እጅግ ድንቅ‼ ዶ/ር ዐብይ በሲንጋፖር ጎዳናዎች‼

#abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews #ethiopianews #visitethiopia

Пікірлер: 130

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma5029 күн бұрын

    እንደዚህ ለሀገሩ እድገት ቀና አመለካከት ያለው መሪ የኔ ትውልድ ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይሰውርህ🙏❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta809429 күн бұрын

    ሀገሬ ህዝብሽ እንዲህ በሰላም ወቶ በፍቅር በአንድነት የሚኖርበት ዘመን አሁን እንዲሆን በአምላክ ፊት እንጮህልሻለን ሰላምሽ በሁሉም አቅጣጫ እንደወንዝ ጅረት ይፍሰስልሽ ❤❤❤❤❤አብቹ ስወድህ ህልምህ እውን ይሁን ፍሬህ ይብዛ ፕ/ር ብርሽ እጅግ እወድሀለው ከአብቹ ቀጥሎ ሀገሬን እንድትመራ እናፍቃለው ❤❤❤❤

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera29 күн бұрын

    ስኬት ከፈለግክ ጓደኛ ምረጥ እድገት ከፈለክ ሀገር ምረጥ መልካም ነገር ይጋባልና ጠ ሚራችን በርታ

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw29 күн бұрын

    ደጋጋግ ሰዎች እንዴት ተሰባሰቡ በርተ አምላክ ይረዳችኋል በምገስ ወጣችኋል በሞገስ ተመለሱ ክብር የሜገባችሁ ናችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 5:19

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede54729 күн бұрын

    God protect our Leader

  • @user-bk4jl8qn4m

    @user-bk4jl8qn4m

    28 күн бұрын

    እግዚሃብሄር ከውሸታም እና ከከሃዲ እብድ ጋር ምንም ሕረት የለውም። የብዙሃን ደም ያለባቸው የሆዲድ ከሃዲዎች መጨረሻቸው እንደማያምር በቅርቡ የምናየው ነው የሚሆነው።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d29 күн бұрын

    ለኢትዮጵያ እድገት የሚተጉ ሁሉ ይለምልሙልን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d29 күн бұрын

    አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግህ ቅን ሃገርህን ወዳጅ ነህና የሚጠሉህ ይፈሩ😮

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    29 күн бұрын

    አሚን!አሚን!አሚን!!!

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln29 күн бұрын

    አብቹ ይችላል

  • @dachew1574
    @dachew157429 күн бұрын

    24 ሰአት ሳይተኛ ሰርቶ የሚያሰራ ምርጥ ወጣት ቆራጥ መሪ❤ ይህንን አለማድነቅ ንፉግነትና just አይንን ጨፍኖ ጽናት የሌለውን መንጋውን መከተል ነው ወገኔ ንቃ!!!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema351929 күн бұрын

    ወንድሞች በአንድ ላይ ሲራመዱ እንደማየት የሚስደስት ነገር የለም 👍❤❤ እባካችሁ ወደ ፍቅር ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ይብዛልሽ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082

    @yeshashworkbeyene2082

    29 күн бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    29 күн бұрын

    Àmen Amen Amen ❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose460929 күн бұрын

    አብቹ ሺህ ዓመት ንገስልን 🎉

  • @keftam

    @keftam

    28 күн бұрын

    ንጉሥም ቢሆን አይከፋንም ግን የኢትዮጵያን ሕዝብ ከማስተደድር ግመሬ ዝንጀሮዎችን ማሰልጠን ይሻላል።

  • @AbebeTeka-ne4ux

    @AbebeTeka-ne4ux

    20 күн бұрын

    ኢትዮጵያንን ህጻናትን በድሮን እሚጨፈጭፍ ሺአመት ይኑር ?!!

