ቲያትረኛው ማነው?! ጉዳቸው ሲገለጥ‼️ ዐብያዊው በሽታ‼️

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
ቲያትረኛው ማነው?! ጉዳቸው ሲገለጥ‼️ ዐብያዊው በሽታ‼️

Пікірлер: 219

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo67372 күн бұрын

    አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እዉነተኛ ታሪክ ዘጋቢ በጣም አደንቅሃለዉ ። ኢትዮጵያ ተመሰግንሃለች ። አይዞህ ከጎንህ ነን ።❤❤❤

  • @user-go7uw5ty2e

    @user-go7uw5ty2e

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኮሚክ

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv2 күн бұрын

    አቢቹን በጣም ነው የምናመሰግነው ላገራችን እየለፍ ነው

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    2 күн бұрын

    አዎ በጣም ማመስገን አለብህ 21 መስጊዶችህን ያፈረሰብህ አዛን እንዳልሰማ ያለህን ግብረሶዶማዊነትን ለፈረመልህ ጋላ ልታደንቀው ግዴታ አለብህ አማራጭ የለህም.

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    2 күн бұрын

    @@jimihune9650 ለሙስሊሙማ አልሀምዱሊላህ አብይ ከመጣ ጥያቄዎቻችን ተመልሰዋል ትልቅ ውለታ ነው የዋለልን

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    2 күн бұрын

    @@Ahmedawol-os3tv አዎ ትልቅ ውለታ ውሎልሀል 21 መስጊዶችህን አፍርሶብሀል አዛን እነደዳልሰማ ብሎሀል ሾርት ሜሞርያም ስለሆንክ ረስተሀዋል ዳኢዎችህ በጠራራ ፀሀይ መኪናቸው በህዝብ ፊት ተዘርፏል አረብ ሀገር በፀሀይ ተቃጥለው የሰሩትን ቤቴች በግሬደር አፍርሷል ነገ ባንተና በእናትህ ላይ እስኪመጣ ድረስ አጨብጭብለት አረጥርጥ አንተ የጋላ ገረድ

  • @Ahmedawol-os3tv

    @Ahmedawol-os3tv

    2 күн бұрын

    @@jimihune9650 አዎ መስጂድማ የሚያቃጥሉት እንደአንተ አይነት ገልቱ ናቸው

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    2 күн бұрын

    @@Ahmedawol-os3tv እኔም ሆንኩ አልሆንኩ መስጊዶችህ መቃጠላቸውን ካመንክ በቂ ነው ትናንት አዛን እንዳልሰማ ብሎሀል ነገ እንዳትሰግድ ያደርጋሀል ገና ምን አይተህ የአባትህን ቂጥ ይበዳልሀል እስቲንጃ አድርገህ ጠብቀው በለው የናትህን እምስማ አወል አጨማልቆታል በተረፈ ጃውሳ ሊበዳህ ቦሌ የመጀመርያውን ጥይት ተኩስዋል ከመጣው ስርአት ጋር አጨብጭብ አንተ ህሊናቢስ የጋላው አብይ የጭን ገረድ የዝናሽ ትራፊ.ደሴ ላይ ያለቀሰችው አሮጊት እናትህ ናት. ? በይ ሰገጤ እየመጣልሽ ነው እልልልልልል ብለሽ ተቀበይው በላት. ንፍጥ ጭንቅላታም የጋላ ገረድ ለመጣው ስርአት አታጨብጭብ ከሀቅ ጋር ቁም ሙስሊም ከሆንክ ውሻ የውሻ ልጅ

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe18152 күн бұрын

    ዶክተር ዓብይ ንጹህ ልብ አለው !!!❤ አምላካችን ከእሱ ጋር ነው::

  • @esayasmamo
    @esayasmamo2 күн бұрын

    እግር ለእግር እየተከታተላቹ እንደዚህ ዓይነት የባንዳዎችን ወሬ አጋልጧቸው ፣በርቱ ምርጥ ትንታኔ ነው

  • @gathwmola7361
    @gathwmola73612 күн бұрын

    ዬሚላቅስ፣ይልቃስ፣እትዮጵያ፣ትቃጥላሌች፣ኣቢቹ፣ማርያችን፣ናው❤❤❤❤ድል፣ላማካላካያችን❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole51062 күн бұрын

