#ethiopia

Ойын-сауық

#ethiopian #ፊልም ሌላ ኑሮ ሌላ! @agelgiltv
#agelgiltv #business #entrepreneur #jobcreation #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #usa #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #joebiden #antonyblinken #prosperity #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 12

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda22 күн бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው በተለያየ እርእስ ላይ ይህን ምስል ውይይት እንድታደርጉ ተመኝሁላችሁ በርቱ

  • @Ethiozena2
    @Ethiozena2Ай бұрын

    Entebekalen

  • @tibebetesfaye1059
    @tibebetesfaye1059Ай бұрын

    It is interesting discussion.As Sele clearly stated searching for better things is normal.All technologies, transport ,IT, medicine, agriculture,....are the result of striving for better things. There are two types of views with regard happiness. Arthour Shopenhour, consider life as allivating misery is the meaning/objective of life.In the similar way, the Western philosoher (Nobel prize winner) Albert Camous consider "hapiness is Absured."I think Western development has strong philosophical background before achievement.Your discussion point is very interesting.All you are best.Thank you very much.

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271Ай бұрын

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአለም ላይ የተጋነነ ነገር ማየት የተለመደ ነዉ "በታዳጊ ሀገራት ኢፍትሃዊ ያልሆነ የኢኮኖሚ ስርአት ና በዘረፍ የተገኘ ሀብት ደስታ አይፈጥርም ፍቅርም የለም "አሁን አሁንማ የለቅሶ ቤት አልጫና ቀያ ምስር ወጥ ንፍሮዋ ሁላችንም በእኩል የምንቃመሰው " ቀበጦች በፌ ና ኬክ እያየን ነው"ባህል የአገር ተምሳሌት ነዉ .

  • @aschalewwoldemariam2599
    @aschalewwoldemariam2599Ай бұрын

    Baby shower eko wuchi yalu setoch bizu silemayweldu lemaberetat new, Ethiopia mech mewled akatachew. 120million zim bilo meta ende!

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.SАй бұрын

    ከአንተ የሚበልጥ የሚያንስ እኩልም ሰለአለ ደረጃ አቅምን አውቆ መኖር የተሻለ። አንበሳ የአራዊት ንጉሥ እኮ የሆነው ዝሆን ጀርባ ወጥቶ በክንዱ ጥሎት ነው። ወደላይ አታንጋጥ ታችም አታቀርቅር የሌላውን አይተህ በቅናት አትረር እራስህን ሆነህ በችሎታህ ክበር።

  • @tesfayegebreselasie1721
    @tesfayegebreselasie1721Ай бұрын

    The left Lady from here very angry about $30ml LOL she said ehhh

  • @dejenefisseha2361
    @dejenefisseha236129 күн бұрын

    ዉይይታቺሁ እዉነት ለመናገር የልቤን አላደረሰልኝም.. ሰፋ ያሉ ሃሳቦችን መዳሰስ ይቻላል ነበር

  • @felekekassie6000
    @felekekassie6000Ай бұрын

    ጥሩ ሀሳብ አነሳቹ

  • @Abay_Mado
    @Abay_MadoАй бұрын

    በመጀመሪያ ስለምታወሩት ነገር ለማጣራት መሞከር አለባችሁ ሲቀጥል ሰላሳ ሚሊዬን ያልገባሽ ልጅ ካልገባሽ ስለሌለሽ ብቻ ነው የሚሆነው! Anyways በተሳሳተ መረጃ ላይ ነው እያወራችሁ ያላችሁት! ብዙ ድሆች ደግ የሚመስሉት ስሌላቸው ብቻ ነው በሶል እስማማለሁ

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074Ай бұрын

    ትክክለኛ ርዕሰ ላይ ነው እየተነጋገራችሁ ያላችሁት የተረዳ ያስረዳ ማለት ይህ ነው

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486Ай бұрын

    ድህነት በጣም ቆሻሻ ነገር ነው ለዚህ ነው ችግር የሚያመጣብን። የትኛው ሀብት ነው እንዲህ የሚያደርገን በኛ አገር እስታዳርድ ሀብታም የለም በሌብነት በማጪበርበር የመጣሀብት ስለሆነ ነው እዩኝ እዩኝ የምናበዛው።

Келесі