እውነታው ማን ጋር ነው? “እኔም የምለው አለኝ” የቀድሞ ፍቅረኛዋ! ልጁ የኔ ስለመሆኑ በDNA ይረጋገጥልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia Жыл бұрын

    ወጣት ፅጌረዳን ለማግኘት በዚህ 👉+251907920347 ይደውሉ! ንግድ ባንክ አካውንት በጋራ በተከፈተው ቤተልሄም ተፈራ እና ፅጌሬዳ አገኘሁ 1000552901219

  • @MaMa-qc4qi

    @MaMa-qc4qi

    Жыл бұрын

    ​@@userenter2635 መርዳት ካልቻልን ዝም በማለት እንተባበር ።

  • @freweynigslassie2039

    @freweynigslassie2039

    Жыл бұрын

    ​@@userenter2635አንተ አለመርዳት ትችላለህ ያስገደደህ ሰው የለም መርዳት የሚፈልግ ይርዳት አይባልም ነውር ነው የወለደ አይፈርድም ይፈረድበታል

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    አለምየ እግዜር ይባርክኸ ስታዳምጥ የሰወችን ሀሳብ በጣም የምትረዳ ፈጣሪ ዘርኸን ይባርከው ትትናኸ እዳተ አይነት ወዶች ቢበዙ ስለጽጌ ስናገር የተበደለች የሚመሥለኝ ሰው ሳይበደል እደዛ አያነባም ጥፍት ይኖራታል እሱም ካተ ወደሌላ መሄዷ ይኼ የሷ ትልቅ ስተት ሰው ከጎዳኝ መልሸ ሰው አላምንም የምንል ሰወች ሁሉም አይድ አደለም በሚመለው ማርገዟን እያወቀች ወደሌላ የሄደች ከባድ ነው ዞሮ ውነቱ አተና እሷ ፈጣሪ ያውቃሉ ምነው ሸዋ ጌታየዋ ከደጋጎቹ አጋጥመኝ ወይ ከደግ ተወለድ ወይ ከደግ ተጋባ አለያ ተዋደድ ድላል ያገሬ ሰው የኔ ስደተኞች በሀረብ ሀገር ይኖሩ ሁላችሁ ፈጣሪ ከሚፈራ ያቆራኚልኝ

  • @meserettadege9387

    @meserettadege9387

    Жыл бұрын

    Yetekebelechesh sew Egziabher yetebekat yetebarekech nat sebsabi atechi

  • @USer-yr3hy7rj7e

    @USer-yr3hy7rj7e

    Жыл бұрын

    ​@@freweynigslassie2039 ኮተት ጭቅላትሽን አሰሪዉ እና ምን ይበል ለመርዳት አቅሙ ከለለሽ ተደበቂ 😂

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    ልጅቷ መረዳት ያስፈልጋል በአንድ ልብስ 3ቪዲዮ ሰራች 😭😭😭💔💔ስታሳዝን ጌታ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ💔

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    Жыл бұрын

    እውነት እኔም እያልኩነበር የተረዳላት የለምያምመጣወሬ ልጂቱ ብዙፈተና ያሳለፈቺናት

  • @sofiamuhammad4484

    @sofiamuhammad4484

    Жыл бұрын

    ላት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amarche5385

    @amarche5385

    Жыл бұрын

    😢አሜን ፫ እውነት አዛዘነችኝ ቤተስብ የሚሎን ካልስማን እንዴህ ነው የምንወድቀው። ልብ ይስጣት !

  • @tigasttjcv-rk4rv

    @tigasttjcv-rk4rv

    Жыл бұрын

    ​@@user-bq8dg3fh1y በትክክል ሚረዳት አጥታጅ ልጅትዋ በጣም ተበድላለች

  • @yalem2598

    @yalem2598

    Жыл бұрын

    እውነት ነው በደንብ ሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል እስካሁን እንዳየሁት ጋዜጠኛው እና አብራት እንድትቀርብ የረገቻት ጓደኛዋ ናት የልጅቱን የውስጥ ችግር የተረዷት እንደኔ እይታ

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын

    ልጅቷ ብቸኛ ያለእናት አባት እህት ወንድም አይዞሽ ባይ የሌላት የኔ እናት አንጀቴን በላሽው😪😪😪 ያስጠጋሻት ልጅ እግዚአብሄር ይክፈልሽ😍

  • @user-vh6tv6nj4p

    @user-vh6tv6nj4p

    Жыл бұрын

    በጣም😢😢😢😢

  • @wacaalewalloo5224

    @wacaalewalloo5224

    Жыл бұрын

    Ere enat alat

  • @user-vh6tv6nj4p

    @user-vh6tv6nj4p

    Жыл бұрын

    @@wacaalewalloo5224 ይች እናት ካለች አትቆጠርም ክፉ😏😏

  • @appseth8007

    @appseth8007

    Жыл бұрын

    ​@@user-vh6tv6nj4pለምሳሌ የቱ ጋር ነው ክፍትዋ አንፍረድ ተይ ስትባል አለመስማትዋ ያመጣባት ጣጣ ነው እናት ለእናትዋ ሰጥታ አያት አሳድገው ለፍተው እናትም ብትሆን ሰምተናል የከፈለችውን ዋጋ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Жыл бұрын

    ​@@appseth8007ዝም በይ አንቺ

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Жыл бұрын

    ወይኔ ያስጠጋሻት እህት የጥሩ ጥግነሽ እውነት በሷዋ ልብ ውስጥ ደስታ እንደፈጠርሽ ባቺ ልብም ደስታ በደስታ ይፍጠርብሽ በተለይ በችግር ሳአት ሚያስጠጋ ሰው ከባድ የሆነበት ሳአት ላይ ነን ❤

  • @Tig729
    @Tig729 Жыл бұрын

    በወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛዋል የልጅቷ ህይወት በጣም ያሳዝናል እንደኔ ሁሉንም ትታ የራሷን ኑሮ ብትኖር ነገ መልካም ስለሆነ ❤❤❤❤❤

  • @aminakebede3225

    @aminakebede3225

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @zabibemuhammed4616

    @zabibemuhammed4616

    Жыл бұрын

    ግንኮ ልጁቱ በጣምተጎታለች አሁንም በደብየተረዷትአይመሥለኝሞ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Жыл бұрын

    Tekkl❤❤❤

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Жыл бұрын

    Mnm atasaznm liju tedar mesereta qedus hiwit endetnor mokeroal mekeroal esewa gin mesqelqrl nat

