የ7 ወር ነፍሰ ጡር ሆኛለሁ! ፅጌ እንዴት ሆነች ብላችሁ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ትልቁ ስህተቴ ወደ አዲስ አበባ መምጣቴ ነው! Eyoha Media |Ethiopia |

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 730

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia10 ай бұрын

    ከዚህ ቀደም ከፅጌ ጋር የተደረጉ ቆይታዎችን በነዚህ ሊንኮች ያገኛሉ 👉 ለጥንዶቹ እኔ ‘ልጅ ልወልድላቸው’ እነሱ መሬት ሊሰጡኝ ተስማማን! kzread.info/dash/bejne/X22t0qeeaJe-frw.html 👉 ከአራት ዓመት በኋላ ከእናቷ ጋር ተገናኘች! kzread.info/dash/bejne/loidx9lyhdvKiNo.html 👉 “እኔም የምለው አለኝ” የቀድሞ ፍቅረኛዋ! kzread.info/dash/bejne/ZKx6zMeoodObfLA.html 👉 ፅንሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ቢነገረንም ፅጌ ላይ የምናየው ነገር ግን አሳስቦናል! kzread.info/dash/bejne/l4GElpendtK9prQ.html

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤እዮሀ ሚዲያ❤❤❤

  • @GenetLegese-qt6ho

    @GenetLegese-qt6ho

    10 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በስላም ተገላገይ እመቤቴ ትቅርብሽ

  • @user-vj6xz7go4l

    @user-vj6xz7go4l

    10 ай бұрын

    ሁሉም እዳተ ልበ እሩሩህ በወነ ዘመንህ ይለምልምልን

  • @alemneshmengis6753

    @alemneshmengis6753

    10 ай бұрын

    0😊😊😊😊

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    10 ай бұрын

    ወላሂ ሰሞኑን ከምን ደረሰች እያልኩኝ ሳስባት ነበር የኔ እህት ታሪክሽ ተቀይሮ እናይሻለን ኢንሸአላህ ተረጋግተሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @USer-yr3hy7rj7e
    @USer-yr3hy7rj7e10 ай бұрын

    ይቱብ ትክፈት እናበረታታለን የምትሉ 🙏

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    እናበርታታት ነበር ግን አጋር ያስፈልጋታል ልጅ ስለሚመጣ❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-ku3bb

    @FatumaFatuma-ku3bb

    10 ай бұрын

    እኔንም አባራቱኚ🎉🎉🎉

  • @FatumaFatuma-ku3bb

    @FatumaFatuma-ku3bb

    10 ай бұрын

    ቤተሠብ እንሁን

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    @@FatumaFatuma-ku3bb በርቺ ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @FatumaFatuma-ku3bb

    @FatumaFatuma-ku3bb

    10 ай бұрын

    @@ZorishMenjeta አመሠግናለሁ ክበሪልኚኚኚ

  • @fanatube196
    @fanatube19610 ай бұрын

    ለጋዜጠኛው ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው ማርያምን እህታችን እመቤቴ ትቅረብሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤መጭው አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    10 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🙏💚💛❤️🙏

  • @BA-pi1lj

    @BA-pi1lj

    10 ай бұрын

    Gazetegnaw yesew hiwet eju lay yiwedikal. Anidanidun yanesal.

  • @SurafelWorkaferahu

    @SurafelWorkaferahu

    9 ай бұрын

    0

  • @Ayesha-jx5gm
    @Ayesha-jx5gm10 ай бұрын

    ለዝች ልጂ እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta10 ай бұрын

    የሰው ደስታ ደስታዬ ነው የሰው ሀዘን ሀዘኔ ነው 😢😢😢😢 ዴኔ ተመርምሮ ምን አለ አብርው ቢሆኑ ያለፈው አልፉዋል❤❤❤

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v10 ай бұрын

    እመቤታችን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሳስባት ነበር

  • @taduchannel5238

    @taduchannel5238

    10 ай бұрын

    እኔም እያሰብኮት video ተለቀቀ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago717110 ай бұрын

    እውይ የእኔ እናት ሳስባት ነበር እንኳን አቀረባችሁአት እሰይ😊😊😊😊የይዞሽ ብልህ ሁኝ ጠንክሪ

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi272610 ай бұрын

    ፈገግታህ እራሱ የኔ ኬክ የጥቁር ቀይ ነህ የጥሩ ልብ ባለቤት ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @mesafint44

    @mesafint44

    10 ай бұрын

    የኔ ኬክ ነው ያልሺው ? ግመጪዋ ?

