የአስገራሚው ጨዋታ ሙሉው ተለቀቀ❗️

#breakingnews #abiy_ahimed_football #ethiopianews

Пікірлер: 141

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z3 күн бұрын

    አቢቹ የኔ መሪ ትለያለህ !

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 күн бұрын

    Lol, ..... very much!😮

  • @negussuasrat
    @negussuasrat3 күн бұрын

    ሰውየዉ ዛሬ ኳስ ብቻ አይጀለም የተጫወተው የቀጣዩን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነታችንን ኢትዮጵያ እንድታገኝ ያሥቻለ /የሚያስችል /ጥበብ የተሞላበት ቅስቀሳዊ ድል ነው ኩራአብቹዬ

  • @AbebeTeka-ne4ux

    @AbebeTeka-ne4ux

    15 сағат бұрын

    ዳንኤል ክብረት የታለች ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer32573 күн бұрын

    እኛ መሪ አላህ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚽⚽⚽⚽🏃🕊👋🇪🇹💪

  • @fikremichealsimenh8306

    @fikremichealsimenh8306

    3 күн бұрын

    ኳስ ላይ ነዉ አለ የት ይሄል😅😅😅😅

  • @merhabatube219

    @merhabatube219

    3 күн бұрын

    Islimna yekeda Allah yimelisew

  • @AbebeTeka-ne4ux

    @AbebeTeka-ne4ux

    15 сағат бұрын

    ማነው ቂቂቂቂቂቂቂቂ​@@merhabatube219

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    ዋዉ ሲያምሩ እንኳን ደህና መጣችሁ እንግዶቻችን ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ኢትዮጵያዬ ፈካች ሳቀች ደመቀች ጠላትን ባንዳን አሳረረች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fuadBilal1

    @fuadBilal1

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 күн бұрын

    Lol, love the last sentence that says " Banedan Asarrech." Yes indeed, absolutely!😊

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk3 күн бұрын

    ሁለገብ ነው እኮ መሪያችን ሁሉ ሲያምርበት አቤት ሞገስ ግርማ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ ነው አሁን አልፎ መሄድ ይሁንልህ ድማቅ እንደ ከዋክብት 💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @user-ed7nu7pw6c
    @user-ed7nu7pw6c3 күн бұрын

    የኔ ምርጥ መሪ ሁሌም ከጎንህህ ነኝ ከተሳፈርክበት መርከብ 120 ሚሊየን ህዝብህ ወርደዉ ቢያልቁ እኔ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste19133 күн бұрын

    ንጉሣችን አብቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ዉድ መሪያችን በጣም እንወድሃለን።💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema25833 күн бұрын

    ዮሐንሴ ጀግናው ሰላምህን ያብዛልን። አብቹ አበሣዬ ሐገሬን የምታኮራ መሪዬ እዶሜ ጤናን የምመኝልህ።የሐገሬ ጠላቶች አይናችሁ ደም ይልበስ።

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal13 күн бұрын

    አቢቹ አባ ቢያ 🇪🇹👑💪

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo3 күн бұрын

    Abbch young and unique leader. Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians lucky to have like Dr Abiy Ahmed a leader. ❤❤❤❤❤ Abbch.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    ዮሀንስዬ አንበሳዉ እንዴት እንደምንወድህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94153 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን ስላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @atd605
    @atd6053 күн бұрын

    The true definition of love, leadership, and visionary ❤❤❤❤❤❤❤Abbichuye I am your number 1 proud cadre!!

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai3 күн бұрын

    አንበሳዬ❤ፈጣሪ❤ይጠብቅህ❤

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t3 күн бұрын

    የኛ ድንቅ መሪ ይመችህ አቢቹ !!!

  • @user-cj9lz6hk9e
    @user-cj9lz6hk9e3 күн бұрын

    እናመሰግናለን ጆ እንዲህ ደግ ደጉን አቃምሰን፣

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo51283 күн бұрын

    ሰላም ይብዛ የኔ ልጅ!!!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma13 күн бұрын

    አቢቹ ጀግናው መሪ ሁሉን ትችላለህ ሀገርህን ትወዳለህ ሁሉምይሳካልሀል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺

  • @alemheaven
    @alemheaven3 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውዱዱዱዱ❤❤❤❤ መሪዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    አሸንፈናል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-pc8rb5nk4q
    @user-pc8rb5nk4q3 күн бұрын

