''የዐቢይን የአእምሮ ችግር እኔ እንደተረዳሁት'' ሕዝቅኤል ፤''ሕልሜን ኖሬ እስከምጨርስ የሚያነሳኝ የለም'' ዐቢይ|ETHIO FORUM

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 466

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832Ай бұрын

    #ከጠቅላዩ በላይ #በየአዳራሹ የሚያጨበጭበውስ በሽታ በነካ እጃቸው ያጥኑት።#ፈጣሪ መጥፊያህን ያፋጥንልህ🙏🙏🙏

  • @hibuhamudi9667
    @hibuhamudi9667Ай бұрын

    ኑርልን ወንድሜ ያየሰው ሽመልስ ያቆይክ ወንድሜ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724Ай бұрын

    ኢትዮጵያ እማ እየፈረሰች ነው መጀመርያ የሱ ጭንቅላቱ በፈረሰ 😢እውነት መድኃኒት አለም ካለ🙏😢💔💔

  • @OromoVoice
    @OromoVoiceАй бұрын

    መላው የአገሪቷ ብሔር ብሔረሰቦች አብይ አሕመድ የሚባል ክፋ ሰይጣንን ማስወገድ አለባቸው። ነፍጥ ያነሱ ሀይሎች በሙሉ ግንባር እንዲፈጥሩ ይመከራል።

  • @tube-yn2ul

    @tube-yn2ul

    Ай бұрын

    ኦላና ፍኖ እንደት ይፍጠሩ ግንባር

  • @OromoVoice

    @OromoVoice

    Ай бұрын

    @@tube-yn2ul ዋናው ካንሰር ብልጽግና ከሆነ በሚያደርጉት ትግልበትንሹ በመናበብ ስርአቱን ሊንዱ ይችላሉ። በግዜ ንግግር ቢጀምሩ መልካም ነው።

  • @tube-yn2ul

    @tube-yn2ul

    Ай бұрын

    @@OromoVoice በሁለቱ በኩል ያሉት ዲያስፖራዎች መርዝ እየረጩ መንግስት ኦላን ሲያጠቃ ዲል ገጥሞት ይሄኛዉ ዲያስፖራ ሲያጨበጭብ ታየዋለህ። መንግስት ዲልገጥሞት በፍኖ ላይ ጥቃት አደረስኩ ይሄን አደረኩ ሲል በኦላ ያሉት ዲያስፖራዎቾ ከመንግስት ደጋፊ በላይ ሲያጨበጭቡ ታያቸዋለህ እንቅስቃሴ መጀመር ያለበት ከዲያስፖራዉ ነበር ግን አይሉም።

  • @STAMA123
    @STAMA123Ай бұрын

    ያዬሰው የእውነት ሰው❤❤❤

  • @Chill-Adventures

    @Chill-Adventures

    Ай бұрын

    Yayeh ... Demo yayek sew endatlut

  • @biniamGere6502

    @biniamGere6502

    Ай бұрын

    ይህ የያየህ ሰው ጽሁፍ ሳይሆን የፐሮፌሰር ሕዝቅኤል ገቢሳ ነው።

  • @wediMezgbi
    @wediMezgbiАй бұрын

    የኣመቱ ምርጥ ተንታይ።❤

  • @sisaytamirat88
    @sisaytamirat88Ай бұрын

    እንዴት ደስስ የሚል እውነት አስደመጥከን

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217Ай бұрын

    ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ዘውትር ሙያዊ አሰተያየት ነው የሚያቀርቡት ሁሌም ተደራሽ ምሁር ናቸው ሊመሰግኑ ይገባል