    የኛ ውድ እናመሰግናለን፣ እነሱን ምናችሁን ያማችኋል ብለህ እለፋቸው!! ስለ ብርታትህ❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🌹❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso11952 күн бұрын

    ዐቢይ የሰላም ንጉሥ፥ ይገቧል ፥ክብር እና ሞጎስ ያደለ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይመራሉ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste19132 күн бұрын

    እግዚአብሔር ጠ/ሚኒስቴራችንንና አገራችንን ከክፉዎች ይጠብቅልን።❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @nanikalifa1903

    @nanikalifa1903

    2 күн бұрын

    @@asefashtekeste1913 አሚን ያ አላህ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32692 күн бұрын

    ሰላም ዮኒ ❤️🇪🇹❤️በርታልን እንዲህ ነው አቢቹ ፍቅር እንደ ዝናም ይፈሰለታል ክብር ለዶክተር አብይ አህመድ አሊ✅💐🇪🇹💐

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51762 күн бұрын

    ዶር አብይን እግዚአብሔር ሲፈጥረው በልዩ ቅመም ነው። ለሰላምታው እንኳን ዝቅ ብሎ በሁለት እጁ ነው ትልቁንም ትንሹንም ሰላም የሚለው። ኢትዮጵያ እንዴት በመጨረሻ እግዚአብሔር አደለሽ። እንዲህ አይነት ጀግና ሰርቶ የሚደግፍሽ የግል ገንዘቡን የሚደጉምሽ ታላቅ መሪ በመጨረሻ በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ። አብቹ በርታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላቶችህን ያዋርድልህ፣በእግርህ ሥር ይጣልልህ።

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    2 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082

    @yeshashworkbeyene2082

    2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema35192 күн бұрын

    እኛ የሚያየን የለም እንጂ ባየነው ቁጥር እንባችን የሚፈሰውንስ ማን ይቁጠረን!!??

  • @geze.burayu2946

    @geze.burayu2946

    2 күн бұрын

    እዉነትህን ነዉ።

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    All these is just being a mother!! A mother's heart ❤️ is not like those " who are "heartless or evildoers!🥶

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    2 күн бұрын

    ትክክል! እራሱ ቢያገኘው ያለቅሳል🤣🤣

  • @alialax4188

    @alialax4188

    16 сағат бұрын

    እውነት ነው

  • @SolomonWoldesdnbet
    @SolomonWoldesdnbet2 күн бұрын

    አዎን ክብርና ውዳሴ ይገባሃል። እጅግ እጅግ እወዳሃለሁ አከብርሃለሁ። ውሻው ይጮህ ግመሉም ይህድ።

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse22032 күн бұрын

    ABICHU ALWAYS AHEAD OF THEM!!!@❤❤❤❤

  • @birhanub7108
    @birhanub71082 күн бұрын

    እግዚሐብኤር በሚያውቀው እኔ በእናቶቹ ቦታ እኔ ብገኝ ከየት መጣ የማልለው እንባዬ ከነሱ በላይ ይወርድ ነበር አብቹን በቪዲዬ አይቼው እንኳ ድካሙ ውጣ ውረዱ የወራዶቹ ስድብን ሳስታውሰውና የእሱ የዋህነት በጣም ያሳስዝነኛል ሰው ሁሉ ኖርማል አህምሮ ካለው የእናቶቹ አይነት ስሜት ነው የሚኖረው ሰውኛ ነው

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    I did cry as a mother when I saw them too! I was emotional & prayed for days to let these emotions go off my mind!😢

  • @user-ll5hy6ty4f
    @user-ll5hy6ty4f2 күн бұрын

    Abichu my king

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat16622 күн бұрын

    I do believe, it’s millions of mothers who pray with tears for Abiy, like the two beautiful ladies from Wello ❤️🙏🏽

