Hasab Meda

Hasab Meda

Hasab Meda is One of Ethiopian News Channel

Пікірлер

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g23 минут бұрын

    እናቶች የማይቀረው የአብይ ሞት ታይቶቸው አለቀሱ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo23 минут бұрын

    ቤቲታፈሠ.......ራሥሸን ነፃ አዉጥተሻል......አኸደዛዊነት ብየያለኹ በአማርኛ.[individuation] በእንግሊየዝኛ. ነፃነትሽን ጠብቂያት!

  • @saraadmassie6096
    @saraadmassie609627 минут бұрын

    ❤ you r the most enjoybel KZreadr you love your Generation

  • @argaasefa1146
    @argaasefa114646 минут бұрын

    ዋውውውውው

  • @argaasefa1146
    @argaasefa114647 минут бұрын

    የእነ መሳይ ቅናት የደረጄ ቅጥፈት የሀብታሙ ትዕቢት የፋሲል ዘረኝነት መጨረሻ ውርደት አቤት የሰው ቅሌት።

  • @argaasefa1146
    @argaasefa114653 минут бұрын

    ጆንዬ እነኝህን ደንቆሮ ምቀኞች እንዲህ አዋርዳቸው

  • @argaasefa1146
    @argaasefa114655 минут бұрын

    ያየ ሰው ጠማማ ደንቆሮ የማየሠማ ሁልጊዜ የሚያማ ሊቀልጥ እንደ ሻማ ይሔ የጅል ኮርማ ባንዳና ጠማማ ወገን እያዳማ የሰው አኪል ዳማ

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssinСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229Сағат бұрын

    አንደባሉን ይነፋሉ ንፋሰ ሲነካቸውበአየር ላይይበተናሉ ሰድሰት አመት ሙለይጮሀሊ የት ደረሱ አምላከ የመረጠውን ሜን ሊነካው

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561Сағат бұрын

    ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነው ምድር ምቀኛ እርርይላሉ እንጅ ምንም ማድረግ አይቻልም።እናዝናለን

  • @mererafana5905
    @mererafana5905Сағат бұрын

    ቤቲ፣ በኦሮሞና ኦሮሚያ ባትቀልጂ ደስ ይለኝ ነበር፣ ምን ነው ሸዋ?

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309Сағат бұрын

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele87352 сағат бұрын

    Long live Dr Abiy Ahmed

  • @ArsenalSaka-ch6uh
    @ArsenalSaka-ch6uh2 сағат бұрын

    ❤❤❤❤

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo2 сағат бұрын

    ይህንን ሁሉ የሚያወሩት ዶክተር አብይ ሊደርሱበት በማይችሉት ልክ ከፍ ብሏል ከማበድ በስተቀር ሌላ ችሎታ የሌቸውም ምንንም ልንረዳችሁ አንችልም እበዱ

  • @user-nd9cu6jr4n
    @user-nd9cu6jr4n2 сағат бұрын

    ገገማ

  • @ebrahimhassen2006
    @ebrahimhassen20062 сағат бұрын

    ያውሩ twachew

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa4113 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar9293 сағат бұрын

    ጋሽ አያልቅበት።በቀጣዩ ቦክስ ተጋጠም ተዘረህ ሰላም እንድናገኝ።

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur3 сағат бұрын

    ኢኔ የምለው ተቃወሚ ስትሆን እደሰለሞን ደንቆሮ ጭንቅላት ነፈዝ ትሆናለን ።

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima8453 сағат бұрын

    🎉

  • @ermiasb3177
    @ermiasb31774 сағат бұрын

    እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያሳዝን በእዚሕ ዓለም የለም። በእዚሕ እንጭጭ የ7 ጨ ክፍል ተማሪ ደንቆሮ መሪ መመራቱ ከፈጣሪ የመጣ ቅጣትና ሀጥያት ነው።ነገሩ በቅርቡ ይወገዳል

