Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ is an affiliate of GEBEYANU focusing on entertainment. Watch our shows and subscribe the channel if you like to be notified. Please like, share and recommend to your friends.

Пікірлер

  • @engiduweldyes4207
    @engiduweldyes42076 сағат бұрын

    ሠላምን ለማረጋገጥ መንግስት ብዙ ሀላፌነት አለበት,መንግስት ልክ ብዙ ልጆች እደምታሳድግ እናት በጣም ቻይ እና ትእግስተኛ መሆን አለበት ሁለቱ ልጆች ቢደባደቡ ሀላፌነቱ የናትና አባት ይሆናል ሰለዚህ ሀላፌነቱ የመንግስት ነዉ የጎልበተኛዉን ልጅ ጥያቄ መመለስ አስፈላጊ ነት የመንግት ድርሻመሆን አለበት

  • @engiduweldyes4207
    @engiduweldyes42076 сағат бұрын

    ምን ሠላም አለ የለም የለም አንዱ ግጭት ሲቆም ሌ ላ ግጭት እፈጠርን ምን ሰለም አለ አሁንማ አገራችን መ ምጣትም ሲኦል አንደመግት እንቆጠረዋለን እርስ በእርስ ስንናቆርችንን ያዩ የዉጭ ጠላቶችማ እደንደሚቀላቸዉ የታወቀ ነዉ ስለዚህ ለሰላም ትልቅ ድርሻና ሐላፌነት ያለበት በሀገሪቷዉስጥያለዉ ስራተ መንግስት ነዉ::

  • @tomfre
    @tomfre17 сағат бұрын

    ሰለሞን መብቴ ነው ቤቱ እስከሆነ ድረስ ይመስላል በውስጥ አዋቂ የምለውን ብቻ ስሙኝ አድምጡኝ እኔ ብቻ አዋቂና የተሻለም ሀሳብ አፍላቂ ነኝ ብሎ የሚያምን የተጠረበ ግን ፍልጥ ድንጋይ ሆኖ አይቼዋለሁ፣ እውነታው "ሆድ የባጀውን ብቅል ያወጣዋል" እንዲሉ በተነካ ቁጥር ማንነቱ ፍንትው እያለች ትታያለች፣ ይህቺ የኢትዮጵያዊነት የሚሏት ማስክ ጊዜ ባገኘች ቁጥር ትገለጣለች። ጉንጭ አልፋ ውይይትም ምንም ጠብ የሚል ወደፊትም እንደ ሀገር የሚያስቀጥል ሀሳብ ሲያፈልቅ አይታይም፣ ከሱ ይልቅ ግን የተለየ ሀሳብ ያላቸው ከእውነት እንደ ቆሙ ይታያሉ።

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5yКүн бұрын

    እውነት ሰለሞን ሽሙዬ ህዝብ አወያይ ከሆንክ ሰዎች እየታፈኑ እደገና አፋኞቹ በ ባንክ ብር አስገቡ ሲሉ የት ባንከ? በማን አካዎት??? ብለህ ለውይይት አታቀርብም??? በቃ በረችን እስኪመታ የሌላው ስቃይ አይገባንም??? ለሰዎች የቆምክ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር😎

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oeКүн бұрын

    👍ይህ ጋዜጠኛ በጣም ነው የሚመቸኝ🥰👌

  • @uridamtew462
    @uridamtew4624 күн бұрын

    ደደቦች ብሔር ብሔረሰብ እና ህዝቦች ካላችሁ ከከረዎች ናችሁ።

  • @elshu12
    @elshu124 күн бұрын

    ሰላም ሰላም

  • @kaliyshemsu9957
    @kaliyshemsu99574 күн бұрын

    Metnal

  • @Ethiozena2
    @Ethiozena24 күн бұрын

    Selam wedoche

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw40175 күн бұрын

    ሻሂ ቡና እዘጋቹህና ተሳቲፎች እስኪ ወድሀላ እስኪ እንመልከት የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት የኢትዮጵያ ሰንደቀላማ ሲሰቀልና ሲወርድ ስም ይሁን የኢትዮጵያ እንሰሳ አይንቀሳቀስም አሁን የመጥት።መሪወች ፀጉር ስንጣቂወች ናቸው በቃንቃ በብሄር።የሚለዩን ስውበስውቱ ስው መሆኑ በቂነው ስወት።ሺ አመት ስኖር

  • @queensheba2506
    @queensheba25065 күн бұрын

    Thank you for your efforts 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @BeyeneHewando-f1i
    @BeyeneHewando-f1i7 күн бұрын

    Amassing leadership of the meeting!