  • @keftam

    @keftam

    20 күн бұрын

    @@AbebeTeka-ne4ux ዐብይ ሕፃናትን ፈፅሞ አልነካም። ግን አገርንና ሕዝብን ለሚያምሱት ደናቁርት ድሮን አይደለም ሌላም አነጣጥሮ የሚቀውር ቢገኝ እንዴት መልካም ነበር።

  • @AbebeTeka-ne4ux

    @AbebeTeka-ne4ux

    20 күн бұрын

    ​​​​​ማንንም ቢሆን በመግደል ስልጣን ላይ መቆየት አይቻልም በሰላም ብቻ ካልሆነ ችግሩ የከፋ ነው እሚሆነው ​@@keftamከልጅ ያሬድ መማር አለበት እቺ ግዜአዊ በዚም በዛም ተጭበርብራ በመጣች ስልጣን ህዝብን ማተራመስ ሀገርን አዘቅት ውስጥ መክተት ትንሽ ቁጭ ብሎ ቢታሰበት ጥሩ ነው ብዬ አምናለው. ህዝብ ላይ ፉን ፉን ማለት ህዝብን መናቅ በሁአላ ጭንቅ ውስጥ ይከታል ።

  • @AbebeTeka-ne4ux

    @AbebeTeka-ne4ux

    20 күн бұрын

    ​@@keftamማንንም በመግደል ሀገር መምራት አይቻልም የግዜ ጉዳይ እንጅ ህዝብን እያተራመሱ እየተናቀ ብሄርተኝነትን ይዞ መቀጠል በጭራሽ አይቻልም በአፍ ኢትዮጵያ እየተባለ ኢትዮጵያን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እሚደረግ እሩጫ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino741329 күн бұрын

    ዝም ብዬ ሳየው የማያውቀውን ተምሮ ኢትዮጵያን ለመቀየር ህልም እንዳለው ያሳያል !!!

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j29 күн бұрын

    እንወድአቹአለን❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole510629 күн бұрын

    ዮኒዬ ተባረክ ሰላምህ ይብዛ!!!

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie751429 күн бұрын

    It is so amazing. Be enjoy youself.

  • @Faty-vu7im
    @Faty-vu7im29 күн бұрын

    WOW Jegina hulem jegina new D abichoye geta iyessus mogos yihunilachu siwodachu be iyessus demi teshefenu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur29 күн бұрын

    ወጣት መሪዋቻችን እንዴት የምራሉ አነዚን ወጣቶች መሸወድ ይከብዳል ልብ የለው ይስማ ።

  • @kidumes7941

    @kidumes7941

    29 күн бұрын

    Wetat???Ethiopia kneberot meriwoch siltan lay siweta tilku idme Abiy Ahmed nw.Satawiku atzelabidu.alawaki Sami indayhon tarik inanib Indaw bswyew fikir teyzachihu atzelabidu.

  • @denberebelay305
    @denberebelay30529 күн бұрын

    እጅግ ደስ ይላሉ መጠላላት ቢቀርና ሁሉም ያቅሙን ቢሠራ መልካም ነዉ ተባረኩ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k29 күн бұрын

    የምርጦች ስብስብ እግዚአብሔር yitebka❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye770929 күн бұрын

    "ማለት አንዳንድ ነገሮችን ትናገራቸዋለህ ለአንዳቅ ነገሮች ግን ቃላት የጥርህና ዝም ብለህ ትገረማለህ ከዛን ትስቃለህ😂😂😂😂😂

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    29 күн бұрын

    እውነት:ነው!!!ሆኖም:አልሃምዱ:ሊላሂ:ማለት:ይገባል!!

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes96229 күн бұрын

    ምንአይነት የአመራር ጥበብ ነው? ዶክተር አብይ የዘመኑ ክስተት ምርጥ መሪ ነው::በህይወት ኖሬ ይሄንን ማየቴ አምላኬን አመስግናለሁ:: አንድ ሆነን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን ድህነትን ታሪክ እናድርገው::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @misrakzewdie5978

    @misrakzewdie5978

    29 күн бұрын

    እጅግ በጣም

  • @user-tr6yo9xd2g

    @user-tr6yo9xd2g

    29 күн бұрын

    Baxam edilagna nagn yesu zemen waxat mahone bizu masirat endamichil awukiyalewu tilk tesfa alagn liyu xibabawi eyita yalewu mari magignat edil nawu

