"ሊለቅ ነው" ዐብያዊው ከፍታ‼️ አከሰራቸው‼️

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
"ሊለቅ ነው" ዐብያዊው ከፍታ‼️ አከሰራቸው‼️

Пікірлер: 500

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    አብቹ ጀግና መሪዬ ገና ትሰራለህ። አየጎቱህ ይህን ያህል የሰራህ ጉተታው ባይኖር .......

  • @Tseganesh-vl8fw

    @Tseganesh-vl8fw

    26 күн бұрын

    አብይ ጀግናው ገና ምን ተነክቶ ብዙ ታያላችሁ በዚህ ብቻ ተጀመረ እንጂ 18:28 ❤❤❤❤❤❤ 18:28

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    26 күн бұрын

    ሀቅ ነው ።

  • @user-ix5bh8ly3m

    @user-ix5bh8ly3m

    26 күн бұрын

    እውነት ነው ወንድሜበጎ በጎውን ማድነቅ ተገቢ ነው አንተንም ዐብይንም ጌታ ይባርካችሁ

  • @saronmelese3585

    @saronmelese3585

    26 күн бұрын

    ​@@Tseganesh-vl8fw92

  • @fikir875
    @fikir87526 күн бұрын

    የዶክተር አብይ መደገፌ አንድም ቀን ምንም ሳይነቀነቀኝ በፅናት በመደገፌ በራሴ ኮራው

  • @EtalemahuAssefa

    @EtalemahuAssefa

    26 күн бұрын

    እኔም ❤❤❤❤❤❤

  • @habibagh

    @habibagh

    26 күн бұрын

    እኔም ወላሂ❤

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    26 күн бұрын

    Enem

  • @BarkotTadesse-zk8ux

    @BarkotTadesse-zk8ux

    26 күн бұрын

    እኔም ሁሌም ነው ደስ የሚለኝ

  • @bethelhailemariam5686

    @bethelhailemariam5686

    25 күн бұрын

    Me too 🇪🇹🌹♥️🌹🇪🇹

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d26 күн бұрын

    ኧረ ስንቱን ሰማን የህዝብ ፍቅርርርር በአደባባይ አብቹ ንስሩ😂😂ጉድ ሰራቸው ምድረ ጎጠኛ እርርር ድብን

  • @bettyjes3421
    @bettyjes342126 күн бұрын

    አብቹ ጀግናችን እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere650726 күн бұрын

    እ/ር ይጠብቀው ግን ብዙ እይዳፍር ግና ብዙ ያስፍልገናል ትንሽ ተንኮለኛች አሉ

  • @alemkiru2012
    @alemkiru201226 күн бұрын

    ውዱና ጀግናው መሪያችን ከልብ እናከብርሃለን እንወድሃለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d26 күн бұрын

    ጆዬ ጀግናችን ስወድህኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሳል ወጣት🎉🎉

  • @hope65332
    @hope6533226 күн бұрын

    እድሜ ጤና ለውድ መሪያችን!!!

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኑሪልን።

  • @gizachewregassa1067

    @gizachewregassa1067

    25 күн бұрын

    አብቹ ሀገሩን ይወዳል ግን ተራ ይሠራል ።

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    25 күн бұрын

    Amen!

  • @md277
    @md27726 күн бұрын

    እረ አብሬ እሮጥ ነበር አላገኘው ብዬ ነው አዲስ አባባ ነበርኩ በጣም አምራላች ጠቅላይ ሚንስትርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፍ በልልን አዳነች አበቤ ጀግኒት እናመሰግናለን

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia809826 күн бұрын

    ጀግናዬ አብቹኮ ትችላለህ ማርያምን ❤ ቃል በተግባር ስላሳየህን ኢትዮጵያዬ ታመሠግንሀለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏

  • @esuyawkalwonde79

    @esuyawkalwonde79

    26 күн бұрын

    jeziba

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    @Hulem_Tesfa_Ale

    26 күн бұрын

    ማርያምን ይችላል ፈጣሪ ይጠብቅልን​@@esuyawkalwonde79

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Yes, Ethiopia will never forget him!

  • @meselemergia6003

    @meselemergia6003

    25 күн бұрын

    @@esuyawkalwonde79 የሀገሬ ሰው ሆይ ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡ ተሸጧልን የባንዳ ወሬ አሸንፈን እዚህ ደርሰናል፤ ድንቅ ሀገር ድንቅ ትውልድ፡፡ አሁንም ወደፊት!