  • @Helu460

    @Helu460

    10 ай бұрын

    ​@@mesafint44ምነው ቀናህ የኔ የጠላ ቂጣ 😂

  • @HawiDad

    @HawiDad

    10 ай бұрын

    ​@@Helu460😂😂😂😂

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @Amesegenalhue

    @Amesegenalhue

    10 ай бұрын

    Yena tela kita newe yalkwe tela tekemebeta

  • @sofioffical
    @sofioffical10 ай бұрын

    እንደኔ የሚገርመው ሰው ይኖር ይሆን አቅራቢው ያለው ትግስት አንደበቱ የሰው ሁሉ ችግር መቀበል ላይችል አይሰጥም ይባል የለ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu855210 ай бұрын

    ለጋዜጠኛ ያለኚ አክብሮት❤አንዳንድ ጊዜ ጌታን ማየት ከመከራ ጋር የተያያዘ ነው - ልብን የሚያጸዳ መከራ" + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ + አቤቱ ሆይ ልቤን አጽዳልኝ አይኔንም ግለጥልኝ ከአንተ ጋር መከራው ሁሉ ደስታ ነውና አሜን

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa388210 ай бұрын

    የሴት ልጅ ፈተነዋ ብዙ ነው አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆጆ

  • @sadaMustefa-ij8fu

    @sadaMustefa-ij8fu

    10 ай бұрын

    ለወንድ ልጅም ፈተነዉ ሴት ነች

  • @jemilamusa3882

    @jemilamusa3882

    10 ай бұрын

    @@sadaMustefa-ij8fu ትሆናለች

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ ጀሙዬ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona119410 ай бұрын

    ቤቲ እግዚአብሄር ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እርጂም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @mihiretbekalu5123

    @mihiretbekalu5123

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr10 ай бұрын

    ማርያምን አንተ መልካም ሰዉ ነህ እጅግ አድናቂያችሁ ነኝ ❤️❤️እህት በሰላም እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ ❤️❤️

  • @aestargata6420
    @aestargata642010 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢 ያልፍል እኔም እንዳንች ነበርኩ በልጅነት የማይሆን ስተት ሰርቸ እንደምንም ተቋቁሜ አሁን አርብ ሀገር ሒጀ የቤት ባለቤት የባጃጅ ባለቤት ከዛም አልፌ ቤተሰቤን ዘና አድርጌ እያገዝኩ ነው ግን ያሁ ወደውስጤ ያለቀስኩት ልቤ የሰበርውን ወደቀች አትነሳም በቃ ለማኝ መሆን ነው ያለት አማራጭ እየተባልኩ የሰው መዘባበቻ ሆኘ ነበር እግዚአብሔር ግን እንደሰው አደለም ያን ሁሉ አልፌ እዚህ ደርጃ እንድደርስ የርዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም የተመሰገነች ይሁን ዋነው በእግዚአብሔር ተስፍ አለመቁርጥ ከለፈው ፈተናችን መማር እና ፅናት የስራ ፍላጎት መኖር እነዚህ ካሉን ህይወት ታሪቅ ይቀየራል እህቴ በርች ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር ያሳልፍል ያሻግራል እውነት የኔ ህይዎት 😢😢 ስስበው በሰው ልጅ በኔ ላይ ነው ይህ ሁሉ የሆነው እላለው 1_19 እድሜ ማለት ልጅ ከቤተሰቡ የሚነጠልበት ግዜ አይደለም እኔ ግን ውጭ ሒጅ የሚል ሲበዛብኝ መሔድ ስለማልፈልግ ትምህርቴ።አቋርጨ ከቤተሰብ ወጣው 😢😢 😢😢😢

  • @emuhiba9441

    @emuhiba9441

    10 ай бұрын

    ጎበዝ. ጠንካራ ሴት. ማለትአንችነሽ ሰውሁነን የማንሳሳተውነገር የለም ግን. ዋናውቀና ማለታችነው. እባክሽን. ያንችንጥንካሬነግረሽ. ጠንካራብታደርጊያት ስልኳንወስደሽ. ደውይላት. እባክሽን

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    10 ай бұрын

    ​@@emuhiba9441betam 😢😢😢😢

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate919510 ай бұрын

    አለም ሰገድ ስምህ ራሱ ድንቅ ነው እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ❤ ያስጠጋሻትም ልጅ ብድሩ በሰማይ ይከፈልሻል ❤ፅግዬም አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ታብቃሽ

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz899710 ай бұрын

    ቤቲዬ ምርጧ ሴት መልካሚቱ እንዳንች ያሉትን ሰወች ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤ አቶ አለም ሰገድ እድሜክን እንደ ማቱ ሰላም ያርዝምክ አሜን እንዳንተ ያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m10 ай бұрын