  • @NegasiAberha

    @NegasiAberha

    Ай бұрын

    ትክክለኛ አስተያየት ወይም ኮሜንት ነው።

  • @amirsad4113
    @amirsad4113Ай бұрын

    የሱ በሽታ እስኪታወቅ እኛ አበድንኮ አበድን😢😢😢

  • @PurimPurim-ye8of

    @PurimPurim-ye8of

    Ай бұрын

    ሙሴያችን ስትሉ አልነበር ምን አሳበዳችሁ?መቻል ነዋ! ስታሽሞነሙኗየው ነበር

  • @loveyourself2406

    @loveyourself2406

    Ай бұрын

    😂😂😂😂ጥሩ አገላለፅ።

  • @tube-yn2ul

    @tube-yn2ul

    Ай бұрын

    ​@@PurimPurim-ye8of😂ኧረ ላሽ በይ እኛስ ሙሴ ያልነዉ ገና ምንም ሳይጀምር ሳይጨርስ ነዉ እናንተ በሚሊዮን አስጨርሰዉ አሁን ከአብይ ጋ ወይን እሚራጨዉ የትግራይ ባለስልጣን እኮ ናቸዉ

  • @amirsad4113

    @amirsad4113

    Ай бұрын

    ስል ሰምተሻል እከክ​@@PurimPurim-ye8of

  • @user-sl6mv7si3s
    @user-sl6mv7si3sАй бұрын

    Thank you professor and Ethio Forum

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565Ай бұрын

    Abiy ahmed 100% የአይምሮ ህመም በሽታ አለበት ሰው በጤናው እንድ አቢይ ሊሆን አይችልም

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    28 күн бұрын

    Esu asebo alemo new miseraw eske amakarwechu sew tamole eyale yigagalale 😅😅😅

  • @RedaeWayu
    @RedaeWayuАй бұрын

    ያየሰው ሽመልስ የፍትህ አባት ድምፀ መረዋ ኑርልን አባቴ

  • @tesfamariam4401
    @tesfamariam4401Ай бұрын

    Thank you Ethioforum 🙏🙏🙏

  • @drardrar7665
    @drardrar7665Ай бұрын

    I would really appreciate and wish that the NOBEL PEACE PRIZE would be taken back from him. He gambles by the name of unearned and undeserved NOBEL peace PRIZE

  • @KeffyalewGebremedhin

    @KeffyalewGebremedhin

    22 күн бұрын

    Indeed!

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359Ай бұрын

    ወደ መንግሥት ከፍተኛ የአገርቱ ሥልጣን የሚሾሙት ሙሉ የጤና ምርመራ የአእምሮ ምርመራ (ሳይካትሪ) የምጨምር ሕግ ፓርላማ እንድያወጣ ግፍት ማድረግ አስፈላጊ ነው

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615Ай бұрын

    እውነት ነው በትክክል ተረድተናል ። ቶሎ ማውረድ ነው

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9gАй бұрын

    I love 💕 Professor Ezkal !

  • @HabtuMulat
    @HabtuMulatАй бұрын

    World class journalist ,unique talent only you have.

  • @tilahun5421
    @tilahun5421Ай бұрын

    ❤ኢትዮ ፎረም

  • @solomonghiwot1897
    @solomonghiwot1897Ай бұрын

    ኢትዮ ፎረም 770ሺ subscribers እንዲደርስ የምትፈልጉ እጅ አውጡ!

  • @abdurahmanmohammed2017

    @abdurahmanmohammed2017

    Ай бұрын

    1ሚሊየን መግባት አለባቸው

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708Ай бұрын

    Excellent analysis of the health status of the priminister.

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469Ай бұрын

    እግ/ር ይባርክህ :: አብይ አህመድ አታለለን በተለይ እኛ ዲያስፖራዎች እንደላም አልቦ ነዉ ያረደን ጌታ የስራዉን ይስጠዉ :: ይህም ያልፋል 😊😊

  • @woinshetkassaye7174

    @woinshetkassaye7174

    Ай бұрын

    ያኔ አብይ የትግራይን ሕዝብ ከኤርትራ ሓይል ጋር ተባብሮ እስከጨፈጨፈላችሁ ግፋ በለው: ጁንታ:ወያኔ :ፀጉረ ልውጥ ቅብርጥስዮ እያላችሁ ጭራሽ "ሙሴአችን" የሚል ቅፅል ሰጥታችሁ ስታብዱ እንደነበር ልብይሏል። በቃ ይሄው ነበር እንጂ ይሄ ዕብድ የትኛውን ማንፌስቶና አጀንዳ ደንግጎ መጣ? ትግራይንና የትግራይን ሕዝብ ቤቱ ድረስ ሄዶ እንዲያጠፋ ግን ያደረጋችሁት አስተዋፅኦና ዕብደት ተመዝግቧል። አሁን ላይ ገጥማችሁ መስሎኝ። ተወጡት ብቻ ነው የምንላችሁ። ዕብዶች ናችሁ።