  • @AbubekerMohamed-hg1rl
    @AbubekerMohamed-hg1rl26 күн бұрын

    እንወደሀለን አብይ አህመድ ወድምዬ

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab858226 күн бұрын

    ቃል በተግባር ይልሀል 🎉🎉

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, right ✅️ 🤣

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    ምን ዓይነት ፍጥረት ናቸው የኢትዮጵያ እድገት የማያስደስታቸው የአ/አ ውበትና ድምቀት የማያስደስታቸው።

  • @TeshaleAbebe

    @TeshaleAbebe

    26 күн бұрын

    Mehaym ke sew beatach enseseoch nachew

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha556426 күн бұрын

    አብያችን ኑርልን በርታልን ከነባልደረቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    አብቹ መቼም ቢሆን ስራ አያቆምም ሁሌም በስራ ላይ ነው።

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul215026 күн бұрын

    አብቹ ጀግናችን እናመሰግናለን እንወደሃለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale26 күн бұрын

    ዮሀንስዬ አንበሳዉ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bettyjes3421
    @bettyjes342126 күн бұрын

    የግብፅ ወዳጆች እኮ ናቸው እብይና አዳነችን የሚጠሉ ሰይጣኖች በላቸው መስሚያችን ጥጥ ነው ወንድሜ

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, I think Satan is much better than those mindless creatures!!

  • @muzejihad

    @muzejihad

    26 күн бұрын

    Sexan ant Neha balge

  • @boothabootha1881
    @boothabootha188126 күн бұрын

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ወጣትነትህ በእውነትና በቅንነት ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anjulo959
    @Anjulo95926 күн бұрын

    ጆዬ። ተባረክልኝ። ኢትዮጵያችን ያንተና የመጪው ትውልድ ናት ። አብቹም ምኞቱና ተስፋው ሁሉ ለናንተ ብሎ ነው። የ60ዎቹ እንደሆን ከራሳቸው ጋር ወደ መቃብር ይዘዋት መኼድን ነው የተያያዙት። በርታልን። ያንተን ዓይነቱን ያብዛልን🙏👍🙏🙏

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera449826 күн бұрын

    እውነት ነው ለውጥ የማይፈልግ "በሽተኛ" ነው

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    True & Abiy will build big hospital for those sick people to take care of them!🎉

  • @ethiopiaabebe2477
    @ethiopiaabebe247726 күн бұрын

    አንተ ወጣት እኮ ጭንቅላትህ እንዴት እንደሚያመነጨው ስሰማህ ልቤ ሙልት ይላል እንዲህ ለወሬኞቹ ልካቸውን ንገራቸው ተባረክ ።

  • @user-dx9tn6bi2r
    @user-dx9tn6bi2r26 күн бұрын

    ጆኒ ሲቅሎጨለጩ 😂😂😂😂😂 እናያለን ገና እድሜ ይስጠን ለኛ ጆኒ የናንተ ቀጣይ ጥውልድ ሐገራችሁ ነው።መጡ መጡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በልልኝ

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u26 күн бұрын

    እስኪ ከአብቹ ደጋፌዉች ከጅማሬው እስካሁን ሳትወላውሎ ስደግፍት ከገኑ የቆማችው ልክ እንደኔ በሱ ተስፍ ያልቆርጣችው ብቻ ላይክ አርጉ

  • @Sara-ko1hc

    @Sara-ko1hc

    25 күн бұрын

    Ein❤❤❤❤❤❤❤❤❤he is great man 👨

  • @Amen.564
    @Amen.56426 күн бұрын

    ሆቴል እየቀያየረ ነው የሚያድረው ላለው መሳይ ሮቶ አስደንጋጭ ምስል 😂😂😂😂

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, absolutely!!😅

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa174926 күн бұрын

    ገና ምን ታይቶ:አብቹ ገና መቶ አመት ይራመዳል:ከሱ ጋር እግዚአብሔር:ይበልጣል::❤

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd26 күн бұрын

    ምርጥ መሪያችን ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    እናንተ ፅንፈኞች ለአገራችሁ/ለክልላችሁ ለአማራ/ ስትሉ ሽፍቶቻችሁን አደብ አስገዙ።

