No video

አስከፊው የእኔ ታሪክ በልጄ ሊደገም ነው! ሁሉም ስደተኛ ከእኔ ታሪክ ይማር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 493

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e22 күн бұрын

    በጣም ራስ ወዳድ እናት ክፉ እናት ነሽ አሁን እራሱ ልጄ ልትያት ልብሽ አይፈቅድም አፍሽ ይተሳሰራል እሷን አላሳደግሻትም ልጇንም አልፈለግሽም.ሴት ልጅሽ ላይበዚህ ልክ በድለሻታል ልጅ አምኖ የሰጠሽ አምላክ ይጠይቅሽ 😢😢😢😢

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities2322 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @mesi2838

    @mesi2838

    22 күн бұрын

    🤲🤲🤲

  • @alganesh-xe4yb

    @alganesh-xe4yb

    22 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @user-mo4st1vh9d

    @user-mo4st1vh9d

    22 күн бұрын

    አሚን ያረብ❤

  • @user-ko1of8qv3x

    @user-ko1of8qv3x

    22 күн бұрын

    አሜን❤

  • @tigistbelete2010

    @tigistbelete2010

    22 күн бұрын

    ፣ግግግ🤩

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos77222 күн бұрын

    አንዳንድ እናቶች ግን ስሙን ማዕረጉን ነው የያዛችሁት እንጂ ፈፅሞ እናት አደለሽም

  • @user-iu5zd5iu9l

    @user-iu5zd5iu9l

    22 күн бұрын

    Yelomi tarik

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም22 күн бұрын

    የልጅነትን ህመምን የደረሰበትን ብቻ ነው የሚያቀው 💔😔

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu22 күн бұрын

    እናትና ልጅን የሚያቃቅር ነገር አትፃፉ ወገኖቼ ያለፈችውን የምታውቀው እርሷ ናት 😊

  • @user-yi3vu7wo9m

    @user-yi3vu7wo9m

    22 күн бұрын

    እኔም ልጀን ለናቴ ሰጥቸነዉ የመጣሁት እናቴም ሞተችብኝ እና ልጀን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ የናቴ ሞቶ ያገበኝል የልጀ ናፎቆት በቀን በለሌት ይናፋቀኝል 😭😭😭

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    22 күн бұрын

    ትሁና ምን አገባን የሁለተኛ ልጆን እየለመነች የመጄመሪያ ልጆን ፍቅር ሰጣ የልጅ ልጆን ተቀብላ ማሳደግ ነበረባት

  • @ፍሬ
    @ፍሬ22 күн бұрын

    ከምትሳደቡ ወጣት እህቶቼ ተማሩ ልጅ ከወለዳቹ አርፋቹ አሳድጉ ለቤተሰብ እየወረወራቹ አረብ አገር ትሄዳላቹ ልጆቻቹ ሲያድጉ ለናንተ ፍቅር አይኖራቸውም

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    ሲነገራቸው አይሰሙም በተለይ ከባል ከተጣሉ ልጆቹ ሱሰኛ ሆነው የጠበቋቸው ቤቱ ይቁጠረው ኢትዮጵያ ያለ ቤተሰብ ምግብ ሰርቶ መስጠት እንጂ በምትልኪው ብር የት ዋለ ምን ተሰማው ቼክ አያደርግም አንዳንዱ ቤተሰብ

  • @fahizaawel7075

    @fahizaawel7075

    22 күн бұрын

    ብዙ እናቶች በጣም ሲቸግራቸው ነው ሚጥሉት አትፈረጂ በተለይ ማደሪያ ስታጪ ምግብ ለምነሽም ሰርቀሽም ታበያለሽ ግን ሲመሽ ምታድሪበት ስታጪ ጨለማው ብርድ ካንገገበሽ አንቺም ታደሪጊዋለሽ ስለዚህ አትፈረጂ

  • @ፍሬ

    @ፍሬ

    22 күн бұрын

    @@fahizaawel7075 እኔ ማንም ለይ አልፈርድም እኔ ግን ልጄን ማሳደግ ካልቻልኩ አልወልድም :: ጋዜጠኛው ሁሌ የሚመክረን ለዚ ነው ልጁን ማሳደግ ከማይችል ሰው ጋስ መውለድ ለምን አስፈለገ እስኪያልፍ ድረስ በፍቅር መኖር አለቀ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    22 күн бұрын

    በአብዛኛው እነሱ ናቸው ሚሳደቡ😂😂

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    @@fahizaawel7075 ማደሪ መቼ አጣች እሷ ታዲያ ደጀ ሰላም እያደረ በሚኖርበት አገር ልጅ መጣልን ከታበረታቺ ለድረሰጅት መሰሰጠት ተደፍረው ወልደውም ከሆነ ቢያንስ እዛ ያድጋሉ ቤተሰብ የላቸውም ተብለው ለግለሰብ ከተሰጡ ግን ያቃሉ ወሬም ይሰማሉ ስለዚ አታበረታቺ

  • @Gelila_
    @Gelila_22 күн бұрын

    ራስ ወዳድ እናት ናት:: የመጀመሪያዋ ልጃ ታሳዝናለች::

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    22 күн бұрын

    አትፍረጂ እንዳይፈረድብሽ

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    22 күн бұрын

    @@gravitymobile7558ትክክል

  • @mobilemobile7500

    @mobilemobile7500

    21 күн бұрын

    ግን አናደኛለች እሶ አያለች ነዉ ምታወራዉ ልጄ እያለች አታወራም

  • @SusuSisay

    @SusuSisay

    21 күн бұрын

    ይሄንን ድጋሚ ስትሰማ ልጅትዋ ምን ሊሰማት እንደሚችል ሶስተኛ ጥፋት

  • @meronworku5760
    @meronworku576022 күн бұрын

    በጣም ጨካኝ እናት ነሽ እሷን ጥለሽ ልጇን እንድታሳድጊላት ስጠይቅሽ አልፈለግሽም😢 ሁለቴ ነው የበደልሻት

  • @amenaMuhammed

    @amenaMuhammed

    22 күн бұрын

    ባሎይሻላታል😂😂😂😂😂የምንልጅነው

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    የሁለተኛዋን ትለምናለች ያውም ሁለት የወለደችውን አምጪ ብላ ድሮም የመጀመሪያ ልጃቸውን ያላሳደጉትን አይወዱም አንዳንድ ሰዎች ኤጭ