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9qАй бұрын

    ያዬ ስለ አቀራረብህ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888Ай бұрын

    Thank you for this great article Eskeil Gebissa. Ok! We know Abiy is mad, but what about the people around him? Could they don't do something?

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1ziАй бұрын

    የጤና እጦት እንዳለበት እውን ነው ችግሩ ግን ማን ወደ ሆስፒታል ይውሰድልን ፀበልስ የልብም ሆነ የአንገት ማህተብ የለውም ምን ይሻለናል????

  • @abisinya117

    @abisinya117

    Ай бұрын

    😂😂

  • @getnettilahun-kx6iz

    @getnettilahun-kx6iz

    Ай бұрын

    masakeme ayechalem selzih masewogede yetshale new kewsetu sew asenseto megdele new

  • @user-gd1pj7cp5d

    @user-gd1pj7cp5d

    Ай бұрын

    ሰውዬው ፔጤ ነው

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    Ай бұрын

    @@user-gd1pj7cp5d ታዲያ እኮ ፔንጤ የልብ ማህተብ አለን ይላሉ ለነገሩ እሱ ሀይማኖቱ የሰው ደም መጠጣት ነው

  • @abduMama-vl9mf

    @abduMama-vl9mf

    Ай бұрын

    ሙስሊም ነው ችግር አለ ማህተብ ማለት አልገባኝም

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu406823 күн бұрын

    የያዬሰው ስጦታ ልዩ ነው በምን ቃል ይገለጻል የብዛልህ እውቀትህን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7suАй бұрын

    Selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamon-ll2qw
    @salamon-ll2qwАй бұрын

    አሪፍ እና ብቃት ያለው አገላለፅ❤❤❤❤❤

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8sАй бұрын

    አብይአህመድየጤናችግርእንዳለበትበሚናገረውነገር:ደጋግሞየኢትዮጵያንህዝብየዋሸውእናበሚሊወንየሚቆጠርህዝብየጨፈጨፈውበአለምደረጃየመጀመሪያእብድመሪያስብለዋል::

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700Ай бұрын

    Excellent analysis

  • @mizanhagos425
    @mizanhagos425Ай бұрын

    Beshtenga yehone sew

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vjАй бұрын

    የጤና ችግር እንዳለበት ያስማማናል

  • @paulosmulu7994
    @paulosmulu7994Ай бұрын

    ፕሮፌሰር እስቅኤል 🙏🙏🙏

  • @user-jl6mu3em9y
    @user-jl6mu3em9yАй бұрын

    Excellent analysis thank you ethio fourm for all your information supported with evidence

  • @user-gc2os5vd7n
    @user-gc2os5vd7nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤ ETHIO FOREM ❤❤❤❤❤++++

  • @mdet9828
    @mdet9828Ай бұрын

    እኔያተን አገላለፅ ሥወደው አላህ ፈረጃውን ያውርድልን ያከሪም

  • @haileabyemane8248
    @haileabyemane8248Ай бұрын

    Thanks professor and ethio forum

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6wАй бұрын

    😊😊😊❤❤❤Thanks prof and Yayesew!

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503Ай бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @meditation2606
    @meditation2606Ай бұрын

    Egziabher yakbrlin ....mnale hulum journalist endante evidence based practice biketel....wowwwwww....ewket, difret...actuality!!!!!