  • @debebea7669

    @debebea7669

    29 күн бұрын

    በጣም ትልቅ መልአክት ነው።

  • @user-xg3uy8en9n

    @user-xg3uy8en9n

    28 күн бұрын

    ምኑ የደነቀሽ አሽቃባጭ አብይኮ አዲስአበባ ነው የሚመራው

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    28 күн бұрын

    @@user-xg3uy8en9nመሀይም ከሆኑ ላይቀር እንዲህ ነው!!ሳስበው የ3ኛ ክፍል ተማሪ ትመስይኛለሽ/ለህ:: መማር ማገናዘብ ነው የሚያገናዝብ ስው ደግሞ ነገርን ይመረምራል:: ማን ይሆን ይህንን የነገረሽ? ዶክተር አብይ በጥበብ ትልቋን ኢትዮጵያ እየመራ ነው የተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ ጉባኤ እንዳለ መቸም ታውቂ ይሆናል::ወንበዴ ቆመህ ጠብቀኝ ይዞ ስለፎከረ አገር የገዛ ከመስለሽ የምልሽ ምንሽን ነው የሚያምሽ? ቆየብሽ?🤣🤣

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx28 күн бұрын

    ጠ/ሚር አብይ ለምትወዳት ሐገርህ እንዲሑም ለአለም ህዝብ ያለህን ብሩህ የረቀቀ ሐሣብ በጥልቅ እናደንቀዋለን፡ መልካም የስራ ዘመን ፈጣሪ ያለህን ትእግስትና ጥበብ መልሶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @ethss7299
    @ethss729929 күн бұрын

    Wow our prime minister doctor Abiy Ahmed❤❤❤❤❤ we love you ❤❤❤❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo29 күн бұрын

    Sleepless Abbch working hard for his countries development and for his peoples life styles change for better. Soon Addis Abba will be like developing countries looks. Wishing u all the best.

  • @abebemegra3580
    @abebemegra358029 күн бұрын

    Abbichuu mirt meri

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr30929 күн бұрын

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon1229 күн бұрын

    በእውነት ድንቅ ሰዌች ላገራቸው የሚጠቅሙ ሰዌች ናቸው ከአብይ ጎን የቆሙት ።ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን የሚያክል እንቁ ሰው አጠገቡ ሆኖለት አቢቹ ማን ይነቅንቀው ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ዘረኝነቱ ተነቅሎ የኢትዮጵያ ሰላም የምናይበት ቀን ቅርብ ይሆናል

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u29 күн бұрын

    ድንቅ መሪዎች

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c29 күн бұрын

    Excellent! We have to learn many things from small but development model country Singapore.

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b29 күн бұрын

    አንተ መቼም አይደክምህ❤❤❤

  • @gebtezera5822
    @gebtezera582229 күн бұрын

    ድንቅ ነው።

  • @hanahana4519
    @hanahana451928 күн бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ያለው ምንም የለም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ህዝብን እንዲ የሚመራ ኑጉስ ሆይ ሽአመት ይገሱ!!!!!

  • @dabafayssaa2576
    @dabafayssaa257628 күн бұрын

    Wow I'm very happy when I see my prime minister tankers to God for everything.

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls29 күн бұрын

    ከአ ደስ አበባ ጋር ተመሳሳይ ይመስላል❤።ከሠራን እየሆነ ነው።

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat954129 күн бұрын

    በእጅ የያዙት ወርቅ

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy29 күн бұрын

    Yezemenachin meri hulu yemiyamrbeh jegena ye Ethiopia enku ke amelak yetsethen leyu setota Abichu aneten yemgelstbet kale yatregal erejem edeme ena tena yesthe 🙏🇪🇹❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷Yoni ye ethiopia kurat bertalen ethiopia banet bezu tesfa alat nurelen 🙏🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷👏🌷