    አላህ በሰላም የሆድሽ በጀርባሽ ያርገልሽ

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-cx7to1vl1v
    @user-cx7to1vl1v10 ай бұрын

    አሁን ሽሉ መንቀሳቀስ ይጀምራል ሂወትሽ መቀየረ ዉደ ከዛም ሲወለድ ጡትሽ ወተት ሞልቶ ሲቆረጥምሽ ልጅሽ ይዞ ሲጠባ አይን አይኑን ሲታይዉ አቤት ያለ ደስታ አቤት ከዛ ቆይቶ እናቴ ስትልሽ ልጅሽ እፍፍ በቃ ምን ልበልሽ አለምን የተቆጣጠረሽ ይመስልሻል እመኒኝ እኔ.......አያልቅም ይብቃኝ

  • @fatumamuhammad1334

    @fatumamuhammad1334

    10 ай бұрын

    ልክነሽ🌹💚❤

  • @adelalbalooshi8054

    @adelalbalooshi8054

    10 ай бұрын

    Awo iwuneti newu yalewu desita

  • @neza1152

    @neza1152

    10 ай бұрын

    ወይኔ ይሄን እናትነትስ ባየሁት

  • @saraaamarech5920

    @saraaamarech5920

    10 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-km2xy3vg8x

    @user-km2xy3vg8x

    10 ай бұрын

    ​@@neza1152እይዉ ግደለሽም አድስ የተወለድሽ ነዉ የሚመስልሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf10 ай бұрын

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልእስይ እንኳን ለዚአበቃሽ አንቺ ጠካራ ብርቱነሽ።እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤🎉🎉🎉ቤት ትልቅነገረነው ያደረግሽው ፀጋውን ያብዛላሽአለም ሰገድ ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤

  • @monaalmona1194
    @monaalmona119410 ай бұрын

    ምናለ ሁላችንም መልካም ብናደርግ አለም ሰገድ እረጂም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @madinayoussefahmad1667
    @madinayoussefahmad166710 ай бұрын

    የጋዜጠኛው አድናቂ ነኝ መሠሎችክን ያብዛልን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia51310 ай бұрын

    እናቴ ህይወት ብዙፈተና አላትና አይዞኝ ሁሉም ለበጎ ነው እንደ እሕት ሆና ከጉኗ ለነበረችውም ለወገኖቻችን ክበሩልን❤

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese898310 ай бұрын

    ቤቲ ግን የምር ሰው ነች በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ሰው ማግኘት ይከብዳል ቤቲ ከእናት በላይ ነች ፀጌ እመቤቴ ትቅርብሽ በሰላም ጤነኛ ልጅ እቀፊ ክርስትና ለቤቲ ❤❤❤

  • @betelihemtefera6352

    @betelihemtefera6352

    10 ай бұрын

    እሺ የኔ ውድ እቀበላለሁ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew775210 ай бұрын

    አለምዬ እንዴት ነህ የሁልግዜ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ አንተን የወለደች እናት ትባረክ አይዞሽ የጭንቅ አማላጅቱ እመብዙሃን እመብርሃን በሰላም ልጅሽን ታስታፍቅሽ

  • @mamibabi6805
    @mamibabi680510 ай бұрын

    ፅየነይቲ ብሰላም ትፍታሕኪ ማዓረይ ፅብቅቲ ጓል ማርያም💚🙏

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bamia8828

    @bamia8828

    10 ай бұрын

    Amen

  • @aahmed6426
    @aahmed642610 ай бұрын

    እህት ወንድሞች ይሄንን መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏💒🌿🌾💐❤

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi10 ай бұрын

    ወጣትነትኮ ከባድነው ጌታ ሆይ መጨረሻችነንያሳምረልን ወጣትነታችን ይባርክልን እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህት

  • @MariamMariam-up3dz

    @MariamMariam-up3dz

    10 ай бұрын

    Ameeen🤲🤲🤲

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l10 ай бұрын

    2016 የአማራ ነፃነት የሚታወጅበት ያድርገዉ ፈጣሪ🎉😢 እህቴ እመቤቴ ትፍታሽ እማ❤

  • @user-tt6hh7hs7k

    @user-tt6hh7hs7k

    10 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-ol4is8qx2h

    @user-ol4is8qx2h

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @user-km8fe8ev1p

    @user-km8fe8ev1p

    10 ай бұрын

    yeess👍💯💯💯💯💯💯 እድል ለፋኖ

  • @jfdyfdgdgjfd

    @jfdyfdgdgjfd

    10 ай бұрын

    አሚንንን

  • @user-uu5el8je1h

    @user-uu5el8je1h

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973810 ай бұрын

    ወገኖቼ ሂወት... ፈተና ናት.. ትምህርት ብቻ አይደለም ፋተና ብዙ ውጣ ውረድ አለው ዳገት ቁልቁለት ጣፋጭ መራራ በጣም የከፋም... ግን.. ነገም ሌላ ቀን ነው... እያልን... በትእግስት.. በፅናት... በብርታት በመቻል... ያልፋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @bait1035
    @bait103510 ай бұрын