  • @EisaAbdulkerim
    @EisaAbdulkerimАй бұрын

    Good job Good journalist

  • @haileyesuswoldemariam8111
    @haileyesuswoldemariam8111Ай бұрын

    ወደፊት አገራችን በህልውናዋ ከቆየች በማናቸውም ደረጃ የሚገኙ መሪዎቻችንን ስንመርጥ ምን ያህል ጥንቃቄ ማድረግና ዝርዝር መረጃ ሊኖረን እንደሚገባ ዐቢይ ያስተማረን ይመስለኛል።

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687Ай бұрын

    Excellent perspective

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7Ай бұрын

    እሂ ሰው በላ ሰዉየ የናሁምን አስኬን አልሰጥም አለ

  • @_DoiTMedia_
    @_DoiTMedia_Ай бұрын

    የኦሮሞ ልጆች ስለ እውነት በመቆም ማንም አይደርስባቸውም ዘራችን ነው ብለው ሀቅን አይደብቁም ክብር ለናተ ፕሮፌሰር እዝቆል ገቢሳ እናመሰግናለን ያየ ሰው ሽመልስ እንደዚህ ብዙ የጻፉ አሉ ፈላልገህ ተርጉምልን ህዝቡ አንድ ይሆን ይሆናል ።

  • @HAHA-ws4fg

    @HAHA-ws4fg

    Ай бұрын

    Realy

  • @Higuain1995
    @Higuain1995Ай бұрын

    እነዚህ የፓርላማ ሰዎች ማጨብጨ ብቻ የሚያውቁት እንደኛ ኤሬትራውያን 😪

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3kАй бұрын

    Best explanation From Best Narrator,Yayehesew

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307Ай бұрын

    ያዬሰው thanks so much

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062Ай бұрын

    ይሄንን ድምፅ ባንሠማ ዝግጅቱ ማለፊያ ነበር ።

  • @AdmasAdmas-xn7iz
    @AdmasAdmas-xn7izАй бұрын

    Ebakachuh ye shimels yayesew metshaf yet new migegnew tebaberugn stugn ❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919Ай бұрын

    "ስልጣን ያባልጋል"በሚለው ሃሳብ ብዙም አልስማማም፤ነገርግን ስልጣንና ፀጋ በሰዎች ውስጥ ያለን እውነተኛ ማንነት ይገልፃሉ፤ምክንያቱም ክ/ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የነበራቸው መልካም አመራር ጥሩ ማሳያ ነበር፤ማለትም አድስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ለመሆን አትችልም ተብሎ ሲከራከሩ የአራጁን መንግስቱ ኃለማርያም ለአህጉሪቱ ያደረገውን አስተዋጽኦ እንደ ማስረጃ ሲያነሱት ተስተውሏል።

  • @tadesseh.mariam9185

    @tadesseh.mariam9185

    Ай бұрын

    መለስ የዘረው ዘረኝነት ይኸው ታየ እ/ር ግን አየ አሁንም ያያል በቃ!!!

  • @kasutube8310
    @kasutube8310Ай бұрын

    አተ ብቻ ተንትን ያየሰዉ ሺመልስ እናመሰግናለን🙏🙏🙏😍

  • @diasporabilu7563

    @diasporabilu7563

    Ай бұрын

    የተፃፈ ነው የሚያነበው አታቃጥሪ

  • @ftsumbrhanalemngus9052

    @ftsumbrhanalemngus9052

    Ай бұрын

    Meles❤❤❤❤ King Afrika ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ftsumbrhanalemngus9052

    @ftsumbrhanalemngus9052

    Ай бұрын

    Abiy hasway isis banda

  • @kasutube8310

    @kasutube8310

    Ай бұрын

    @@diasporabilu7563 የተፃፈ መተተንም እዉቀት ይጠይቃል🤪😡

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2mАй бұрын

    Such a report looking at different angles helps to learn leadership and accountability. There is nothing wrong with working in the future based on dreams. Life is for learning and learning for life.

  • @gideysebhatu2616
    @gideysebhatu2616Ай бұрын

    The best analysis thanks professor.