  • @zenebichgidore1603
    @zenebichgidore160329 күн бұрын

    Be isat mahal iyalefem besew ager yayewun yayutin beagerachnim bihon iyesaru nachew ❤❤❤ igziabiher bedemu yishafinachaw fikiroch nachew

  • @selamselam805
    @selamselam80529 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw571929 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana29 күн бұрын

    Abet des setelu❤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte581329 күн бұрын

    Lord, help Ethiopians to come out of jealousy, hatred, tribalism and change us to be kind, hard working, loving and most of all t[ fear God, in the Name of Jesus. Amen

  • @FaithHopeLoveAndPeace

    @FaithHopeLoveAndPeace

    27 күн бұрын

    AMEN

  • @khadijanagash475
    @khadijanagash47529 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila750529 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤❤❤

  • @misganwwolda9516
    @misganwwolda951628 күн бұрын

    አቦ ከዚህም በላይ ፍቅር ያብዛልን ዶ ር አብቹ ተባረክልን❤❤❤❤😂

  • @MohammedAbumubarak
    @MohammedAbumubarak29 күн бұрын

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @RanaRana-dg2bn
    @RanaRana-dg2bn29 күн бұрын

    💕💕💕💞💞💞💞💞♥️♥️

  • @chalkao5071
    @chalkao507125 күн бұрын

    What I like about Abiy on his foreign visits is that he sees what other countries have done and extrapolates his next grand move on implementing something new in his country. Thanks for sharing.

  • @joeldejene7621
    @joeldejene762128 күн бұрын

    ሰውዬውን የሚያስቆሙት አይነት አይደለም የእግዚአብሔር እጅ ከእሱ ጋር ይመስለኛል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.28 күн бұрын

    Great leadrers, great leadership, greatest Ethiopia. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @helenh6930
    @helenh693028 күн бұрын

    አቤህ አቤት እግዚአብሄር ምን አይነት ድንቅ መሪ ስጠን

  • @user-Eth
    @user-Eth28 күн бұрын

    ኢትዪዽያ: ለዘላለም: ትኑር❤ የተባረኩ፡ ድንቅ: የኢትዩዽያ፡ ልጆች❤ ሲያምርባቹህ❤

  • @user-uk7qz1mo6y
    @user-uk7qz1mo6y29 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo178729 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanchod3824
    @sanchod382427 күн бұрын

    Anten next generation yeredahal...fetareh egnan yekr yebalen...denk leader❤❤❤

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey846329 күн бұрын

    Enedezih wub godana ke air port eseke mesekel adebabay besera eseti asebut?❤❤❤

  • @melliongessess9644
    @melliongessess964429 күн бұрын

    ብልህ መሪ ሀገር ይመርጣል ልምድ የሚቀሰምበት ሰነፍ መሪ ሀብታም ሀገር አይኑ ያማትራል

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling358428 күн бұрын

    ሲንጋፓር በጣም ንጹህ አገር ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ጠቃሚ ሀሳብ እንዳገኙ ሀገርን ሊያጸዳ የተነሳ ቁርጠኛ መንግስት👍👍

  • @tewabechtilahun3936
    @tewabechtilahun393628 күн бұрын

    በጣም ደስይላል ጥድት ያለ አካባቢ ነው በአገራችንም በአዲስ አበባ በከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች የተጀመረው የኮሪደር ስራ ከተማችንን እንደዚህ ለማስዋብ ነው።

  • @jemahm2000
    @jemahm200028 күн бұрын

    👌👌👌👌👌

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r29 күн бұрын

    Abichu deniki meri nehi

  • @helenh6930
    @helenh693028 күн бұрын

    Wow wow

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed36928 күн бұрын

    Yaa ALLAAH unite my Ethiopian people and open our eyes to developmental example of visits of our primeminister Dr.abiyi Ahmed, so that we understand that he want us to wake-up so as to be like this developed countries