    ጨሰ እንኩሩ ጨሰ፣ ጨሰ ገብረ ደሬ ጨሰ ማነው ያጨሰው አብቹ የእኛ ጀግና አጨሰው

  • @user-yc5pz7cx3b

    @user-yc5pz7cx3b

    3 күн бұрын

    😂😂😂

  • @jitualemu5130

    @jitualemu5130

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @switzerland7463

    @switzerland7463

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim71533 күн бұрын

    ይኸንን ለሰው የማይገባን ሰው ምን እንበለው!!!!! የጎል አገባብ ስልቷ ተመችታኛለች አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 күн бұрын

    Lol, me too!😅

  • @Ethiope2030
    @Ethiope20303 күн бұрын

    የኔ ውድ መሪ አብቹዬ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1453 күн бұрын

    የእውነት በጣም ደስ ይላል !!😇😇

  • @elsatilahun7486
    @elsatilahun74863 күн бұрын

    አብቹዬ የዘመኔ ድንቅ መሪ!!!

  • @yeshiteferi7433
    @yeshiteferi74333 күн бұрын

    ❤እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ❤

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t3 күн бұрын

    በጣም ትችላለህ አቢቹዬ

  • @tsion3656
    @tsion36563 күн бұрын

    ሁለገብ ምርጥ መሪ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema25833 күн бұрын

    አናት ሐገሬ🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw57193 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds3 күн бұрын

    በሁሉምአያሳፍረኝምየኔጀግናመሪእረጅምእርሜአብቹየ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d3 күн бұрын

    ጆዬ ዘ አብቹ ዘ ያአስገራሚ ዘ ውጤታማ ዘ አስደማሚ ዘ ውጤቶች 😂😂 ዘ ድማማ ዲክላሬሽን እዋይይይ እህህህ 😢😢😢

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb3 күн бұрын

    ዶክተር አብይ አንተን ይሠጠን በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ያስቀመጠህ አምላክህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በርግጥ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወዶአልና ንጉስ አድርጎ አስነሳህ።

  • @nuradin8714
    @nuradin87143 күн бұрын

    😅 teleyaleheee..!!! Weldon big engine and iq is so awesome!!! 🚶‍♂️ go ahead big brother

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno233 күн бұрын

    Abichu, endante aynet melkam sew eske zemen fetsame aymetam❤❤❤

  • @neguseberi3013
    @neguseberi30133 күн бұрын

    Wow amazing ....our p,m God bless you even more ትልቅ ታሪክ ነው 2029 እንደምናዘጋጅ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር ተስፋ አለኝ

  • @seyoumbelachew304
    @seyoumbelachew3043 күн бұрын

    💪💪💪❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat38173 күн бұрын

    አብችዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21413 күн бұрын

    ህዝብ መሪውን ይመስላል ❤❤❤ መሪያችሁን ምሰሉ!!!

  • @mohammedseid368
    @mohammedseid3683 күн бұрын

    This is Africa ❤

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k2 күн бұрын

    አብቹ ትለያለህ። ሁሉ ነገር የሚዋጣለት ሰው። ረጅም እድሜ ለውዱ መሪዬ።

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot62503 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LawofGod
    @LawofGod3 күн бұрын

    Ethiopians are coming out from their grave ! They are awaken ! Well done 👍🏽 the pm ! This is it when society awakens ! No one will stop 🛑 them !

  • @sineduayele6519
    @sineduayele65193 күн бұрын

    አብቹ ይለያል!!!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose46093 күн бұрын

    እዩት ንጉሡ በሁሉ ሲባረክ 🎉🎉🎉😇😇😇

  • @HussenAhmed-qg7db
    @HussenAhmed-qg7db3 күн бұрын

    አብያችን ምርጥ ወንድም ነህ

  • @samuela.7383
    @samuela.7383Күн бұрын

    I am proud i am Oromo. Oromo 1st. Thank you Dr Abiy

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238Күн бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤነ ገር ታማኘውልክ አቢየችን

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle27953 күн бұрын

    Ante teleku fetariachen temesge gena bezu taseyenalhe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema35193 күн бұрын

    ድል የእለት እንጀራው🏆 የኛመሪ

  • @TSEDAYWOLDEBIRHAN
    @TSEDAYWOLDEBIRHAN2 күн бұрын

    ጀግኖቹ በርቱልን

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb3 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ምርጫ የሆንከው እንከን አልባው መሪ

  • @adamkebede7121
    @adamkebede71213 күн бұрын

    ጠቅላዩ ማልያውን ከነታኬታው ቢለብሱ.... 👍ነበር

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62513 күн бұрын

    መሪዬ❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se3 күн бұрын

    አለሀ ይጠብቅ ድቁ መሪየችን በርተልን

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra56622 күн бұрын

    ምን አይነት ድንቅ መሪ ነው እግዚያብሔር የሰጠን !!