  • @BeyeneHewando-f1i
    @BeyeneHewando-f1i7 күн бұрын

    Amassing leadership of the meeting!

  • @BeyeneHewando-f1i
    @BeyeneHewando-f1i7 күн бұрын

    Wonderful discusion

  • @zgobiyewa7970
    @zgobiyewa79708 күн бұрын

    አይ አማራ የመከራ የተጋረጥህ

  • @zgobiyewa7970
    @zgobiyewa79708 күн бұрын

    አገራውይ አድነት አደኛ በአለም መታወቂችን ሠደቅ አላማችን ከብሄር ያገለለ አደነት የሚሠብክ ቢሄር ሀይማኖት እማያጋጭ መግሥት በቀየርን ቁጥር እደትሸርት መቀየር ይብቃ ይመሥለኛን አመሠግናለሁ 💚💛❤

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles97559 күн бұрын

    አቶ ሌንጮ ብስለት አላቸው ከልምድም

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles97559 күн бұрын

    ኤርትራ ኢሮብን ሚያጠፉው ማን ፈቅዶለት አንድ ሉአላዊ አገር ውስጥ መግባት ቻለ ኤርትራ ከድንበር አልፉ ለምን ገባች ነው ኢሮብ የኤርትራ ነው ስላልገባኝ ነው

  • @fessehasebhatu
    @fessehasebhatu10 күн бұрын

    መንስት ሀላፍነቱ አሌተወጣም

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa585510 күн бұрын

    ይህ ሰዉ ኤርሚያስ የሚባላ ሰዉ በሀሳብ ብልጫ የማያምን የተለከፈ ነዉ

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa585510 күн бұрын

    አገር መኖር የሚችለዉ ለሁሉም ሁሉንም ያለማዳላት ከባልሽ ባሌ ይበልጣል የማይል የራስን እድል የመወሰን ሥልጣን ለአገራዊ የመንግሥት ስርዓት ስዘረጋ እና የሁሉንም ኢትይጵያዊ በዕኩልነት መምራት የሚያስችል ሕዝባዊ ግልጽነት ያለዉ ምርጫ ስርዓት ይፋ ሕዝብ የመረጠዉ የፖለትካ ዉድድር ስኖርና የሚመረጠዉ ሰዉ ከጎሣ አመለካከት የጸዳ መምራት ስችል ነዉ

  • @queensheba2506
    @queensheba250611 күн бұрын

    Very inpatient discussion! Hope we will learn something 🇪🇹

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw401711 күн бұрын

    ኢእባካችሁ. ኢትዩጽያውያን ለፕለቲካ ችሎታም ልምምድ ስለሌለን ስው የሰው ልጅ መሆን ብቻም ብቻ ነው ከዛ ያለፈው ነገር መሪወች ሀይ የሚል ሰው ስለ ጠፋ ነው ብሄር ድንቅ የሚባል ፕለቲካ የለም። መሪወችነን የሚሉት ለህዝቡ ደክማውን ጉኑን አይተው ነው የሚጭኑት ምክንያቱም እዛው እርስ በራሱ እንዲጋጭ ጭነውታል የኢትዮጵያ ህዝብ በሄር ቤሄርሰቦች በኢሀደግ ጊዜ አደሉም የተፈጠሩት አብረው ስንት ሺ ዘመናት አብረው የኖሩ ተጋብትው ተዋልደው ተጋምደው የነበሩ ናቸው ኢሀደግ ወይም ብልፅግና አሁን ክጨርቃ አላመጣቸውም ቃንቃ መግባቢያነው በሄድክበት ትሰራበት አልህ ትኖርበት እልህ አትጋጭበትም አሁን ያሉት ፕለቲክኞች ችርቻሮ አድርገው ይነገድባቸዋል

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe11 күн бұрын

    ኢትዬጵያዊያን አቃፊነው ማንኛው እከሌ እከሌ ብለን የምንለወ ሰው የለም ማንኛው ኢትዬጵያዊ አፈር ስሆን ብላልኘ ጠጣልኝ እዚኽ እረፍ የማይል የለም አሁንም እንዋዳለን ። አክተቭስቶች ጋር ነው ።