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Please???🙏

  • @BirhanuHebu
    @BirhanuHebu26 күн бұрын

    ደስይላል ጠ/ምንተራችን ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @woinea3883
    @woinea388326 күн бұрын

    ኡፍ እንዲህ ንገርልኝ ይመችህ ተባረክ እውነት እንዲህ ሲታይ !!!!❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba767026 күн бұрын

    በቃ የበሻሻው የትዝታ ወልዴ ልጅ ይችላል❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d26 күн бұрын

    ጄዬ እየመጣን ነው ያሉትን ሊቀበሉ ነው አሉ እነ አብቹ የወጡት😂😂😂😂😂😂

  • @user-bm2zc2sg8d

    @user-bm2zc2sg8d

    25 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂🎉

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede634526 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste191326 күн бұрын

    ኧረ አብቹ ታላቁ መሪ እልልልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጵያ ሰላምሽ መጥቷልና ደስ ይበልሽ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እልልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አብቹዬ ስጦታችን ሺህ ዓመት ኑርልን።🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    ባልና ሚስት ለአገራቸው ያለእረፍት የሚሰሩ ታታሪና ትጉህ ሰራተኞች ኮራንባችሁ።

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, .... very much!!🤣

  • @ruthw4378
    @ruthw437826 күн бұрын

    ወንድማችን በርታልን 😍ዛሬ ደግሞ ምን ይሉ ይሆን ይህን ሲያዩ ምድረ ቱልቱላ በላቸው ሙሾ አውራጅ ሁሉ

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    25 күн бұрын

    Yoye you are smart!

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima84526 күн бұрын

    Dr Abeye God protect you and keep you in his wings

  • @bettyjes3421

    @bettyjes3421

    26 күн бұрын

    Amen be blessed❤❤❤

  • @endalekumsa
    @endalekumsa26 күн бұрын

    ዮሐንስ ከዕድሜህ በላይ ዕዉቀት የተካንክ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅ ተባረክ

  • @alemkiru2012
    @alemkiru201226 күн бұрын

    የአዲስአበባ ህዝብ ጨዋ ሕዝብ ኩራት ናችሁ መሪአችሁን በማክበራችሁ አድናቂአችሁ ነኝ ተባረኩ

  • @fikir875
    @fikir87526 күн бұрын

    ዋው ጎበዝ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941526 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew470826 күн бұрын

    አብቹዬ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale26 күн бұрын

    ለስራ የተፈጠርክ ጀግናዉ ደክተር አብይ አህመደ አሊ እና ዉድ ኢትዮጵያዉያን እናመሰግናለን አብችዬ ሁሉን ማድረግ ይችላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo673726 күн бұрын

    አብይ የኢትዮጵያ መሪ ❤❤ የወደፊት ተስፋ ❤❤የሉአላዊናት ቁንጮ የእድገት ተስፋ ነዉ ።❤❤❤

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, Amen on that...🙏

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi320626 күн бұрын

    አብቹ ትቺላለህ ስልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab858226 күн бұрын

    Stay blessed my PM ❤

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale920526 күн бұрын

    ዮኒዬ ሌላኛው የኢትዮጵያ ብርቅዬና አስተዋይ የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክልን በሁሉም እቅጣጫ🙏❤️👏🏿👍

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso338526 күн бұрын

    ተባርክልኝ እውነተኛያጁሌ ልጅ!!!!በርታልን

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    ጆይዬ ሰላምህ ብዝት ይበል!🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom615326 күн бұрын

    WAW thank you God Work and peace for Beautiful Ethiopia Work Wotk Work Work is Good God blasé Ethiopia and ethiooian people

  • @merontsegey3837
    @merontsegey383726 күн бұрын

    አዳነች አበቤ እግዚአብሔር ይባርክሽ አገርሽ እጅግ ታከብርሻለች እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere650726 күн бұрын

    ምነው ጠፍህብን በስላም ነው እረ ብርታታችን ጉልበታችን ነህ እኮ እባክህ አትጥፍ

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele771426 күн бұрын

    አዳነች አበቤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d26 күн бұрын

    እነ ድማማ ዲክላሬሽን ሰላም ነው ?😂😂😂😂😂

  • @meme-tm6sk
    @meme-tm6sk26 күн бұрын

    አይ ጆ ምርጥ ነህ እኮ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma823026 күн бұрын

    ትክክል ድንቅ አቀራረብ ነው❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa55626 күн бұрын

    ታድለህ ጆን ትንታኔዎችህ ደስ ይሉኛል ።አመሰግንሀለሁ በርታልን ።

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa273326 күн бұрын

    አዲዬ በርቺ ኮራንብሽ

  • @tadessebulti453
    @tadessebulti45326 күн бұрын

    ከመጀመሪያ ጀምሬ የዶ/ር ዓብይ ደጋፊ ነኝ ወደፊትም መደገፌን እቀጥላለሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያን ሀገሬን ወደ ፊት ያሻግራታል ያለማታል ብዬ አምንበታለሁ በብዙ ወጀቦች ውስጥ ሆነንም ሠርቶ አሳይቶናል ዮሐንስ አንተም ተባረክልኝ ።

  • @user-qy1sl8jj1d
    @user-qy1sl8jj1d26 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ብዙ ከተሞች አሏት። እነርሱንም አዲስ አበባ ማድረግ ይቻላልና እንሥራ!!! በልልኝ አናውራ! እንሥራ!!! በልልኝ። ተባረክ!!!

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps26 күн бұрын

    በእዚህ ስራ ላይ ለተካፍሉ ሁሉ በእውነት ሁሉም ምስጋና ይግባችዋል ድንቅ መሪ ድንቅ ስራ ዮሐንስ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.........

  • @user-hw7xf1lz3c
    @user-hw7xf1lz3c26 күн бұрын

    ወዳጄ ሰውየው_ለክቶ_የሚራመድ፣ ወዴት እንደሚሄድ እና የት እንደሚደርስ ግልፅ የሆነ እቅድ እና እሳቤ ያለው መሪ ነው። አብቹ ለራዕይህ የተጋህ ፅናትህ የሚደነቅ ትጉ መሪ ነህ ራዕይህን በፅናት በመደገፌ ፈፅሞ አልፀፀትም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ💚💛❤️ ሙሾ አውራጁም ያልቅስ ጀግናውም ይገስግስ💪🏼💪🏼 አቦ አብቹ ይመችህ💚💛❤️

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u26 күн бұрын

    እርር ይበል ጠላቴ ድብን ይበል ጠላቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zebibacker0423
    @zebibacker042326 күн бұрын

    Abiy love mama Ethiopië,hé is not like fano terrorist groups of tplf,hé is working for mama Ethiopië,the best leader for mama Ethiopië.

  • @MohammedHassen-pg5me
    @MohammedHassen-pg5me26 күн бұрын

    Yes,thank you Hasab meda media !!!!.

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx26 күн бұрын

    አይዞህ አላህ ይጠብቅህ የኛ መሪ በርታልን ህዝቡ ካንተ ጋር ነው ምን ዓይነት ልበ ብርሀን የድሆች እንባ አባሽ ማንም ላንተ ክፉ የሚመኝ የለም አላህ ይጠብቅሀል ።

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace726 күн бұрын

    We love you Abichu!!!❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @YasinUmarAli-ff8nf
    @YasinUmarAli-ff8nf26 күн бұрын

    እንደዛ ያለው ሁሉ ያበዱ የአማራ እህያው ፋኖ እና ነፍጠኞች ናቸው

  • @maledaaddis6499
    @maledaaddis649926 күн бұрын

    May God protect you and keep you safe in the name of Jesus !!! 😍

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta809426 күн бұрын

    ጆንዬ የሀገሬ ጀግና በርታልን❤❤❤❤እናመሰግንሀለን አብቹ ይሰራል አምላክ ያከናውንለታል

  • @argoayalew5162
    @argoayalew516226 күн бұрын

    ❤❤❤ መሪዎቻችን መውዴድና ማክበር አለብን ❤❤❤❤

  • @fortunasaid917
    @fortunasaid91726 күн бұрын

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe946526 күн бұрын

    Abichuu ❤❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose460926 күн бұрын

    በዚህ ሁሉ ምቀኝነት ጩኸት እሱ ሀገሩን አሳመረው የኔ ኩራት የኢትዮጵያ እንቁ😇😇😇

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat270226 күн бұрын

    You are very good man God bless you Abey is the best lader for Ethiopia

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert619526 күн бұрын

    Wow wow amazing 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪👍

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema23326 күн бұрын

    Orormo heaters group see now shame on you, you are talking still Dr Abiey hamad changing the world forward with the Dr abiye amazing work!!!!!