  • @Haregi849

    @Haregi849

    22 күн бұрын

    ትክክል

  • @SariiSariye
    @SariiSariye22 күн бұрын

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @Aisha-ex8vd

    @Aisha-ex8vd

    22 күн бұрын

    Amiiiin

  • @edlawittsegayekibret3385

    @edlawittsegayekibret3385

    22 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mesi2838

    @mesi2838

    22 күн бұрын

    🤲🤲🤲🤲

  • @haymanotbaye5955

    @haymanotbaye5955

    22 күн бұрын

    Amen anchim endezaw

  • @alganesh-xe4yb

    @alganesh-xe4yb

    22 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @helenayele6541
    @helenayele654122 күн бұрын

    ሁለተኛ ልጅሽን እይዝልሻለሁ አንቺ ትሰሪያለሽ አልሽ የመጀመሪያ ልጅሽን አንድ ልጅዋን አልይዝም አልሽ እንዴት ትፈልግሽ ታዳያለሽ ጥሩ እናት አይደለሽም

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    22 күн бұрын

    😂😂😂😮

  • @exodusexodus8636

    @exodusexodus8636

    22 күн бұрын

    Sojamir midiya laaye yekerabachchiw irassu latinishoha bilaa nawe

  • @TruthEz

    @TruthEz

    22 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ኤክሶደስ ፹፮፻፴፮ ​@@exodusexodus8636

  • @yehiwotm3991

    @yehiwotm3991

    21 күн бұрын

    እኔም የተሰማኝ ይሄን ነው

  • @yehiwotm3991

    @yehiwotm3991

    21 күн бұрын

    እኔም የተሰማኝ ይሄን ነው

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q22 күн бұрын

    እሷን አላሳደግሻት ያ ቢቀር ልጇንም አልይዝም አልሻት ከዛ ያንች እናትነት ምንድን ነው

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    22 күн бұрын

    ዘመድቼ እሷ በእናት አላደገችም ያ ታሪክ እሷ በልጃ ደገመቺዉ እሷ አሁን ንጆን ጥላ አረብ አገር ሄደች እንዴት ይፈታል ይችግር😢😢

  • @geniigenni3262
    @geniigenni326222 күн бұрын

    ከእንደዚህች አይነት ጀዝባ ራስ ወዳድ እናት እግዚአብሔር ይሰውረን ሌላው ቢቀር እሷንም ተጠይፈሽ አላሳደግሽ እንደገና ልጇንም እምቢ ብለሽ አሁን ደግሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ ትሺ ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem630022 күн бұрын

    ምን አለ በእናትነት ለዛ ልጄ እያልሽ ብታወሪ ስንት አይነት ክፉ እናት አለ አቤት ጭካኔሽ ለናትነት ለዛውም የለሽም

  • @Haregi849
    @Haregi84922 күн бұрын

    ይችኛዋን ልጂሺን ለማስተማር የሆንሺላትን ሁሉ ለዛች ምስኪን ልጂ ጥቂቱን እንኳን ብትሆኘላት መልካም ነበር

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    እናቶች ያዳላሉ ማለትነው🙄

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    ​@@kabetubeከልጅ ልጅ የማዳላ የለም ሁሉም እኩል ነው ❤

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku435422 күн бұрын

    የመጀመሪያ ልጅሽን በጣም በድለሻታል ከልብሽ ነው ይቅርታ ልጠይቂያት ሚገባው

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    22 күн бұрын

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    ​@@Samitrghhያማል 😢😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb22 күн бұрын

    ለቤቱ ነው ላይክ ኮሜንት ያደረግሁ አያስተምርም እንዲሁም ያናድድል ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    ማማየቤተሰብአድርጊኝ

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed794322 күн бұрын

    ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ምክንያቱም እሷን አላሳደግሻትም ቢያንስ በልጇ እንኳንንልትክሻት ይገባ ነበር እና ጥፋተኛ ነሽ።።።።

  • @sojoo4277
    @sojoo427722 күн бұрын

    እናትየዋን የተሠጣት ኮመት እራሧንእድትፈትሽ ያረጋታል

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n22 күн бұрын

    እኔ ስደት ላይ ነኝ እናቴ ስለሞተች ለእህቴ ልጄን ሰጥቼ ተሰደድኩ ከተለየሁት 2 አመት ከ 5 ወር ሆኖኛል በጣም በጥሩ እያሳደገችልኝ ነው እንዴት እናት ሆነሽ የልጅሽን ልጅ ማሳደግ ያቅትሻል መካሻ ይሆንሽ ነበር ልጅሽን ስላለሳደግሻት ክፉ ነሽ ።

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    ጎበዝ ቶሎ ሂጂለት በይ እንዳትቆይ እኛ ብንቆይም ልጅ የለንም ወልዳቹ አትቆዩ አይሞላም የፈለገ ቢሆን የምታስፈልጊበት ሰአት ሳያልፍ ሂጂለት ጎሽ😘

  • @user-ie3qr5lc7n

    @user-ie3qr5lc7n

    22 күн бұрын

    @@altubeti7567 ውዴ አልቆይም 7 ወሩን እንደርጉዝ እየቆጠርኩ መጀመሪያ የመጣሁበት ቤት 12 ቤተሰብ ለ 2 አልቻልንም ለልጄ ስል ችዬ 10 ወር ሰራው ተቀየርኩ ለዛ ነው እንጂ አልቆይም ነበር ናፍቆቱ ሊደፋኝ ነው በፀሎት አንችም እህቴ ልጅ ይስጥሽ

  • @user-bf8cp7zp1s

    @user-bf8cp7zp1s

    22 күн бұрын

    አልምስግግድ

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    21 күн бұрын

    ወይ ጉድ አንቺስ ትገርሚያለሽ የመጀመሪያዋን ልጅ አልይዝም ብለሽ የዚህችኛዋን ግን አምጪና ላሳድግ ትያለሽ አቤት ግፍሽ ሁለት ጥፋት እኔ የሙት ልጆች ይዤ በልጅነቴ ስንከራተት እናቴ አንድ ቀን አምጪ ላግዝሽ አላለችኝም ትመጣለች ታየናለች ትሄዳለች አልፌ ተርፌ እሷ እያለች የታናሽ እህቴን ልጅ ያዢልኝ ከልጆችሽ ጋር አረብ ሀገር ሰርቼ ልምጣ ብላ ይዤላት ግን እሷ እናቴ እየመጣች የማትለኝ አልነበረም ልጅቷ እየተበደለች የምትኖር ይመስላታል የማትለኝ አልነበረም ዛሬ ያ ሁሉ ከአምላኬ ጋር አለፈ ታሪኬ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ የሙትን ልጅ የሚያይ ፈጣሪ ረዳኝ እህቴ ግን ስትወልድ ቀጥ አድርጋ 3አመት መከራዋን አይታ በራሷ በእህቴ እየተሰደበች እየተገላመጠች አሳደገች ዛሬ እኔ እንዲህ መድረሴና የእህቴ ኑሮ እንደሷ ልፋትና ድካም የኑሮ አለመስተካከል ልዩነታችን ያናድዳታል አልፎ ተርፎ ምቀኝነት ይዟቸዋል እህቴ ልጅሽን ከልብሽ ይቅርታ ጠይቂያት ከዛ ነገሮች ይስተካከላሉ ለዚህችኛዋ ስትለፊ ላይስተካከል ያቺ ግን ማንም የሌላት ሰው ትሆናለች