    እሔን ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወደው ምክንያቱም ስራው ሁሉ መልካም ነው ሺ አመት ኑርልን መልካምነትክ ይቀጥል❤❤

  • @zina5085
    @zina508510 ай бұрын

    አቤት የዚህ ጋዜጠኛ ትትናና ደግነት❤❤❤❤

  • @montahamontaha7340

    @montahamontaha7340

    10 ай бұрын

    በጣም፣እህ፣ሠወደዉኮ፣ከደበቱማረነዉ፣ትትናዉ፣ሁለነገሩ💓💓👌👌👍👍

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe10 ай бұрын

    ስንት አይነት እናት አለ ለካ የበለጠ ዛሬ እናቴ ወደድካት ሙች የኔ እናት ጎበዝ ነች በ32 አመትዋ ነው አቢቴን የሞተው 5 ልጆች ግን እናትና አባት ሁና አሳድጋናለች እግዚአብሔር ይባርካት እናቴ ጂግና ነች ለናቴ ልዩ ፍቅር ነው ያለኝና ለምንድር ነው እንዲህ የምትሆኚላቸው የምትሉኝ ሁሉ ምክንያቴ ይህ ነው የኔ እናት ትለያለች በቃ።❤

  • @keimamehomed7014

    @keimamehomed7014

    10 ай бұрын

    እድሜውን ያርዝምልሽ

  • @ZEthiopia-ng2oe

    @ZEthiopia-ng2oe

    10 ай бұрын

    @@keimamehomed7014 አሜን አሜን🙏

  • @hayutube2065
    @hayutube206510 ай бұрын

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እህት አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ ቅመሞችየ ያማረ ትዳር ይወፍቀን ያረብ

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona119410 ай бұрын

    ፅጌ አይዞሽ ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤

  • @alemshwafra
    @alemshwafra10 ай бұрын

    አለም ሰገድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle204610 ай бұрын

    እናትሽን እንኳን እናት ብሎ መጥራት የናት ክብር አይገባትም እዛዉ ተያት አንቺ ካሑን በሗላ ጠንክረሽ ከልጅሽ ጋር ሒወትሽን ለመኖር ታገይ አይዞሽ ሑሉም ለበጎ ነዉ እናትሽ ክፉ ሴት ናት የፈለገ ኑሮ ቢከብዳት እንኳን ፍቅር ለልጅዋ የማትሰጥ ሴት እናት የሚለዉ ስም አይሰጣትም ። የስዋን ትተን አንቺ ከዚህ ወዲያ ጠንክሪ እንደ እሕት የተንከባከበችሽ ልጅ ቤቲን ፈጣሪ ሰቶሻል ይባርካት እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ በርቺ 🇪🇷♥🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku10 ай бұрын

    የደገፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ባማረ ሁኔታ እንድናይሽ ሰለረዳሽ ለስሙ ክብር ይሁን ፅጌ ❤❤😊😊

  • @ggygyt3961
    @ggygyt396110 ай бұрын

    አረ የሄ ጋዜጠኛ መርቁልኛ ማርያምን በጣም ነዉ ማድንቅህ እና ፈጣሪ ዉለታህ ይክፈልህ❤

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h10 ай бұрын

    እውነትም አለም የሆንክ ሰው ነህ ክብር ይገባሃል ያንተ ብዙዎቹ ሚዲያዎችም ሆነ youtuberoch ያንተን መልካም ቢተሉ ጥሩ ነበር

  • @user-yx6ip2or3y
    @user-yx6ip2or3y10 ай бұрын

    አላህ በሠላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ አንች እድለኛ ነሽ እናት ልትሆኒ ነው ምን ገንዘብ ሞልቶ ቢተርፍሽ ልጅ ከሌሌሽ ደስታ የለም እኔ አልሀምድሊላህ አረብ አገር እየሰራሁ ነው ብር አለኝ ግን ልጅ ሳይኖረኝ እድሜየ ሂዷል

