ሰበር ቪዲዮ‼ ያልታየው‼ ዶ/ር ዐብይ ባልታሰበው ስፍራ‼

#abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews

Пікірлер: 43

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊአለም ያደነቀዉ ጀግና የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b3 күн бұрын

    ሚኔስትሮቹን አነቃቃ ድሮ ከቤተመንግስት መኪና ከመኪና ወደ ሶፋ ነበር አብይ. እግዜኣብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @bayisagada684

    @bayisagada684

    3 күн бұрын

    Dr Abiy yetelamdewun yemariwoch bahilun abalshe. Then after we expect more so anyone aiming to be a leader needs to learn from Dr Abiy!!!

  • @kidane6165

    @kidane6165

    3 күн бұрын

    አብቹየ ይህን አፈር የነኩ እጆችሁ የተባረኩ ናቸዉ: ክፉወች በልጆቿ ደም ያጨቀዬትን ምድር : አፈሩን ስትነካዉ ተባረከ : ደጋጏቹ እንወድሀለን ዘመንህ በእግዚአብሄር ክብር የተሸፈነ ይሁን

  • @walterabebe9795
    @walterabebe97953 күн бұрын

    የዚህ ጀግና ትውልድ በመሆነ እድለኛ ነኝ ። ጋደኞቸ ሲከዱት እኔ ግን ፀንቸ ቆምኩ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @radicalv2720

    @radicalv2720

    3 күн бұрын

    እኔም እንዳንቺ🎉🎉

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd3 күн бұрын

    አቢቹ ፈጣሪ ህልምህን ሁሉ ያሳካልህ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @abdurehmantilahun
    @abdurehmantilahun3 күн бұрын

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያገኘችው ምርጥ ተምሳሌታዊ መሪ

  • @switzerland7463
    @switzerland74633 күн бұрын

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የኔ የኢትዮጵያ ውድ መሪ ❤️

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh33223 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቀው በሄደበት ሁሉ

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be3 күн бұрын

    የመሐከለኘዋ ልጅን ሳይ ያቺ እየተንደረደረች ልታ... የነበረችው ሴት ትዝ አለችኝ። የሁለቱ ልዩነት ይቺ ሕፃንና እሷን የሚመስሉት ኢ/ያውያን ባሕላችንን ሰው አክባሪነታችንን ሲገልፅ በሌላው ወገን ያሉት ደግሞ "ሰው ምን ይለኛል" ከውስጣቸው የወጣ የተገኘውን አጋጣሚ ተጠቅሞ በሰው ጭንቅላት ላይም ቢሆን ተረማምዶ ለመታየት የሚሯሯጡ ይመስለኛል። ይህ የኔ ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር ሀገራችንና መሪያችንን ይጠብቅ

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j3 күн бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @mimiabu5940
    @mimiabu59403 күн бұрын

    ፀጋ ልበስ ጠቅላዩ

  • @watcher6397
    @watcher63973 күн бұрын

    ፈጣሪ መልካሙን ያልብስህ 🎉🎉🎉

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone97323 күн бұрын

    አቢዬአላህዮጠብቅህ❤❤❤❤ኢሻአላህ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait46113 күн бұрын

    የዚህ ሰዉ በእግዚአብሔር የታመነ የተደገፈ ታላቅ መሪ ሰዎቹ አየመጣን ነው አራት ኪሎ አሱ ጭራሸ ብብታችዉ ሰር ተገርሜሎ

  • @bute5158
    @bute51583 күн бұрын

    አርቆ አሳቢው መሪአችን ለትውልድ ተስፋ የሚስጥ እረሀብ ሳያሳስበው አትዮጵያነትን እይኮራው እንዲኖር የሚያኮራው ትውልድ ምስረታው ተሳክቶልሀል

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha3 күн бұрын

    የክልል መሪዎችም አዕምሮአችሁንና እጆቻችሁን ከተግባር ጋር አገናኙት ።

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena31093 күн бұрын

    🤩💜🤩💜🤩💜🤩💜🤩🤩💜🤩💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖👍💘👍💘👍💘👍💘👍💘💜💘👍💘💜👍💘💜ሺህ ዓመት ምራ ።

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o3 күн бұрын

    ያረብ ሃገሬን ሰላም አዲርግልን ያረብ💐💐🌿🍀🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g3 күн бұрын

    Bravo Abiy❤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr3093 күн бұрын

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @aaa3215
    @aaa32153 күн бұрын

    ❤Alah ytebikh kebshsha❤

  • @efremze2690
    @efremze26903 күн бұрын

    Great yohaness

  • @bety2338
    @bety23382 күн бұрын

    ❤ኢትዮጵያዬ🇪🇹💐ለምልሚ🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness3 күн бұрын

    እንዴት ባንተ አለመደሰት ይቻላል!? እንዴትስ ባንተ ምክንያት ፈጣሪን አለማመስገን ይቻላል!? አንተ የመሪነትን ልኬት ደረጃ በከፍታ ያኖርክ ! አንተ የንጉስነትን ክብርና ዝና ከሎሌው እኩል አውርደህ በመንደላቀቅ ፈንታ በገበሬው ጎጆ የታደምክ!... ስላንተ መዋእለ-ገድል የሚከ'ትቡ በቂ ፀሃፍያን ባይኖሩም በግብርህ የሚደሰተው ፈጣሪ ዘመንክን በመባረክ እልፎችን እንድታፈራ በሞገስ ያቆይህ!❤😢 ______________________ No words have power to express your extraordinary love and devotion you have for your country! Our beloved premier, no one before you and nowadays can beat your record of success you have achieved in bringing your country back to track. Your leadership is an inspiration to many of youths who are coming forward. Congratulations for your achievements and it will surely continue. ❤

  • @user-cd5bn5ue8z
    @user-cd5bn5ue8z3 күн бұрын

    Our prime minister is hilarious. Good bless him and God bless our beautiful country. Let us go with his amazing work and journey to take our country to the highest level.

