ 🇪🇹👑 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 👑🇪🇹 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @user-kc4qk8xu8s
    @user-kc4qk8xu8sАй бұрын

    ችግራቸው ሳይኮለጂካል እንጂ አካላዊ ጉዳት እስካሁን አልተጠቀሰም ፡ስለዚህ መፍትሄውም ሊሆን የሚችለው ሳይኮለጂካል ነው ።

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048Ай бұрын

    የሁለቱ አገሮች መሪዎች ተስማምተዉ ሣይስማሙ ተሠርቶ በተጠናቀቀዉ ግድብ የድረ ገፆች(ዌይብ ሣይት) የይሆናል ተባለ አለ አሉ እያሉ እርግጠኝነት የሌላው ዜናን ጎርፍና ናዳ ያሠሰራጫሉ። ጉዳትም የለዉም የሕዝብ ማንቂያና ማሳሰቢያ ይሆናል ነዉም።

  • @seela4555
    @seela4555Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰💟

  • @user-io8pz3tn6z
    @user-io8pz3tn6zАй бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopia6843
    @ethiopia6843Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qhАй бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmegaАй бұрын

    ይህ ፕሮግራም ቁም ነገር አለዉ። Like አድርጉት።

  • @huda._.010
    @huda._.010Ай бұрын

    ኢንጂነር ስለሺ በቀለን አላህ ይጠብቅልን በታሪክ የማይረሳ የኩራት ልብስ አልብሰውናል በፀጥታው ምክርቤት መድረክ ላይ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219Ай бұрын

    ዑስታዝ ትራምፕ ሁሌም ትኩረቱ የአሜሪካን ጥቅም ስለማስከበር እንጂ ቋሚ ወዳጅም ጠላትም ያለው ሰው አይመስለኝም:: እውነት ነው ከዚህ በፊት ኢትዮጵያን በመንካቱም ይመስለኛል ባይደን በተባለ የጃጀ ሰውዬ ስልጣኑን የተነጠቀው፤ እንደኔ ግን ለሀገራችንም ሆነ ለዓለም ትራምፕ የተሻለ መሪ ይመስለኛል::

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    Ай бұрын

    Exactly 👌trump got bribes from creepy Alsisi we Ethiopian to stop feeling our dam and not to use our own water at all wow negative thinkers🤔🤔 who in the world thinking like that only meantaly ill people's like Trump & his fake friend Sis.🤣🤣🤣unfortunately ur friend Trump got kicked out from the white house he doesn't Abel to keep his presidency so how can he help Sis. No one will stop as using our water feeling our Dam etc. Foolish that's Ethiopian Water period!!!!

  • @huda._.010
    @huda._.010Ай бұрын

    ውሀ ሂወትነቱ ለመስሮች ብቻ ነው እያሉን ነው

  • @user-ut1wj2hm4z
    @user-ut1wj2hm4zАй бұрын

    ሰላም ላገራቹን

Келесі