  • @gigigebra869
    @gigigebra8692 күн бұрын

    ዮሃንሴ ሁሌም ተኮል ሰለሚያጠነጥኑ አያልፍላቸውም ተዋቸው

  • @wofit
    @wofit2 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሃሳብ ሜዳዎች ይህችን ምስል ባየሁ ቁጥር እምባየ ይፈሳል። ይህ የብዙ እናቶችና አባቶቸ ስሜት ይመስለኛል ። እኔ በበኩሌ ሰሜቴ ይህ ነው። አላህ ብርታቱን ይስጠው። ዶ/ር አብይ እንወድሃለን ። አላህ እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud21212 күн бұрын

    የሌላው ጭንቅላት እንደነሱ ይመስላችኃል እሱ አልሰማ ስላላቸው አንዴ እንኳን ከሰማን ብለው ነው

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo2 күн бұрын

    Abbch full of love 😍. We love you my king 👑. For most of Ethiopians too. I ❤ Abbch until I die. Love 😍 and peace for all Ethiopians.

  • @birhanub7108
    @birhanub71082 күн бұрын

    ዬሐንስ በፈጣሪ ስለዚህ ወራዳ የብሔር ባንዳ አገልጋይ ያየሰው የጀመርከውን የሱን መሰሪ ስራ እግር በእግር እየተከተልከው ሳትሰንፍ አዋርድልን እኖደ ሰሞኑ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew47082 күн бұрын

    እነሱ እየተከፈላቸዉ ስለሚተዉኑ ሰዉ ሁሉ እንደ አነርሱ ይመሥላቸዋል እነዚህ ማፈሪያዎች👎👎👎

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um2 күн бұрын

    ሰዎቹ ያበዱ ናቸዉ ቀናተና ናቸዉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያችን አገር ወዳድ ጀግና አለም የሚመኘዉ አለም ያደነቀዉ ሚሊዮኖች በፍቅር የሚወዱት እንቁ ብሪሊያንት ሎሬት መሪያችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir27652 күн бұрын

    ጆን ፡ ለዘገባው ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን። 🇪🇹❤️🌹

  • @biniyamasefa8494
    @biniyamasefa84942 күн бұрын

    ጆዬ ላይቭ ጠፍተሀል ናፍቀኸናል ከምር❤ እነዚ የማይበስሉ የአድማጮቻቸውን ጆሮ ለመሙላት ይጥራሉ እውነቱ ስሜቱ ከብዙሀኑ ልብ ነው ሲሶ የሆኑት የጥላቻ አብዮተኞች የሚሄዱበት አብያዊ ጥላቻ ጸሀይ ላይ ያሰጣቸው ተሸናፊ የተሰበሩበትን እውነት ለማሸት የሚሞክሩ ደፋር ወጌሻወች ናቸው

  • @butu22mimi
    @butu22mimi2 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ልቦና ለሌለዉ ልቦና ስጥልን

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    Lol, Amen & Amen 🙏

  • @lulatadese5445
    @lulatadese54452 күн бұрын

    ዐብቹ ኑርልኝ ❤🙏

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele60692 күн бұрын

    Thanks John.

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse47422 күн бұрын

    ምን ያድርጎ እንዲህ አይነት ነገር ለቃቅመው ይዘግቡ እንጂ..ግን ሁሌ በጣም የሚገርመኝ እነሱን የሚከተሉና የተና፣ሁሉ እውነት መስለው የሚከተሉት ናቸው

  • @sihaamazizaa9225
    @sihaamazizaa92252 күн бұрын

    Abiyii ahamad ilov

  • @gigigebra869
    @gigigebra8692 күн бұрын

    ዮሓስ ❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🕊️🕊️🕊️🐝🐝❓🤴በርታ ፈጣሪ የባርክ እውነቱ ይህነው እግዚአብሔር እውነትነው በሁሉ መገድ እሱ አለ 🫢🫢💯💯

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa51902 күн бұрын

    አብቹዬ የፍቅር የሰላም መሪ እግዛብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን እቅፍ ድግፍ ያድርግልን ኑርልን ንገስልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl2 күн бұрын