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat16623 күн бұрын

    Abiy&Team❤️🙏🏽

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t3 күн бұрын

    አረጠቅላይምኒስተራችንበሁሉምነገርላይተሳትፎየሚያደርጉምርጥመሪፈጣሪይጠብቅዎትአብይንየሚጠላእኔእንጃሰይጣንካልሆነበስተቀር ይሄከዘረኝነትፅድተንእርስበእርስመተላለቁቢቆምየኑሮውድነቱቢረጋጋከፈጣሪጋርጥሩነውለሁላችንምሰላምሲኖርጥሩነውከጠቅላይሚንስተራችንጎንሆነንለሃገርሰላምእንትጋአንድእጅብቻውንአያጨበጭብምእንውደደውእሱብቻሳይሆንእኛምእንበርታ

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064Күн бұрын

    አቦ አላህ በሁሉም መልኩ ጥረትህን ያሳካልህ!!

  • @take-it-easy3091
    @take-it-easy30913 күн бұрын

    Thank you am happy to my PM

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm3 күн бұрын

    Wollahi, wollahi, ye seet minstirochachin moralachew des sil, endeet yamiralu demo, MashaAllah,ehitochee beritulign, betam new yeminiwedachu.

  • @beritefera8207
    @beritefera82072 күн бұрын

    አብያችን እንኳን ኢትዮጵያን ማበልጸግና መምራት አፍሪካን ማበልጸግና መምራት እንደምትችሉ ማሳያ ነው በርቱ

  • @LawofGod
    @LawofGod3 күн бұрын

    Omg the ladies ! Full of power and d energize ❤🎉

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa78193 күн бұрын

    Abechuyeee yemegareme bhare yalashe sawu ekonahe kalejoche edaleje kawake edawake kamuheroche muhure bacha batakalaye teleyebgonlahe yeni wudi mare fatare yetabkhe wudaaa 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘💚💛♥️

  • @tbhkabeoff8010
    @tbhkabeoff80103 күн бұрын

    እንዴት እግዚያብሔር የባረከው ነው

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah22983 күн бұрын

    ❤❤wow❤❤abiy 🎉🎉❤❤love 🎉🎉 5:27 5:28

  • @israelalemu8059
    @israelalemu80592 күн бұрын

    Our King ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalkao5071
    @chalkao50713 күн бұрын

    I think he is the last hope for this country if transformative vision is to be achieved. Very nice that he is out in the field and spending days with ordinary people (sign of extraordinary people). Simple test of humble spirit. Thanks for sharing.

  • @asmerina02
    @asmerina023 күн бұрын

    Joanniy he Mack you busy to😂

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan25243 күн бұрын

    አብቹ ነብስ ያለው ሰው።

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb3 күн бұрын

    ምን እንላላን እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይመስገን

  • @babellemma4746
    @babellemma47462 күн бұрын

    ጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasb3177
    @ermiasb31774 сағат бұрын

    እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያሳዝን በእዚሕ ዓለም የለም። በእዚሕ እንጭጭ የ7 ጨ ክፍል ተማሪ ደንቆሮ መሪ መመራቱ ከፈጣሪ የመጣ ቅጣትና ሀጥያት ነው።ነገሩ በቅርቡ ይወገዳል

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam14382 күн бұрын

    ፍፁም ቅጣትምቱ የአመቱ ድንቅጎል ነው።

  • @DegitBatana
    @DegitBatana3 күн бұрын

    ❤❤✊️

  • @solomonwld
    @solomonwldКүн бұрын

    Wow. This has to be the joke of the year😂😂😂. Embarrassing to say the least. Is this what Ethiopians need when millions can't feed themselves? When millions don't have the basic necessity for education? This is not even a city mayor's job😢😢😢