  • @zenatzenat1766

    @zenatzenat1766

    7 ай бұрын

    አታሽቃብጡ ልጁ ትክክል ነው እናቷ ያለችውን ባህሪዋን ነው የተናገርው

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ማሻ አላህ ትግስቱን እና ትህትናውን አለማድነቅ ንፉግነቱ ነው

  • @shebreshebre2952

    @shebreshebre2952

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @nosib7890

    @nosib7890

    Жыл бұрын

    ዳምርኝ በቅንነት

  • @nosib7890

    @nosib7890

    Жыл бұрын

    ​@@shebreshebre2952ዳምርኝ በቅንነት

  • @SD-dw6wr

    @SD-dw6wr

    Жыл бұрын

    በጣም ተገሰቱን ወደደኩት የሚር

  • @alemtube12

    @alemtube12

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Жыл бұрын

    እደኔ አለም ሰገድን የሚወደው አሳዩኝ እስቲ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    Жыл бұрын

    👍👍

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Жыл бұрын

    አንቺ እማ እናቷ ነሽ ለሷ በመከራ ቀን ያልጣልሻት ሳታውቂያት ያቀፍሻት ከወደቀችበት ያነሳሻት ከእናትም በላይ ነሽ አንቺ ለእሷ ክብር ይገባሻል ተወዳጅ ሰው ነሽ !!!

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    Жыл бұрын

    ሀቅ😢

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Жыл бұрын

    ያስጠጋሻት ልጅ ቤቲ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ ይሄ ቅንነት አይወሰድብሽ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ

  • @asteramsalu1119
    @asteramsalu1119 Жыл бұрын

    የቤተሰብ ፍቅር ያላገኘ ልጅ በጎደኛ እና በአቅራቢያው በሚገኝ ሰው ተፅእኖ ይወድቃል።

  • @senyaschalew2774

    @senyaschalew2774

    Жыл бұрын

    Betekikile

  • @meymuna-fm6de

    @meymuna-fm6de

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @elsagebrezghi1724

    @elsagebrezghi1724

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @FilkuAlmze-fp9qz

    @FilkuAlmze-fp9qz

    Жыл бұрын

    ቤተስብ የማይፈራ የጠገበልጅ መጨረሻው እሄ ነው አምላከተባረከ ከሰጠ ብቻ ነው ፍቅር አያቴ አሞላቃ ነው ያሳደገችኝ ብላለች እናቷ ለሷ ብላ ተሰዳ አሳድጋለች እያንዳንዳች ብዙ አሳልፈነው

  • @user-iy4wx3xn7h

    @user-iy4wx3xn7h

    Жыл бұрын

    ​@@FilkuAlmze-fp9qzሚገርም ኮሜንት ነው ግን ሀሳቤን ነው የገለጽሽው እናቴም እኛን ትታ ነው አረብ ሀገር የሄደችው በዛላይ ሁላችንም ከ 11 አመት በታች ነበርን ያለዘመድ ያላጋዥ ነው ትታን የሄደችው ለኛ ስትል እሄው አሁን አድገን አግብተን እናቴ ቁጭ ብላ እኛ እንረዳታለን በ አላህ በፈጠረን ፍቃድ እና ማስተዋሉን ይስጠን

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Жыл бұрын

    ወይኔ ይሄን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም ወላሂ አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @fikrsewdseekogtayebrkseden4450

    @fikrsewdseekogtayebrkseden4450

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ጌታ ይባርከው መልካም ስው

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Жыл бұрын

    እኔ ለዚህች ሴት ትልቅ ክብር አለኝ ከእናትዋ የምትበለጥ አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ይባርካት

  • @tizibt6026

    @tizibt6026

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @mekdestsegaye1391
    @mekdestsegaye1391 Жыл бұрын

    ወ/ሮ ቤቴልሄም ❤እጄን በአፌ አስጭነሽኛል አምላክ ትዳር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አንችላይ ነው የእናትነት ባህሪ ያየሁት ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ። ቤቴልሄም እና ጽጌረዳ በጣም የዋህ ሴቶች❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Жыл бұрын

    ሲጀመር ጓደኛ በፍቅር መሃል በጭራሽ አያስፈልግም እሷም ልጅነቷ አለመብሰሏ ነው ያጠቃት እንደ አንዳንድ ሰው ብልጥ ብትሆን እንዲህ አትጎዳም ነበር አሁንም አልረፈደም ተነጋግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው

  • @gentimesfin9154
    @gentimesfin9154 Жыл бұрын

    እውነቱን ፈጣሪ እና እነሱ ያውቃሎ ጌታ እኛን ከመፈረድ ታደገን

  • @emuadmasu873

    @emuadmasu873

    Жыл бұрын

    Tebareki and kewnet gar yekome sew

  • @almazali4784

    @almazali4784

    Жыл бұрын

    👍🌹🌹

  • @gentimesfin9154

    @gentimesfin9154

    Жыл бұрын

    @@emuadmasu873 አሜንን

  • @gentimesfin9154

    @gentimesfin9154

    Жыл бұрын

    @@almazali4784 🙏

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Жыл бұрын

    ​@@gentimesfin9154 አስተዋይ ነሽ🙏

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын

    ልጂቷን የተረዳት የለም እፍፍፍ ልብሷ እራሱ አንድ ብቻ 3ጊዜ አየሗት ምን አለበት ልብስ ብትገዙላት እናቷም ከልቧ ይቅር ያለቻት አይመስለኝም አልተዋጠልኝም😢😢😢😢

  • @user-lt3gl4ld5o

    @user-lt3gl4ld5o

    Жыл бұрын

    በአንድ ቀን የተቀረፃ ሊሆን ይችላል

  • @MikiMikiyas-iw4xp

    @MikiMikiyas-iw4xp

    Жыл бұрын

    ምንድነዉ ልብስ ልብስ የምትሉት

  • @semiramohammed1423

    @semiramohammed1423

    Жыл бұрын

    @@MikiMikiyas-iw4xp በጣም እኮ ነው ሚገርመው . ቪድዬ በ 1ቀን ተቀርፆ ቢሆንስ .ሰዉ አስቸጋሪ ነው

  • @tizibt6026

    @tizibt6026

    Жыл бұрын

    እናትዋማ የራስዋን ላይፍ እየኖረች ነው

  • @hanantube6915

    @hanantube6915

    Жыл бұрын

    ​@@MikiMikiyas-iw4xpአዳሜ በአንድ ልብሥ አመት እዳለበሡ አሁን 3ቀን ለበሠች ብለው ኡኡ

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 Жыл бұрын

    ልጁ ጥሩ ልጅ ይመስላል፤ የሚወዳትም ይመስላል ቢታረቁ ጥሩ ነው

  • @user-yc9hg7yz6v

    @user-yc9hg7yz6v

    Жыл бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው ልጃቸውን በደይን ማወቅ ይችላል ቢያስታርቋቸው