  • @JamalSandabo
    @JamalSandaboАй бұрын

    Thank you etho foram

  • @abck23
    @abck23Ай бұрын

    Thank you professor

  • @fbg6774
    @fbg6774Ай бұрын

    ምርጡ❤❤❤

  • @fifiaddis
    @fifiaddisАй бұрын

    Thank you for sharing

  • @user-gd6es1vg7o
    @user-gd6es1vg7oАй бұрын

    እኛ ኢትዮጰያዊን ነን እብዶች ለምን ቢባል ይህን ቀውስ እብድ ሰውዬ እንዴት መንግለን መጣል አቃተን።

  • @PurimPurim-ye8of

    @PurimPurim-ye8of

    Ай бұрын

    እሱን ለመጣል ራሣችሁን መጣል ይቀድማልና እንደቮማችሁት አውርዱታ!

  • @abduMama-vl9mf

    @abduMama-vl9mf

    Ай бұрын

    ተልባ ቢንጫጫ በድሮን

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    Ай бұрын

    ​@@PurimPurim-ye8of እናንተ ስትል /ይ ትንሽ አይሰቀጥጥህም / አይሰቀጥጥሽም ሃሳስ

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859Ай бұрын

    የቢንያምን የአንድ ጊዜ ንግግር በማጠቀሻነት መጠቀም የሚቻል ቢሆንም በሌላ ጊዜ ቢንያም የዚህ ተቃራኒ የሚናገርና ፈፅሞ አቁአሙ መተንበይ የማይቻልና እዚህ ግባ ለማለ ት በማይቻል አኩህን በራሱ ፍልስፍና የሚኖር ሰው ነው:: (በቴዲ ርዕዮት በአንድ ወቅት ቢንያም ሲጠየቅ በሰጠው ጭንቀት የተሞላበት ምላሽ አዋቂ እንዳልሆነ በሚገባ ተረጋግጧል😢

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091Ай бұрын

    Thank you bro

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3jАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaAhmed-ur1yy
    @FatimaAhmed-ur1yyАй бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmelashpost5670
    @asmelashpost5670Ай бұрын

    ኣብይ ኣህመድ በበሽታ የተጠቃ እንደሆን ጥርጥር የለውም ነገር ግን ማን ደፍሮ ወደ ሳይካትሪስት ማን ይውሰደው? ህዝቡና ባለስልጣኖች ግን ኣብይ በዋሽው ቁጥር ክማንጨብጨብ ውጪ ሌላ መስራት ኣይችሉም!!

  • @michael-7474
    @michael-7474Ай бұрын

    👍

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Bffhdhdherg
    @BffhdhdhergАй бұрын

    ያየ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @murutskinfe
    @murutskinfeАй бұрын

    ያየሰው የኡነት ሰው

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743Ай бұрын

    100% true Abie have the problem

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5yАй бұрын

    መልከአ አብይ የሚል ፁሁፍ የዛሬ 4 አመት የወጣ አለ ፈልጋችሁ ስሙት ! ያዮ ያዮ እና መጨረሻ ላይ ሲወድቅ ያኔ ነጮቹ የደበቁትን የሰውዬውን የህክምና ገበና ያወጣሉ ሲወድቅ ኖት አሁን ዝም ብለው ያዮታል ጨፍጭፎ እስኪጨርስ😎

  • @rahelbekele1832
    @rahelbekele1832Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5vАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943Ай бұрын

    Dear young man today i came to know Dr. Mesfin from this discusion komitee is a Doctor from Amanuel Hospital .and guess why the prime Minstet is dancing on our Country Sad very sad.

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406Ай бұрын

    እባካችሁ አብይ አህመድ ይመርመር

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651Ай бұрын

    The Prof’s conclusion on the state of A Ahmed’s mind is correct. Many have doubted about his personality disorder. There are so many reasons why we believe he is unwell. He is brutal, ruthless and a pathological liar. He has no shame to kill and to commit crimes against humanity to protect his leadership. God help us to see his back for good.

  • @juleitfekadu
    @juleitfekaduАй бұрын

    Ewnt new aby Ahmed aymerow tengna aydelem yemermerlen

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5idАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeerMoose
    @DeerMooseАй бұрын

    ያየሰው ሽመልስ ሁሌም ለኢትዮጵያ ኑርላት!! እንዳንተ አይነት አስር ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ደፋር ጋዜጠኞች መኖር አለበት!!