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe11 күн бұрын

    ኢትያዊ እሴት በታሪክም በቋቋ በሃይማኖት በልማድ በተስፋ በደስታና በመከራ ተሳስሮ የሚኖር አንድ ወገን የሆነ ሕዝብ የሚኖርባት ኢትዬጵያ ማለት ነው።

  • @antenehzerihun1094
    @antenehzerihun109411 күн бұрын

    እባካችሁ የመናገር እና የመደመጥ ዕድል ከተገኘ ለሀገራዊ መግባባት 1/ በሐይማኖት ሽፋን ፖለቲካ 2/ ሐይማኖት እና ብሔርን ማዕከል ያደረጉ ባንኮች 3/ የብሔር ፖለቲካ ከላይ የጠቀስኩት በየፊናቸው አሁን የሰበሰቡን ቢመስሉም ለነገ አጥፊዎች ናቸዉ ። እናም ከመሠረቱ መንግስትና የእምነት ተቋማት በህግ በመከልከልና በማውገዝ እልባት ካላበጀን ኖረን ልንግባባ ቀርቶ ሞተን መቀበሪያ እንዳናጣ ስጋት አለኝ።

  • @antenehzerihun1094
    @antenehzerihun109411 күн бұрын

    እባካችሁ የመናገር እና የመደመጥ ዕድል ከተገኘ ለሀገራዊ መግባባት 1/ በሐይማኖት ሽፋን ፖለቲካ 2/ ሐይማኖት እና ብሔርን ማዕከል ያደረጉ ባንኮች 3/ የብሔር ፖለቲካ ከላይ የጠቀስኩት በየፊናቸው አሁን የሰበሰቡን ቢመስሉም ለነገ አጥፊዎች ናቸዉ ። እናም ከመሠረቱ መንግስትና የእምነት ተቋማት በህግ በመከልከልና በማውገዝ እልባት ካላበጀን ኖረን ልንግባባ ቀርቶ መተን መቀበሪያ እንዳናጣ ስጋት አለኝ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen469811 күн бұрын

    የትግርየም ህዝብንም ለራያም ለዋልቃይትም ለፀለምትን ህዝብንም በበቀል የትግርየም ህዝብንም ታጥቀዉ እያፈናቀልውንም እያፈልዉም እየገደልዉትም ነዉ ከኦሮንም ህዝብንም ልጅዎችም ጋርንም ጀነራሎቻችቸዉ ልክዉ ብላቻም የኦሆንም ህዝብንም ልጅዎችም በጥላችም አትግርየ ህዝብንም ልጆችንም ጦሮችንም በህብረትም ነዉ እራያ ህብንም ፀልፕምትም ህዝብም ዋልቃይትም ህዝብንም በትግርየም ህዝብንም ጦርንም እየተወግዉንም ነዉ ጥላቻቸውንም ብደም ህዝብንም እራያ በደም ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃክትም ዝብንምብላይም እየዋኝዉም ይገኛልው ንዉ ምለዉ ህዝንም አማራም ንቃቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ሰላም ነፍገዉ ቅጥተኛም ለደሞዝዊ ለደሞዝዉ ብልዎም። እረዳት አረጋም ከበደም ተመስጊንም ጥሩነህም አገዳዳይም አማራም እንዲጠፋም ከኦሮም ህንም ገዳይም መንግስም አብረዉ ለህዝንም አማራ ይገድላልው ይህ አደገኛም አላማቸዉም ግልፅም ነዉ ላማራም ህዝብንም በአዋጅም አሳዉጀዉ ለህዝብንም አማራም በየተገኘበትም ምድርንምእያጠፍወትም ነዉ ያልዉትም ይህ አደገኛም ጨፍጫፊንም መንግስትም ለህዝንም እማራማርጉትዉም ማባርያም የለዉም ይህንምመንግስትም የራስዉንም ህዝብንም ይዝዌም እያጠፋም ያለም ላማራም ህዝብንም ነዉ።

  • @anmittebege7876
    @anmittebege787611 күн бұрын

    ከመደራስካር. መምጣትህን አታውቅም።

  • @anmittebege7876
    @anmittebege787611 күн бұрын

    አንተ ከመጣህበት አገር ስትመለስ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ትግሬ እና ኦሮሞ ያመጠው ችግር ነው

  • @anmittebege7876
    @anmittebege787611 күн бұрын

    አንተ ደደብ ያመጣሀው ችግር ነው የእያንዱ ብሄር እና ባህል ለብዙ ዘመን ተከብሮ የኖረ ነው አንተ ከመደጋስጋር መተህ ያመጣሀው ችግር ነው

  • @michaelwub4040
    @michaelwub404012 күн бұрын

    ኢሓዴግ እና ብልፅግ እጅና ጓንቲ ናቸዉ። ለዚህ ነዉ ህገመንግስቱ የተስማማዉ። የሌባ የቀማኛ የዘረኛ አስተዳደር ነበር፣ ነዉ አሁንም። እንደዉም ከምንግዜዉ በላይ የባሰ የከፋ ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ። በህብረት መታገል ያስፈልጋል!! ትክክል ነዉ!! ትግል !!! አንድ ነዉ ትግላችን!!

  • @michaelwub4040
    @michaelwub404012 күн бұрын

    ህወሓት እና ብልፅግና ወጣም ወረደ አንድ ነዉ መመሪያቸዉ፣ አንድ ነዉ ደማቸዉ። ዞሮ ዞሮ በዘር በኃይማኖት እንዲሁም በቋንቋ ህዝቡን ለመለያየት እና አገር ለመበተን ከ30 አመታት በላይ ተሞክሮ አልሰሪም። እነሱ እንደለመዱት ይበተናሉ እንጂ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነዉ። አንድነቱን የሚያጠነክርለት እንጂ ለሌላ መርዘኛ የ30 አመት የተንኮል ሽረባ የትም እንደማያደርሰን አይታችኃልና ከአሁን በኃላ ጊዜ አናጥፋ እባካችሁ። ወደኋላ ለአመታት መሄዱ ከእንግዲህ ይበቃናል።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub404012 күн бұрын

    ህወሓት እና ብልፅግና ወጣም ወረደ አንድ ነዉ መመሪያቸዉ፣ አንድ ነዉ ደማቸዉ። ዞሮ ዞሮ በዘር በኃይማኖት እንዲሁም በቋንቋ ህዝቡን ለመለያየት እና አገር ለመበተን ከ30 አመታት በላይ ተሞክሮ አልሰሪም። እነሱ እንደለመዱት ይበተናሉ እንጂ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነዉ። አንድነቱን የሚያጠነክርለት እንጂ ለሌላ መርዘኛ የ30 አመት የተንኮል ሽረባ የትም እንደማያደርሰን አይታችኃልና ከአሁን በኃላ ጊዜ አናጥፋ እባካችሁ። ወደኋላ ለአመታት መሄዱ ከእንግዲህ ይበቃናል።

  • @segededemissie4081
    @segededemissie408112 күн бұрын

    Tekekek!!!!

  • @belayabera2448
    @belayabera244812 күн бұрын

    ደናቁርት ናችሁ ከእናንተ ማንም ምንም መማር አይችልም

  • @user-nn8iv8ks1g
    @user-nn8iv8ks1g13 күн бұрын

    ሥማ አገር እየሸጥክ ነው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse619813 күн бұрын

    ማነው መንግስት ቢኖረንማ ተኩስ የሚባል ነገር አይኖርም ነበር ተኩስ ለ 16:07 ወራሪና ለሽፍታ ነው ሽፍታ ሌባ ነው እንደዚህ ስል የተሳሳተ አመለካከት ወስዳችሁ እንዳትስነጣጥቁ ወታደር እኮ ከባስበት በዱላ ይከላከላል ለፍርድ ወደ ህግ ይወስዳል ሽጉጥ አንስቶ ወንድሙን ጎረቤቱን አይገድልም ብዙ አውቃችሁ የረሳችሁ የምታስመስሉት ራሳችሁን ማነታችሁን ማሳነስና መውደቅ ነው ፋኖ የወገን የማነት አስጠባቂ ነው አሁንም በዚህ ዘመን ትግሪ ሽፈተ አስራ ስባት እመት አስተዳድሮ ታምኖ ከቀድሞ ጀምሮ ጠረፍ ለመጠበቅ የተቀመጠውን መሳሪያ ይዞ ህዝብ ጨረስ ከሃዲ ሆነ ነሁን በምድር የቆየንበት ዘመን አስቦ መለስ ብሎ በግፍ የተገደለብንን ህዝብ ፍርድ መቀበል ሃላፊነቱን መውስድ. ግዴታ አለበት ይህንን የሚያወሩትን ተረት ማቆም አልባቸው ሀላፊነትን በግዴታ መቀበል አለበት የሀገር አስተዳዳሪ ነን ብሎ ህዝቡን ማገዳደል መዋሽት ብልግናና ሁጢያት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ አይገባውም ልቡ የተስበረ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያልው ህዝብ ነው ያለ አሰተዳዳሪ. መንግስት የምትሉት ሴይኖር በስላም ተዛዝኖ ትከባብሮ ይኖራል ይህው የምታዩት ዝም ብሎ ሲረገጥ ጀግኖቹ ሲገደሉ ዝም ሲል ቤቱ ሲነጠቅ ሲዘረፍ ዝም ለእግዚአብሄር ስጥቶ አታስመስሉ ህዝቡን ለመሽጥና እኔ እከርማለሁ ይሚል የተበተ ድምፅ ይስማል በስይጣ ን የተሞላ ግብዝንት ይህንን የወደቀ ምመስረተ ቢስ እዓለም የተፋው. ህገ መንግስት በፈቃደኝነት ለመገንጠል ቀዳደህ ቁሻሻ መጣያ መጣል ያልተስማማው ሀገራችንን ለቆ መውጣት. ይጠበቅበታል ፍርዱንም ከእግዚአብሄር ያገኛል

  • @inakitxaille
    @inakitxaille14 күн бұрын

    ayetenale des yemile newu

  • @inakitxaille
    @inakitxaille14 күн бұрын

    egziabher yestachu

  • @inakitxaille
    @inakitxaille14 күн бұрын

    des yemile arst

  • @Ethiozena2
    @Ethiozena214 күн бұрын

    Wedoche bertulen

  • @mekonnenmulugeta108
    @mekonnenmulugeta10814 күн бұрын

    አንዳዴ:እውነትን:አውርተህ:ብትሞት:ይሻልሐል:በጣም:ቀጣፊ:ውሽታም:ነህ:ትልቅ:ሰው:ትመስላለህ:ከድሜህ:ያነስክ:ማሳፈሪያ:ነህ::

  • @user-hr4gn6qb6c
    @user-hr4gn6qb6c14 күн бұрын

    በርቱልኝ ጀግኖቼ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l14 күн бұрын

    ጂጂክሳ አይመጥንም ይህን ቀውስ

  • @birruragibune
    @birruragibune16 күн бұрын

    አቶ ጌቱ በእርግጥ አንድ አሽከርካሪ ካላበደ በስተቀር ሆን ብሎ፣ አቅዶ ሰውን አሳዶ አይገጭም። ይህ የተተከለውን ዛፍ ገጭቶ ይፈረሰው ግለሰብ ግን ''አቅዶበት ይመሥላል'' ለዛም ነው ድርጊቱ የሚያንገበግበው የዚህን አይነት ድርጊት ለማስቀረት ቅጣቱን መንግስት ማክበዲ የሚደገፍ ነው፣ማንኛውም ገዢ ፓርቲውን የሚቃወም የህዝብን መሠረተ ልማት በማፍረስ ተቃውሞውን መግለፅ ህዝብን መናቅ ካልሆነ በቀር አንዳችም ፋይዳ ያለው ውጤት አያመጣም። ሊቀጣና ሊታረም ይገባዋልደ

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l17 күн бұрын

    ለልዩነት ያለህ አንተ ነህ አሳማ አማራ መጮህ የጀመር መቸ ነውየተገዛህ አንተ መልክ ብቻ እግዜ አብሄርን ፍራ ቀፋፋ

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l17 күн бұрын

    ሸርሙጣ የአብይ ውሽማ

  • @user-hr4gn6qb6c
    @user-hr4gn6qb6c17 күн бұрын

    በርቱ ጀግኖቼ💪👌❤🙏

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni18 күн бұрын

    አዉነት ነዉ መንግስት የለም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni18 күн бұрын

    አእየታረዱ እኮነዉ ያላችዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ አልመሰለኝም ስንቱ እየተገደለ እየታሰረ እንዳለ አታዉቁም እና ነዉ