    በውነት አንተ ትክክለኛ ሠው ነህ ምነው እንደአንተ ያሉትን ባበዛልን ሀገራችን እንደዚህ በችግር አትቆራመትም ነበር ሠላምህ ብዝተ ይበልልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ከነዚህ ሙትቻዎች ሴራ ይጠብቅህ

  • @BeyadelahLulu-wx8pu
    @BeyadelahLulu-wx8pu2 күн бұрын

    አመሰግነሀለው ሁለትሴትቶች የመሪያቸውን ናፍቆ በለቅሶ ለመግለፅ የተደሉ ቢሆኑ ነውእንደ ባህላችን የነሱ ማልቀስ ሳይሆን የተቀበሉትን ሰዎች በሀለት እጁ አክብሮ መጨበጡነው ስንት አሉባል ሰወራበት ለእግርክብር ሰጥቶ ሜዳ ተገኝተው ለወጣቱ ያላቸውን ክብር ያሳዩበት ሀገር ወዳድ ሰው አክባር መሆነቸው ልያሰደንቀን ይገባል።

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw57192 күн бұрын

    "የአራት ኪሎ: ኪሎ ማወቅ ያስፈልጋል" 🙏

  • @Wubenesh
    @Wubenesh2 күн бұрын

    ቅነት ብዙ የስብለል

  • @switzerland7463
    @switzerland74632 күн бұрын

    የኔ ውድ በጣም ደናነኝ ሁሌም ደና ሁንልኝ ❤❤

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    Wow!! What a blessing to see these mothers!! I wish if I could do that? They have pure hearts❤️ & clean hands!✋️ it is biblical!

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod2 күн бұрын

    እኔ ከነሱ በላይ አልቅሼ እጠይቀውም አመሰግነውም ነበር ለገዋ ኢትዮጲያ እና ልጆቼ ለሚሰራው ሐገር

  • @abiye150
    @abiye1502 күн бұрын

    አቢቹ ጀግናችን 👏❤️

  • @Askwold2593
    @Askwold25932 күн бұрын

    እናመሰግናለን ጆኒ እግዚአብሔር ከግራ ከቀነኝ ከፊት ከኋላ ከላይ ከስር ሆኖ ዶ/ር አብይን ከነመላ ቲሞቹ ይጠብቃቸው

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid27102 күн бұрын

    Great observation 👍

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda2 күн бұрын

    Our hero 👌👍❤️

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024Сағат бұрын

    Hasab Media, the future of Ethiopia 🇪🇷💕👍

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial2 күн бұрын

    ጆሲዬ አንጀት አርስ ልጅ እጅህ ይባረክ ስለ መጣጥፍህ

  • @MycfEthiopia
    @MycfEthiopia2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte58132 күн бұрын

    God bless you brother. We are praying for our country and our leaders. We ask for the mercy of God on our country we hard and cryy before the Almighty God to bring peace and happiness to the people of Ethiopia. We are not worried about the people who always say negative things about Ethiopia. We know that everything is not perfect no country is perfect with perfect leaders only God is perfect. But we so that God will give our leaders wisdom and understanding in the Name of Jesus

  • @canaanabate9354
    @canaanabate93542 күн бұрын

    You always did great bro, keep it up

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh2 күн бұрын

    ጀግና ድንቅ እይታ ትንታኔ።በርታልን ወንድም።

  • @sihaamazizaa9225
    @sihaamazizaa92252 күн бұрын

    Abiy ilov

  • @f7_o7
    @f7_o72 күн бұрын

    አላህ ይጠብቀው

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso77772 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet89702 күн бұрын

    ዐቢያዊው በሽታ ሳይንስ አያውቀውም ፣ በባህል መድሀኒት ፈውስም የለውም ፣ እንዲ ዓይነቱ በሽታ ብቸኛ መዳኛው ፣ ቃሉ ን"ደሚነግረን ፆምና ፀሎት ነው ፣ የያዛቸው ደዌ ክፉ ነው ከባድ ነው ፤

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    Lol, love this comment!😊GBU!