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    21 күн бұрын

    @@selamselina1321 ያላሳደጉትን የመጀመሪያ ልጅ አብዛኞቹ አይወዱም ይቅርታ ብዙ ስላየው ነው ባለፈው የቀረበችውም የአባቷ ቤተሰብ ጋ ያደገችውን ትታ አሜሪካ ማደጎ ለተሰጠችው ታለቅሳለች የመጀመሪያ ባላቸው ሲበድላቸው እልሀቸው ወደ ልጆቹ ይሆናል እግዚአብሔር ይገስፃቸው አቦ እንደዚ አይነት ሰዎች

  • @user-yo1sw6tu2q
    @user-yo1sw6tu2q22 күн бұрын

    ያለማሽው ነገር አንድም የለም ።እንደ ተበዳይ ሚዲያ ላይ ከመምጣትሽ በፊት ልጅሽን የልጅ ልጅሽን ይቅርታ ለማለት ብትመጪ መልካም ነበር።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j22 күн бұрын

    ከመጀመሪያው ስጀምር አንዳንድ ሰዎች ምንአይነት አስተሳሰብ ነው "ልጄ ብቸኛ ስለሆነች ልጅሽን ስጭን አንች ሌላ ትወልጃለሽ" እንዴ ምን ማለት ነው ? እንኩዋንስ ልጅ እያላችሁ ምንም ባይኖርስ የአለም ፍፃሜ ነው ልጅ አለመኖር? እሱአም ልጅነት ይዙአት ይመስለኛል የሰጠቻት። ግን የልጁአ አባት ጉዳይ ሳንስማማ ተለያየን በሚል ቢታለፍ መልካም ነበር።ምክንያቱም አሁን ይህንን ልጅሽም ስታውቅ ይሰማታል ።ደግሞ ስትለያዬ ፈነከትሽው እሱ ከዛም ሁለታችሁም የራሳችሁን ኑሮ ኖራችሁ።ማለቴ ህይወትሽን አላጨለመም እንዴት ነው '"ይቅር በይኝ ህይወትሽን አጨለምሁት" የሚል ይህ ባይወራ መልካም ነበር። ሁለታችሁም ወጣቶች ልጆች ስለነበራችሁ። ጥሩ እናት እና ልጅ ሁናችሁ ያልቀጠላችሁ ከመጀመሪያ ልጅሽ ጋር ቂም ይዛብሽ ነው።ግን ምናልባት ባለቤትሽ የእንጀራ ልጆችን ልጅ ለመያዝ ፍቃደኛ ላይሆን ይችላል ይህ አስጨንቆሽ ይመስለኛል ።እንጂ ብር እየከፈለች መያዝ ይቻል ነበር።ምናልባት ባልሽን የፈራሽ ይመስለኛል። ህይወት አጭር ናት ተቀራርባችሁ አውሩና ይቅር ተበባሉ። ሁለተኛዋ ልጅ ይመስለኛል በግልፅ ስላላወራሽ እንጂ ልጆችን ሰጣሽ አረብ ሀገር እንድትሄድ ነው።ለማንኛውም በትዳር የተረገዘ ልጅ አይደለም በዝሙትም አንዴ ከተረገዘ ይወለዳል እንጂ ግደይው አይባልም ይህ ግዳያ ነው ምለው ።ቃሉ ይቀላችሁአል "ማስ×××" ስትሉት። መፍትሄ ለልጆችሽም ላንችንም ንሥሐ ፀበል ሥግደት ስጋ ደሙን ተቀበሉ ይህ ነው መፍትሄ እዚህ አመጣሻት ስነልቦና ምክር ይላሉ መድሀኒት ይሰጡአታል ትደነዝዛለች ።አንችም ላይ ልጆችሽም ላይ መንፈስ አለ ራሔሎ ደም የሚወድ አንች የልጅሽን አባት በድንጋይ ፈንክተሽው "ደም ሳይወጣው ስላየሁ ድጋሚ ስፈነክተው ደም ወጣ አልሽ" አንድ በይ ሁለተኛ የመጀመሪያ ልጅሽ አርግዛ ሞተባት ።ግብር አገኝ ሁለት በይ ሶስተኛ ሁለተኛዋ ልጅሽም አርግዛ ሙታባት ነው አሁን ሦስት ልጅ ያላት ።አየሽ መንፈሱ ደም እየጠጣ ነው ።ከዛ ልጅሽን ሊያሳብድ ማስጨነቅ ማፍዘዝ ጀመረ ጎበዝ ነበረች ብለሻል። ከልጅሽም የማያግባባሽ ይህ ነው። ልጅሽ እሆናለሁ ግን ከይቅርታ ጋር ልምከርሽ ።አለባበስሽን አቃጥይው ።ከዛ ከላይ ካልሁሽ ጀምሪ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ። መንፈሳዊ ነገር አተኩሪ ልጅሽን ገዳም ላኪያት ትጠመቅ። መምህር ተሥፍዬ አበራ ብለሽ ያንች አይነት ብዙ ታሪክ ስላለ አዳምጭ እናቴ ። መጥፎ ነገር ከተናገርሁሽ ይቅር በይኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ። አመሠግናለሁ ።👏👏

  • @majamaja6369

    @majamaja6369

    9 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ምክርሽ ደስ ይላል

  • @getit5763
    @getit576322 күн бұрын

    አንች ክፍ ነሽ የልጅ ልጅሽን ማሳደግ ነበረብሽ

  • @user-ie3qr5lc7n

    @user-ie3qr5lc7n

    22 күн бұрын

    እኔ እኮ እህቴ ነች እያሳደገችልኝ ያለችው እንዴት እናት የልጇን ልጅ ማሳደግ ያቅታታል

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem831722 күн бұрын

    የመጀመርያ ልጅ ብቸኛ ብትሆኝም አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ነው። ፀልይ።