  • @tigistlakew9032

    @tigistlakew9032

    8 ай бұрын

    ጥሩ ልጅ ቢሆንማ ሰብስቦ ያኖራት ነበር እየሰደበ ሞባይል እየነጠቀ እያመናጨቀ ምኑን ይወዳታል ? ሲባጎ ሲቢጣ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Ай бұрын

    ​@@tigistlakew9032😅😅😅

  • @Almetshay

    @Almetshay

    9 күн бұрын

    ​@@tigistlakew9032ስድቡ ፈገግ አስብሎኛል

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 Жыл бұрын

    ልጅቷ አስተዳደጟ በጣም ጎድቷታል ለዚህ ሁሉ ዝብርርቅ ሒወት እናትዋ ነች ተጠያቂ ወጣትነት ከባድ ነው አሁንም እናትየው ሁሉን ነገር ትታ እኩያ ልጅዋን ከወደቀችበት በማንሳት ነገዋን ተስፋ እንድታደርግ ማድረግ ይጠበቅባታል የልጅነት ጌጥዋ ናት

  • @asteramsalu1119

    @asteramsalu1119

    Жыл бұрын

    እናቷ ድንጋ ልብ ነች

  • @Didu-Midu

    @Didu-Midu

    Жыл бұрын

    በቃትአ ምን ታርግ አዝላት ትዙር ልጅትዋ ከባድ ሱስ አለባት እርዳታ ያባለሞያ ያስፈልጋታል

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    Жыл бұрын

    ትክክል እናትቱ ናት ተጠያቂ

  • @haethio8005

    @haethio8005

    Жыл бұрын

    Enatua denegaye nate 15 amate lij batakarayecha asekamatekuate yametele sate yemaselagnale enateyawe kabatua yalasegabachate baluane fareta yehuanale

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    ምን ይጎዳታል አያትጋር ማደት ትልቅ ደሥታ ነው ከፍ ካለ የሰውልጅ ጎጅና ጠቃሚውን ለይቶመጓዝ የኛ ፋንታነው ሲቀጥል ያልተገባውሳኔ ለአደጋ ያጋልጣል ልጅቷ እውቀትይጎላታል ብልጠት ከለለን አጥቂው ብዙነው

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 Жыл бұрын

    የልጅቷን ህይወት ያመሰቃቀለችሁ እናቷ ነች ምክንያቱም እንቷ ምንም የልጇ ፍቅር የላትም ንግግሯ ሁሉ እንጨት እንጫት ነው ያለኝ

  • @emmushet

    @emmushet

    Жыл бұрын

    ከእናቷ እራስ ውረዱ። እራሷ ነች የራሷን ህይወት ያበላሸችው። ምክር የማትሰማ ዘላን ዲርዬ ነች ልጅቷ። እናቷንም አያቷንም አቃጥላለች... ከንቱ!

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Жыл бұрын

    ምንም ተባለ ምንም ልጅቷን የተረዳት የለም ዋናው ጥፍቱ እናቷ ጋር ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር አጥብቀሽ ያዥ ወላዲተ አምላክን እናት አድርገሽ ይዘሽ ህይወትሽን ምሪ ቀን ለጎደለበት ሰው ፈራጁ ብዙ ነው ከሁሉም በላይ እውነትን የሚያቅ የማያዳላ እግዚአብሔር አለ።

  • @user-cc3tc7ck8e

    @user-cc3tc7ck8e

    Жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @shemim6079
    @shemim6079 Жыл бұрын

    ይህችን ልጅ የእዉነት የተረዳት አተብቻ ነክ ጋዜጠኛ አለም ሠገድ የሠዉን ስሜን ለመረዳት ቅርብ ነዉ ኑርልን የኛ መልካም ❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Жыл бұрын

    ልጅትዋ ተሳዝናለች😢😢 የቤተሰብ ፍቅር የላት ከባል ባል አልሆናት በዛ ለይ እርግዝና ከባድ ፈተና ውስጥ ነች 😢😢እገዛ ያስፈልጋታል ወዳ አደለም መርጋጋት ያቃታት ፀበል ውሰድዋት👈👈ሴት ልጅ👈ከቤት ከወጣች ስሟ አያምርም ሁሉም ፈራጅ ነው ሚፈርድላት የለም ከፈጣሪ በስተቀር ❤❤ወንድ ልጅም ሴት ልጅ ከቤተሰቡዋ ጋር ጥሩ ግንኙነት ከሌላት አያከብርም ❤ምናልባት ካነበብሽ እሄን ሁሉ ትርኪ ምርኪ ተይና ፀበል ግቢ ለመረጋጋት ሞክሪ ቆንጆ ነሽ ❤ወጣት ነሽ ገና ብዙ እድል አለሽ እሄን አጋጣሚ እንደ መጥፎ ታሪክ ቆጥረሽ እለፊው ወደፊትሽን በስራት ለመኖር ሞክሪ አይዞሽ ❤❤❤

  • @AaAA-oq5ix

    @AaAA-oq5ix

    Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤትይሁን

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Жыл бұрын

    የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም መጠቀሚያ አድርጎሽ ስቃይሽን አበዙት ከሰው የተለየች አይደለች።እድሜዋ ገና ትንሽ ነው ልክ እንደትልቅ ሰው ስቃይዋን አበዛቹሁት እግዚአብሔር ይመልክትሽ❤

  • @user-ic1qr2vn1j

    @user-ic1qr2vn1j

    Жыл бұрын

    በእውነት አሜን እግዚአብሔር ይመልከታት

  • @lubabaali4974

    @lubabaali4974

    Жыл бұрын

    በጣምምምምም ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @flower525af4

    @flower525af4

    Жыл бұрын

    Wiy betam hulum ras wedadoch nachew

  • @user-dm7ib3mz8j

    @user-dm7ib3mz8j

    11 ай бұрын

    ወላሒአሚንንወላሒ አላህይገዛትኢሻአላሕ መጨረሻዋኑ አላህ ያሳምረዋል እመኑኝ የተገፍሰዉ መጨረሻዉደስታነዉ ብዙዉጣዉረዲ አሳልፈዋል እህቴ አይዞሽ😢

  • @dkanbaryay8818

    @dkanbaryay8818

    10 ай бұрын

    ተሳዝናለች እግዚኣብሔር ያስባት

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Жыл бұрын

    ከናቷ ይሄልጅ. ያዝናላታል. በእውነት ስሜቱ ያስታውቃል

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Жыл бұрын

    ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ልጅትዋ ልጅነት አላት ተመክራ መስማት አለበት ሰው ማመን መቀነስ አለበት from Eritrea❤

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Tekikel ❤❤

  • @seadahusin634

    @seadahusin634

    Жыл бұрын

    ​@@SolianaTewahido ልጁጡሮነውየኔቢሆንድፊቶይጥለኝነበር ውላሂትልቅጥፋትነውያጠፋችው

  • @user-jx8qn1vb4h

    @user-jx8qn1vb4h

    Жыл бұрын

    👍

  • @merhawitembaye3813

    @merhawitembaye3813

    Жыл бұрын

    Haki

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    ልጅቷ ጸበል ያስፈልጋታል 🥹🥹🥹🥹በእውነት ተጎድታለች ፍቅር ያጣ ሰዉ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ያስጠጋሻት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Жыл бұрын

    Tarikun alsemashim Endy?beyekenu eyhadech nbr eko? Nw weys endizefezfwat nw?

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Жыл бұрын

    @@yohan7782 ሰምቻለሁ ከመጀመሪያው ነው የተከታተልኩት ግን ለችግራችን መፍትሄ ለማግኘት ጽናት ያስፈልጋል እሷ ደሞ አንድ ሰሞን የተጠመቀችው ጸበሉን ብቻ አደለም እዛም እዛም ነው እንጅ የምትፈትነው ማንኛውም ነገር ጠብቅ አርጋ አልያዝምችም ስለዝህ ጸበል መጠመቅ ምንድነው ክፋቱ 😡አንተ ደሞ ምንድነው የምትለው ባለፈው በሆነ ቪዲዮ ተጨቃጭቀናል የረሳዉህ እንዳይመስልህ አትነጅሰኝ በጭራሽ ታግ አታርገኝ እጅጅ ነው የሚለው ንግግርህ

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Tekikel neshi yene wede ❤😢😢😢

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Жыл бұрын

    @@shawaye5579 ❤️

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    @@tigisit2534 😁😁😁😁አይዞሽ እህቴ እለፊው

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Жыл бұрын

    የወደቀ እጨት ምሳር ይበዛበታን ልጅቷ የሚረዳት የለም እመብርሀን የልብሽን ትስማሽ እህቴ💔💔💔😢😢😢😢

  • @semerafeker7849

    @semerafeker7849

    Жыл бұрын

    ትክክል እሱ ራሱ ራሱን እንደ ፍፁም እርጎ ነው ሚወራው ልጅቱ ተጎድታልች ደሞ ልጅ ነች ሰው የላትም ምንም አልተረዳትም

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Жыл бұрын

    ሶስት የተለያዩ ታሪኮችን ነው እየሰማሁ ያለሁት ። እዉነቱን አላህ ያዉቃል። እንደዚህ አይነት ታሪኮች ካላስተማሩን መቼም አንማርም😢

  • @MeriMTube

    @MeriMTube

    Жыл бұрын

    እውነትነው

  • @natyotesfaye6466

    @natyotesfaye6466

    Жыл бұрын

    ምን ምን የሚለውን ሰማሽስኪ

  • @ninigetaneh2634

    @ninigetaneh2634

    Жыл бұрын

    ምንም የተደበቀ ምስጢር የለም፥ ልጅቷ ጥፋቷንም በደሏንም ሳትዋሽ ነዉ የተናገረችዉ

  • @umuselim1428

    @umuselim1428

    Жыл бұрын

    ድራማ ኣይደል ለዛ ነው

  • @solomezelekeayele4495
    @solomezelekeayele4495 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አበሳ ነው የእርቅ መአድ ቤተሰብ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-cu7ti6rm7j
    @user-cu7ti6rm7j Жыл бұрын

    ልጂቷ እናቷም ልጁም እንዳሉት ሚነግሯትን አትሰማም መጥፎ ጓደኛ አበላሽቷታል ህይወቷን አጨልመውባታል። ልጁ እውነት አለው እኔም ባለፈው ከልጅቷ ንግግር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ነበር ከድሮ ፍቅረኛዬ አርግዣለሁ ካለች በኋላ ሌላ ቦታ ደግሞ አርግዥልን ሲሏት እሽ ማለቷ ግራ ሚያጋባ ነው 😢

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    በረካ ሁኝ ልጅቷ የመሩሽ ናት እናቷም ብላለች እሺ ትላለች አተገብረውም ብላለች እናቷ የዋህ ነገር ናት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    አለም ሰገድ አተ ትለያለህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጥሺ በዚህ ሰአት እዳቺ አይነት መልካም ሰው ማግኘት ከባድ ነው እህታችን ፅጌ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሺ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Жыл бұрын

    አብራት ያለችው ሴት ፈጣሪ ይባርካት በጣም መልካም ሰው ነች ትዳርዋን ልጆችዋን ይባርክላት🙏🙏

  • @user-vs1md1no7k
    @user-vs1md1no7k Жыл бұрын

    አለም ሠገድ አተን አለማድነቅ ንፉግ ነት ነው እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ 💚💛❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሽምግልና አዋቂ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @jalene12a
    @jalene12a Жыл бұрын

    ለዚህሁሉ ተጠያቂዋ እናትየዋናት በስረአት አላሳደገቻትም።

  • @shebreshebre2952

    @shebreshebre2952

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @leylatube134
    @leylatube134 Жыл бұрын

    ልጁ ግን ጎበዝ ነው እደሚያወራ ው ከሆነ እኛ የመዳም ቅመሞች እድህ እየለፋን ምነው ጥሩ አፍቃሪ አጣን 😢

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Enja uuufff 😢😢😢

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    Жыл бұрын

    Tekkle

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Жыл бұрын

    ከምንም በላይ ያስጠጋሻት ልጂ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናዉን ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይስጣችሁ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ያኑርሽ 🙏🙏🙏 የወልድሻቸዉን ልጆችሽን በሰላም በጤና ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏🙏🙏

  • @MasaMasa-fk2ow

    @MasaMasa-fk2ow

    Жыл бұрын

    ወድ ማች ንእግዚ አብሔርይባርክእ ህታ ችን ፈጣሪ እረ ጅምእ ድከ ጤናጋይሥጥሽ አቸየም ሥ ኪን እ ንባ አባሽ ልጅይዉጣልሽአቸ ትለያለ ሽ

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Жыл бұрын

    የ3 ቱንም ቪዲዬ ተከታትየዋለሁ አስረጋዡን አድንቄዋለሁ ጥሩ ቀና ሰው ነው።

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын

    ግድየላችሁም ልጅትዋ ደስታ እንዳታገኝ ተረጋግታ እንዳትኖር የሆነ መንፈስ ይኖርባታል እና ባለሙያ ሳይሆን ፀበል ነው የሚያስፈልጋት .... እግዚአብሔር ይማራት !!!

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Жыл бұрын

    Tsebel aydelm balemuya nw yemiyasflgat

  • @tigistmulugata4336

    @tigistmulugata4336

    Жыл бұрын

    ትክክል ማንም ሰው አልተረዳትም ። ፀበል ብቻ ሳይሆን ፆም ፀሎት ስግደትም ያስፈልጋል ...ብቻ ልጅትዋን ማንም አልተረዳትም ግን እግዚአብሔር አይጥልም የልቧን ንፅህና አይቶ መልካም ነገርን ይስጣት ።

  • @fary6042

    @fary6042

    Жыл бұрын

    በትክክል ማንኛቸውም አልተረዶት 😢

  • @weletageberela4280

    @weletageberela4280

    Жыл бұрын

    Uneta newa

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    በትክክል ይኸው ሁለተኛ ምስክርመጣ!!!!

  • @meryamamane3432
    @meryamamane3432 Жыл бұрын

    ጋዜጤኛው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ኢስጥህ❤❤❤❤

  • @user-ip6xx9kc5f
    @user-ip6xx9kc5f Жыл бұрын

    ልጅቷ ጋር ነው እውነታው ያለው ምን ያክል ልቧ እደተሰበረ ፊቷ ይናገራል እናትዮዋኳ ወቀሳ እጅ ልጄ ይቅርታ በተሳሳተ መገን ተረድተሽኝ ነውኳ አላለቻትም እናቶቻችን ለኛ ስንት መስዋት እየከፈሉልን ነው አሁንኳ አቅም የለኝም ይርዷት አለች ይገርማል 😭😭😭

  • @semerafeker7849

    @semerafeker7849

    Жыл бұрын

    ትክክል ምንም የተረዳት የለም

  • @flower525af4

    @flower525af4

    Жыл бұрын

    Sibeza balege enat nat. Yichin bilo enat ere gedel tigba

  • @user-uw2or6ks5o
    @user-uw2or6ks5o Жыл бұрын

    ልጅ ስለሆነች ነው ተረዳት ወንድሜ እባካችሁ አብራችሁ ኑሩ❤❤❤

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤አለምዬ የኔ መልካም ምናለ ያንተን አይነት ትሕትና ያላቸዉን ቢያበዛልን ሣከብርክ ከልቤ ነዉ ሑሌም ከፍ በልልኝ ወንድም አለምዬ፡፡

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k Жыл бұрын

    ይች ያስጠጋቻት እህታችን ተባረኪ የኔመልካም እንደዚአይነት ሰውበዚሰአት ማግኘት ይቸግራል ትለያለሽ እህታችን የማያልቅ በረከትቤትሽ ይግባ አላህይስጥሽ ❤🙏

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Жыл бұрын

    ልጅቷ የቤተሰብ ፈቅር ሰላላገኝች ህይወቷ እንዲህ የተዘበራረቀው እና አትፈረዱባት አምላክ በሰላም ይገላግላት

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Жыл бұрын

    ልጅቷ ዘመኗን ሁሉ የተጎዳች ነች ሰሜቷ አእምርዋ ሰውነቷ abused የተደረገች ልጅ ነች ,, እግዚአብሔር ልቧን ይፈውስ:የመሀፀንዋን ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክላት! ይህ ቀን ታረክ ይሁንላቶ!

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Жыл бұрын

    ጽጌረዳ በእኔ እምነት ምንም ጥፋት የለብሽም ምክንያቱ ከጎንሽ ኣባትና እናት ዘመድ ኣልነበር እና ሂወትሽን ለመምራት ጥረት ነው ያደርግሹው ስሕተቱ የተፈጠረው የሁለት ዓመት ልጅ ሁነሽ እናትሽ ለእናትዋ ጥላ ስትሄድ ችግሩ ከዛው ነው የጀመረው በእኔ እምነት ጅግና ነሽ ያደረግሹ ሁሉን ጥረት ካለ ኣባት ካለ እናት ራስሽን ለመቻል ነበር ምንም ያጠፋሸው ነገር የለም

  • @WubetieGetaneh

    @WubetieGetaneh

    Жыл бұрын

    Gobez betam tru eyta ena hasab nw Hiwot edasebut kelal aydelem yawm yale manim erdata...... Ayzosh maykeyer tarik yelem

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Жыл бұрын

    በማርያም መጨረሻዋን አሳውቁን ታድያ. አደራ. ችግር ብቻ አትገሩን ደስታውንም አካፍሉን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын

    በእውነት ግሩም ታሪክ ነው ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው መገኘቱ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር እረድቷት ልጇን አቅፋ የምትስም ያድርጋት።

  • @nebiyatsentayhu6168
    @nebiyatsentayhu6168 Жыл бұрын

    የቤተሰብ ፍቅር እና ትኩረት ማጣት የሚያጋጥመውን የህይወት ውጥንቅጥ የደረሰበት ብቻ ያውቀዋል ብቻ ልጅትዋ ከወለደች ቡሀላ ብስል ካልሆነች ከባድ ነው

  • @user-xq3cx8dy8c
    @user-xq3cx8dy8c Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም. ክብር ይገባዋል

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын

    የእውነት ያሥጠጋቻት ልጂ ግን በጣም መልካም ናት አላህ ግራ ከሚያጋባ ህይወት ይጠብቀን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    ወ/ሮ ቤቲ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅ ይውጣልሽ ሲቀጥል የልጅ አባቴ ያለችው ልጅ አነጋገሩ በሳል መልካም ነው ልክም ይመስላል እውነታውንፍጣሪ ያውቃል ልጅቷም ዓለምየ እንዳልከው ፍቅር አጥታ የኔ የምትለው ሰው ትሪት አላደረጋትም እናቷ ገፍታታለች ልጅነት አላት ታሳዝናለች ፀበል ያስፍልጋታል ልትረዷት ያሰባችሁ ሰዎችን መረዳት ያስፍልጋታል ዘላቂ ነገር ወልዳ ልጁም በDNA ተረጋግጦ ከልጅ አባቷ ጋ ር ለመኖር ያብቃቸው

  • @user-bl5qs1es9e
    @user-bl5qs1es9e Жыл бұрын

    ያስጠጋቻት ልጅ ግን አላህ ይስጥሽ የኔ ማር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የዋህ በአሁኑ ሰአት እንዳንች አይነት ሰው ፈልጎ ማግኘት ከባድ ነው

  • @amanuelsyoumgebremeskel9230
    @amanuelsyoumgebremeskel9230 Жыл бұрын

    የእናትዋና የኣባት ፍቅር ማጣት ፍቅር ፍለጋ ዉደ ስህተት ገባች ሚስኪን:

  • @Eurael

    @Eurael

    Жыл бұрын

    Exactly. People don't understand this.

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @denkiesile4827

    @denkiesile4827

    Жыл бұрын

    በትክክል ፍቅር ነው የምትፈልገው አላገኘችም ፍቅርን ፈለጋ ስተት ውስጥ ገባች አያዙሽ እህት ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @melesuyilak2250
    @melesuyilak2250 Жыл бұрын

    አንቺ መልካም እህት ነሽ እግዚአብሔር ኑሮሽን ቤተሰብሽን ትዳርሽን ህይወትሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን በልጆሽ ይካስሽ የኔ ውድ እህት

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Жыл бұрын

    እኔ ጋዜጠኛዉን በጣም አደንቃለሁ🎉 በተጨማሪም ያስጠጋሻት እህት አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ በዚህ ልጅ ታሪክ ብዙ ነገር ተማሪኩ ልክ እንደ መጥፎ ጓደኛ, መልካም ሴቶችም እንዳሉ ደጋግሜ የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Жыл бұрын

    በሷ ምንም አይፈርዲም ማርያምን ልጂነት ወጣትነት በጣም ከባዲ ነው እግዜአብሄር ብቻ መጨርሻዋን ያሳምርላት ስታሳዝን😢😢😢ጓደኛዋ እግዜአብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ🙏

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @meronshiferaw5969

    @meronshiferaw5969

    Жыл бұрын

    Fetari yemerk ❤❤❤

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አካሄድ ነው አለም ሰገድ እስከ ባልደረቦችክ ያደረጋችሁት እርብርብ የሚደነቅ ነው በተለይ ከእናቷ ጋር ያለዉን ሳየዉ ቃላት ያጥረኛል ጉዳዩ ዉስብስብ ቢሆንም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይራዳችሁ ❤❤

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Жыл бұрын

    ይሕች እሥከ አሁን የምትረዳት ልጅ። ፈጣሪ ውለታዋን ይክፈላት!!! የተባረከች ወጣት እና በጣም ጥሩ ልብ ያላት ልጅ ናት

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын

    ወዳ አይደለም ልትረዷት ይገባል ብትችሉ ፀበል ብትወስዷት ይመረጣል ጋዜጠኛው የምር በጣም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን🥰👍👍 እና ደሞ ቢታረቁ ደስ ይለኛል ከልጇ አባትጋር አስታርቋቸው በማሪያም

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema Жыл бұрын

    ማለት ምፈልገው ነበረ ግን አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ። ለልጅቷ ልቦና ይስጣት

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድማችን እግዚአብሔር የነገህን ያሳምርልህ እሷም ስቃ ተደስታ እምናይበትን ያቅርብልን አንቺም እህት ለዚህ ያበቃሻት እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @elutube3717
    @elutube3717 Жыл бұрын

    ልጅቷን ያስጠጋች ስም መልካም ነች አላህይባርክሽ

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын

    ልጅቷ በብዙ የተጎዳች ናት አለም ሰገድ እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ የተርዳሀት አንተ ብቻ ነህ

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub Жыл бұрын

    ረሱል ሶ ዐ ወ እንዲህብላወል ዝምያላ ናፃ ወጣ ኣሉ ኣሳላቱ ወሳላም ኣላናቢይና ሙሀማድ ዝምታይሻላል ድርጊቱ ሆዴን ኣቃጣላኝ😢

  • @GualRaya-vz4zz

    @GualRaya-vz4zz

    Жыл бұрын

    S,a,w❤❤❤

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ልጅቱ በብስለት ጉድለት ብዙ ስተት ሰርታለች ያዉ ልጅነት ይዟት አላስተዋለችም ሚስኪን ለዚህ ዉስብስብ ሂወት ዳረጋት

  • @Tewabechwollo

    @Tewabechwollo

    Жыл бұрын

    ስታረግዝ ውጭብሎ አስወጥቷታልኮ ጥፋቱ የስዋ ነው እንዴ ተጠቅሞባት ሲያበቃ አስወጥቷታል

  • @HiHi-xn3mr

    @HiHi-xn3mr

    Жыл бұрын

    እውነት አሁን ስሜቷ የበለጠ ይጎዳል ወዱ ያዎጣቼው ሚስጥሮች ይጎዳታል ብቻ እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጣት አላለሁኝ ኡፍ ትልቅ እህት የላት መልካም ጓደኛ የላት መካሪይ

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-un4qt8nm5e

    @user-un4qt8nm5e

    Жыл бұрын

    @@Tewabechwollo በማንኛቸዉም ለመፍረድ ይከብዳል ሁሉም እዉነት አላቸዉ

  • @user-un4qt8nm5e

    @user-un4qt8nm5e

    Жыл бұрын

    @@HiHi-xn3mr አሜን

  • @enateneshabebe2072
    @enateneshabebe2072 Жыл бұрын

    ከናቷ ልጁ የተሻለ አስተሳሰብ አለው እናት የልጅ ስንት ገመና ተሸፍን ነበር ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም እና ይቅርታ ስጠይቃት የናትየው ክፋት ምንም ብትሆ አያገባኝም የሚመስል መልክ ይታይባታል ሳታውቃት የረዳቻትን ግን በጣም የተበረከችና መልካም ሰው በመሆኗ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Жыл бұрын

    አንጀት የምትበላ ልጅ ናት የኔ እናት እናቷ ግን የስራሽን ይስጥሽ አንቺ የጣልሻትን ማን ያክብራት

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Жыл бұрын

    ልጁም እውነት አለው ባልና ሚስትን የማያግባባ ነገር ካለ በሰላም መለያየት አለቀ

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    ጥዋት የወጣች ማታ ከስራ ሲመለስ እሷ እዛው እውጭ ቁጭ የምትል ቆንጆ ልጁ ትግስተኛ ነው ያውም ሆ

  • @ayoushamk7518

    @ayoushamk7518

    Жыл бұрын

    ልጅቷ መብሰል ይቀራታል ! እናቷም ምክር አሰማም አለች ባሏም እደዛው ችግር አለባት ልጅቷ መብሰል ይቀራታል

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Жыл бұрын

    የሁሉንም ልብ የሚመረምር አንድ አምላክ ብቻ ነዉ 😢😢😢 ግን እዉነተኛ ክርስቲያኖች ከሆናችሁ ልጂቱን ወደ ጠበል ዉሰዷት እና ችግሮቿን ሁሉ ይፈቱላታል

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Жыл бұрын

    በጣም የሚደነቀው የቤቴሌሄም ባለቤት ነው ሚስቱ ሌላሰው ስታመጣ መቀበሉ ይህ ይደነቃል እህታችን ቤቴሌሄም በውነት ዘርሽ ይባረክ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ እንዲህውም ባሌ ነው ያለች ልጅ ይደነቃል ሃይማኖቱ የጸና ነው ፈረሐ እግዚአብሔር አለበት ልጁን እረከባለሁ አለ ገረመኝ ፕሮግራም አቅራቢው ወንድማችን አንተም ትደነቃለሕ ርግት ያለ ፕሮግራም ነው እንደዚ የተረጋጋ ሰው በሕይወቴ ደስ ይለኛል በርቱ ዮሐ ሚዲያ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @neza1152
    @neza1152 Жыл бұрын

    ወይኔ ልጁ ሳላደቀው አላልፍም ንግግሩ ደስ ሲል ትዳር ፈላጊ መሆኑን ያሣያን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Жыл бұрын

    እድል ነው ከባድ ነው 😢😢😢 አንዳንዴ ባናጠፋም ሰዉ ሁሉ ይፈርድብናል እኔ ከዚህ እራሴን ነፃ አዉጥቻለሁ እልህኝነቴ ጠቅሞኛል ቂም ይዤ እራሴን ለዉጫለሁ የማላዉቃቸዉ ሰዎች ያከብሩኛል ይወዱኛል ቤተሰብ እራሴን ሳሻሽል ጠጋ ጠጋ ጀመረ ምድረ ሌባ እኔ ፈጣሪ እረዳኝ እናቴ ስታሳድገኝ በነፃነት በፍቅር በንክብካቤ ነበረ አባቴ ሌላ አግብቶ ብዙ ሆንኩ እናቴ በ8አመቴ ነበረ የሞተችዉ እነሱ ጋር ስሄድ የተለየ ስሜት ነበረዉ ትናፍቀኝ ነበረ 😢😢😢 እየጠፋሁ መቃብር እየሄዱኩ እየተገረፍኩ ይመልሱኝ ነበረ እማ ተነሽ እል ነበረ ለዛ አዲሳባ ላኩኝ ዘመድ ጋር አረ በጌታ ሰባበረችኝ በስራ 😢😢 ከዛ በ16አመቴ ትቻት ወጣሁ በተፅኖ ፈተና ከባድ ነው 😢😢😢 ዛሬ ላይ እናቴ የምሰጠኝን ደስታ በራሴ እያጣጣምኩ ነው 😢😢😢

  • @hapitamahmad8755

    @hapitamahmad8755

    Жыл бұрын

    ነፍሥ ይማር አይዞሽ

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ውዴ❤ ደሞ ጎበዝ ነሽ በራስሽ ጥረሽ ጥሩ ደረጃ ላይ መድረስሽ አስደናቂ ነው! መጨረሻሽን ደሞ ያሳምርልሽ

  • @user-ij8dl7kf9h

    @user-ij8dl7kf9h

    Жыл бұрын

    Wellahi aslekesegn comentsh offff wey hiwot😢😢

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    @@SolianaTewahido አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    @@hapitamahmad8755 አሜን

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Жыл бұрын

    😢😢ወይኔይች ልጂ 3ቪዶወ ሰራች በአዲ ልብስ ነው የነሠ ሚስኪን ዲህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢 የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ልጁቱ ተጎዳታለች ቶሎ ሠው ታምናለች እና ትታለላለች የኔ ቆጆ አይዞሽ ይሄም ያልፋል ታሪክሽን የሚቀይር ነገር አላህ ይስጥሽ

  • @tigasttjcv-rk4rv

    @tigasttjcv-rk4rv

    Жыл бұрын

    ምን ታርግ እኔን

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Жыл бұрын

    Tarikun lmn bednb atsemum? Huletu video ande ken nw yetseraw

  • @haninhaninhaninhanin4866

    @haninhaninhaninhanin4866

    Жыл бұрын

    ውይ ማጣት አይኑ ይጠፋ ሥታሣዝን

  • @jemmatube4741

    @jemmatube4741

    Жыл бұрын

    በአንድ ልብስ ያደገ ሁሉ 😂😂😂

  • @tigistlegese7098
    @tigistlegese7098 Жыл бұрын

    የኔ እናት😢😢😢😢 የኛን የሴቶች ችግራችንን በደንብ ማሳያ ነሽ 😢😢😢

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት የተገፍች እህትሽን መስመር እዳስሺያት አላህ ሂወትሽ ሁሉ ያሳምርልሽ ልጁችሽን ጥሩ ቦታ አላህ ያሳድግልሽ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Жыл бұрын

    ከቤተሰብጋ አለማደግ ብዙ ተፅኖ አለ ግን የኖረ ብቻ ነው የሚያቀው አብሶ እናት ላይ ተፅኖ አለው እናት ግን አትጠላም ግን ልጆች ላይ ከባድ ተፅኖ አለው ግን ሰው አይረዳም እናትሽ ናት ይላሉ ልጅም ወዶ አይደለም ምጠላው ግን አብሮ አለማደግ ተፅኖ አለው 😢😢

  • @user-yv9jq5xc5h

    @user-yv9jq5xc5h

    Жыл бұрын

    ትክክል እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @hehehu6929

    @hehehu6929

    Жыл бұрын

    Awo

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Жыл бұрын

    ባለቤትየዉ እኔ የምልህ ቢኖር እስከምትወልድ ድረስ አጠገባ ሆነህ አፅናናት የተጎዳች ልጅ ሰለሆነች የአንተም እርዳታ ያሰፈልጋታል ገንዘብ ብቻ አይደለም ፍቅር አሳያት እባክህን ወንድሜ ደዉልላት አደራህን 💕

  • @sifanmelka1102
    @sifanmelka1102 Жыл бұрын

    እኔ ልቤን የነካኝ የቤቲ ነገር ነው ምን ጥሩ ልብ ቢኖርሽ በክፉ ሰዎች ምክኒያት ንፉግና እራስ ወዳድ ትሆኛለሽ አንቺ በሕይወትሽ መጥፎ ሰዎች ቢያልፉም እንኳን መልካምነትሽን ያላስነካሽ ጀግና ሴት ነሽ እግ/ር ልጆችሽን ለትልቅ ክብር ያብቃልሽ በቤታችሁ ሁሌም ደስታና ፍቅር አይንጠፍ።

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 Жыл бұрын

    እንዴት የተባረክሽ ውብ ጓደኛ ነሽ!!! ጓደኛ ማለት እራሱ ልቤን አቅለሸለሸኝ። አንቺ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታዋ ነሽ። ገንዘብ ሳይሆን ፣ ሰው አጥተን ስንት የምናነባ አለን በባዶ ቤት። እግዚአብሔር ግን አይጥልም። ሁለታችሁንም ጌታ መድኃኒት ዓለም ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ገና ከፍ ያረጋችኋል። ሰው ሁሉ እጁን በአፉ ላይ እስኪጭን ድረስ። ዓለምሰገድ፣ ውነትም ዓለምሰገድ ታደስ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህ በክብር ይለቅ❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын

    ፊቷላይ ያስታውቃል ❤ተስፋ ትልቅ ነገር ነው ነገ ሌላ ቀን በርቺ እህቴ አይዞሽ

  • @user-pl7uf3qx6g

    @user-pl7uf3qx6g

    Жыл бұрын

    ሀድያ ሰይድ የየት ሀገር ልጅ ነሽ እህቴ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረካት ጥሩ ልጅ እህቷ ነኝ በክፉም በደግም አልለያትም የሚል በዚህ ዘመን አይገኝም እግዚአብሔር ይሰጥሸ

  • @negashakele4873
    @negashakele4873 Жыл бұрын

    ይዛት የመጣች እህታችን ከእናትም በላይ ነች ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ አለም ሰገድም ያስጠጋቻት ልጅ እንደናተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን እነቷንም የልጅ አባቷን ይቅር ስለተባባሉ ደስ ይላል በሰላም ወልዳ እሄም አልፎ ታሪክ ሁኖ በደስታ እምትኖር ይሁን

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 Жыл бұрын

    አለም ሰገድ ግን ካቅም በላይ ነህ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ በጣም ልዩ ደግ ሰው ምን ልበል የኔአባት ኑርልኝ

  • @seblewongelabera
    @seblewongelabera Жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ሃተታ አያስፈልግም።የመጀመሪያውን የራስ ለማድረግ የተከፈለውን የፍቅር ግዜ ማሰብ ያስፈልጋል ።በልጅቷ ሕይወት ውስጥ ክፉ ሰዎች ደካማ ጎኗን እይተው የራሳቸውን ፍላጎት ለመፈጸም ተጠቅመውባታል።ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።ቤቲም እግዚአብሔር ይባርክሽ።ፍቅር የኃጢያትን ብዛት ይሸፍናል።የርሱም ባይሆን ልጅ ስጦታ ነው ።በግፊት የሚሆነው የርሱም ቢሆን እርሷን በማንነቷ ካልተቀበላት ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍላታል።አሁን ብዙየሚረዳት ነው የሚያስፈልጋት።

  • @BintNuru
    @BintNuru Жыл бұрын

    ምንም ነገር አልገባኝም የተለያየ ታሪክ ነው እየሰማሁ ያለሁት አላህ ዘንድ ብቻ ነው እውነቱ አላህ የተሰበረውን ልብሽን ይጠግንልሽ

  • @umuselim1428

    @umuselim1428

    Жыл бұрын

    ውሽትድራማ ነው ብር ለመልቀም

  • @assistanthome578

    @assistanthome578

    8 ай бұрын

    ​@@umuselim1428እዳዛ እያለቀሰች ድራማ

  • @tiybatasfwu6668
    @tiybatasfwu6668 Жыл бұрын

    ልጅ የዘመን አጭበርባሪ አይደለም ሚስኪን ነው ሰው ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳንም ውለጁው አልከት

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Жыл бұрын

    አለምዬ ,እንሱሲታረቁ እንተ ምንያህል ደስ እንዳለህ !! አንተ የተለየህ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 Жыл бұрын

    እህታችንም አንች ልዩ ነሽ ፈጣሪ ብድርሽን ይመልስ ተባረኪ

  • @saday1261
    @saday12612 ай бұрын

    ይዛት የመጣችው ልጅ እምትገርም ናት በዚህ ጊዜ አገራችን እንዲህ አይነት መገኘቱ ይገርማል እሷን ለመርዳት እንደተነሳሽ የነካሽው ያሰብሽው በልጆችሽ በዘር ማንዘርሽ እግዚአብሔር ቀድሞ እየተገኘ ይባርክልሽ እህቴ በጣም መከበር ያለብሽ ሰው ነሽ ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    ❤ስላም ሆኖ ሁሉ ነገር ተለውጦ እግዚአብሔር ሁሉን መልካም ያድርግ

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Жыл бұрын

    እዉነታዉን ፈጣሪ ነዉ የሚያቅ ያስፈራል የቱ ነዉ ትክክል የቱስ ነዉ ሀሰት እህ ልጂቷን እርዷት ሌላዉ ይደርሳል🙏

  • @user-dm7ok6yy8p
    @user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር እንደተባለው ልጅቷ የተፈላጊነት ስሜት የለኝም ብላ ልቧ ተስፋ ቆርጧል እጅግ በጣም አሳዘነችኝ ከምንም በላይ በአጠገባ እህት ወንድም እናት አባት የላትም በዛ ላይ እድሜዋ ገና ነው ብቻ ሁሉም አልፎ ነገ ታሪክ ሆኖ ይወራል ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Жыл бұрын

    የኔ እህት አግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያዊ ማለት የሄ ነው ❤

  • @Rahme-ci9sh
    @Rahme-ci9sh Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ነው ልጂቱን የተረዳት❤

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Жыл бұрын

    ቤትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጽጌዬም በሰላም የልጅ እናት ያርግሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገይሁሉ ታሪክ ይቀየራል

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 Жыл бұрын

    እኔ ሁሉንም ቪድዮ ሰማሁ ግን ምንም ለማለት አልችልም ከጎኗ ሆነሽ አለሁልሽ እህትሽ ነኝ ያልሻት ቤቲየ ግን አምላከ ቅዱሳን በእውነት ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እናት ፍቅረኛው ተብየው ወንጀለኛ ሲያረጓት ባዕዷ ግን ወዳጅ ሆነች እግዚአብሔር ይስጥሽ❤

Келесі