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath767229 күн бұрын

    የሰው ሀገር እያየን፣ ስናድንቅ የራሳችንን ሀገር እንደነሱ ሀገር ከማድረግ ይልቅ ጠምንጃ ይዘን እርስ በርሳችን ስንገዳደል እራሳችንን ጠይቀነዋል ምን አይነት በሽተኞች እንደሆንን ? ሁሉ ነገር እያለን ተርበን ተቸግረን መሳቂያ ስንሆን ኣያሳፍርም ? ኢትዮጲያ በአሁኑ ሰአት አንድ እድል ኣላት እሱም በጥበብ በተምላው በመሪዋ አብይ ጥላ ስር ሆና አሜን ብላ ተቀብላ ከሰራች ከትንሽ ጊዜ በሃላ ድንቅ ሀገር ትሆናች ነገር ግን ይሄን እድል ካልተጠቀምንበት አንድ የማይድን በሽታ አለብን ማለት ነው እሱም ተለያይተንም መኖር አንችልም አንድ ላይም ሆነን መኖር አንችልም እራሳችንን የጠላን ህዝቦች ነን ማለት ነው

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    29 күн бұрын

    በትክክል!ነገሮችን:ስናጤን:ማለት:የምንችለው:ይህን:ነው!ያሳዝናል!

  • @walterabebe9795
    @walterabebe979529 күн бұрын

    የበሻሻ ጀግና

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo408227 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አብቹ አገር ወደድ

  • @kukulu99
    @kukulu9928 күн бұрын

    ውውው ሀገሪቷ እንዴት ታምራለች እኛ እርስበርስ ስንጎተት አለም ሌላ ቦታ ላየ ደርሷል

  • @TDKB4263
    @TDKB426328 күн бұрын

    አብይ አብቹ አባቢያ: ለኢትዮጵያ እድገት ጠዋትና ማታ እንደሰራ። ማን አለ እንደ ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ: ጎበዙ ትምህርት ሚኒስትራችን ። እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን ሰማይ ሊያደርሷት ቆርጠው ተነስተዋል። ኢትዮጵያም እየተነሳች ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @agerenewu8397
    @agerenewu83976 күн бұрын

    የሰው አገር መሪ በሰራው መንገድ ላይ መንጎራደድ 😂 እነሱ ህዝባቸውን አፈናቅለው ከስራ አባረው አይደለም አገራቸውን በኢኮኖሚ አበልፅገው ዘረኝነትን ተፀይፈው ፍትህ የሰፈነበት አገር ነው ያላቸው

  • @davinchifan8899
    @davinchifan889927 күн бұрын

    እኔንም ስፖንሰር አድርጉኝ ቢቻልህ

  • @FANOCANFANOWILL
    @FANOCANFANOWILL29 күн бұрын

    From Gojam 😂😂😂 We would like to invite you: ጥሩ እንግዳ አቀባበል እናረግልዎታለን ግምነቶ

  • @TT-nf4qx
    @TT-nf4qx29 күн бұрын

    That is great 😂😂😂😂 Dr got fridom to walk freely on Singapore with out guns . This is impossible in Ethiopia . Congrats 🎉🎉🎉🎉

  • @TesfuSahle
    @TesfuSahle28 күн бұрын

    SEW bemegdel ager aykeyerem midre ashkabach Pente enteyayalen gizew eruk aydelem

  • @ayubyasinkh
    @ayubyasinkh29 күн бұрын

    አንድ ላይ . አየመረቀኑ ነው

  • @user-rm7ql2of8v
    @user-rm7ql2of8v29 күн бұрын

    በባህርዳር በጎንደር በመቀለ ጎዳናዎች ነበር እንጂ ሰው በሰራት አገርማ ጅብም እኮ ቁርበት አንጥፉልኝ ብሎል

  • @lanteTV1

    @lanteTV1

    28 күн бұрын

    በትክክል።

  • @mimy9301
    @mimy930126 күн бұрын

    Tsefegna measy , habtamu, fasil, wendmagen, dereje , esat yewredebachu!!

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze28 күн бұрын

    Drama king pm One love one ethiopia

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere198029 күн бұрын

    የአፍሪካው ሲንጋፑር የታለ?

