በመሬት መንቀጥቀጡ የጊቤ ግድብ ኬኒያዎችን በሚሊዮን ያጠፋል የግብጹ ሚዲያ

በመሬት መንቀጥቀጡ የጊቤ ግድብ ኬኒያዎችን በሚሊዮን ያጠፋል የግብጹ ሚዲያ
Check out these membership perks!
/ @kingsofabbay

Пікірлер: 32

  • @WubituAragaw
    @WubituAragawАй бұрын

    የግብፅ እድሜ ጠገብ ባለስልጣኖች እና. የወያኔ ባለስልጣኖች አንድ ናቸው ወጣቱ ትውልድ ህዝብና ሀገር እንዳይረጋጋ የማፍረስ የመፍረስ ፕሮፖጋንዳቸውን ማስትላለፍ ይመቻቸዋል ያሳዝናል "አላህ"ሰላሙን ያውርድልን🙏🙏🙏🙏🙏✊😍💛❤️💚

  • @assefamulu1116
    @assefamulu1116Ай бұрын

    There is geology volume on land & water resources survey of the Blue Nile basin in Ethiopia. USBR study in 1964 G.C. In this study the area is geologically stable.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415Ай бұрын

    ወንድማችን የአባይ ንጉሥ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ReachBezu
    @ReachBezuАй бұрын

    Dear ustaz Jamal May GOd Bless You.❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519Ай бұрын

    ኡሱታዝ ወንድም አለም ♥️🌹

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qtАй бұрын

    ጎበዝ እያጋለጥክ የቁርጥ ቀን ልጅ ነጉስ አባይ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qtАй бұрын

    ማብራራያህ በእውነት አድናቂህ ነኝ

  • @ArebuNuru
    @ArebuNuruАй бұрын

    ኡስታዝ ጀማል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በረታ

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048Ай бұрын

    በጣም እንዳ ይንቀጥቀጥ እንዲከብድ የካይሮ ከተማ ኖዋሪዎችን (ሕዝብ) ያሰቀመጡበት። ያሰቀምጥበትግብጽን

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    የሕይወትሺ ሰነድ ይዘጋልሺ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ፈጣሪ አለ ስንት ቦታ እያለ ምነው ግድብ አጠገብ አረግሺው ነጫጭባ

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867Ай бұрын

    We have faith in the God of Israel! God built this dam for us

  • @kinbarbersebo2984
    @kinbarbersebo2984Ай бұрын

    👍👍👍👆👍

  • @danielyosha1912
    @danielyosha1912Ай бұрын

    ግብፆች ሲያለቅሱ እየተደሰትኩ መጣሁ መሰለኝ ።

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267Ай бұрын

    GB yigorgeresh gibe new gb aydelm anchi gemad af

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_AleАй бұрын

    ሰላም አንበሳዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qhАй бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938Ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GeremewAlemu-hu7tu
    @GeremewAlemu-hu7tuАй бұрын

    Umannii Gibtsii Kun waa'eedhuma etiyoophiyaa malee hin dubbatanii?

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62Ай бұрын

    እንዳይንቀጠቀጥ ግብፅ ፀሎት ታርግ😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_AleАй бұрын

    አናቷ ይንቀጥቀጥ ኢቺ ዉሻ

  • @JemalHasen-ti5su
    @JemalHasen-ti5suАй бұрын

    ወንድም ጀማል እልህ ይጨምርልህ ፤ስምጥ ሸለቆ ማለት አክቲቭ ቮልካኖ ያለበትማለት መተንፈሻ ያለበት ማለት ነው ይህ ማለት ከባድ አደጋ የለበትም ዋስትናው ነው፤ሌላው ኢ/ያ ተራራ የበዛበት አገር በመሆኑ በቁርአን ራሱ ተራራው የመሬት ችካል በመባል ይታወቃል ፤ስለዚህ ስጋት አይግባችህ በልልኝ

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439Ай бұрын

    ደመቅ አደረገችው እጂብሻን ወሬ ውሸት ማድመቅ ይችሉበታል ስራስሩ አይባሉ እንጂ ወሬ አንደኛ ናቸው እናውቃችሃለን

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652Ай бұрын

    መረት መቅጥ ማንም አያድነውም አላህ ይጠብቀን

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger1052Ай бұрын

    እንደው ምን ትላለች በፊጣሪ????

  • @agenoatumo7237
    @agenoatumo7237Ай бұрын

    2'' ሰከንድ ብቻ ነው። መጠኑም 3 ነጥብ ነው።

  • @Hanna-xy8lg
    @Hanna-xy8lgАй бұрын

    አውቀው ያደረጉት ቢሆንስ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995Ай бұрын

    ምን አራቅ ብለው ማያስቡ ዘሮች ናቸው ግድቡ ቢፈርስ ኢትዮጵያን ይሄንን ያሕል አይጎዳም water pressure mn አንደሆነም አታውቅም በጣም ምጎዳው ራሱ ግብፅን ነው ምክንአቱም የሱዳንን ግድብ ጠርጎ ይዞ ስለሚሄድ pressure ቦምብ ማለት ይሕ ነው ምክንአቱም አሷዋንን ይሄንን መቁአቁአም አይችልም 10 cm diameter ብረት ምን ያሕል ቶን መሸከም ወይንም ለማጠፍ ምን ያሕል power resistance capacity አንዳለው አታውቅም ምናልባት የቱርክ መንደር ግንባታ መሰላት አይ ያሳዝናል አንደውም ውሃ ቀነሰ ብለው ወሬ ካበዙ መታችሁ አንቦጭ አጨዱ አለበለዚአ ችግር አንዳበዛ

  • @zenadz8605
    @zenadz8605Ай бұрын

    መቸምቢሆንግብጵስራአፈታም

  • @HaileWendmu
    @HaileWendmuАй бұрын

    First

  • @yayahala615
    @yayahala615Ай бұрын

    በቃ ሰራቸው ኢትዮጵያ ሆነች ።።።በዛ ላይ ውሸታቸው ።።።ግድቡን እግዚአብሔር ይጠበቅልን ከግብፀ አይን

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267Ай бұрын

    GB yigorgeresh gibe new gb aydelm anchi gemad af

Келесі