  • @yeromyerom
    @yeromyerom22 күн бұрын

    ቀልደኛነሽ በይ እናት ቀርቶ እህትኳ አልሆንሻትምኮ. ልተውሽ ግድነው. ላሳደግሻቸው. በዚህልክ ትጨነቂያለሽ. ለሷግን. ልጇን ስለምንሽ ለሌላ እንድሄድ ፈቀድሽ. ሆሆ ስለዛ ምንልተክር አንችንትፈልግ እቴ

  • @YonasNahom
    @YonasNahom22 күн бұрын

    አረ ምን ነካህ አለምየ ይህ ታሪክ ምንም አያስተምርም እኮ ይች እናት አትባልም እደኔ

  • @puni4029
    @puni402922 күн бұрын

    እቺ ሴትዮ የሚያስለፈልፍት ፈጣሪ ነው ምንድነው ምትይው በየሱስም ፈጣሪ የሰጠሽን እድሜ ቀጥለሽ እውነት ከወንድ ፍቅር ይልቅ የልጅ ፍቅር ይኑርሽ እድልሽን ተጠቀሚ አምላክሽን አመስግኚ በየሱስም ውስጥሽ ያለው መንፈስ ይወጋ

  • @weynegirma4014
    @weynegirma401422 күн бұрын

    አድናቂህ ነኝ አለም ሠገድ በተለይ አዳማጭነትህ

  • @emu3288
    @emu328822 күн бұрын

    Alemseged, I really appreciate your politeness, but sometimes we have to say the truth clearly and boldly. Most of Ethiopian parents have to know what parenting mean. They don't want to invest on their kids/ or situations may not allow them to do it, but at the end of everything they expect to get the fruit that they didn't plant. You get what you give. ወላጆች ለልጆቻችሁ ያልሰጣቹትን ለማግኘት አትጠብቁ። ስታጠፉም ጥፋታችሁን እመኑ

  • @MaruBelete-ep7bz

    @MaruBelete-ep7bz

    22 күн бұрын

    Well said 👏

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk22 күн бұрын

    የዛሬው ግን እኔንብቻነው ያልገባኝ😮😮

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    እኔም ልጨርሰውብየ እየጠበኩነውደሞአያለሰቅሥ😂

  • @user-eb6eg7pc3h

    @user-eb6eg7pc3h

    22 күн бұрын

    ​@@kabetubeእኔም 😂

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    22 күн бұрын

    እኔ ገብቷኛል ክፋ እናት ናት😢😢😢😢😢

  • @teslmbinteslam

    @teslmbinteslam

    22 күн бұрын

    are enim alw

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-2122 күн бұрын

    እረ አንቺስ እንኳን ቀረሽባት... በፊት አሳልፈሽ የሰጠሻትን እንኳን ልጇን በመያዝ አትክሻትም አንድአንድ ሰዎች ግን እናት የሚባለው ስም አይገባችሁም

  • @user-ie3qr5lc7n

    @user-ie3qr5lc7n

    22 күн бұрын

    በጣም ደግሞ ማዳላቷ

  • @Mayamou-21

    @Mayamou-21

    22 күн бұрын

    @@user-ie3qr5lc7n ደሞ ማማታቸውስ ከ አባትየው ጋር.... ላንቺ ያልሆነች ለኔ አትሆንም 🤔 ጓደኛቸው አረጉዋት እንዴ?

  • @abse4305

    @abse4305

    22 күн бұрын

    አንቺ የምን ቤት ነሽ እናትና ልጅ ይዋደዳሉ አይለያዩም

  • @alemtube5403

    @alemtube5403

    21 күн бұрын

    tekekel

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn22 күн бұрын

    አለባበስሽ እራሱ የፈነዳሽ አሮይት የናትነት ክብር የለሽም ወልደሽ ጥለሽ አች ሆንሽ ደግሞ ተበዳይ ደሞ ድፍረትሽ ወልዳም ልጇን አልይዝም ትያለሽ ሁለቴ ነው የበደልሻል አዛኝ መሆን ያለባት የወለደ አጀት እናት ናት ልጅ እስካላሳደግሻት ድረስ ላቺ ምንም ስሜት አይኖራትም የፈለገችውን ብትናገር ልክ ናት እኔ ልጄን እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ገና ራሱን አልቻለም የሚናገረኝ ንግግር እደናትና ልጅ አደለም በስልክ ፍቅሬን ልገልፅለት ሞከርኩ አይሆንም ስድብም ጀምሯል ግን ምንም አይሰማኝም አላዝንበትም የናትን ስቃይ ከሱ ተለይቸ ያለቀስኩትን የታመምኩትን የማቀው እኔ ነኝ ዛሬ ተረዳኝ ብለው ካልሰማኝ ምንም አልልም ወልደህ ቅመሰው ወልደሽ ቅመሺው የሚሉ እናቶችም አሉ እዴት ክፉ ቢሆኑ ነው እላለሁ እዴ ምን በወጣቸው እደኔ ወልደው ከልጆቻቸው ተለይተው በልጅ ናፍቆት ይገብገቡ እኔ ያለፍኩበትን እነሱም ይሰቃዩት በፍፁም ከሰሙ ይስሙኝ ካልሰሙኝ ዱአ ነው የማረግላቸው አላህ የተመቻቸ ንሮ ወፍቋቸው ልጅ ወልደው እዲደሰቱ ያረብ ለነሱ አይደል እዲህ መክሰሌ ክፉ መመኘት ልጆቻችንን የናት ፍቅር ሳያገኙ በድለን መልሰን ደግሞ እርግማን እኔ ጤነኛ አትመስሉኝም እደዚህ ያላችሁ እናቶች

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i22 күн бұрын

    ለመሆኑ አለምሠገድ ይሄን ሁሉ የሰው ታሪክ እየሠማህ ተኝተህ ታድራለህ?? በጣም ታሳዝነኛለህ። I hope you also get a good mental hulp . አንዳንዴ አይኖችህ ድክም እንዳሉ ያስታውቃሉ፡ ሆኖም ግን ስራዎችህን አደንቅልሀለሁ በርታ ወንድማችን።

  • @wesenayalew3421

    @wesenayalew3421

    22 күн бұрын

    እነሱ ሞኝ አይደሉም የሰሙትን ሁሉ ሲወጡ እዛ ስትዲዮ ውስጥ አራግፈው ነው የሚወጡት ያለዛማ ፈንድተው ይሞታሉ

  • @totimbira8948

    @totimbira8948

    21 күн бұрын

    @@wesenayalew3421 😆😆😆😆😆

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete423422 күн бұрын

    ሰው የራሱን ነውር ሚዲያላይ ወጥቶ ማውራት ምን ይባላል??? ካንቺ ምንድነው የምንማረው?