  • @user-zq4li5rq7l

    @user-zq4li5rq7l

    29 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👈

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    29 күн бұрын

    A.A

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux20 күн бұрын

    ተመልከት ትክክለኛ ስልጣኔ ማለት ይሄ ነው እንዳንተ እማይረባ ፓርክ በመኮልኮል አይደለም ትንሽ ተማር ከዚህ

  • @user-th3tq1dl8h
    @user-th3tq1dl8h29 күн бұрын

    Oufff, este tinsh tenffes belu ! hulgize tornet(war), eyeye, yeselechal

  • @user-rv3fg2lk3m
    @user-rv3fg2lk3m28 күн бұрын

    Egna iszh demoz albekan iyale ante teznana mn albih

  • @user-qh5cq8uj2g
    @user-qh5cq8uj2g26 күн бұрын

    አንድም ጠበቅ ኳሓለቸዉ አይተይም

  • @fefeb4298
    @fefeb429820 күн бұрын

    የተጠሉ ህዝብ የተፋቸዉ ስብስቦች

  • @TesfuSahle
    @TesfuSahle28 күн бұрын

    Midre akatary ezyh yalachuh hula geday nachuh endesu

  • @michaelmebratu9274
    @michaelmebratu927428 күн бұрын

    አዉደልዳይ😊😊😊😊😊

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew742128 күн бұрын

    The saddest part is to see Berhanu Nega with these ideates. One day soon you will pay the price. Fanos are on there way

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia787427 күн бұрын

    Look at this how they freely walk on the streets of Singapore which he can’t do it on beloved country, Ethiopia Shame

  • @FiraolShiferaw-dh6bc
    @FiraolShiferaw-dh6bc27 күн бұрын

    Stay in the office,work long hours and come up with a solution.at least share our pain.please,stop having fun.

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale437028 күн бұрын

    Mr Abey Ahmed, shame on you, have watching the citizens of Ethiopian are suffering a lot. You are visiting Singapore.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael551927 күн бұрын

    Ye Esias Afeworki copy eyaderege new

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m28 күн бұрын

    ወያኔ ማንም አያድንህም ብሎ ሲገሰግስ መክቶ የመለሰውን የአማራን መሬት በውስጥ ድርድር ወያኔ እንዲወስደው ተስማምተህ አሁን ወያኔ ጦሩን ሲሰብቅ አንተ ውጫገር የምትዝናና ትመስላለህ። የትም ብትሄድ አታርፍም። የፈጸምገው ግፍ ወደር የለውም። የብዙ ንጹሃን ደም በእጆችህ አለብህ። በአሰቃቂ ሁኔታ ትሞታለህ። ለሰራኸው ስራ ለፈጸምከው ክህደት ዘር ማንዘርህ ይከፍላል።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar92928 күн бұрын

    ሔድ ፎኑ ለምንድነዉ እዛ ሆኖ ድሮኑን እያስቶከሰዉ ነዉ? የበሻሻዉ ፋራ

  • @azebtekle-gz7lu
    @azebtekle-gz7lu28 күн бұрын

    Copy Cat 🙀 😂😢😅

  • @bekeleYardi
    @bekeleYardi29 күн бұрын

    ሞቱን አላወቀ ህዝብ የሚለው መምራት አልቻልክም ነው እሱ በእሱ ቤት አገራችንን እንደ ሲንጋፖር ረረጋታለሁ ነው መጀመርያ ማስተዳደር አልቻልክም

  • @bekeleYardi
    @bekeleYardi29 күн бұрын

    አይ ሰይጣኖች ፕሮፌሰር እንደዛ የለፋሀው ለህዝብ መስሎኝ ከእነዚህ ጋር መስራት እንደሚከብድ ቢገማኝም አንተ ጀግና ብትሆን ወደ ውጪ ስትወጣ አለመመለስ

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi872428 күн бұрын

    ሕዝብ አዘናግቶ አራጅ ሁላ!!!

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi479929 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-sm7lq1lw7i
    @user-sm7lq1lw7i29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru272629 күн бұрын

    ❤❤❤

Келесі