  • @tewekeltuaellah6638

    @tewekeltuaellah6638

    10 ай бұрын

    አብሺሪ ብዙወቻችን ነን አንቺ ብቻ አይደለሺም ኢንሻ አልላህ እንወልዳለን

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm728110 ай бұрын

    ይችንልጅ ያገዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይደግፋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ቢቲ እህታችን መልካምነትሽ ያስለቅሰኛን እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላችሁንም ውድድድ❤❤❤❤

  • @marizatube5186
    @marizatube518610 ай бұрын

    መሸአላህ የራሷ ቤት ኑሮአት እራሷን ስታስተዳድር ማየት ለኛ ደስታ ነው. በጣም የዋህ ምንም የማታቅ የምትታለል ልጅ ነች የእውነት

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick256110 ай бұрын

    እሙዬ እናት ቅን ብታስብ የመጀመሪያ ልጅ እህት ነው አንቺ ግን ቅን ነሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @tigtig6559
    @tigtig655910 ай бұрын

    አለም ሰገድ በጣም ነው የምንወድህ እመብርሀን በሁሉ ቦታ አትለይህ አክባሪህ ቲጂ ከዱባይ

  • @shamsaafnah9760
    @shamsaafnah976010 ай бұрын

    አለም ሠገድ አንተ የተፈጠርከዉ የሰዋች ችግር ለማቅለል ነዉ ህይር ስራህ አላህ ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy10 ай бұрын

    ይቺልጅ ሀቀኛናት ሚረዳት አላገኘችም አንድ ነገር አለ ሚያስጨንቃት ግን ያልፋልእኮ ቋሚ ችግር የለም አይዞሽ

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz899710 ай бұрын

    ምስጊኖች እንዴት ናችሁ አቶ አለም ሰገድ ምርጥ የክርስቶስ ልጅ ነህ አንተ እህታችን ፅጌ እንዴት ነሽ እመብርሃን ከሁለት ታድርግሽ በሰላም❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun723210 ай бұрын

    ኣሰይይይይይ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻኺ ዝሓፍተይ ኪዳነምህረት ኣደይ ክትሕጎሲ ተንብርኪ ኣጆኺ ብሰላም ተጋላገሊ ❤❤❤🎉😢 በቲ ጓል ማርያም ብደቅኺ ተሓጎሲ 🎉❤❤❤❤😢ብርኽቲ ፍጥረት

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun447310 ай бұрын

    ቤተሰብ ሁሌም ለኛ መልካም ነው የሚመኘው ክብር: እረጅም እድሜ ከጤናጋር መተኪያ ለሌላቸው ወላጆቻችን🤲🥰

  • @menbilove2757
    @menbilove275710 ай бұрын

    ለጋዜጠኛው ያለኝ አድናቆት እየገለጥኩ ላንቺ ደግሞ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ አይዞሽ ሁሌ መንገድ አለው 🙏

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc10 ай бұрын

    ጌታ ይካስሽ ከጥፋትሽ መማር አለብሽ ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቂው አንቺ እና አንቺ ነሽ ማንም ተወቃሽ አይደለም።

  • @fatumaseid1488
    @fatumaseid148810 ай бұрын

    ይህ ሠውየ ደሥ እሚል አይ ንግግር ለዛህ❤❤❤

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ፋፍዬ ደምሪኝ

  • @user-ig7yd1fj4f
    @user-ig7yd1fj4f10 ай бұрын

    የምረረረረረረረረረረረረ ዩቱብ ክፈቱላት የመዳን ቅን መሞች እናበረታታለን ፕሊስ ወጣት ነች ብዙ ነገር መስራት ትችላለች በራሷ ሁል ጊዜ የስዉ እጂእዳታይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemshwafra
    @alemshwafra10 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጅየ በሁሉ መንገድ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ሴት ልጅ ከወለደች ከራሷ በላይ ለልጇ ስለሆነ አሁን ብዙ ተምረሻል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime83610 ай бұрын

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው ይላል ታላቁ መፅሃፍ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ይባርክልሽ የእናትነት ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y10 ай бұрын

    መጀመሪያ ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብረ አለኝ 🎉❤ ሀሉተኛ ላሰጠጋቻት መለካም ሁሉ ይገጠምሸ 3 ለባለታሪኳ እመብረሀን ትቀረብሸ ሀዘንሸን ወደ ደሰታ ይቀይረልሸ🥰🥰🥰🥰

  • @user-gf6ht6tr6g
    @user-gf6ht6tr6g10 ай бұрын

    አንተ በጣም ምርጥና ጥሩ አይገልፅህም አለም ሰገድ በጣም መልካም ሰው ነህ እህቴም ቤትዬ ያገሪልጅ በጣም አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥሽ የወለድሻቸውን ይባራክልሽ ውዴ አንች የሌለችም አርአያ ነሽ ተባረኪ እሳንም አላህ መጨረሻዋን ያሳምራላት በሰላም ልጃን ትውለድ

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu10 ай бұрын

    እመቤታችን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed907210 ай бұрын

    የበለጠ። ሥትወልጅ። የናትን ምንነት። ታዉቂዋለሽ። ወላጅ ለልጁ ምን እንደሚያሥብ ወልደሽ ሥትሥሚ በደብ ይገባሻል ❤ ያለፈዉ አለፈ ተምረሽበታል። አይዞሽ

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e10 ай бұрын

    የእኔ እህት ወላሂ በጣም ልቤን እሚነካው ታሪክሽ የእኔ እህት❤❤❤

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu760910 ай бұрын

    Enate dingale Maraim Mecherashewun tesimarelesh yene konjo ❤❤

  • @asterhagos4325
    @asterhagos432510 ай бұрын

    አንተ መልካም ሰው ጥሩ መስራት ለራስ ነው መድሃንያለም ብድርህን በልጆችህ በመላው ቤተሰብህ ይክፈልህ ሰው የሰውን ውለታ ከፍሎ አይጨርሰውም ከእግዚያብሄር ታገኘዋለህ ስላንተ መልካምነት ለመናገር ቃላት አጣውልህ 🙏❤️

  • @montahamontaha7340

    @montahamontaha7340

    10 ай бұрын

    በጣም፣ወላሂ

  • @hanacell5845
    @hanacell584510 ай бұрын

    ይቅረሸብሽ አንጄ የካደ ሰዉ ለሄዉት ነይሆንም ደሞ ሊላ ልጅ ይመጣና የማይሆን አዘቅት ዉስጥ እንዳትወድቂ የኔም ታሪክ ተመሳሳይ ስለሆነ ነዉ በአንዱ ብማር ኖሮ 3ልጅ ወልጄ ከስቃይ በዛት ስደት ገባሁ ከስቃይ ወደስቃ ገባሁ ተመልሰሽ ከሱጋ እንዳትሆኚ በትንሹ ያልታመነ በብዙ አይታመንም

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk10 ай бұрын

    ጌታ ኢየሡሥ በሠላም ይገላግልሽ ጌታ ኢየሱስ ቢፈቅድ ብንኖር ትልቅ ቦታ ደርሠሽ አንቺ የተቸገሩትን ሥትረጂ የምንይበት ዘመን ለማየት ያብቃን አለም ሠገድ ጌታ ኢየሡሥ እድሜና ጤና ይሥትህ ምን ያክል እንደ ምውድህ❤

  • @zena4992
    @zena499210 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አለማየሁ እግዚአብሄር ይባርክት በእውነት የተባረክ ሰው ነህ እህታችን ፅጌ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሄር ሁሉን ይችላል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973810 ай бұрын

    ፅጌረዳ እንኩዋን ደስ ያለሽ... እመብርሀን በስላም ትገላግልሽ ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ አይዞሽ.., እማያልፍ ቀን እና እማይነጋ ለሊት.. የለም .. አይዞሽ.. ከትላንት .. ነገን.. እንየው.. ያልፋል ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍

  • @taduchannel5238
    @taduchannel523810 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላየዋት ደስ ብሎኛል

  • @user-yu1ll5dd7b
    @user-yu1ll5dd7b10 ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ከጎና ለሆነችው እህታችን እግዜአብሄር ይስጥሽ

  • @astertefera151
    @astertefera15110 ай бұрын

    ያላሳደገች እናት ክፉ ናት የሚያውቀው ያውቀዋል የሚገርመው ነገር የኔም እናት አያቶቼ ጋር አድጌ ስመጣ የሰሩኝን መቼም አልረሳውም በግዜ ማደሪያሽን ፈልጊ የምትል እናት ናት የኔም ገና በ13 አመቴ ጀምሮ እስከ 30 አመት እስኪሆነኝ በየ ሰው ቤት በየ ጋደኞቼ ቤት እያደርኩ ነው ስንከራተት የኖርኩት የምበላው እስከማጣ ድረስ ሰው ቤት ተቀጥሬ እስከ መስራት ደርሼ ነበር ግን እግዚአብሔር የማያልቅበት አምላክ አሁን በእንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ቁጭ አድርጎ የኔን ምርጫ ጨረሻ ላሳያት አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s10 ай бұрын

    አለምሰገድም ቤቴም ፈጣሪ ይባረካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ አችም እመቤቴ በሰላም ተገላግልሺ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet70510 ай бұрын

    ተባረከ ሰው በሰውነቱ የምታከብርህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ፅግዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ደርሰሻል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቤቲዬ አንቺም።ተባረኪ መልካም ሩህሩህ ሰው ነው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t10 ай бұрын

    አላህ በሰላም ይማርሽ ከፊለፊትሽ ከጀርባሽ ያዙርልሽ እህቴ አይዞሽ ካለፈው ሂወትሽ ተማሪ ቀለም ካስተማረው ሂወት ያስተማረው ይበልጣል ❤❤❤❤

  • @hajertube1892

    @hajertube1892

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew40669 ай бұрын

    ለዚህ እድትደርስ ላረገቻት ልጅ ቤቲን ከልብ ነው የማመሰግናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት❤❤❤❤

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen38599 ай бұрын

    የዚህን ሰው መልካምነት በምን ልግለፀው❤ እግዛብሄር ይባርካችሁ መልካምነትን ያብዛልን

  • @betelhem9247
    @betelhem924710 ай бұрын

    ጋዜጠኖው ተባረክ የሰው ጥጉ ይሄነው እንዲሁም ለረዳሻት እህቴ ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈልሽ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w10 ай бұрын

    እመቤታችን በሰላም ሁለት ታርግሽ 🙏🇪🇷

  • @user-vf5he7qy5u
    @user-vf5he7qy5u10 ай бұрын

    ዓለም ሰገድ የኢትዮጵያ መልካም ሰው ነህ አምላክ ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥህ ቤትዬ መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ አይቀይርሽ ፅጌም በርች ፈጣሪ ካች ጋ ይሁን

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe367110 ай бұрын

    ኣቤት የናት ጉጉት ወንድም ሴትም ችግር የለዉም ጤና ያለዉ ብቻ ይምጣ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ 🙏🙏🙏

  • @hirut7396
    @hirut739610 ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ በልጅሽ እንደምትደስቺ ተስፍ አለኝ ❤❤❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un10 ай бұрын

    ቤቲ የሰው ልክ ነሺ በእውነት አትለያት ሁሌም ኑሪ እናት ማለት አንች ነሺ ፅጌ በርቻ አይዞሽ እማቤቴ ማርያም አንቻጋ ትሁን ወልደሺ እንደምናይሺም እርግጠኛ ነኝ ከፍጣሪ በታቻ 🙏

  • @zouditasama3211
    @zouditasama321110 ай бұрын

    አይዞሺ እህታለም እኔም ያቺ እጣ ፈታ ደርሶብኝ ነበር አሁላይ ተመሥገን ቆጂየ ልጂ ወልጀ አለሁ ነብሠጡሥ ነኝ ሥለው ፍቅረኛየ አይንሺን ላፈር አለኝ በጣም ተበደልኩኝ ተሠቃየሁ ወለድኩኝ ቆጂየ ሤት ልጂ አለይኝ አረብ ሀገር ተሠዲጀ ልጀንእያሣደኩኝ ነው

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    10 ай бұрын

    ተለያይተዉ ሰለኖሩ እኮ ነዉ የልጅና እናት ፍቅር በመሀላቸዉ የጠፋዉ😢😢😢😢😢😢 ገንዘብ የናትነትን ፍቅር አይሞላም😢😢😢😢በግዜ ልጅሸ ጋር ሴት ልጅ ዳይመንድ ናት ጥንቃቄ ያሰፈልጋል 😢😢😢አላህ ይጠብቅልሸ 3 ወንድ አንድ ሴት አሉኝ ከአስር አመት በታች ናቸዉ እናትነት ቢከብድም ልጆቼን አቅፌ ሰጫወት ደሰ ይለኛል❤❤❤

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h10 ай бұрын

    ሰውን የሚያዳምጥበት ጥበቡ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ehetebonsa8695
    @ehetebonsa869510 ай бұрын

    ቤቲ አንቺ መለካም ሰወ ነሸ እግዚሐብር ቤተሰብሸን ይባርክልሸ 🙏🙏🙏

  • @merrymegra
    @merrymegra10 ай бұрын

    በጣም ነው ደስስስስስስ ያለኝ ውይ በዚች ልጅ ጉዳይ እርር ቅጥል ብዬ ነበር ቸር ወሬ ስላሰማኸን እግዚአብሄር ይመስገን አለምዬ እድሜ ጤናውን ይስጥህ ሁላችሁም ተባረኩ የረዳቿት እግዚአብሄር በእጥፍ ይመልስላቹ።እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul-10 ай бұрын

    ሚስኪን እህቴን ትመስለኛለች ሁሉ ነገሯ ተክለ ኩመናዋ የዋህነቷ የኔ ውድ እህት አላህ ያግዝሽ

  • @EnateArsema
    @EnateArsema10 ай бұрын

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc10 ай бұрын

    አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ❤ የሰዉንችግር የምትረዳ አዳማጪ እንደአንተ አይነት መልካም ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m10 ай бұрын

    እንኳን፣እዝህ፣ደረስሽ፣የኔናት

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew74768 ай бұрын

    ጋዜጠኛውን ያለማመስገን ንፍግነት ነው የሰውነት ጥግ የደግነት ጥግ የትህግስ ጥግ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ🙏🙏😍😍 እንዲሁም ቤቲዬ ቁም ነገረኛ የሰው መልአክ በዚህ ዘመን የተገኝሽ ብርቅዬ ተባረኪ ቤተሰብሽ እንዲሁም ዘር ማንዘርሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏😍😍

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x10 ай бұрын

    ብትማር መልካም ነው ወጣት ነች እኮ

  • @enatteshale
    @enatteshale10 ай бұрын

    እውነት አጋጣሚ ዩቲዩብ ከፍተን እያየን በቲቪ የምናየው አለቀና እራሱ ቀይሮ ይሄን ሚዲያ ከፈተ እና አጋጣሚ ሆኖ የመጀመሪያው ክፍል ነበር ቆይ እስኪ እያልን ስንሰማ ሁላችንም ነው ያዘነው ሁሉንም ክፍል ያየነው አሁን ነው ደስ ብሎናል አሁን ያለሽበትን እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይቀይራል ገና ያጣሽውን ሁሉ ታገኛለሽ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty10 ай бұрын

    አለም ሰገድ እንዴት እንደምወድህ አጠይቀኝ ሁሉንም ሰው እኩል የምታይበት መንገድ በጣም ይገርመኛል ሁሌም አትቀየርም ንፁህ ❤ ነው ያለህ እግዚአብሔር ያክብርህ ኑርልን

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa320410 ай бұрын

    ቤቲዬ የሰው ውሀልክ ነሽ ምስጋና ያንስሻል እንደምንም ብላችሁ ከልጁዋ አባት ጋር አስታርቁዋት ቢያንስ አብሮ ባይሆን እንኩዋን ያግዛት ማሳደጉን ልጅትዋም አባትዋን ማወቅ አለባት

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube10 ай бұрын

    የዉነት ሰዉ እኮ ነሽ ቤት በየሄድሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ መልካም እና ጠካራ ነሽ ለሰዉ ሰዉ መዳኒቱ ነዉ 😢

  • @alemhi8570
    @alemhi857010 ай бұрын

    ወይኔ ይች ሴት ቀና ልበ መልጋም አግዝያብሄር ትትና ያጓናጸፋት የዘመኔ ቅን ልብ ያላት አምላክ ጤናውን ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ነፍሰጥሮም ማርያም ትቅረብሽ ጋዜጠኛውም እግዝያብሄር ይባርክህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis796710 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤ ፅጌ እመብርሃን አትለይሽ አይዞሽ በርቺ ነገ ላንቺ ብሩህ ቀን ነው የፅጌረዳ ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው የአነጋገር ችሎታም አላት ነገሮችን ስትገልፅ ጎበዝ ናት ። አለምሰገድ ወደ እናንተ ሙያ ብታስጠጋት ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ቤቲ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh381010 ай бұрын

    እናትየዋን ስሰማ ያመኛል በጣም ጨካኝ ነች ከጎኖ ታግኘዉ

  • @user-ge8eh5eh4e

    @user-ge8eh5eh4e

    10 ай бұрын

    የሷንችግር፣ማናየ፣ኑሮዋን፣የምታቀው፣እሷናት፣ዲቃላማን፣ይወዳል፣ማንእግርሽንአሺአላት

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb10 ай бұрын

    በጣም ቤቲ ተባረኪ ሰው እንኳ ቢበድልሺ በዚሁ ደግነትሺ አትውጭ❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ሳታለቅሽ እንተርቤዉን ስለጨረሽ ደስ ብሎኛን እግዚአብሄር ይመስገን ቤቴየ የኔቆንጆ ስወድሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973810 ай бұрын

    መጀመሪያ ክብር ለመድሀንያለም አባቴ.. ክብሩን ይውስድ... ሲቀጥል ሁሌም እማመስግነው... ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስን ነው... ይለያል... ትህትናው... ስነምግባሩ.. ለስራው ያለው ክብር.. አዛኝነቱ ... ባጠቃላይ .. ሀንብል ነው... ዘመኑ ይባረክ ዘመኑ... እንደምድር አሽዋ.. ያብዛለት...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

Келесі