  • @ermiasb3177
    @ermiasb31774 сағат бұрын

    መቼም ዓለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘገምተኛ ጭንቅላት ነው ያለው ቢል አልፈርድበትም።ሀገሪቷ በጦርነት ትናጣለች 23 ሚሊዮን ሕዝብ በርሀብ በሚሰቃይባት ምድር፣6 ሚሊዮን ሕዝብ በገዛ ሀገሯ የተፈናቀለባት ሀገር ውስጥ እንዲሕ አይነት ያልበሰለ እንጭጭ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሕ እንደ ሕፃን ሲፈነድቅ ማየት ማፈር ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነቴ አፍሪያለሁ።ምድረ ሆዳምና አጨብጫቢ ደግሞ አብሮ ይጮሀል ያጨበጭባል። የሚገርመው በጡረታ የተሰናበተውን የናይጄሪያውን ተጫዋች የነበረውን ካኑን 100 ሺ ዶላር ከፍሎ አስመጥቶ በሀገሪቷ ገንዘብ ሲጫወትበት ስታይ ያልበሰለ መሆኑና መሐይም መሆኑን ትረዳለሕ። ከ80% የደሀ ደሀ በሚኖርባት ሀገር በሕዝብ ገንዘብ እንዲሕ ሲቀልድ ሕዝቡ የፈሪ ፈሪና ቅዘናም መሆኑ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘመድ አጥቶ ነው እንጂ አማኑኤል ሆስፒታል እጅና እግሩን አስሮ መውሰድ ነበር።

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru43804 сағат бұрын

    ወንደሜ ዮሀንሰ አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንክ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን እውነቱን የሚናገሩ የአብይ ተቃዋሚነን የበሉ እንጅ በሰውዬው ፍቅር ተይዘዋል ሰለዝህ የዶ/ር አብይ አህመደ አሊ ሰም ካላነሱ የሚሞቱ እየመሰላቸው ይመሰለኛል ሰውዬው በፍቅር ይጥላል ምን ያድርጉ ያሰቡትሁሉ እንደ ጉም በነነ ሰለዝህ የቀራቸው የዶ/ሩ ሰም ብቻ ነው ሆዳቸውን የሚሞሉበት ሰው በባህሪው የጠላውን ሰው ሰሙን አያነሳም ውሸታቸውን ነው እንጅ በጣም ነው የሚወድደት ዶ/ሩ ደግሞ አላስቀርብ አላቸው አንዳንዶችማ የዶ/ሩን ሰም ሳይጠሩ ታመው ይውላሉ ፈውስ የሚያገኙት የዶ/ሩ ሰም ሲጠሩ ነው ሰለዝህ አርፈው ከሚደገፉበት የሱን ሰራ ቢያደንቁ ሌላ ከርሳቸውን የሚሞሉበት ዘዴ ያገኙ ነበር ወደዱም ጠሉም እግዝአብሄር ያከበረውን ማንም ሊንቀው አይችልም ዶ/ር አብይን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሰጠው እግዝአብሄር ነው ባንዳዋች እየመረራችሁም ዋጡት እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እግዝአብሄርን አመስግኑ ኢትዮጵያ እንደልማዷ አሸንፋለች!!!!!!!!!!

  • @lililetel9128
    @lililetel91285 сағат бұрын

    I'm one of this mom's who tear from my eyes &love ABIYE my leader ❤❤❤

  • @amejafar996
    @amejafar9965 сағат бұрын

    " Exactly , Viva ! ( Long live ) * but , i saw ' raised JVP ' , would u consult d cardiologist , thx ! "

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone97325 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d6 сағат бұрын

    አብቹስ አይሰማቸውም ለኛው ትግስቱን ይስጠን ያው በተባራሪ እንጂ ማን ስራ የፈታ እነዚህን ይሰማል ሰካራሞች እውነትህን ነው ጆዬ እግዚአብሔር ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d6 сағат бұрын

    የነዚህን ፖለቱካ ነውኮ ቤቲ ታፈሰ የዝንጅሮ ቂጥ ነው ያለችው 😂😂😂😂😂

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw58666 сағат бұрын

    በርታ ጀግና እውነት ነው

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi87246 сағат бұрын

    ደም መጣጩን ሉሲፈር አብይ ደህናነህ ያሉት አሽቃባጭዎች በጣም በጣም ደህናነኝ እናንተ እያላችሁ አላቸው መልሶ በአሽሙር ፈግታ !!! እናንተ እያላችሁ ሲል በበሳል የአሽሙር ትርጉሙ አማራን ሳልጨርስ አልተውም ማለቱ ነው!!! ድል ቀድሞ ለገባቸው ጀግኖች ለሕዝብ እና ሐገር የሚታገሉት የመላው ኢትዮጵያ አማራ ፋኖዎቻችን!!! እስዋ እጁን ያዝ ለማድረግ ስትሞክርም መንጨቅ አደረጋት የሰው እባብ 🐍 ለማዳ ያለው መስሏት !!!