  • @merontefera8566
    @merontefera856626 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አሁንም አቅም ሁነዉ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat166226 күн бұрын

    Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽

  • @ReshadAbafita-ty7kj
    @ReshadAbafita-ty7kj26 күн бұрын

    YUHANIS JEGNA NEH VIVA

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws26 күн бұрын

    የ ምሰራን ምድገፍ ግድይላል የ ሚታይ ነገርን ምካድ አይቻለም ኢትዮጵያ ተቅደም ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp26 күн бұрын

    አቤቤዬ እናቴ ኦቦ ትችያለሽ ጌታ ይባርክሽ ከድሬድዋ ሱራፌል ።

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg26 күн бұрын

    ምንድነው የሚለቀው ከተማዋን ፀዴ አደረጋት ብራቦ ዶር አብይ ✌✌✌✌✌👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele771426 күн бұрын

    አባ መላ አቢቹ ❤❤❤

  • @geneneoda7920
    @geneneoda792026 күн бұрын

    በትክክል የቱቦው ሽታ የናፈቃቸው ናቸዉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-nq6kv5yb5z

    @user-nq6kv5yb5z

    26 күн бұрын

    ተባረክ ትክክል ነህ❤

  • @onedrop33
    @onedrop3326 күн бұрын

    Mrs Adanech should be proud of her performance in this project success.

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    25 күн бұрын

    Off course!

  • @nanny3146
    @nanny314626 күн бұрын

    Inquwan dehina metah John wellcome always ♥️

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw571926 күн бұрын

    ዜማው ይመቻል" አታውራ ስራ" ድል ለጀግና መሪዬ ዶ/ ር አብይ! 🙏🙏🙏 ጆኒ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou928826 күн бұрын

    Thank you 🙏

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane265526 күн бұрын

    Thanks good presentation

  • @salem4086
    @salem408626 күн бұрын

    Thank you brother so so so so so so so so so so so so so so great world what you saying a doctor Abby he he is lovely man he have dream for Ethiopian people but Ethiopian people not understand play Charlie the people live out of country is poisonous for him instead of helping he just talking wrong word of poisonous people mind Dr Abby Dr Abby he's a kind full of love man we pray for him pray for him we always pray for him we love him the God chosen for Ethiopia the evil not accepting never accepted he's a one for Ethiopia to build new life by God help

  • @rorororo7967
    @rorororo796726 күн бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ጆኒዬ👍😍

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta26 күн бұрын

    የአቤቹ እና የኢትዮጵያ ጠላቶች የተመኙትን ቢመኙ ያወሩትን ቢያወሩ የአብይ ጠባቂ የማያንቀላፋ የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ሰለሆነ ምንም አየሆንም ከቲባ አዳነች አበቤን እና ምክትል ከንቲባን ጃንጥራር አበይና ካቢኔአቸው የሚመሰገኑና ስማቸው እና ታሪካቸው በወረቅ ተጽፎ የሚቀመጥ ጀግኖች ናቸው። ብለጽግናን ደግሜ ለመምረጥ ቆርጨ አለሁ ። ያውም አንድ ለሺ በማስተባበር እንዴ አገሬ አንዲህ አንዲያምርባት በርትቸ እሰራለሁ ጀግናው ምክትል ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @user-iw4uz9he7k
    @user-iw4uz9he7k26 күн бұрын

    ሀሳብ ሚድያን ሚሊየን እናስገባው በርቱ ከዚህም በላይ ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye27726 күн бұрын

    ሃገራችንን እከፍታ ጥግ እንዲያደርስልን፣ እስኪ ይህን መሪያችንን ፋታ ሰጥታችሁ ፈትኑት፥ ላታሽንፉ አትላፉት!

  • @user-zd4ko4bh6u
    @user-zd4ko4bh6u26 күн бұрын

    Nice comment

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy26 күн бұрын

    ጆንዬ አንጀቴን አራስከው ተባረክ

  • @zelealemshemsu4062
    @zelealemshemsu406226 күн бұрын

    What amaizing explanation ❤, my dear brother, ብእርህ ወርቅ : አንደበትህ ማር አንጠባጠበ ::

  • @biruklayo92
    @biruklayo9226 күн бұрын

    ቃል በተግባር👍🙏

Келесі