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024Сағат бұрын

    PM Abiy, the hope of Ethiopia!

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashid2 күн бұрын

    እውነት ነዉ ጆዬ እንዲህ ያለ ፈር ዬለቀቀ ከአብያዊ ዬሀሜት ጥላቻ ይሰዉረን ከእነዝህ ዬሃሳብ ዝቃጮች ጋር ተደምረን ነዉ አኢትዮጵያዊ ዬሆነዉ እንግዲህ ምን ይደረግ ልጄ

  • @dawitdiressa9534
    @dawitdiressa95342 күн бұрын

    የሚገርም አገላለፅ ነው ወንድሜ ታማሚዎቹ እንግዲህ ተከታታይ ፊልሙን ሳይሰለቹ ይከታተሉት ከቻሉት 😂😂

  • @Jegolejegole
    @JegolejegoleКүн бұрын

    ይህ ነው እውቀት ይህ ነው ትንታኔ የሀሳብ ሜዳ ሳይሆን የእውነት የሀቅ ሜዳ ነው አእምሯቸው ትክክል የሆኑ ሰዎች ማደግን መሻሻልን የምፈልጉ ይመስክሩ የማንም ፓለትካ ድርጅት ደጋፍም አባልም አይደለሁም ለእውነት የቆመ ለሕዝብ የምሰራ የማይሰርቅ ሀገሩን ከፍ የሚያደርግ የማንንም ሀገር መሪ እደግፋለሁ ለሀሳብ ሜዳ ለእውቀትህ ለረቅቅ ትንታንህ 100% አመስግናለሁ

  • @EyobTesfaye-v4e
    @EyobTesfaye-v4e2 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d2 күн бұрын

    አብቹስ አይሰማቸውም ለኛው ትግስቱን ይስጠን ያው በተባራሪ እንጂ ማን ስራ የፈታ እነዚህን ይሰማል ሰካራሞች እውነትህን ነው ጆዬ እግዚአብሔር ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud21212 күн бұрын

    የት ነበሩ ግን ቆይ እነዚ ሁሉ ሰዎች

  • @SaraFeleke-gg9io
    @SaraFeleke-gg9io2 күн бұрын

    Abiye geta mogese yihuni yixebikaw kifwu Ayikaaw❤❤

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by2 күн бұрын

    💚💛❤️

  • @maddadhugaa2064
    @maddadhugaa20642 күн бұрын

    Wel came bro ❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos51532 күн бұрын

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar

  • @SolomonWoldesdnbet
    @SolomonWoldesdnbet2 күн бұрын

    ገና ብዙ ግሩም ግሩም እድገት እናያለን።

  • @SadaKadir-kv2vf
    @SadaKadir-kv2vf2 күн бұрын

    🎉

  • @user-hd6ox2zk9g
    @user-hd6ox2zk9g17 сағат бұрын

    በትክክል፣ወንድሜ፣አይኑ፣ተከፍቶ፣የሚያይ፣ሰው፣እንዲህ፣ነውተባረክ።

  • @gwalbo7547
    @gwalbo75472 күн бұрын

    What a heartfelt greeting and compassion for their son! This tells beyond anyone's imagination! Remain Blessed Abundantly!

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 күн бұрын

    Yes, indeed!!👏

  • @lililetel9128
    @lililetel91282 күн бұрын

    I'm one of this mom's who tear from my eyes &love ABIYE my leader ❤❤❤

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735Күн бұрын

    Long live Dr Abiy Ahmed

  • @tomigidey7260
    @tomigidey72602 күн бұрын

    እኔ እኮ የድምፅ አድናቂ ነኝ የኔ ጀግና በርታ ልኝ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ሰላም ዮሀንስዬ እንዴት ነህ አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa19032 күн бұрын