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew61937 сағат бұрын

    አራት ኪሎ የአረቄ / ካቲካላ ቤት አይደለምና ከቻልክ ቀንበርና ሞፈር አቀናጅተህ እርሻ ጀምር።

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew61937 сағат бұрын

    በቅናትና በሚቀኝነት ተስቦ የተለከፉ ስለሆኑ ስለመሪያችንና ስለአገራችን መልካም መልካሙን የመናገር አቅምና እይታ የላቸውም፣ ኋላ ቀር የደንቆሮዎች ስብስብ መንጋ ናቸው።

  • @amulove5866
    @amulove58667 сағат бұрын

    Yna Jagna Eshalla Welme Bktetre Ser Nchwe

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi80177 сағат бұрын

    እድሜና ጤና ጌታ ይስጥህ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg8 сағат бұрын

    እነኝህ:አካላት:በትወናቸው:ስለህነ:ህዝቡን:እያተራመሱ:ያሉት:እውነት:አይዋጥላቸውምይህ:እራሱን:የሸጠ:ጋዘጠኛ:አይ:ጋዜጠኛ:የሀገር:ጋሬጣ::

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo17878 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf4vm2ys6n
    @user-bf4vm2ys6n8 сағат бұрын

    አቦ እንዲህ ልክ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝእነዚ ባንዳ የባንዳ ዘሮች ።

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi8 сағат бұрын

    ለሞርት የተፈጠረው ያየሰው

  • @KaluWondi
    @KaluWondi9 сағат бұрын

    ewentachewn new Abey yehon neger honowal fetu yastawekal getahoy marew 🥲🥲

  • @abigaleabel-zc6ls
    @abigaleabel-zc6ls9 сағат бұрын

    You are a true voice of reason and you should not address this petty issues , Now this country has a lot of things to be thankful for the prime minister and the things he achieved and I know things are not 100 and also there are great challenges ahead which the country need to face in multiple developmental front and Geopolitical endeavors. The petty and the racist mind always dwells at its level which is way down low you should not meet them their

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z10 сағат бұрын

    ጆዬ እኔ አብይን ባየሁ ጊዜ ሁሉ አለቅሳለሁ በሰባ አመቴ የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ወጣት ውስጡም ውጭውም ፅድት ያለ ተንኮል የሌለውእግዚአብሔርን የሚፈራ ኢትዮጵያን የሚወድ አረ ምንይሻለኛል የሱ ፍቅር አንገብግቦ ሊጥልኝ ነው እግዚአብሔር አብይን በአይኔ ያሳየኝ እያልኩ እፀልያሐሁያምሐል የምትለው እነዚህ የኢትዮጵያ እንድትወድቅ ስለሚፈልጉ አብይዬ ከመጣ በሗላ የምቀኝነት ጥግ ቅናት አንገብግቦ ሊገላቸው ነው በጣም የሚገርመኝቅናት መድሐኒት የለውም ስለዚህ እንደቅጠል እየተንጠቤጠቡ ያልቃሉ አብይዬም ዘውዱን ጭኖ ንጉስ ይሆናል።።።።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tomigidey7260
    @tomigidey726010 сағат бұрын

    እኔ እኮ የድምፅ አድናቂ ነኝ የኔ ጀግና በርታ ልኝ❤❤❤

  • @jimihune9650
    @jimihune965010 сағат бұрын

    ፋኖ ቢገባ እልልልልል እያሉ የሚቀበሉ ሰገራዎች ናቸው

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa797710 сағат бұрын

    በጣም ትከከል💪💪💪💪

  • @tamefast1
    @tamefast110 сағат бұрын

    ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እስኪ ሀሳብ ሜዳን subscribe, like, comment አድርጉ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa519010 сағат бұрын

    አብቹዬ የፍቅር የሰላም መሪ እግዛብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን እቅፍ ድግፍ ያድርግልን ኑርልን ንገስልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl11 сағат бұрын

    በውነት አንተ ትክክለኛ ሠው ነህ ምነው እንደአንተ ያሉትን ባበዛልን ሀገራችን እንደዚህ በችግር አትቆራመትም ነበር ሠላምህ ብዝተ ይበልልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ይጠብቅህ