  • @teslmbinteslam

    @teslmbinteslam

    22 күн бұрын

    iko ene resu gare new yegben

  • @tgnegn3879
    @tgnegn387920 күн бұрын

    እናት ልጅሽ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ህይወቷ እንደዚህ የሆነው ባንቺ ምክንያት ነው ። አለምዬ ተባረክ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን22 күн бұрын

    ልጅ ወልዳችሁ ለሠዎ አትስጡ ጥርሳችሁን ነክሳችሁ አሳድጉ ጠካራ ሴት የሥራ ሠው ደስ ይለኛልእህቶቸ እንጠክር ለራሳችን ያለነው ራሳችን ነን

  • @user-js6gr2de4s
    @user-js6gr2de4s22 күн бұрын

    ከወለደ ያሳደገ አንቺንኮ አታውቅሽም የአሳዳጊዋን ነው የምታቀው ልጅ የራሱን እድል ይዞ ይፈጠራል የኔ እናት 8ልጅ ያለ አባት በጥርሷ ነክሳ አሳደገችን አሳልፈሽ ልክ እንደ ዕቃ አሳልፈ ሰጠሻት ላሳዳጊ ዛሬ መፈለጉ ምን ተገኘ ድጋሜ ዕድል ሰጠችሽ ችግርም ቢኑርብሽ ችለሽ ብትክሻት በልጇ ትራራልሽ ነበረ ደግመሽ ደግመሽ በድለሻታል ልደታ ማርያም ልቧን ገር ታድርግልሽ

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    ትክክል በእውነት

  • @mekdeswondinu1704
    @mekdeswondinu170420 күн бұрын

    ሚሚሻ ታሪክሽን ስለማውቅ በጣም አዝናለሁ የአስካልዬ ወንድም ነኝ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ስለ ወንድምሽ ምንም ያልሽው ነገር የለም

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb22 күн бұрын

    አለም ሰገድ ስሞትልህ ስራ ፈልግልኝ ደከመኝ ጉልበቴን ጨረሱት አረቦች ስራ ብትረዳኝ አገሬ እገባለሁ 👏💔

  • @AsmaaNuruu

    @AsmaaNuruu

    22 күн бұрын

    ,ወላሂእህቴአለቅንእኮ,አዎአለምየእስቲአስብበትየሚረዳንሰውየለምከፈጣሪበቀር

  • @ShakeelKhan-zp7si

    @ShakeelKhan-zp7si

    22 күн бұрын

    አር ይይይ እውነቴን ነው ግን እኔም ደክሞሲል እና ግን በዚህ ልክ 😅😅😅😅​@@AsmaaNuruu

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    19 күн бұрын

    አዎን ወላሂ የነሱ ነገር አሁን ደሞ ብሶባቼዋል ለካ በሁሉም ነው ምን አይነት ሰወች ናቼው ፈጣሪ መጨረሻቼውን አያሳምር 🙌 አገራቼው ይውደም 🙌 ለችግር ይጋለጡ 😂🙌 ልመና ይውጡ 😂 አሜን በይ 😔😭😭

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    19 күн бұрын

    @@ህይወት-ህመም እረ በስማም ዘላለም በደስታ ይኑሩ በአገሬ ላይ እኮ ጉልበቴን ሽጨ መኖር አቅቶኝ ነው የተሰደድኩ ባይሆን የአበሻ ሁሉ ሀብታም ሆኖ ሰራተኛ ያሳጣቼው ሌላ አረግማቼውም ሁሌ እመርቃቼዋለሁ

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    19 күн бұрын

    @@ShakeelKhan-zp7si አዋ አገሬ ገብቼ እንዳይርበኝ ከወጣሁ ቆይቻለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh722822 күн бұрын

    ልጅ እቃ ይመስል ለሰው በጭራሽ አይሰጥም አለቀ ትልቅ ክብር ለድሮ እናቶች አለኝ የሰው ቤት እንጀራ ጋግረው ያሳደጉ ቅጠል ለቅመው ተቸግረው ነበር የሚያሳድጉት ሴት ልጅ ተምራ ስራ ይዛ እራሷን ስትችል እናቷ መርቃት በህግ መጋባት ካለ ሴቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ በእራስ ተማመኑ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በጭራሽ የተከለከለ ነው !

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha300122 күн бұрын

    ጨርሸ ሳልሰማ አልኮምንትም መጀመሪያ ብሆንም ኸይር አሰማኝ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    22 күн бұрын

    🎉🎉❤ትክክል

  • @tarikenew2614

    @tarikenew2614

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂ንዴት ሲያቁነጠንጥሽስ ምን ታደርጊያለሽ​@@azebtufa7389

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s22 күн бұрын

    ዝብዬ ሳስብሽ እስርቤት እስረኞችን የሚያሰቃዮ የሚገርፋ የሚ ማቱ ሰዋች ነበሩ አቺእራሱ ከነዛውስጥ ነሽ ጨካኝ አምላክሽጋ ሄደሽ ንስሀ ግቢ ግፋኛ

  • @user-tq3eb9cz4m

    @user-tq3eb9cz4m

    18 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @genet_tube

    @genet_tube

    14 күн бұрын

    😂

  • @hirut7396
    @hirut739621 күн бұрын

    በመሀል በመሀል እምትናገረው ነገር ፈገግ ያደርጋል ከልጅሽ ጋር ይቅር እንድትባባሉ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @negashali4369
    @negashali436922 күн бұрын

    እናት ስትሆኚ የምትኖሪው ለ ልጆችሽ ነው ልጆቻችሁ መሰዋት ያልከፈለች እናት ከልጇ ምንም መጠበቅ የለባትም ሲሆን ለበደለቻት በደል መካሻ በልጇ ላይ ብዙ መስራት አለባት እላለሁ

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    አባቴ እሳ ለልጅ መስዋት መክፈል የለበትም እናት ብቻ ናት ዋጋ የምትከፍለው እስኪ ፍረዱ

  • @gondrwaselame82
    @gondrwaselame8220 күн бұрын

    ከጠፋሁ ትላለች ድብን አድርገሽ አጥፍተሻል ያውም ሁለት ጥፋት እድል ተሰጦሽ እድሉን እንኳን አልተጠቀምሽበትም ልጀን አሳድጊልኝ ስትልሽ እቢነው ያልሽው ያንተ እናትነት ብዙም አያስደንቅም እናትሽ ሞቷ እንዴት ውስጥሽን እደሚያቃጥለው ደርሶብሻል እያለሽ አንችግን ልጅሽ እናት አለች