    እንደዚህ የሚያወሩ ስለ ዓብይ አህመድ ለኔ .......ናቸው።አብይን እንኩዋን ሊተቺ ቀርቶ ጫማው ጋም አይደርሱም።ተናጋሪውም ሰሚውም ለኔ በሽተኞች ናቸው እኛ 24 ሰዓት ለአብይ ድካም እያለቀስን ነው አላህ 1000 አመት እድሜ እንዲሰጠው እየለመንን ነው

  • @yemerhassan1675
    @yemerhassan16752 күн бұрын

    ለነዚያ ጭንቅላታቸው በጥላቻ የተሞላው ተገጥሞላቸዋል ! አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ : ፍቅር የማይገባው ምን ያደርጋል ደሴ:: ዓለም እንደ ወሎ ቢሆን የት በተደረሰ ነበር !

  • @st5f676
    @st5f6762 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤awona wademe baxam batekel jana ethiopia wi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹👌👌👌🙏🏿🙏🏿🙏🏿☝️☝️👈👈👈💪💪💪💪💪✍✍✍👌👌👌👌👌👌

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024Сағат бұрын

    Those who are dreaming 4 kilo will be dreaming for the rest of their life!

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o2 күн бұрын

    👏👏🍀💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw58662 күн бұрын

    በርታ ጀግና እውነት ነው

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146Күн бұрын

    ዋውውውውው

  • @abrahamdinku6718
    @abrahamdinku67182 күн бұрын

    የሚናገሩት ነገር ወሸት መሆኑን አያወቁ አንዴት enkelf yeyezachewal

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @saraadmassie6096
    @saraadmassie6096Күн бұрын

    ❤ you r the most enjoybel KZreadr you love your Generation

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur2 күн бұрын

    ኢኔ የምለው ተቃወሚ ስትሆን እደሰለሞን ደንቆሮ ጭንቅላት ነፈዝ ትሆናለን ።

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima8452 күн бұрын

    👍

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2lnКүн бұрын

    በርታ ብሮ አብይ ይችላል

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna9382 күн бұрын

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8rКүн бұрын

    Selamehi yebeza

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa79772 күн бұрын

    በጣም ትከከል💪💪💪💪

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice955121 сағат бұрын

    የጆነሳይደር አባል እግዚአብሔር የሥራህን ይክፈልህ የሚሞቱ እናቶች ህጻናት ደም ይፋረድህ አንተ በሰዉ እየፈረድህ አይደል እሱ ይፍረድብህ የሚወዷቸዉን ቤተሰቦቻቸዉን ባጡ ሰዎች እየፈረድህ አይደል ፍርዱን በምትወደዉ አካል ይከፈልህ በሰዉ ላይ መፍረድ ቀላል ነዉ።

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c2 күн бұрын

    Tebebegnawe meriachen Dr Abey Ethiopian ke dehenet ke huala kerenete wede seletane godana ye mimeran ye miyaderesen belehe tenekara awaky deg Le hulum hezeb yemiyaseb cheru fetari yelakelen denek negusacgen betena beselam nurelen enwedehalen ke goneh nen

  • @hvgb6263
    @hvgb62632 күн бұрын

    Abchu❤❤❤❤❤❤Abchu ❤❤❤❤❤Abchu 🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 Abchu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Abchu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemuBatte
    @AlemuBatte2 күн бұрын

    ምላሴይቆረጥየተናገርከውበምላሴነው፡አደንቅሃለው።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem459723 сағат бұрын

    ሁሉም ነገር ባልቤቱ ሲይዘው የማያምር ነገር የለም !

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal7212 күн бұрын

    ሰላም ሀሳብ ሜዳ አዘጋጅ ወንድማችን ጆን እንዴት ነህ ብሮ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146Күн бұрын

    ያየ ሰው ጠማማ ደንቆሮ የማየሠማ ሁልጊዜ የሚያማ ሊቀልጥ እንደ ሻማ ይሔ የጅል ኮርማ ባንዳና ጠማማ ወገን እያዳማ የሰው አኪል ዳማ

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema61752 күн бұрын

    Ewnetem Abiyawi besheta😂🤣

  • @st5f676
    @st5f6762 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ArsenalSaka-ch6uh
    @ArsenalSaka-ch6uhКүн бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі