ከአራት ዓመት በኋላ ከእናቷ ጋር ተገናኘች! ይህ ጉድ እንዳይመጣ ነበር የተናገርኩሽ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 3 300

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia Жыл бұрын

    ወጣት ፅጌረዳን ለማግኘት በዚህ 👉+251907920347 ይደውሉ! ንግድ ባንክ አካውንት በጋራ በተከፈተው ቤተልሄም ተፈራ እና ፅጌሬዳ አገኘሁ 1000552901219

  • @asiya-ur9uj

    @asiya-ur9uj

    Жыл бұрын

    ወንድ ልጅ ባዳ ነው አለም ሰገድ ለሴቶች ጉዳይ በጣም ይፍህ ይሻል አንተን ክብር ይገባሀል

  • @zemzem5178

    @zemzem5178

    Жыл бұрын

    ያማል፣ማጣአት፣መጥፎ፣ነው።በጣም፣አለቀሱኩኘ፣በችግር፣ምክኘአት፣የአያቴ፣ለቅሶ፣በላሁ፣በረግጥ፣እናቴ፣በተረዳኘም፣በጣም፣አለቀስኩኘ፣2አመት፣ሀዘን፣አሰታወስከኝ፣ችግር፣አላህ፣ያርቅልን😭😭😭💔

  • @HananKsa-lj2mj

    @HananKsa-lj2mj

    Жыл бұрын

    ግን ልጂቷም የሆነች ነገር ነች

  • @HananKsa-lj2mj

    @HananKsa-lj2mj

    Жыл бұрын

    በናቲቱ አትፉረዱ

  • @samsubgm1286

    @samsubgm1286

    Жыл бұрын

    እናትየው ጨከን ያለች ነች ምታወራው ሁሉም ስለ ጥቅም ብቻ ነው እዚ ስታወራም ቁጣ ታስቀድማለች

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ ጋዜጠኛ አለም ሰገድን የሚወደው 💗💗

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @Momi.87

    @Momi.87

    Жыл бұрын

    እደሚድያ ከሆነ ጸባው ማሻአላህ

  • @user-lh8si7km4d

    @user-lh8si7km4d

    Жыл бұрын

    ♥♥♥

  • @abinetjenberu2434

    @abinetjenberu2434

    Жыл бұрын

    Me too

  • @SamrewtAlem

    @SamrewtAlem

    Жыл бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z Жыл бұрын

    ልጅቱ ተጎድታለች😢😢እናቷ ይቅርታዋን ከመቀበል ይልቅ ወቀሳ ነዉ የያዘችዉ በጣም ይከብዳል 😢😢

  • @kabetube

    @kabetube

    Жыл бұрын

    ሰህ

  • @SENAYITTUBE

    @SENAYITTUBE

    Жыл бұрын

    ትክክል ለሚዲያ እጂ ካጀቶ ለልጂቷ ቦታ አልስጠቻትም

  • @familyfirst2634

    @familyfirst2634

    Жыл бұрын

    Awo betam tasazenalech lejetewa

  • @seadahusin634

    @seadahusin634

    Жыл бұрын

    ​@@SENAYITTUBE ይሥትጨካኝእናትአለ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    😢😢😢 እናቷ ተንከሲስ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Жыл бұрын

    ይቅርታ አድርጉልኝ እናትየዋ ጨካኝ ናት የ 15 አመት ልጅ ተከራይታ ትማር? ተከራይታ ትስራ? ልጆች ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው እድሜ ነው ይህ እድሜ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ😢😢😢😢😢😢እጥፍ አንጀት ናት😢

  • @selamawitadmassu7887

    @selamawitadmassu7887

    Жыл бұрын

    ተይ አትፍረጂ እንቢ ካለች ምን ማድረግ ትችላለች አትፍረጂ

  • @edmalemberihun9100

    @edmalemberihun9100

    Жыл бұрын

    አትፍረጂ አያትየው ጋር እቢ ካለች ምን ታድርግ እች እናት

  • @1LE940

    @1LE940

    Жыл бұрын

    እኮ ልክ እንደጎረቤት ልጂ እኮ ነው ያደረገቻት የራሷን ልጂ🤦‍♀️😢

  • @user-yz9gt7xm8m

    @user-yz9gt7xm8m

    10 ай бұрын

    Ewnte new enate atmseleme

  • @TigistMamo-or1pu

    @TigistMamo-or1pu

    8 ай бұрын

    አሰ

  • @hanag6697
    @hanag6697 Жыл бұрын

    ልጅቷን ወደዚህ ማዲያ ያመጣሻት ልጅ እግዚሐብኤር አምለክ ይባርክሽ ልጆሽ ይባረኩልሽ ይለምልሙ!!!!!

  • @wuda7899
    @wuda7899 Жыл бұрын

    እናቲቱ ክፉ ነሽ 😢 ምንም ብታጠፋ ልጅሽ እኮ ናት ፣ ለሞራሏ ብለሽ እንኳን ያለፈው አልፏል ብትያት ምን አለ ብቻ ልቦና ይስጥሽ

  • @alemmola6407

    @alemmola6407

    Жыл бұрын

    በጣም ክፉ ናት ሲጀመር እራሷናት የገፋቻት ልጅቷ አላወጣችውም እንጂ እራስ ወዳድ ናት ትዳሯ እያይፈርስ አላቀረበቻትም

  • @user-vh6tv6nj4p

    @user-vh6tv6nj4p

    Жыл бұрын

    ​@@alemmola6407 ትክክል ነሽ😢😢😢

  • @hawinegash5110

    @hawinegash5110

    Жыл бұрын

    Awo Awo Enem baze hasebe Esemamalw

  • @emmushet

    @emmushet

    Жыл бұрын

    ልጅቷ ናት ክፉ ዱርዬ። የወንድ ጥማት ያላት ዘልዛላ። እናቷንም አያቷንም አቃጥላ ልትደፋቸው ነው። አሁንም ለራስዋ ጥቅም ብላ ነው እናቴ እናቴ የምትለው። ወልዳ ጥላባት ለመጥፋትና ወደ ዱርዬነቷ ልትመለስ። ልቦና ይስጣት። እናትየው በጣም ቆስላለች። ታሳዝናለች።

  • @user-wn3bd1tu6d

    @user-wn3bd1tu6d

    Жыл бұрын

    @@emmushet አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    እንደው ይሄን ጋዜጠኛ በምን ቃል እንግለፀው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @yetnayetabera9980

    @yetnayetabera9980

    Жыл бұрын

    He is so kind and humble person ❤❤❤❤

  • @user-dp4ri4ln2g

    @user-dp4ri4ln2g

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እኔም ስወደው በፊት እሬድዬ ላይሆኖ ትህትናው በድምጹ ሁሉ እንወደዋለን ለልጆቹ እግዚአብሔር ይጠብቀው ❤❤❤

  • @edensisay4086
    @edensisay4086 Жыл бұрын

    😢😢😢😢 የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል እናት ብትጨክንም እግዚአብሔር በፍፁም ፍቅሩ ይወድሻል

  • @user-vf3bd4pp6e

    @user-vf3bd4pp6e

    6 ай бұрын

    Exactly God is Love he will help ❤😅

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr10 ай бұрын

    እረ ጨካኝ ነሸ እናት 15 አመት እኮ ትንሸ ናት ወልደው እንኳን ሁሌም ለእናት ልጀ ናት እግዚኦ

  • @beautyfull4891
    @beautyfull4891 Жыл бұрын

    እናቷ በጣም ጨካኝ ናት እዴት የሯሷ ንሮ እየኖረች ልጇን ታከራትታታለች ቤት ተከራየሁ ምናምን ትላለች ደሞ ለምን አብራት አልኖረችም እናቷ እራስ ወዳድ ነች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elutube3717

    @elutube3717

    Жыл бұрын

    በጣም ራስ ወዳድ ብቻ አይገልፃትም አጅብ

  • @hudaahmed318

    @hudaahmed318

    Жыл бұрын

    Edatgodat hula feralehu kezih buhuala rasu mtgodat new mimeslegn

  • @fyujucctutuihgf6011

    @fyujucctutuihgf6011

    Жыл бұрын

    በጠም እራስ ወዳድ ነት ደሞ ይሄ ኢንደይፈጠሪ ነበሪ ትለለች ልጆን ስቢሲበ መየዝ ስገበት ቤት ተከርይተ አስቀምጠት

  • @zabibamohammed5532

    @zabibamohammed5532

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ ዋጋ ያስከፍላል እንጂ አንዳንዴ መተው እንቢ ያለ ልጅ ግን ክትትል ያስፈልጋል ኑሮ ራሱ ያስተምራቹሀል እኔም ስለተማርኩበት

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Жыл бұрын

    የእናትና ልጅ ግንኙነት የላቸውም እናትየው ለልጅቱ ያላት ስሜት ጥሩ አይደለም ልጅቱ ታሳዝናለች

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    Жыл бұрын

    አነጋገሩዋ እራሱ ያስታውቃል፣ሰላም ስትላት እራሱ😢😢😢😢

  • @zulfaabdulla105

    @zulfaabdulla105

    Жыл бұрын

    እናቱ ግን. ለስሜት እንካን ትዕግስት የላትም አትሰማም ብላ እርፍ

  • @user-nb6cg2wc7q

    @user-nb6cg2wc7q

    Жыл бұрын

    በናቲቱ አትፍረዱ ማለቴ እዳወራችዉ ከሆነ ድብን አድርጋ ያጠፋችዉ ልጅቷ ነች እደዚህም አኮን ነበር እራሷን ብጠብቅ አርግዛ ሌላ ወድጋ መተኛት ይህ ብቻ ዉርደት ነዉ ብቻ እኳን ተገናኙ የባለፈዉን አይቸ በጣም አልቅሸላት ነበር ዛሬግን የናቷን ስሰማ ጥፋተኛ መስላ የታየችኝ ልጅቷ ነች

  • @hareg6874

    @hareg6874

    Жыл бұрын

    ኧረ ባለጌ ናት

  • @liyulyu-nn4td

    @liyulyu-nn4td

    Жыл бұрын

    Ya enatyew metfo semte new yalate kebad set mehona bednb yastawekale. Lijita eytayeche anchi kejerba betkershe men waga alew.

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын

    በስመአብ እናትየው አሁን የሚያግዛት ስላገኘች እንኳን የከፋት ሁላ ትመስላለች ክፉ እናት ልጂቱ አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😢😢የእናትየዋ ልበ ደንዳናነት ደም ያፈላል ።

  • @tigistmamo7604

    @tigistmamo7604

    Жыл бұрын

    ምን ታድርጋት የወንድ ጭራ ተከትላ ከሄደች የደረሰበት ያውቀዋል

  • @sm-vj2rp

    @sm-vj2rp

    8 ай бұрын

    አይምሰላችሁ በናትዬው ቦታ ሆናችሁ አላያችሁትም ህመሟን እየታመምኩ ስለሆነ እናትዬው ላይ አልፈርድም

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Жыл бұрын

    እናትየዋ አላህ ልብ ይስጥሽ ምን አይነት ጨካኝ ነሽ በአላህ❤❤❤❤

  • @fatimamohammad514

    @fatimamohammad514

    9 ай бұрын

    atifiredu yezare lijochi le enat yalachew kibir yewrede new mefired kelali new allah yebijew lehulachinm libona yisiten lijochachinin sualih yadrglin yareb

  • @amanuelsyoumgebremeskel9230
    @amanuelsyoumgebremeskel9230 Жыл бұрын

    ከእናትዋ ጋር መኖር ኣሁኑ ትጎዳታለች:: ለብቻዋ ህይወትዋ በሚቻት መንገድ ብትኖር ይሻላታል

  • @meserethome3415

    @meserethome3415

    Жыл бұрын

    Eunete betame enate atemeslme

  • @tege6254

    @tege6254

    Жыл бұрын

    እውነት ነው እናቱዋ አሁን ትጎዳታለች

  • @mengsteabteklit-lm3xm

    @mengsteabteklit-lm3xm

    Жыл бұрын

    ልርዳትብየብለነዉ ፍቃደኛሊሆን ኣልቻለም ህክምና መኖሪያ ልሠጣትፐነበርልጅቷ ከቀረበችበት ጊዜ ጀምሮ እየደወልኩነዉ

  • @ethiopia819

    @ethiopia819

    Жыл бұрын

    ሲጀመር እሷ የራሴ ህይወት አለኝ ልረዳትም ሆነ አብራኝ እድትሆን አልችልም አለችኮ

  • @hanantube6915

    @hanantube6915

    Жыл бұрын

    ​@@mengsteabteklit-lm3xmሥልኮ አለ ኮመት መጀመሬላይ

  • @userphone9487
    @userphone9487 Жыл бұрын

    ብር ሰጥቻታለሁ ምግብ አደርስላታለሁ በቃ እናትነት ይሔ ብቻ አደለም ልጅ ደሞ ያጠፋል ግን ፍቅር አልሰጠሻትም አላቀፍሻትም አልጠየቅሻትም አሁንም ጊዜ አለሽ እናት

  • @amanuelsyoumgebremeskel9230

    @amanuelsyoumgebremeskel9230

    Жыл бұрын

    ትክክል ከኢንተርቪው የተማርኩት እሱ ነው::

  • @hayatyalhamedlla4561

    @hayatyalhamedlla4561

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @aselefgeletaw4829

    @aselefgeletaw4829

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @nejatSai88
    @nejatSai88 Жыл бұрын

    ልጅ አለ ሂወት አለ ትላለች እሷ ልጅሽ አደለችም ሂወትሽ አደለችም ያረብ በምድር ሥንት አይነት ሠው ፈጥረሀል ጌታዬ 😭😭😭😭😭😭😭ያማል ወላሂ

  • @mesreteshome2632

    @mesreteshome2632

    Жыл бұрын

    በጣም ያማል😢😢

  • @mesesaysha3384

    @mesesaysha3384

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢እኔም ግረመኛል😢😢😢

  • @user-dq6py3jq3r

    @user-dq6py3jq3r

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @nunuyefeleke1358

    @nunuyefeleke1358

    Жыл бұрын

    ​@@mesesaysha3384q1f3❤

  • @serkalmbekele5435

    @serkalmbekele5435

    Жыл бұрын

    አረ እነናስተውል እናት ከአቅመወዋ በላይ ሆኖ ቢሆንስ ለመፍረድ አንቸኩል

  • @Mesafnt-kt6ip
    @Mesafnt-kt6ip Жыл бұрын

    የልጁቱን ትህትና ለናትየዋ ይሥጣት ልጂቱ እናቴ እወድሻለሁ አለች እናትየዋ እራሱ ህክምና ያሥፈልጋታል እጂ በጤናዋማ አትጨክንም መጭርሻቹህን ስላም ያድርገው ፈጣሪ

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 Жыл бұрын

    እናት እንዴት በልጇ ትጫክናለች እናትዬዋ ከባድ ነች ልጃችንን እኮ ማቅረብ መንከባከብ አላብን እንዳዚህ አትሁኑ😢

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Жыл бұрын

    ምን አይነት እናት ነች ልጄ እንኮን በሰላም መጣሽ አይባልም ቸምን ወቀሳነው ልጅቶ ስታሳዝን ምን አለበት ልጄ ብትሆን😢😢😢

  • @SelSel-sg6fq

    @SelSel-sg6fq

    Жыл бұрын

    Ahunm ko ljish mareg tchialesh yegid mewled aytebekbishm

  • @zuziyoutubeapp6879

    @zuziyoutubeapp6879

    Жыл бұрын

    Betammm metfo kifu nat atfeligatim yemir lijituwa bikeribat yisgalal kale Enat bitinor yishalal lij keweledech tikasalech Enatuwa😡

  • @Naniya254

    @Naniya254

    Жыл бұрын

    ለመፍረድ አትቸኩይ ምን ያህል እንዳቆሰለቻት አታውቂም ወይም አልገጠመሽም በተለይ ወላጅ እንደ ወላጅ ልጁን ይቆጣጠራል ይመክራል የቆጣል አልሰማ ሲሉ ግን እንዴት ልብ እንደ ሚሰብር ስሜቱን የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን እንጅ ልጆች ከባድ ናቸው

  • @444jerusalem

    @444jerusalem

    Жыл бұрын

    አትፍረዱ ልቦና ይስጣችሁ

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    Жыл бұрын

    እናትየው ልክ ናት ልጅ ሲያቃጥል አንጀት ነው የሚቆርጠው. እኔ ልጆች አሉኝ አውቀዋለሁ. ልጅትዋ አቃጥል ናት

  • @elinademesee
    @elinademesee Жыл бұрын

    እናትዬው በጣም ጨካኝ ናት ሰው ልጁን የፈለገ ነገር ብታደርግ እደዝህ አይጠላም 😢😢😢😢😢 ስት አይነት እናት አለ

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw17818 ай бұрын

    እናትየዋ በጣም ጨካኝ ናት ማፈር ነበረባት የ15 ዓመት ህፃን ቤት ተከራይታ ብቻዋን ስትኖር አስቡት ከምግብ በላይ የወላጆች ፍቅር ጠረናችን ይፈልጋሉ ይቅርታ መጠየቅ ያለባት እናትየዋ ናት።

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz Жыл бұрын

    አች ምን አይነት አረመኔ እናት ነሽ ልጂቱ በጣም ታሳዝናለች ❤

  • @hayatemohammede8723

    @hayatemohammede8723

    Жыл бұрын

    Edazye ayebalme legato doreya kahunahe mamalase kabade nwe

  • @mekdesgeberdin1417

    @mekdesgeberdin1417

    Жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እናት በጣም ጭካኝ ነች ግን ጽጌ ይሄን ያህል ክስተት ላይ ስህተት ውስጥ መግባት አለነበረባትም

  • @MimiMimi-lc8qv
    @MimiMimi-lc8qv Жыл бұрын

    ውይ እናቴ 1000000000 አመት ኑሪልኝ እንደዚህም እናት አለች ጨካኝ

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Жыл бұрын

    እናትዬው ግን ምንም የናትነት ስሜት አይታይባትም ቲሽ እናት እዲ አይደለችም የራሷን ጉድለት ምንም አይታያትም የልጅቷ ጥፋት እጂ ይሄ ነው ልጅቷ ሌላ ህይወት ውስጥ እድትገባ ያደረጋት 😢😢😢😢😢

  • @user-kr2ne3gn2p

    @user-kr2ne3gn2p

    Жыл бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችሆል እናትየው ልክናት ልጅ ሲያምጥ ስት ጉድ አለ ወድህ የማሀበረሰብ ተፅእኖ አለ በዛላይ ልጂቱ ሙሉበሙሉ ጥፋተኛ ነች በራሷ ላይ ነው ችግሩን ያመጣችው እናት የተቻላትን ታረጋለች ካቅሟ በላይ ከሆነግን ያንን ነገር ትለቀዋለች ምድነው እናተ ኮመንቶች ከናት በላይ አዛኝ ለመምሰል አትሞክሩ ወሬኛ

  • @jerusalemmedhin
    @jerusalemmedhin Жыл бұрын

    እናትየው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እንደዚህ አይነት እናት እኔ አላውቅም ... ልጅቱ ግን psychiatrist ቢየገኛት እና ከ እናት ተብዬዋ ጋር ጭረሽ ባይገናኙ ባይ ነኝ እቺ እናት ሳትሆን መርዝ ናት😢😢

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m Жыл бұрын

    የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸዉ።እናትየዋ ግን በአደባባይ እንዲህ የሆነች ብቻዋን ስትሆን ማሠብ አይከብድም ከእሷ ቤት ትተሀት እንዳትወጣ በማርያም አለምዬ።

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 Жыл бұрын

    ልጆችን በዚች ምድር ላይ ስናመጣ ከፈጣሪ ቀጥሎ እኛ ቤተሰቦች ግዴታ አለብን ወልደን ለናት አክስት ለ ዘመድ መስጠት ሳይሆን እኛው እራሳችን በጥሩም በደጉም አብረናቸው በመሆን ልጆቻችንን የማሳደግ ግዴታና ሃላፊነት አለብን አርግዞ ብቻ መውለድ እናት አያስብልም ባይኖርሽ እንካን ለምነሽ ልጅሽን ማሳደግ ግዴታሽ ነዉ ለኔ አንድ ልጅ ተወልዶ ቢያንስ እሰከ ሃያ አመት ቤተሰብ ሊደግፈው አለውልክ ልጄ ሊለው ይገባል እቺ ልጅ አያታን ያልቀበረችው ልጅ ስለሆነችም ነው ደሞ ግዴታ በፊጹም የለባትም ልጅነት አለ በዛላይ ሴትነት በዛ ላይ ጎርምስና እንጆይ ነዉ ማረግ ያለባት እሳ ግን ልጅነታንም አላጣጣመችም ተሳቃ ተጨቁና ፍቅር አታ የማንም አገልጋይ ሆና ተንከራታ ነው እዚህ የደረሰችው አለመስማታ ልጅነት ነው ምንም ጥፋት የለም እንደኔ እናት ነች ልጃን ይቅርታ ልጄ ወልጄሽ ለዚህ ፈተና ያበቃሁሽ ምናልባትም ግንዛቤ ካማጣትም ሊሆን ይችላል በርግጥ ግን ቢሆንም እናታ ነበረች ይቅር በይኝ ለመከራ ስለዳረኩሽ ብላ መጠየቅና መካስ ያለባት ልጅታ በጣም ሳኮሎጂካል ትልቅ እርዳታ ያስፈልጋታል እዪሃ ሚዲያ በጣም ሳላመሰግናቹ አላልፍም ይሄን ችግር በመቅረፋቹ ና የልጅታን ሂወት በማትረፋቹ የመጀመሪያውንም ሙሉ ኢንተርቭዋን አይቻለሁ ሂወታን ሁሉ ልታጠፋ እንደነበር በጣም ከባድ ነው ።

  • @ZemaTube100

    @ZemaTube100

    Жыл бұрын

    ውይ ሄሉ እግዜር ይስጥሽ

  • @kairiyaajman6409

    @kairiyaajman6409

    Жыл бұрын

    ​@@ZemaTube100 ሳህ ልጁታ ሳይሆን እቅርታ ማጣያቅ እናት እቅርታ ትጣይቅ

  • @user-fb4cq5dn1x

    @user-fb4cq5dn1x

    Жыл бұрын

    እረ በጣም እናትየዋ ንግግሯ ያደማል እንኳን ለልጅ ለጎረቤት ልጅ እንኳን አይገባም ይሄ ንግግሯ እናትየዋ አበሳጭታኛለች እውነት ለመናገር ጥላቻ አለባት ለልጅቷ

  • @selamawithaile6129

    @selamawithaile6129

    Жыл бұрын

    በትክክል!

  • @yenebecha7099

    @yenebecha7099

    Жыл бұрын

    ኧረ እናትየው ልጇን አልተረዳቻትም አሁንም እሮሮ ታሰማለች ልጅቱኮ ገና አልባነነችም አልበሰለችም የወላጅ ክትትልና ድጋፍ በዚህ እድሜ ግድ ነው

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Жыл бұрын

    እናትየዉ ግን የእናትነት ፍቅር የላትም፥ ወደፊትም አብራት ብትኖር ተይ ብየሽ ነበር እያለች የባሰ ነዉ የምትሰብራት 😢 እግዚአብሄር ያበርታሽ ልጅይት🙏

  • @user-mv7py6yy7o

    @user-mv7py6yy7o

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Жыл бұрын

    እናትዬዋ በጣም ጨካኝ ነች እንዳንቺ አይነት እናት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ

  • @emanmuhamed4403

    @emanmuhamed4403

    8 ай бұрын

    Yenan Enat bitaye kezech Yebasech neche

  • @keto327

    @keto327

    8 ай бұрын

    True

  • @germaneaboneh2265
    @germaneaboneh2265 Жыл бұрын

    ለልጅቷ ህይወት መዛባት የናትየዋ ጠንካራ ባህሪ ነው።

  • @0ahh858

    @0ahh858

    Жыл бұрын

    በትክክል ክፉነች እናቲቱ

  • @raheldaniel9234

    @raheldaniel9234

    Жыл бұрын

    እናቷን እንደ ክፉ መመልከት የለብንም ልጆች ብዙ ጊዜ ሲመከሩ አይሰሙም እንጂ የእና ሁለት እና ሶስት አይነት የላትም አንድ አይነት ናቸው እናቲቱ እኮ ዛሬ ልጅቱ እንደዚህ ሆና በመመልከቷ አንጀቷ እንደሚያር እርግጠኛ ነኝ አሁን የምትናገረውን ነገርም እንደወቀሳ አንመልከተው ምክንያቱም ከዚህ በፊት ያጠፋችውን ጥፋት ነገም እንዳይደገም መምከሯ ነው እንጂ የልጅቷ እንዲህ ሆና መገኘት አልቆረቁራት ብሎ አይደለም፡፡

  • @peacetube1099

    @peacetube1099

    Жыл бұрын

    እረ በስመአብ ስንት ጠንካራ ባህሪ ያላቸው እናቶች አሉ ወርቅ ልጅ ያፈሩ እንደኔ በእናቱ እጅ እየተገረፈ ያደገ ያለ አይመስለኝም ምክሩ ቀርቶ እና ለስኬቴ ምክንያት እናቴ ናት ጥሩ ስነምግባር እንዲኖረኝ ነው ያረገችኝ ዱላና ቁጣዋ ባይኖር እሄኔ እንደሰፈሬ ሴቶች ስንት አባት የሌለው ልጅ አቅፌ እሰቃይ ነበር የልጅቷ ምክርና ቁጣ አቀባበል ችግር ነው ለዚ ያበቃት

  • @tsiontsion1287

    @tsiontsion1287

    Жыл бұрын

    Inatyeagin gidm yalat adelchim chkage kbadnat Ina gudaywam madrig atflgim eswan enam lze edtbka yargachat yswa alafent mewsd almflgwa

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 Жыл бұрын

    እናትየዋ ምንም እናት አትመስልም ይቅርታ እናትያነው የምትመስለው ስልፍሽናት😢

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    ምን አረገች እናቲቱ

  • @tigistendilalu153

    @tigistendilalu153

    Жыл бұрын

    Betam metefo enat neche

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    Жыл бұрын

    ​@@user-pv8ws9je1z እናቲቱ የሰው ባህሪ የሌላት እራስ ወዳድ አውሬ ነች። ባገኛት ልደፋት ሁሉ እችላለሁ። ምን አይነት ሰይጣን ነች በፈጣሪ

  • @zemzemmohammed829

    @zemzemmohammed829

    Жыл бұрын

    Wellhe I don’t believe she is mother

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    Жыл бұрын

    አረ አትፍረዱ በናታቹ

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js6 ай бұрын

    እናቷም መልካም ነች ልጅቷም እጅግ ቆንጆ ናት ወጣት ስለሆነች ነዉ የተሳሳተችዉ ልጅቷ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Жыл бұрын

    ውይ ምን አይነት አውሬ ጨካኝ እናት ነሽ እንዴት በወለድሻት ልጅላይ እንደዚህ አይነት ጭካኔ የፈለገ ብታጠፋስ ኡኡ ኧረ ይድፋሽ ክፉ እናት ነሽ😢😢

  • @ulfadibba7015

    @ulfadibba7015

    11 ай бұрын

    እስዋም፡እሩጉዝ፡ነች፡እኮ

  • @afomiya348
    @afomiya348 Жыл бұрын

    አለም ሰገድ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም አባት ወንድም አስታራቂ ሽማግሌ... ብዙ ነገር ሆኖ ነው ፕሮግራም የሚሰራው የእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ አለምዬ🙏🙏🙏 የእናቲቱ ነገር ግን ተከድኖ ይብሰል 😒😒

  • @aberashyelfaged-ig5ls
    @aberashyelfaged-ig5ls Жыл бұрын

    እናት ማለት እኮ ገበና ናት ማርያምን የምር ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ ከፋኝ እናት እኮ ገበና ደባቂ ነቺ ግን ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @EmebetAsfaw-it5gq
    @EmebetAsfaw-it5gq Жыл бұрын

    ልጅቱ ከእናትዋ ፍቅር እንጂ ገንዘብ ወላጆችህ ከዚህ ታሪክ መማር አለብን ግትርነት ልጅ ላይ አይሰራም የቤት ሥራችንን እንወጣ

  • @user-or5zy8uw3b

    @user-or5zy8uw3b

    8 ай бұрын

    በጠምእናቷጨካኝናት😢

  • @tesjij8484
    @tesjij8484Ай бұрын

    የእናቷ አነጋገር ደስ አይልም 😊ሚዲያ ላይ እንዲህ የሆነች ብቻዋ ን አጥባ ታሰጣታለች

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Жыл бұрын

    ወይ የእናትዬ ጭካኔ እና የልባ ጥንካሬ አስፈራኝ ጌታ ማስተዋል ይስጥሽ ገንዘብና ቁሳቁስ ፍቅርን አገዛም አደረኩላት አትበይ እናትነት በዚህ አይለካም😢😢 አሰግድዬ ተባረክ ያሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው የእግዚአብሔር መንግስት ይውርሳሉ❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    11 ай бұрын

    እኸ እናትየው ምን ታድርግ ለለምን ጭፍን ፍርድ ትፈርዳላቹ ኧረ ተዉ😢

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu Жыл бұрын

    ማንም ወላጅ 15-24 አመትያለን ልጅ እንደህፃን ልጅ መንከባከብ ይቺን ግዜ ካለፉ መልካም ህይወት ነው የሚኖራቸው

  • @metsihetketema4997

    @metsihetketema4997

    Жыл бұрын

    9 amate ayekebedeme geta endytebkelene melemene newe

  • @tigstniguse1254

    @tigstniguse1254

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-sj9hp2pp4p

    @user-sj9hp2pp4p

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @taiftel9066
    @taiftel90668 ай бұрын

    እናትዮይቱ ግን አሁንም ጨካኝ ናት አሁንም ታሽማቅቃት አለች በርግጠኛነት ልጅቱ አሁንም ሰላም አይስጧትም የራሷ የሆነ ቢደርግላት የብቻዋ ቤት ተከራይታና የራሱ ስራ ቢኖራት የምትሉ ላይክ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    የልጅቷን መቁሠል ስቃይ ተረድቻት አብሬ ነበር ያለቀስኩት እንኳንም ከእናቷጋ ተገናኘች አይዞሽ የኔ እናት በእናትም በልጅም አንፍረድ የሁለቱን እውነታ ፈጣሪ ይወቀው አቦ ይሔን መልካም ጋዜጠኛ የሚወደው ማነው አለምዬ ምርጥ ሠው ነክ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын

    ልጅቷ ቆስላለች ይህ እድሜ አስቸጋሪ ነበረ ሁሉም ያልፍል አይዞሽ እህቴ በጣም ነው የምታምሪው ድምፅሽ ❤ ሳይቀር ያምራል ነገ ትልቅ ደረጃ ደርስሽ እንደማይሽ ተስፍ አደርጋለው ብዙዎቻችን በዚህ ህይወት አልፈናል ግን ነገ ሌላ ቀን ነው አታልቅሺ መልካም ሁሉ ላንቺ ይሁን❤❤❤

  • @dehab2127

    @dehab2127

    Жыл бұрын

    እንዲህ አይነት እናት ባላገኘቻት በጣም ክፉ ይሄ ሁሉ በሷ ምክንያት ነው ህይወቷ የተበላሸው😢😢😢

  • @user-qy2yo7np5f

    @user-qy2yo7np5f

    Жыл бұрын

    እኮ አስራውቹ ቤት ስንሆንእኮ አስቸጋርነን ያፍላያለንበትእድሜስለሆነ ቤተሠብመታገዝ እናበፍቅር ካልያዙን አንሠማም እልክ ነው የሚይዘን ተው ስንባል ጭራሽ

  • @emaneman3084

    @emaneman3084

    7 ай бұрын

    Are hiqirta argulegn enem enat nagn gin enatuwa kifu enat nat

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በውነት የሟያህ ውጭ ሰውን ከልብህ የምትሰማው የምትረዳው የምትመክረው ከልብክ ነው ለብር ሳይሆን አተ ሰውን ተመረዳት እደምትሰራ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አለም ሰገድ እነሱንም እግዚአብሔር አም ላካችን የይቅርታ ልብ ይስጣቸው

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Жыл бұрын

    ከምንም በላይ ከእግዚአብሄር በታች ከእናትሽ በላይ ያዘነችልሽ ቤተልሄም ናት በዚህ ክፉ ጊዜ የሰበሰበችሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ቤቲ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho8 ай бұрын

    ለልጅቷ ይሄ ሁሉ ጉዳት መድረስ ዋናዋ ምክንያት እናትየው ነች። ልጆች ከምግብ በላይ የወላጅ ፍቅር ያስፈልጋቸዋል። እናትየው የራሷን ኑሮ ስለጀመረች ረስታታለች

  • @helenabebe9251
    @helenabebe9251 Жыл бұрын

    ልጄን ትመስላለች 😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ የሰማዩ አምላክ የልጆቼን ነገር አደራ

  • @jhonidee2065

    @jhonidee2065

    Жыл бұрын

    ትልቅ ሴትዮ ነሽ ማለት ነው

  • @tsigeredagetachew6342

    @tsigeredagetachew6342

    11 ай бұрын

    ​@@jhonidee2065😂😂😂😊

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    😢😢አካውንት ላኩልን የቻልነውን እናግዛለን😢😢

  • @meram4534
    @meram4534 Жыл бұрын

    በትክክልነት የልጂቱን ሂወት እድበላሽ ምክኒያት የሆነችዉ እራሶ እናትዮቱናት እደት በ 15 አመት ቤት ተከራይታ ትጥላታለች 😭😭😭😭😭

  • @MeseretNegash-mo4rr
    @MeseretNegash-mo4rr Жыл бұрын

    በናትየው የፈረዳቹ ሁሉ ልብ ይስጣቹ እናትና ልጅን ግን እመቤቴ ማርያም እስከመጨረሻ ታስማማቸው የናትየውን ቃለ ምልልስስ በደንብ አዳምጡ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Жыл бұрын

    አሁን ይች እናት ናት😢የኔናት እጨት ሽጣ ደም ተፍታ ያሳደገችኝ ጋር እኩል እናት ተብላስሙን ይዘው አረፈይ ደፋር😢😢

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @tiruuuuu7438

    @tiruuuuu7438

    Жыл бұрын

    እውነት በጣም ጨካኝ ናት አሁንም በልጅቷ ነው እምትፈርደው

  • @hawanurye4977

    @hawanurye4977

    Жыл бұрын

    ኧረ ተዉ እናቲቱ ልክ ናት ምን ታረጋት ሆሆሆ

  • @samimmsamimm7281

    @samimmsamimm7281

    Жыл бұрын

    @@hawanurye4977 ምኑላይነውየናቴቱልክመሆን

  • @nemanema1902

    @nemanema1902

    Жыл бұрын

    @@samimmsamimm7281 እኮ እናቲቱ ጫካኝ አይግልፀውም

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын

    ልጅቱ ግን አሁንም ከናት ተብየዋ አብረ ባትኖር ጨካኝ እናት ነት በስመአብ

  • @ztubeztube5343

    @ztubeztube5343

    Жыл бұрын

    ወላሂ ጭካኔ እህህ እወድሽአለሁ ስትላት ዝም😢

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Жыл бұрын

    ልጅቷ እጅግ በጣም ተጎድታለች። እንተረዳኋት መልካም ልጅ ነች። እናቷ ግን ጨካኝና ክፉ ነች። ለልጅቷ ህይወት መመሰቃቀል ምክንያት ነች። ምናለ አሁን እንኳን ወቀሳውን ትታ ተስፋ ብትሰጣት? እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ።

  • @laketchlebenie1664
    @laketchlebenie1664 Жыл бұрын

    እናትየው ከጥፋትዋ በላይ ጨካኝ ነች ምንም ስሜት የለላት የ15 ዓመት ልጃገረድ ልጅዋን ህይወት ስለመሰረትኩ ቤት ተከራየሁ ስትል አታፍርም ባልም ቢሆን ሚስቱን ከወደደ እንደዚህ አይደረግም አይልም? እስዋ ያማረ ህይወት ለመኖር ከገፋቻት በኃላ ከልጅትዋ እድሜዋ የማይመጥነውን ነገር ትጠብቃለች ለነገሩ እናትየው ጤነኛም አትመስለኝም ልጅዋን ለማሳነስ በክብር ተድሬ ነው ትላለች እስዋን እናትዋ አሳድገዋት ነው እስዋ ማሳደግ ሀላፊነት መሆኑንም አታውቅም ለማሳደጊያ ገንዘብ ፍለጋ ቢሆን የሄደችው ስትመለስ ልጅዋን አሮጊት እናትዋ ጋ መተው ሳይሆን ወስዳ በስርአት ማስተማር ነበረባት። ሌላ ወንድ ከማየት አይ የእናት አንጀት የማስበው ለቀሪዎቹም ልጆች ነው የእናትነት ፍቅር አልፈጠረባትም

  • @user-rf5zx9zw3l
    @user-rf5zx9zw3l Жыл бұрын

    እናትየዋ በስመ አብ ከባድ ናት ልጅቷ አሳዘነችኝ የምር ከልቧ ተፀፅታለች ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤😢

  • @kabetube

    @kabetube

    Жыл бұрын

    እናትየዋ ትንሺ ከበድትላለች ሲጀመር ከሷጋር እድትኖር አትፈልግም

  • @user-nb6cg2wc7q

    @user-nb6cg2wc7q

    Жыл бұрын

    በናቲቱ አትፍረዱ ይኸዉም ጎበዝ ናት እደት ተስፋ እዳስቆረጠቻት ታስታዉቃለች ልጅቷ የራሷ ጉድለት ነዉ ለዚህ ያበቃት ተሰትራ ብትቀመጥ ለዚህ አደርስም ነበር ከመጀመራዉ ባሏ ካላደለ ወድ አረገዘች እሽ ካረገዘች ቡሀላ ደግሞ ሌላወድጋ መጋደም ምን የሚሉት ነዉ እረ ከባድ ነዉ የራሷ መዝረክረክ ነዉ እናቲቱን እድጨክን ያደረጋት ለገባዉ ሰዉ ዉርደት ነዉ

  • @Didu-Midu

    @Didu-Midu

    Жыл бұрын

    እናትም ሰዉ ናት የልጅትዋ ትፋት ነው ምን ታርጋት ከዚ በላይ አሁንም ልቦና ይስታት ለአያት አሳዳጊ ቀብር ለመሄድ ያልፈለገች ጨካኝ ሰዉ የዋህ ነው ብትጠይቅ የታክሲ አይደለሞ ያረፕላን ይሰጣል

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    Жыл бұрын

    @@user-nb6cg2wc7q ewunet lemenager..lijtu balemawek beyewahnet new.chigr wust yegebachihu..yewend flagot binorat..konjooo Nat...enquan buna bat algebach....asteway kehonech..melewet tchilalech..

  • @nigisttadesse4873

    @nigisttadesse4873

    Жыл бұрын

    ወረኛ ይቺን ወረበላ ሕይወቶውን ሰጥታ እይሰራች ሙሉ ቤተሰቦቾን አኑራ ቤት ትከራይታ በቀን ሶስቴ እያበላች አኑራ እንጀቶን አቃጥላት ብላም ዲቃላዋን ይዛ መጣች ይቅርታዋን ተቀብላ ሆዶዋ ውስጥ ያለውን በሰላም ተገላገይና እራስሽን ፈልገሽ አግኚ እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @t.tethiopia4239
    @t.tethiopia4239 Жыл бұрын

    በጣም ጨካኝ እናት ናት ያአላህ አደራህን ልጀጋ አጣግበኝ እናት ና አባቴ ጋ አጣግበኝ😭😭🙏

  • @sharjahsharjah-lj4gy

    @sharjahsharjah-lj4gy

    Жыл бұрын

    በጣም ታስታውቃለች ጪካኔዋ

  • @t.tethiopia4239

    @t.tethiopia4239

    Жыл бұрын

    @@sharjahsharjah-lj4gy በጣም ወላሒ እኔ እባኤን መቆጣጠር አቃተኝ እግሯ ላይ ድፍት ስትል ልጅቱ

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    Жыл бұрын

    @@t.tethiopia4239 atifireji dua bicha adirigi huletunim Allah lib yistachew.

  • @netsib3805

    @netsib3805

    Жыл бұрын

    Enateyewa chekagne nat, mene alebet ekef arega betababelat😢😢

  • @bsdh4679

    @bsdh4679

    Жыл бұрын

    ውላሂ በጣም ጨካኛ ነት አውዚብላህ ባይገናኝ ይሸለ ነበር

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Жыл бұрын

    እዋይ አለምሰገድ ሓወይ እዛ ቆልዓ ብጣዕሚ ተጎድአ አላ በጃካ አይትግደፋ ሓግዛ ቢሞራል ካብ አምላክ ክትረከክቦ እካ ተባረክ

  • @elennimcdonald7290
    @elennimcdonald7290 Жыл бұрын

    በአለም ላይ ያሉ እናቶች ጥሩዎችም መጥፎዎችም አሉ የአገራችን አንዳንድ ልበ ደንዳና መጥፎ ጥቅመኞችን ይሄ ዘመን አጋለጠልን :: ለልጅቷ ጥሩውን የወደፊት ዘመን እመኝልሻለሁ ::

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Жыл бұрын

    እናትየው ግን ቁጭ ብሎ ለፍቶ እንዳሳደገ ዋጋ እንደከፈለ ምትንገሸገሸው ነገር ይገርማል የራሷን የጣፈጠ ኑሮ እየመራች ልጇ ላይ ትፈርዳለች ፍቅርም የላትም አትፈልጋትም አለምሰገድ እባክህ አትተዋት 1% ሀላፊነቷን አልተወጣችም ለ ልጅቷ ግን ጌታ ወገን ይሁናት😢😢😢💔💔💔የ 15 አመት ልጅ ቤት ተከራየንላት ስትል አታፍርም 🙄🙄

  • @user-ru2tm1lc3l

    @user-ru2tm1lc3l

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ እናቲቱ ጨካኝ ናት ምንም አልመሰላትም ሱብሃን አሏህ ህፃን ልጅ ቤት ተከራይ ብላ ማስወጣት ጉድ 😏😏

  • @user-ei2wo5fz3i

    @user-ei2wo5fz3i

    Жыл бұрын

    በቃ አታልቅሽ እህትዋ ምናይነት እናት ናት😢😢😢😢😢😢

  • @metigedefa1307

    @metigedefa1307

    Жыл бұрын

    Endew afe kurt yibelelesh tegefgefa setwer yasdegech atmeslm weregna

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢በጣም ገረመችኝ የምር በጣም አላየችም ሁላ አሰማም ትላለች እንዳየ ሰው

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ዲሮም ከአያቶቿ ጋር ነበርች🙄

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    ይችን የመሠለች ቆንጆ ልጅ ሙሉ አካል ያለት ስንት እናቶቻችን አካለ ጎደሎ እንኳ ቢወልዱ መከራ በልተው ያሳድጋሉ በጣም ይገርማል እናት ለልጇ ብዙ መከራ ማየት አለባት

  • @tirutube8539

    @tirutube8539

    Жыл бұрын

    እውነት ነው የልጅቱ ነገር ልብ ይሰብራል የናቷ ነገር ይከብዳል ክፉ እናት

  • @yabufikir

    @yabufikir

    10 ай бұрын

    እናት ልጆቺቸው ከፈጣሪ ለመጣችግር በጸጋነው የምትቀበለው በተረፈ ግን በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም

  • @abebawright
    @abebawright Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እናትየው በልጇ ላይ ምንም ጥፋት እንዳልሰራች ነው የምታስበው ይቅርታ መጠየቅ እና መካስ ያለባት እሷ ነበረች አሁንም ልጅዋ ህይወት ላይ የፈፀመችው ስህተት ካልገባት ልጇን ልትጎዳት ትችላለች::

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Жыл бұрын

    ልጅትዋ ምንም ሌላ አማራጭ ስለሌላት ነው እንጂ እናትየው የሚመለሱባት አይደለችም ክፉ ለክፉ ቀን ስለተባለ ልጅትዋ ክፉ ቀንዋን የግዴታ እዛው ትክረም እግዚአብሔር ይሁናት

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu

    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu

    7 ай бұрын

    Enat eko leek nat ljtwa aschgare nat saseewbew

  • @user-vu6ux5xy9x
    @user-vu6ux5xy9x Жыл бұрын

    እናትየዋ ኢትዮጵያዊ እናት አይደለችም አላህ ልቦና ይስጥሽ አሁንም ሀይለ ቃል ነው እምትናገረው ለማንኛውም አንቺ በሰላም ተገላገይ ህይወት ይቀጥላል

  • @user-mm4ng1cj3g

    @user-mm4ng1cj3g

    Жыл бұрын

    ችግሯን ለማየት በሷ ጫማ ውስጥ መሆን አለብሽ. የማይሰማ ልጅ ከባድ ነው ለወላጅ በተለይ ሴት ልጅ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Жыл бұрын

    አረብ ሀገር ያየ ሰው ይጨክናል እንደ በተለይም አሁን ያለች ልጅሽ አይዞሽ ያስፈልጋት እናቴ እኮ ነው በፈጣር ስም ገና ልጅ ናት

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu850711 ай бұрын

    እናትየዋን የምትዘረጥጡ ወልዳቹ እዮት ምን ጥፈት ኖሮባት ነው ልጄን ላሳድግ ብላ ነው የተሰደደችው ምን የመሰለ ቦታ አስቀምጣ አሳደገች አላፊነቷን ተወታለች የናት ፍቅር አልሰጠቻትም ብላቹ የምታንጉረጉሩ ወልዳቹ እዮት የወለዳቹም ካላቹም እግዚአብኤር ባርካላቹ ነው እሱን አኢድና አመስግኑ በናትየው እይወት ላይ አትንዛዙ ቲኔጀር የተባሉ አይሰሙም እኔ ያልኩት ነው ትክክል የሚሉት ሁፉ ፅናቱን ይስጥሽ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ልጅቷም አንቺንም እመቤቴ ትፍታሽ መውለድ ቀላል ነው ማሳደጉ ነው ከባድ ይእን አላፊነት ለናትሽ ማሳየት የለብሽም በርትተሽ እና ጠንክረሽ እራስሽን መቻል አለብሽ እናትሽን ማስደሰት አለብሽ

  • @halewyamahemmed
    @halewyamahemmed Жыл бұрын

    በጣም ጨካኝ እናት ነች ሱብሀን አላህ እንደት ልጇን ትታ ታገባለች ጭራሽ የራሷ ጉዳይ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Жыл бұрын

    የሚያስታርቁ ብፅሐን ናቸው የሚለውን ቃል የፈፅምክ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ቃል የለኝም ለአንተ

  • @gennirevival9527
    @gennirevival952710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይቅርታ ያድርገልሽ አንቺ የእናት ልብ በጭራሽ የለሽም 😢😢😢 እናት በልጁዋ የፍለግ ብታበሳጫት ትፀልያልች እንጂ ልቤ ደማ አትልም እሽ አንተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሺ❤❤❤❤

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Жыл бұрын

    ግን የ እውነት እናትዋ ነሽ አንቺ አረ በስምአብ ከባድ ልብ ነው ያለሽ 😔

  • @sm-vj2rp

    @sm-vj2rp

    8 ай бұрын

    የናትዬውን ይስጣችሁና እዩት ቁስሉን ቁሰሉና ያኔ ፍረዱ

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын

    እንዳንች አይነት ደረቅ ጨካኝ እናት ከመሆን በአላህ እጠበቃለሁ😥😥 ኧረ እናት አዛኝ ነው ስሟ አንዳንድ አረመኔ ከየት እንደሚፈጠሩ ይገርማል።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Жыл бұрын

    ምንም ቢሆን እናት ነሽ እሷም ልጅሽ ናት በዚያላይ ወጣት ነች ወጣትነት ብዙም ማስተዋል የሌለበት ጊዜ ነዉ።እናቴ አለችላት ትያለሽ እናትሽኮ እናትነታቸዉ ላንቺ እንጂ ለሷ አይደለም እሷ ካንቺ የምትፈልገዉ ነገር አለ ያንን የምታገኘዉ ከእናትሽ ሳይሆን ከአንቺ ብቻ ነዉ።

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo41907 ай бұрын

    ሀያቷም እናቷም ልጂቷም በጣም አንጀት ይበላሉ ቆንጂትዬ የናት ሾክ የለም ምንም ብትበድልሺም እናት ናት ዋጋዋ እጂግ ከባድ ነው የሀያትሺን ውለታ ለእናትሺ ካሻት ልጂ ቆንጆ ነሺ ብዙን መስራት ይጠበቅብሻል ማንንም አትመኚ የእናትሺ ባልም በአባትነት አስቢው እሩቅ አታድርጊው ስተት እንዳያጋጥምሺ እሺ አይዞን እንተጋገዛለን ጋዜጠኛው ያገዘቺሽ ልጂ እናመሰግናለን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Жыл бұрын

    ግን ሚዲያ ላይ ሶፍት ብታቀርቡ ጥሩ ነው እሂ ሁላ እንባ በእጆቿ ነው ምጠርገው ይቅረብ ምትሉ ሶፍት ላይክ😢

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Жыл бұрын

    የእናት ጁንታን አችን. አየሁጨካኝ መጥፎ እናት ነሽ ደስስ ሲል❤❤ ልጂቶ በጣም ተጎድታለች ምንም ትበድል ታስቸግር እናት እንደት ጨከንሽ የምር ጨካኝ እናት ነሽ እንኮን ደስአለሽ እህቴጋዜጠኛው ጅግና ነህ

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    እንደዛ አትበይ ወጣትነት ያለው ልጅ ባህሪው ያሥቸግራል ተሥማምታ መኖር ካልቻለች አፈንጋጭ ከሆነች ለወላጅም ከባድነው ከቤተሠብ ትእዛዝ ጋር ካልተሥማማች ችግርነው

  • @hawaahmed9072

    @hawaahmed9072

    Жыл бұрын

    እድህማ ማለት አትችይም ከአቅምሽበላይየሆነሠዉምንማድረግትችያለሽበገመድአታሥራትከዚህበላይ አትፍረድ ይፈረድብሀል።ነዉነገሩ ልጅቱን ጥጋብ ይመሥላል ያሥወጣት ጉርምሥናእድህ ከልክ ላያልፍ ከልጅቱ ይልቅ እናት ልቧ ተሠብሯል ይመሥለኛል ልጅቱ ፀፀት ነዉ የሚኖራት

  • @user-nb6cg2wc7q

    @user-nb6cg2wc7q

    Жыл бұрын

    እደዚህ አትበይ እናት በልጅ አጨክንም እኔ እደተረዳሁት ከሆነ ጥፋት ያለባት ልጅቱ ናት ማለቴ ትፋተኛናት ብየ ለማለት የቻልኩት አርግዛ ሌላ ወድጋ ሂዳ ግኑኝነት ማድረጓ በጣም ከባድ ነዉ የልጅ አባት ተብየዉስ እደት ነዉ እምነት የሚኖረዉ ያን ከሰማ ብቻ በጣም ከባድ ነዉ በናቷ ምንም ጥፋት የለባት

  • @yacobfantaye4658

    @yacobfantaye4658

    Жыл бұрын

    ምን ታርጋት ?????

  • @azebberhane5124

    @azebberhane5124

    Жыл бұрын

    Ere enatem betame techelalech

  • @birder5052
    @birder5052 Жыл бұрын

    እናትየዋ በጣም ጨካኝ ብጤ ትመስላለች እየደጋገመች እዚጋ ህይወት አለ ትላለች ገና ለገና ልትመጣብኝ ነው ብላ ነው መሰለኝ ብዙም ደስተኛ አይደለችም። ግን ቤት ውስጥ ላሉት ልጆቿም እንደዚህ ነው የሚሰማት ወይንስ እነሱ አባታቸው በህይወት ስላለ ለእንሱ የተለየ ልብ አላት?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын

    እንዴት ነው ምታናድደው እናትየው አነጋገሯ በተለይ አዎ ብላ ቤት ምትመታው ቃል ያም ሆነ ይህ ልጅቷ የተወሰነ ስህተት ቢኖርባትም እናቷ ግን እስካሁንም ጨኻኝ መሆኖ ይታይበታል ልጅ እኮ ብዙ ሊበድልም ይችላል እሷን ለማሳደግ ከተሰደድሽ እማ ለምን ፍጻሜውን አላሳመርሽውም ሌላ ልጅና ትዳር ፍለጋ ነው የሄድሽው የያዝሽውን ወደ ግብ ሳታደርሺ የራስሽን ንሮ ነው ያበሰልሽው መጀመርያ ያየሽውን ባከበርሽ ንሮ እዚህ አትደርስም ነበር ባጭሩ ራስ ወዳድ ነሽ በኔ በኩል አለቀ ይህ የታሪክ ሰነድ ነው አብረውሽ ያሉት ልጆችሽም ቆይ ጠብቂ ይጠሉሻል ።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Жыл бұрын

    እናት የወለደችውን ልጅዋን ትረሳ ይሆናል ያለው እግዚአብሔር ይድረስላት 🙏

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ጨካኝ እናትም አለ 😢😢

  • @aziebluul8745

    @aziebluul8745

    Жыл бұрын

    Yegermal

  • @astkebe1317

    @astkebe1317

    Жыл бұрын

    Yezichima yileyal 😢😢😢

  • @tinbitdaniel6342

    @tinbitdaniel6342

    Жыл бұрын

    My mom

  • @sara-tk3lj

    @sara-tk3lj

    Жыл бұрын

    በጣምህይወትአለአላለችምከልጅበላይምንአለደሞበህርልጃን

  • @gizekufu129

    @gizekufu129

    Жыл бұрын

    ኣው አሉ ለምሰሌ የኔም እናት ኣለች ግን ኣንድ ኣንዴ ጥሩ ነው እኔ የኔ እናት ኩፉ እና አስቀያሚ ግፎች ተጠቅሜ አለው ለልጆቼ ጡሩ እናት እድሆን አደረገችን የልጆቼ ህመም ማዳመጥ እዳለብኝ ተማርኩበት

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Жыл бұрын

    ከልጅቷ ይልቅ እናትየዋ የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል..ልቧ በጣም ጨካኝ ሆኗል መዳን አለባት

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa37857 ай бұрын

    እሺ እያሉ የማየድርጉ ልጆች በጣም ተጎጂዎች ናቸው እኔ ብዙ ልጆች አጋጥመውኛል እሺ እያሉ የማያደርጉ ልጆች የሞቱም አጋጥመውኛል ወላጅ ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ልጅቷን እናትየዋ በደንብ መያዝ አለባት ነገ ላይ ባጠፋችው በትናንቱ ነገር መውቀስና መጨቅጨቅ አያስፈልግም

  • @htdf8217
    @htdf8217 Жыл бұрын

    እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤ለኔ ብላ 14 አመት ሙሉ ባል ሳታገባ አሳድጋኛለች ይች ግን እናት አደለችም 😏

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Жыл бұрын

    አሁን ይችና የእኔ እናት አንድ ናቸው 😢 የኔ እናትኮ 40አመት የሆነው ልጇን ሰርታ የምትበላ ነች. የማያደርገን ነገር የለም ወላሂ ደም እምባ እያለቀሰች ሲመጣ ትቀበለዋለይ. ማንንም አይሰማም ጉድ ነው እናት እንድህ ከከፋይ ችግር አለ😢

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    ዳሪኝ 🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣እኔ ልኩን ላስገባው 😡😡😡

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын

    ግማሹ የኔ ህይወት ነው የልጅቷ ህይወት ያደኩት አያት ጋ ነው እናቴም የራሷ ህይወት አባቴም የራሴ ሆይወት ነበር እሚኖሩት በልጅነቴ ከ1/9ኞ ክፍል ስማር ሁሉም ነገር ምንም አይመስለኝም ነበር ነገር ግን እናቴ ሁለት አመት አረብ አገር ተቀምጣ ስትመጣ አንድ ብጣሽ እንኳን እስኪ ልጀ ምን ጎደላት ብላኝ አታውቅም ነበር ከዛም በጣም ከአያቴ ቁጥጥር ውጭ ሆንኩ ወጣሁ ከፋኝ ለምን እናትሽ ከአረብ አገር ኑራ ከተማ እየኖረች ምንም አታደርግለሽ ሲሉኝ ውስጤ በጣም ይጎዳ ነበር ግን በዛ መሀል ብዙ ፈተናዎች ደርሰውብኞል ያሁሉ አልፎ እሷም ያ እኔን ያስተዋት ትዳር ፈርሶ በራሳቸው ምክንያት አሁን እሷ እንደዛ አደረገችኝ ብየ ዝም አላልኳትም ባለኝ እየረዳኋት ነው አልሀምድልላህ አላህ ክፉም ላይ አልጣለኝ የራሴ ህይወት አለኝ አልሀምድልላህ የራሴ ህይወት ጀመርኩ ብየ እሷ እንደዛ አደረገችኝ ብየ አልተውኳትም ማንም የላትም እኔ ነኝ ያለኋት አሁን ላይ ከአላህ በታች ከቁስ በላይ የእናት እና የአባት ፍቅር መስጠት በጣም ወሳኝ ነው ከምንም በላይ መጨረሻውን ያሳምርልሽ በሉኝ ይሄ ጨለፍ አድርጌ ነው

  • @golgota2123

    @golgota2123

    Жыл бұрын

    እኔም እናትና አባቴ የራሳቸውን ሄወት ኖሩ እኔ በፈጣሪ እርዳታ ስው ሆንኩ

  • @user-ub5tu6fm2z

    @user-ub5tu6fm2z

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢አብሽሪ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስሽ

  • @sameramohammad2788

    @sameramohammad2788

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እኔም ነኝ አብሽሪ ዘሬ ደስተኘ ነን እነት ምንም ብተረግ ውለተወ ብዙነ እከድመቸው

  • @amaamm741

    @amaamm741

    Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ ክፉስራ በደግነው የሚመለሠው አይሽ እናትአባት መተኪያየላቸውም ምንም ቢያረጉን አችም ህይወትሽን ጥሩያድርግልሽ ውዴ በየቤቱብዙጉድአለ

  • @user-oe2vd5qp8s

    @user-oe2vd5qp8s

    Жыл бұрын

    @@amaamm741 በጣም የኔ እህት አሚንን ለዱአሽ

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 Жыл бұрын

    ይገርማል የእናቷ ጭካኔና ራስ ወዳድነት ለልጅቷ አዘንኩላት ከእንደዚች አይነት ጨካኝ እናት መወለዷ😢

  • @Betty7271
    @Betty7271 Жыл бұрын

    እናት ማለት እኮ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነች ግን አሁንም ቅርብ ነው እና እኔም እናቴ ተማሪ ልጆ ብላስት መክረኝ አልሰማ ብየ የአረብ ሀገር ሸቃይ ሆኘ ቀረው ሀገሬ እየናፈቀኝ ትምህርቴ እንደ እግር እሳት እያቃጠለኝ😢

  • @alimehar113
    @alimehar113 Жыл бұрын

    እናትዪዋኳን የሚራራ ኣንጀት የላትም ግን እናንተ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 Жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይሁናት እናቷ ግን የእናትነት ነገር ምንም አይታያትም የወለደቻት እራሱ አትመስልም

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Жыл бұрын

    Tekkl😢😢

  • @tamattamary4654

    @tamattamary4654

    Жыл бұрын

    Betam

  • @user-bg3ky8ve2i

    @user-bg3ky8ve2i

    Жыл бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @Meseretgetachew-ld8nu

    @Meseretgetachew-ld8nu

    Жыл бұрын

    Betekekel

  • @user-st2vr1tw6h

    @user-st2vr1tw6h

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @tube2021
    @tube2021 Жыл бұрын

    አንዳንድ ወላጆች በቀን 3የ ምግብ ስላቀረቡ ብቻ ሌላ ነገር የሚያስፈልጋቸው ነገር ያለ አይመስላቸውም የወላጅ ፍቅር ከምንም በላይ ነው

  • @bethelevangelicalministrie6983
    @bethelevangelicalministrie698310 ай бұрын

    ያስጠጋቻት ልጅ በጣም ትልቅ ሰው ናት ላመሰግናት እፈልጋለሁ።በተረፈ አሁንም ልጅቷን መውቀስ ችግሯን ያብሰዋል ከይቅርታ ጋር የሴትዮዋ ንግግር እንደገና እንዳይጎዳት እፈራለሁ። ይቅርታ መጠያየቁ በጣም መልካም ነው።

  • @ataata3978
    @ataata3978 Жыл бұрын

    በጣም ክፉ እናት ናት። አብዛኛው ልጅ ውጤታማ የማይሆነው በወላጆች ስህተትና ክትትል ማጣት የተነሳ ነው። ይች እናት ትልቅ ማሳያ ናት የክፉዎች ክፉ ቢባል ያንሳታል።

  • @amefke2069
    @amefke2069 Жыл бұрын

    ፈጣሪ የበለጠ ፀጋውን ይጨመርልህ አለምዬ ልዩ ነህ እናትና ልጅ እንኳን ተገናኙ

  • @genettsegaye9114
    @genettsegaye911411 сағат бұрын

    እናት ላይ ትልቅ ጥፋት አለ አዲሱ ኑሮሽ እንዳይበጠበጥ አስበሽ ሊሆን ይችላል ግን ይቺ ልጅ የነበረችበት እድሜ ገና እኮ ነው ስለ እናትሽ መጨነቅ የነበረብሽ አንቺ ነበርሽ ጭራሽ ወቃሽ ትሆኛለሽ ?ወደ ሌላ ህይወት ከመግባትሽ በፊት የሷን መንገድ ማስተካከል ነበረብሽ አንቺ የመረጥሽው እኔ ያለፍኩበትን እሷም ትቅመሰው ይመስላል ሰልፊሽ ነሽ የሀበሻ እናቶች እኮ ልጆቻቸውን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነው እንኳን ለወለዷቸው ልጆች ሟች ናቸው ። አሁንም ቢሆን ልጅቷ የራሷን ኑሮ እንድትኖር ማገዝ ነው እንጂ እናትየው እንዲሁ አለች ለማለት እንጂ አትጠቅማትም ።

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Жыл бұрын

    ክፎ እናት ለልጁ ህይወት መበላሸት ዋና መሰረት ነው ያሳዝናል ይቺን የመሰለች ልጅ ሜዳ ላይ ጥሎ መኖር አይ ከንቱ ጌዜ😢😢😢

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Жыл бұрын

    ወይኔ ግን አሁን አብረው ሴሆኑ የምታሰቃያት ይመስለኛል እናትየዋ

  • @user-te4vh6gi9b

    @user-te4vh6gi9b

    Жыл бұрын

    የኔም ስጋት ይህ ነው ስሜቶ የእናትነት አደለም

  • @user-kv2bh5tn3e

    @user-kv2bh5tn3e

    Жыл бұрын

    እኔም😢

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td Жыл бұрын

    እኔ እናት ነኝ ሴትየዋ እራስ ወዳጅ ናት ያኤላሂ የናት ጨካኝ

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    አናውቅም ልጅትዋ ምን እንደምታደርግ እንደነበር??? ችግር ነው የሁለቱንም መስማት ነው!!

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    Жыл бұрын

    ​@@welansatesfaye5384 ያምሻል እንዴ? ምንስ ቢሆን የወለደቻትን ልጅ ሌላ ህይወት ስለጀመርኩ አትምጣብኝ ትላለች እንዴ? ከዚህ ወዲያ ጭካኔ እና አረመኔነት የት አለ? ምን ነው እናትነትን አታርክሱት እንጅ። ይህች ሴትይ አይደለም የእናትነት የሰውነት ባህሪም የሌላት አውሬ ነች።

  • @njvip3364

    @njvip3364

    Жыл бұрын

    ​@@thevoiceofethiopia-9295ትክክል እናት በልጆ እንደዝህ አጨክንም ነበር

  • @zenebechdesta1580

    @zenebechdesta1580

    Жыл бұрын

    ልጅ እኮ አድካሚ ነው አብሮ መኖርን ይፈቀዳሉ አእምሮአቸው ይጎዳል ልጅን ማሳደግ ትእግስት ይጠይቃል ውሎአቸውን መጠየቅ ግልፅነትን ማሳየት

  • @user-ux2dg7yj6f

    @user-ux2dg7yj6f

    Жыл бұрын

    እንዴ ምንስብታጠፋ ልጅነት ሊሆንይቺላል 😢😢 የእናትና የአባት ፍቅርአጥቶ ማዴግ ያሳለፈውብቻነው ሚያውቀው😢😢እኔም ያለፍኩበት ሂወትነው ወላሂ አባቴ በልጅነቴነው የሞተው ልክእዴፅጌ የ6ወርልጅ እያለሁ ከዛምእናቴ ስዴትመጣቺ😢 ወላሂ ሌላውቁስ ባይጎልብንም ግን የናትንፍቅር አጥቶማዴግ ከባድነውውውው ብዙነገርአለ እናልጅቱ በጣም ታሳዝናለቺ እኔበጥቂቱም ቢሆን ያለፍኩበት ነው ህመሟልጅቱ ማንምአልተረዳትም 😢

  • @EK-mx4xw
    @EK-mx4xw10 ай бұрын

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ እጅግ ሲበዛ መልካምነትን ከአስተዋይነት ጋር የተቸረህ ሰው ነህ፡፡

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    18 ዓመት ያልሞላት ልጅ የራሷ ጉዳይ መባል የለባትም እናትየው እራስ ወዳድ ነች ።የራሴን ኑሮ ስለምኖር ትላለች🤔🤔ጋዜጠኛው አንደኛ እዬሀሚዲያ 👏👏👏👏👏👏👏ጎደኛ ነው የጎዳት ሚስኪን ልጅቷ ሚስኪን ናት😢😢😢

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын

    የእናት ክፉ (ጨካኝ ) ፍንክች የማትል እናት ይህችን ሴት አየሁኝ 😭 thanks a lot Alemseged You such Amazing person ❣️ we Love you men🙏🏼keep upon 👌

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    ድምፀ መረዋው አለምሰገድ ታደሰ እንወድሀለን❤❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Жыл бұрын

    እናትየዋ ራስ ወዳድ ነች እንዴት ልጅን ያህል ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ የትም ጥላ አግብታ የራሷን ትዳር መሥርታ ትኖራለች? ካነጋገሯ በጣም ጨካኝ ነች!

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Жыл бұрын

    ይህ አንደበት የእግዛብሔር ስጦታ ነው እንዳተ ያለውን ጋዜጠኛ ያብዛልን::

Келесі