  • @geba80sendeku80
    @geba80sendeku80Ай бұрын

    በጣም ነው ማከብርህ ጀግና አቀራረብ

  • @user-ki1iq8mo1s

    @user-ki1iq8mo1s

    Ай бұрын

    አቅራቢው የተፃፈውን ያነበበውነው ወይስ ፀሐፊው ነው ጀግናው ?

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5idАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @YA2O23
    @YA2O23Ай бұрын

    Very true

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713Ай бұрын

    Ethio forum don't forget that we are the first to declare earlier in our social media that Abiy is suffering with Diassociative disorder mental problems.

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902Ай бұрын

    Gin yeagerachin selam fitary yametalen

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396Ай бұрын

    🙏❤️💛

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrhaАй бұрын

    Yaye jenga hewna❤❤❤❤❤

  • @NesssDmnnhc
    @NesssDmnnhcАй бұрын

    ❤❤❤❤ QQ

  • @meskeremgetachew-bh1nl
    @meskeremgetachew-bh1nlАй бұрын

    ይሄን ሁሉ ግፍ መከራን እየሰማን እያየን እኛስ ምን ሆነን ይሆን እንደዚ የደነዘዝነው ስለኛም ጥናት ቢደረግ ፕሮፌሰር

  • @bijebibe3548
    @bijebibe3548Ай бұрын

    Hizkel aynager wadaje

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925Ай бұрын

    Yesss ...ABIY is sick leader

  • @ahab3667
    @ahab3667Ай бұрын

    ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል የታሪክ ሙሁር አና ተመራማሪ ነቸው ይህን የመሰለ ፅሑፍ ሲያቀርቡ አንደ ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ የስነ አእምሮ ሙሁር ና ተመራማሪ ግን ቅድምያ መፈታት ያለበት ችግር አያለ የምክክር ኮምሽ ከፍተኛ ሃላፊ ሁነው ያልተማረ ህዝብ አስተምህሮ ለዚህ ወግ ማአርግ ያደረሳቸው የኢትዮጵያ ህዝብ የ 50 ችግርህ አፈተዋለሁ አያሉን ከ 5 ዓመት ቢጀምሩ ነበር የተሻለ በተማሩበት የትምህርት መስክ።

  • @KebirLubak
    @KebirLubakАй бұрын

    እኔ ግን አቢይ ብሎ ጣ /ሚ አለ ብዬ አላመንም እኛ የኢትዩጵያ ብሄር ብህረስቦች ሓጥቶች ስው መሰሎ የተሾሜ ነው ብዬ ነው ምገመተው

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9iАй бұрын

    በጫጫቲና በሆይሆይታ የሰከረ ሰው ነው ኣቢይ። በሰላም ተመለስ ወንድማቺን❤

  • @user-gm7qu9my5b

    @user-gm7qu9my5b

    Ай бұрын

    ደደብ መጀመሪያ ፊደል ቁጠር ማአይም

  • @user-bg5ck4mj9i

    @user-bg5ck4mj9i

    Ай бұрын

    @@user-gm7qu9my5b ምን ማለት ነው ደደብ?

  • @hannaaraya8298
    @hannaaraya8298Ай бұрын

    Abiy does not exist alone. He came from the society he currently leads. Maybe the whole country needs an evaluation.

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345Ай бұрын

    Barta abichu Allah bless you

  • @ykt4447
    @ykt4447Ай бұрын

    ኮስተር ብሎ እናቴ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች???

  • @gazedajanu6452
    @gazedajanu6452Ай бұрын

    bashitegnas ante nek ,salam yemaynafekih hule sela abiy mawurat yemay salechih yebatagninat semet yetesemah ye aimro gudategna nek,wederasek temeles donkoro awurto ader

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147Ай бұрын

    ትክክል ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nuАй бұрын

    እኔ እኮ ቸምለው አብረው የሚያጨበጭቡት ምን ጉድ ናቸው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360Ай бұрын

    Ethio Forum ❤

Келесі