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62513 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ መሪዬ

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon123 күн бұрын

    ምን ምሁነው ነው ግን ጅታና ፍኖ ፣ኦኔግ ተብዮች ከነደጋፊይቸው አይናቸው የታወረው እሽ አይናቸውስ ይታወር ልባቸው የተደፈነው በጌታ ስም እግዚአብሔር ያንሳላሁ የዘንዶውን መንፈስ ህዝብን ደም ማፍሰስ የምትወድ።እንዲህ ያለ መሪ እግዚአብሔር ሲሰጠን መቀበል አቃተን በእውነት በትኛውም እምነት ሁኑና በቅን ልብ ጥላቻን አስወግዳችሁ ወደ ፈጠርችሁ እግዚአብሔር ለምኑ 100% ነው የምላችሁ እውነቱ የሰውየው መልካምነት ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚመልስላችሁ በእውነት ይሄንን በተደጋጋሚ መልስ ያገኘውበት ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለሆነ ጠላቶቹ አብረው ሲነርሱ እግዚአብሔር ቋዋንቋዋቸው የወፍ አድርጎ ድብልቅልቁን ሲያወጣ ያቀድትን ሴራና ሸር እርስ በእርስ እንዲገላለጡ ሲያደ ደጋፊዌቻቸውም ብራቸውን አዋተው አብይን ይገሉልና ብለው እነርሱ ሲበሉ ሲቃጠሉ ማዲያት ፊታቸው እስኪሚያወጣ ከሰው ከፈጣሪም ሲጣሉ በእውነት ይሄንን እግዚአብሔር በአይኔ እንዳይ በጆሬ ደሞ እድሰማ ነው ያደረገኝ ወገኖቼ መሀላይ ሁኖ ፈጣሪን እየጠየቁ በፈጣሪ ሀሳብ ላይ እየተደገፉ መኖርን የመሰለ ምን ሰላም አለ በዝች ምድር እናም አብይን ጠሎች ልባችሁን መልሱ ከፈጣሪ ታረቁ ንስሀም ግቡ ያንግዜ ልባችሁ ያርፋል የታወረው አይናችሁም ይገለጣል በእውነቱ የምመክራችሁ ይሄንን ነው።እስቲ ተመልከቱ ቤተመንግስት ማንም አይከለክለንም እንረከባለውን ብላችሁ ስትፎክሩብን እርሱ እኮ ይሄው ስራችሁ አጠገባችሁ ወሎ እኮ ነው ያለው አረ ባለፈውስ ጎንደርስ አልነበርምን ?ታዲያ ምን ቤተመንግስት ድረስ አስለፋችሁ ደጃችሁ መቶስ የለም እንዴ?ወይ ፈጣሪ ግሩም እኮ ነው በጠላቶቹ ፊት ክብርን ሞገስን መፈራትን መወደድን ትሰጣለህ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ይሄንን መሪ የሰጠህን አንተ በል ሁሌም ጠብቀው ጥበብ ፣እውቀት፣ጸጋ፣መወደድን ፣ማሸነፍን ሁሌም አጎናጽፈው ።ጠላቶቹን እንደ አመንድ ብን አድርግለት ከመንገድ ከህይወት ከግዛቱ በርታ አብያችን በጸሎት ካተገብህ ነን

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    20 сағат бұрын

    አ. ሚ. ን!!!!???

  • @user-yz1or8nj1p
    @user-yz1or8nj1p3 күн бұрын

    faxari yixabiqi

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i3 күн бұрын

    አቡቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayisagada684
    @bayisagada6843 күн бұрын

    Kin sewoch be libachew new yamiyayut! We know God is with you, you will not die until you release and accomplish the purpose you were born to perform.

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 күн бұрын

    Well said comment!! GBU 👌 😊

  • @user-zl2to1cu5o
    @user-zl2to1cu5o3 күн бұрын

    Allh kanetager yioun yarebbb

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw57193 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤

  • @amanuelkidane2628
    @amanuelkidane2628Күн бұрын

    Egziabiher zibarok merahi ....misale nikulom merahti African ❤Amlak nizrmelalem yimesgen.

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna9383 күн бұрын

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nz1ti2fd6e
    @user-nz1ti2fd6e3 күн бұрын

    Abbichu enabeletegena seralay nachew

  • @remlahussain3430
    @remlahussain34302 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay75182 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr9nm3yv1e
    @user-rr9nm3yv1e2 күн бұрын

    😊እር በፍጠርህ ጌታ ውርጌሳ አካባቢ ያለ ውጊያ አስቁሙልን ተው ኮመተሮች እርእባካችሁ ቤተሰቦቻችን ጭቅውስጥ ናቸው ተው ተው ግን የኛጭቀት የናታምይሁን በራችንን ታላኮኮ አትበሉ ተው ወንድሞቻችን እህቶቻችን እርገፉ እኛም በስደትተቃጠልን

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene20823 күн бұрын

    ይህ አስቀያሚ የብረት መሸጋገሪያ ድልድይ ወሎም ደረሷል???

Келесі