  • @ketemawadmassu7785
    @ketemawadmassu778515 сағат бұрын

    ህዝብ በችግር፣ በንኖ ውድነት መከራውን ይይል መሪዎች በኳስ ይዝናናሉ። የሚያሳፍር ግዜ ነዉ ያለነው

  • @user-fr3ef7nr7l
    @user-fr3ef7nr7l3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376Күн бұрын

    ወይ ኢትዮጵያዊው ኢዲአሚን ዳዳ!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230Күн бұрын

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33003 күн бұрын

    ፈጣሪይጠብቅ ሕ ትንሺኔቱብለቅአብቾየ አዳንዳየጎበዝነሕ😂ግንጠረነቱእድቆምባለአቅም እግዛአረግልንለሕዝቦችሕሀገረሠላምከሌሌመኖርአችል ሀገርም እናትናት እደናት ሥለሖነችሠላሙይለሥል ፈጣሪሖይ ሕዝባችን መጭፈጭፈይቁምልንየምትሉ ላይክግጬኝየምር

  • @staymotivated5409
    @staymotivated54093 күн бұрын

    Egzbhr edme yistih enji gena dink tiseraleh

  • @melkamutsegaye1177
    @melkamutsegaye117723 сағат бұрын

    Abichu altechalechim 1gns.

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi37602 күн бұрын

    🇪🇹💚🇪🇹💚💚🇪🇹💚💚🇪🇹💚🇪🇹🇪🇹💚

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal13 күн бұрын

    I am thinking that we should send a letter to FIFA to be registered as a World Cup qualifier, what do you say?

  • @shontenegeri4495
    @shontenegeri44953 күн бұрын

    Ayiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg89382 күн бұрын

    ምን ያክል ህዝብ ካስጨፈጨፉ በኋላ ነው እንደዚህ የሚዝናኑት?

  • @MekdimAklilu-nl4hg
    @MekdimAklilu-nl4hg2 күн бұрын

    Davids

  • @merhabatube219
    @merhabatube2193 күн бұрын

    The zemene cadre

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201Күн бұрын

    እሺ አቶ ቦኮሀራም ዛሬ ደሞ ሜሲ ሆነዉ መጡልን መቼም እርሶ ምን ተስኖት

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse9023 күн бұрын

    አብቹ ይችላል

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb3 күн бұрын

    መልካም ቅንንና ታታሪ ሰውን ሁሉ የሚወድ የክርስቶስ ልብ ያለው መሪዬ ዶክተር አብይ ነው።

  • @amejafar996
    @amejafar9965 сағат бұрын

    " Exactly , Viva ! ( Long live ) * but , i saw ' raised JVP ' , would u consult d cardiologist , thx ! "

  • @ermiasb3177
    @ermiasb31774 сағат бұрын

    መቼም ዓለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘገምተኛ ጭንቅላት ነው ያለው ቢል አልፈርድበትም።ሀገሪቷ በጦርነት ትናጣለች 23 ሚሊዮን ሕዝብ በርሀብ በሚሰቃይባት ምድር፣6 ሚሊዮን ሕዝብ በገዛ ሀገሯ የተፈናቀለባት ሀገር ውስጥ እንዲሕ አይነት ያልበሰለ እንጭጭ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሕ እንደ ሕፃን ሲፈነድቅ ማየት ማፈር ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነቴ አፍሪያለሁ።ምድረ ሆዳምና አጨብጫቢ ደግሞ አብሮ ይጮሀል ያጨበጭባል። የሚገርመው በጡረታ የተሰናበተውን የናይጄሪያውን ተጫዋች የነበረውን ካኑን 100 ሺ ዶላር ከፍሎ አስመጥቶ በሀገሪቷ ገንዘብ ሲጫወትበት ስታይ ያልበሰለ መሆኑና መሐይም መሆኑን ትረዳለሕ። ከ80% የደሀ ደሀ በሚኖርባት ሀገር በሕዝብ ገንዘብ እንዲሕ ሲቀልድ ሕዝቡ የፈሪ ፈሪና ቅዘናም መሆኑ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘመድ አጥቶ ነው እንጂ አማኑኤል ሆስፒታል እጅና እግሩን አስሮ መውሰድ ነበር።

  • @biskut6932
    @biskut69322 күн бұрын

    አብቹ ትለያለህ ጥበብ ማስተዋል የታደልክ መሪ ነህ ዘና ፈታ ለኢትዮጵያ ቀጥል

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln2 күн бұрын

    በሁሉም መስክ የተሟላ መሪ

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud21212 күн бұрын

    Yene shebela

Келесі