  • @sameri424
    @sameri42420 күн бұрын

    እናት ፈጣሪ ናት እናት አታዳላም ልጆችሽን በአንድ እዪ😊

  • @titililiya3096
    @titililiya309622 күн бұрын

    አለምየ ትዕግስትህ ሁሌም ይገርመኛል❤❤❤❤

  • @tigist23445
    @tigist2344522 күн бұрын

    ሰዎች እባካችሁ አስቡ በምንም አይነት ቢሆን ሰው ስጭኝ ስላለው ብቻ እቃ አይደለችም አንስተሽ የምትሰጪው እንዴት እንዳደገ እሷ ናት የምታውቀው ያላሳደጋችሁትን ልጅ መልሳችሁ አትጠይቁ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx22 күн бұрын

    ታሳዝኛለሺ የዛቺኛዋን አዲልጂ ማሳደግአልቺልምብለሺ የዚቺኛወን ሁለትልጂ ለማሳደግወሰሺ ስታሰዝኝ እናቴንአብዚቸ ወደዲኳት የኔናተ የኔውዲና ብቻዋን አትተያቲም ስትባልአጠልጥላ ያሰደገቺኝእናቴ😊😊

  • @ፍሬ

    @ፍሬ

    22 күн бұрын

    መቼ አላሳድግም አለች🤔

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo22 күн бұрын

    አሌክሶ የልጇን ልጅ ለማሳደግ እኮ ሰውየው ማለቴ የልጆቿ አባት እሺ ላይል ይችላል ለምን የጀራ ልጁ ናት እናቲቱ ፍላጎት እንኳን ቢኖር ብቻ ከባድ ነው 😢

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    22 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤በትክክል እዉነት ትልቅ ንግግር ዉ

  • @user-xv6jf1pu6j

    @user-xv6jf1pu6j

    21 күн бұрын

    አኔ ልጄን እማይወድልኝ ሰው ምንም አያረግልኝም

  • @hiwetshiferaw1406
    @hiwetshiferaw140621 күн бұрын

    ይቅር ይበለኝ ይች ሴትዮ አባቴን መስላ ነው የታየችኝ

  • @merlu1997
    @merlu199720 күн бұрын

    በጣም የወረደ ታሪክ። እናትነት እንዲ ነው እንዴ🤔🤔ልጅሽን ያላሰደግሽበት ምክኒያት ለሰሚ እራሱ ይዘገንናል😔ጭራሽ የልጅሽን ልጅ ላለማሳደግ ያቀረብሽው ምክኒያት ........😌 ብቻ እውነታውን እናተ ታውቃላቹ ታሪክሽ ግን ለሚዲያ አይመጥንም🙏🙏

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c22 күн бұрын

    አለም-ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ! ልስማው😊

  • @ፍሬ
    @ፍሬ22 күн бұрын

    አፈነካከትሽ ተመቸኝ😂😂😂😂😂

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    22 күн бұрын

    የሱ ምክንያት ይሆናል በካስር ይሞተው😢 ጨንቅላቱን ሁለት ግዜ ሲመታ ደግሞ ታውራልች😅😂

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c22 күн бұрын

    እሰከ መጨረሻዉ አዳመኩት ምን ለማሰተማር ነዉ የመጣችዉ ልጅሺን ሰላላሳደግሺ ልጇን ብታሳድጊላት ጡሩ ነበረ ምንም ማገናዘብ የሚባል ነገር የለሺም አላህ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን

  • @user-ie3qr5lc7n

    @user-ie3qr5lc7n

    22 күн бұрын

    ደግሞ ደህና ነች አላረጀች ብታሳድግላትስ ምን አይነት ክፋት ነው ሁሉን ልጆቾን እኩል አታይም

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    ምንም ትምህርት የለውም ኮ ብሸቁና ስደቡኝ ካሎነ እኔ ከዚ አልማርም ምንም

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    ​@@user-ie3qr5lc7nያላረጁት አይዙም አብዛኞቹ ገጥመውኛል እኔ ለባላቸው እየሰጡ የተሰደዱ አቃለው እና ለባላቸው እናት ወጣት እናት ይቅርታ አትሆንም ለልጅ ልጅ አንዳንዷ የሌለ ነው ሀረካታቸው

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e22 күн бұрын

    ዋናው point ምንድ ነው እስከመጨረሻው ሰማው

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    22 күн бұрын

    እንጃ🤗😂😂

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob22 күн бұрын

    አለም ሰገድ ታደሰ ❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn356322 күн бұрын

    አለምሰገድ ልክ ነህ መወለድ እበትም ትልይወልዳል ይባል የለ ልጅ ከወላጅ ከወጣ አበቃ ፍቅር የሚባል ነገር የለም አሁን ምን ያስተምረናል ???

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi13418 күн бұрын

    ሁሉም እናት እኩል የሚመስላችሁ ሰዎች ኑ ተመልከቱ 😞ይቺን በቅሎ የእናት በቅሎ እኔ ለልጆቼ ስንት ዋጋ ከፍያለሁ ስታናድድ

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp22 күн бұрын

    To be honest I catch nothing from this case....it's just a history of one messy women who couldn't live properly until this moment of her life ...nah this is not for me

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e22 күн бұрын

    እናትየው እራስ ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር በሚያቀው ለምን ጥቅም ቀረብኝ ያስመስልብሻል አወራርሽ እህታችን አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ ገንዘብሽን ያዢ እሺ ምንም ቢከፋሽም ለናትሽ ይቅርታ አርጊላት አንቺም ሰላምሽን ታገኛለሽ ቂም መያዝ ያሳምምሻል ውዴ ❤😊

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c22 күн бұрын

    ታሪኩን በደንብ ማብራራት አልቻለችም አዛገችን አቦ

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    22 күн бұрын

    😅😅😂 የአረብ አገር ልጆች ወሬአችን የተቆራረጠ ተቆርጦ የተቀጠለ የተበጣጠሰ ነው

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    19 күн бұрын

    😂😂

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    19 күн бұрын

    ​@AmalAmal-kg1qb አዎን ግን አስተውለሻል😢 ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛው በሀሳብ በጭንቀት በድብርት ምክንያት ወሬዎችና ሀሳቦቻችን ጠፍተዋል የሆነ ሀሳብ መቶልን በስርአት ስናወራ ድንገት ወደ ሌላ ጉዳይ እንገባለን የምናወራው ሁሉ ይሰርቃል ደሞ እኛ አረብ ቤት ምንኖር ሰወች ብቻ ነን የዚህ በሽታ ታማሚወቹ 😢 😔

