''ጠቅላይሚኒስትሩ መለመሉን፤አባረሩን'' ፤ ዐቢይና ልደቱ በቤተመንግስት ለመጨረሻ ጊዜ|ETHIO FORUM

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 342

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12

    ጌታየ ከዚ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ አላቅቅልን ሊጨርሰን ነው ሰላም ለአለማችን ኢትዮ ፎረም ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg

    "ብል(ፅ)ግና ችግኝ ማፍላትና ኮሚሽን ማፍላት የሚወድ ቢሆንም አሳዛኙ ነገር ሁለቱም አለመፅደቃቸው ነው።" ያየሰው ሽመልስ 🤔 👏👏👏

  • @user-vi3mv6hu9d
    @user-vi3mv6hu9d

    ያየሰዉ ሽመልስ የአብይ እራስ ምታት 🥰🥰🥰

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w

    በዚ ግዜ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ትልቁ ቅጣት የአብይን ድምጽ መስማት ነው

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665

    የናፈቀኝ የዚህ ፍጡር መጨረሻ ነው

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353

    አብይ አመድ በነገስታት ዘመንም ሆነ ደርግና ወያኔ ያለቀው ህዝብ በ10 ተባዝቶ ባንተ ጥቂት አመታት ያለቀውን ሩብ አይደርስም፥ያለ እውቀትህ ኢትዮጵያን ና ኢትዮጵያውያንን አበላሸሀት፥አላህ ያዋርድህ ያጥፋህ ልጆችህም ዘርህም ይዋረዱ 😪

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx

    እጅግ በጣም የሚገርመኝ ይህ ሁሉ ትንታኔ (በየቀኑ እና በየሰዓቱ ) እንዴት ነው የምታዘጋጁት ? ፈጣሪ ብርታትን ያድላችሁ ከማለት በቀር ምን ይባላል?

  • @NejuAhmed-pf2is
    @NejuAhmed-pf2is

    አንድ ጀግና ይጥፋ እሄን ስግብግብ ያይምሮ በሽተኛ ፍግም የሚያረገው አንድ ሰው ይጥፋ እረ የአለማት ጌታ ሆይ እሄን ሰውዬ አፈራርስልን

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955

    ያያሰው ሽመልስ ምን አይነት አቀራረብ ነው እንዴት እንደምወድህ!

  • @bergvinetsegay1744
    @bergvinetsegay1744

    ትግራይ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @haileekealo8339
    @haileekealo8339

    ያየሰው ሽመልስ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀድስህ፣ ብሩክ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ንጹህ እግዚአብሔር ያንፃህ። አንተ ልዩ ነህ። አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ብፅዕ ነች።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665

    ደበበ እሸቱ መስተዋት እይቶ ያውቃል እራሱ እኮ ጅብ ነው የሚመስለው

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h

    ልደቱ ማለት ኮ የዘመኑን ፖለቲካ ጠንቅቆ ያውቀ ና የገባው ሰው ነው

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ እንዲአልፍላት አብይ አህመድ የሚባል ዳቢሎስ አስወግድላት ድሀውም እንዲአልፍለት

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832

    #የሽግግር

  • @TheMequanint
    @TheMequanint

    "ብልጽግና ኮሚሽን እና ችግኝ ማፍላት የሚችል ነገር ግን የማይጸድቅለት የፖለቲካ ቡድን ነው" የተባለው ትክክለኛ እና ገሃዳዊ እውነታ ነው!!!

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft

    I can say you are the best journalist

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o

    ምርጥ ዘጋቢ በርታልን

  • @user-ee7ci1zk3d
    @user-ee7ci1zk3d

    የአማራ ሞት ይቁም😢

  • @mulukenakalneh1121
    @mulukenakalneh1121

Келесі