  • @AmalAmal-kg1qb

    @AmalAmal-kg1qb

    18 күн бұрын

    @@ህይወት-ህመም ወዬሁ ከእኔ ጭምር የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ በቡዛት ስከታተል እንኔ ናቼው እርሱ መቆጫው መነሻው መድረሻው አይታወቅም

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    18 күн бұрын

    @@AmalAmal-kg1qb ከባድ ነው ማማዬ ሀሳባችን በየ ቦታው ተሰራጨ ለዛ ነው

  • @hanateshome9713
    @hanateshome971319 күн бұрын

    አለምዬ አቤት ትግስት እኮ የስንቱን ቤት ገበና ሳትሰለች በትግስት ትስማለክ ምስቅልቅል ያለ ታሪክ ነው የዛሬ ደግሞ ምንም ያማይገናኝ ብርታቱ ይስጥክ አለምዬ

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q22 күн бұрын

    የገባው ሰው አለ በእውነት እስከ መጨረሻ ሰማው ምንም አልገባኝም

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu22 күн бұрын

    ,ይገርማልእኮየመጀመሪያዋንየልጅልጅ,ሳታሳድግየሁለተኛዋንየልጅልጅላሳድግልሽአቺስራስሪአላለችም😢😢😢ይገርማል

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf22 күн бұрын

    ምትለው እየገባቹ ነው ግኝ

  • @tsehayarega848

    @tsehayarega848

    22 күн бұрын

    Confused... Com

  • @tigist23445
    @tigist2344522 күн бұрын

    በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እንጄ የፈለገው ቢሁን እራስ ማሳደግ ልጅ ከወላጅ የሚፈልገው ፍቅር እንጂ ሌላ ምንም አይፈልግም

  • @KiflomhailuKf
    @KiflomhailuKf22 күн бұрын

    ምድነው ምታወራው ይች ሰትዮ ያበደች በጣም ባሌጌ ነሽ

  • @AmenSisay-pw2ni
    @AmenSisay-pw2ni22 күн бұрын

    የዛሬው ደግሞ ይለያል ወገን ምኑም አልገባኚም 🙄አረ አስረዱኝ ከት ወዴት ልስማ ተደበላለቀብኝ እኮ 🤔🤔

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un21 күн бұрын

    እናት ሁለተኛ እድሉዋን ልጅዋን አላሳድግም በማለት ቀርጥፋ በላችው እውይ አለማወቅ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah139722 күн бұрын

    ዛሪ 1ኛነኝ የአለም ሰገድ አድናቂዎች የትናችሁ ❤

  • @user-gz8uf4rr8c

    @user-gz8uf4rr8c

    22 күн бұрын

    Le were 1 ga yegeremale

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    22 күн бұрын

    🥰​@@user-gz8uf4rr8c

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j22 күн бұрын

    በእርግጥ ከታሪኩ ጋር አይገናኝም እባካችሁ ሴቶችዬ ቀሚስ እንልበስ እኔስ ስቅቅ እላለሁ። በተለይ ከወንዶች ፊት ቁጭ ብለን እንዴት ያሳቅቃል ሰፋ ያለ ለብሳችሁ ዘና ብላችሁ ተቀመጡ ከምትጨናነቁ። መብታችን ነው እንለብሳለን ምን ቤት ነሽ ካላችሁ ይሁንላችሁ ግን የት ምን እንልበስ ?የሚለውን ጠንቅቀን እንወቅ ።ቀሚስ ውበት ነው!!

  • @genet_tube

    @genet_tube

    14 күн бұрын

    ትክክል ደሙርኝ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum630422 күн бұрын

    ኧረ አንቺ እናት አይደለሽም እኛም ልጅ አለን ልጅሽን ለሰዎቹ ስትሰጪ ነገ ትወልጃለሽ ልጃችን ብቻዋን እንዳትሆን አሉኝ ምን ማለት ነዉ እንሰሳት እንኳን በጥርሳቸዉ ይዘዉ ልጃቸዉን ያሳድጋሉ ቱ እናት ብሎ ዝም😏😏😏😏

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile22 күн бұрын

    እኔም ልጅ ጥዬ ስለተሰደድኩ ምንም ላለማለት ሞክረ ነበር ነገር ግን ልጆችን ማቀላለጥ ጥሩ አይደሀም የትልቋን አንድ ልጅ እምብ ብለሽ ያሳደክሻትን ሁለት ልጅ ልያዝ ልክ አይደለሽ

  • @amenaamena1215
    @amenaamena121522 күн бұрын

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f22 күн бұрын

    አለም ሰገድ ፈገግ እያልክ እምንወድህ ግን ስታወራ ታስቃለች 😁አዳደየም ፈታ ማለት ጥሩ ነው ወገኔ ፈገግ እያላቹ😅😁

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    ክክክክ

  • @altubeti7567
    @altubeti756722 күн бұрын

    ለምናቹም ቢሆቢሆን አሳድጉ ።🙌 ምንም አልልም ከዚ ውጪ

  • @user-hy1ze2sg2b
    @user-hy1ze2sg2b22 күн бұрын

    እኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ልጆቼን ለማንም አምኜ አልሰጥም ላባታቸውም ቢሆን

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o22 күн бұрын

    ግን ይሄ ነገር እኔ አልቀበልም ምክንያቱም አኔ እናቴን በጣም ነዉ የምወዳት እኔን አላሳደገችኝም በአመቴ ነዉ እናቷጋ የሰጠችኝ ግን አስተያየት የለኝም እወዳታለሁ ግን ሙታለች ምነዉ ኑራልኝ ቢሆን

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም19 күн бұрын

    ይገርማል አለም ሰገድ ራሱ ሊጠይቃት ነው እያልኩ በሰቀቀን አለቀ የመጀመሪያ ልጇን አንድ ልጂ ለዛውም አረብ አገር ጥላው ልትመጣ አሳዲጊልኝ ስትል አልችልም አልሽ !? የሁለተኛዋ ልጂሽን ሁለት ልጆች ቤተሰቦቻቼውን አፋተሽ ከሷ ሳይመጣ አንችው ልያዝልሽ አልሻት !? አይደብርሽም ምን አይነቷ የሁድ እናት ነሽ ተበዳይዋ ልጂ አንችን በቁምሽ ብትገልሽ ማን ይፈርድባታል እናት በሂወት እያለች ያጣችው ምስኪን ልጂ አሳዘነችኝ 😢

  • @fetikedir
    @fetikedir22 күн бұрын

    የመጀመሪያ ልጅሽ አረብ ሀገር ስትንከራተት ልጇን እንድቲዥላት እንኳ ስትለምንሽ እንቢ ብለሻት ለዚች ልጅሽ ከባልዋ ለማፋታት 2ልጆቿን ልቲዢ የምትገፋፊ ምን አይነት እናት ብትሆኚ ነው? ደሞም ይህን ያህል በድለሻት አዝኜባት ልጅ እንቢ ብሏት አልሽ እናትነት ላቺ አይገባሽም

  • @emanmuhamed4403

    @emanmuhamed4403

    22 күн бұрын

    Kezim yebase al

  • @nejatali7088
    @nejatali708822 күн бұрын

    History repeating itself.

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw22 күн бұрын

    አሌክስ ፕሮግራም የለህም እንዴ? የቡና ወሬ ነው የመሰለኝ።

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi798822 күн бұрын

    አምድነው አልገባኝም ዛሬ አለምሰገድ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh139222 күн бұрын

    I hope this lady will learn the rest of her life. She is unstable! May God help the kids.

  • @user-eq8ii1jf2g
    @user-eq8ii1jf2g22 күн бұрын

    ክፉ ወሮበላ. ጨካኝ አረመኔ ነኝ😮

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi22 күн бұрын

    የኔ እናት ይሄን ከሰማሽ እናትሽን አዉሪት ፈጣሪ ያዘናል

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu22 күн бұрын

    ታሪኳ ግን ያለቀ አይመስለኝም ብዙ የምታወራው ያላት ይመስለኛል!

  • @altubeti7567

    @altubeti7567

    22 күн бұрын

    ማ ይሰማታል ደግሞ እረ ወደዛ ጨርሼ ለሰማሁት ተናድጃለው

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ወዲያ😅ይብቃታል😢

  • @tarikenew2614

    @tarikenew2614

    22 күн бұрын

    ​@@altubeti7567ያንቺስ ከፋ😂😂😂😂😂

  • @BettyBiruu

    @BettyBiruu

    22 күн бұрын

    @@user-ut6jr1mk1c 😂😂😂😂

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    ​@@altubeti7567😂😂😂

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed22 күн бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስየ

  • @emuemu9712
    @emuemu971219 күн бұрын

    የኔ እናት ለመቀሳቀስ አቅታት ስወልድ ልጄ አንጪው እኔ እይዝልሻለሁ አለችኝ

  • @HaneHne
    @HaneHne17 күн бұрын

    ጨካኝ እናት ነሽ በቃ ከዚህ የተለየ ኮመንት አንችን አይገልፅሽም ግን በስደት ያለሽው እህታችን አላህ ይጠብቅሽ

  • @SebrinaTefra
    @SebrinaTefra22 күн бұрын

    አለም ሠገድ አንተንም እንዳትፈነክትህ😅😅😅😊

  • @Temir-ky7dk

    @Temir-ky7dk

    22 күн бұрын

    ያሣቀኝኮመት😅😅😅😅

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    😂😂

  • @teslmbinteslam

    @teslmbinteslam

    22 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    22 күн бұрын

    😂😂😂እኮ

  • @user-tq6fg2pw9t
    @user-tq6fg2pw9t22 күн бұрын

    እህቴ እዮሀላይ ብትቀርብ በጣም ለብዙዎች ሚጠቅም ታሪክ ታስተላልፍ ነበር ግን ትፈራለች😢😢😢ቅረቢ ስላት እቢ አለችኝ😢

  • @kabetube

    @kabetube

    22 күн бұрын

    ተያት ለፈጣሪዋ ትገርማማየ

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun910021 күн бұрын

    ውይ ጥሩ እናት አደለሽም ልጅሽን አላሳደግሻትም ምን አለ ልጅ ወልዳ አሳድጊልኝ ስትልሽ ምን አለ እሽ ብለሽ ብትክሻት ክፉ ነሽ ማርያምን የእናትነት ክብር የለሽም፡፡

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile22 күн бұрын

    አለምሰግድ የእርቅ ማእድ ጓደኛህን እንዳልክን የማዳመጥ ችሎታህን አስተምረዉ

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s22 күн бұрын

    ሙሉዉን ሳትሰሙ ለመፍረድ አትቸኩሉ ኮመታተሮች እስከ መጨረሻዉ እዩትና ሀሳብ ስጡ

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    22 күн бұрын

    ካስሩ የገደለው 😢 የዛው ምክኒያት ይሆናል

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama26422 күн бұрын

    አዳሜ ከንድም ሁለት ሶስት እየወለዳችሁ ስትልኩ. እዛም ባንድ አይሆኑ ተለያይተው. ከቤተሰብም ፍቅር የለ ብቻ አስቡበት ለልጆቻችሁ ለመድረስ ሞክሩ ነገ. ነጋቸውን. አስቡላቸው መውለድብቻ ቤተሰብ አያስብልም ወልዳችሁ ትዳሩ ካልሆነ ወንድ ከመቀየርበፊት ልጆቻችሁን እሰቡ አሁን ይች እናት ምንበሉኝ ብላነው የመጣችው ቢላ😢 ልጅቷ አሳዘነችኝ😢

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    2 күн бұрын

    በምን እናሳድግ ብር ያስፈልጋል ልጅ ለማሳደግ እህት ማንኛውም ሰው ልጆች ማሳደግ ይፈልጋል ግን ደሞ ገንዘብ ከሌለን በምን እናሳድጋለን 😊

  • @Shakirajelalu
    @Shakirajelalu20 күн бұрын

    ልጄ ለማለት ከብዶሽ ነው ልጅቷ እያልሽ የምታወሪው ምናይነት እናት ነሽ

  • @RozaS-jv9mt
    @RozaS-jv9mt22 күн бұрын

    ውይ ወሬሽ አድክም ነው ቁምነገር የለውም

  • @teslmbinteslam

    @teslmbinteslam

    22 күн бұрын

    like

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame549122 күн бұрын

    የዚህ ሁሉታሪክ ፈጣሪ ባለታሪኳ ነሽ። እበትም ትል ይወልዳል። ደፋር አይገልፅሽም ሚዲያ ላይ መውጣትሽ ቲሽ

  • @rorororo7967
    @rorororo796722 күн бұрын

    አንቺ ትልቋን ልጅሽን በድለሻታል እኮ ምን እንዳረጉባት ትያለሽ እንዴ ????😮😮

Келесі