Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Nikodimos Show is a unique program which is hosted by the famous Ethiopian Artist, Preacher & Gospel Singer Tigist Ejigu, facebook.com/tigist.ejigu.5 This show is working on creating awareness on sensitive Christian issues inside the Church of Ethiopia. The show will invite Theologians and famous Gospel Singers who have knowledge on each topic we are discussing. We have a great vision of uniting Ethiopian Church.

Пікірлер

  • @bettyalexsis8987
    @bettyalexsis898728 минут бұрын

    ማሙሻዬ😊💜 እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተመሰገነ ይሁን! ለአካሉ የህይወትን ቃል እንድታስተምሩ በብዙ መታሸት የህይወት ዲስኘሊን አስተምሮ የህይወት ሽታ አድርጎ እናንተን ስለሰጠን የፍቅሩን እና የምህረቱን ትልቀት እያየው እግዚአብሔርን ሁል ግዜ አመሰግነዋለሁ!

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob40 минут бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ🙏 አጥጋቢና እና ሚዛናዊ ምላሽ ነውና የሰጠኸን🙏 አሁንም ፀጋ ይብዛልህ🙏

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o44 минут бұрын

    ጌታ ለክብሩ ለዘላለማወ ፀጋ የብቃችሁ!!!!

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834Сағат бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን፣ በጣም ጠንቃቃ ትሁትና እየተማርክ የምታስተምር ምርጥ አገልጋይ ነህ

  • @mestawetwoldeamanuel4608
    @mestawetwoldeamanuel46082 сағат бұрын

    ወይ ደ/ር ማሙሻ የአንተን ት/ት እለት እለት መማር መቻል ምንኛ መታደል ነው።እኔ ያለኝ ምኞት ግን በክርስቶስ ደም ተሸፍነክ ይህ ፀጋ እያደር ጣዕሙ እየጨመረ የአገልግሎት ጥፍጥናክ እየጨመረ ረጅም አመት በፊቱ ኑርልን።አሁንም በክርስቶስ ውስጥ ሸሸግኩህ ወንድሜ።በጣም እናከብርሀለን፣እንወድሀለን❤

  • @TamiratMarkos-kz1sn
    @TamiratMarkos-kz1sn2 сағат бұрын

    Teberakilign Abba❤❤❤! betam nw yemiwodot

  • @user-gl5yv5ku4d
    @user-gl5yv5ku4d2 сағат бұрын

    Esrael dansa ena eyu chufa yhe nw srachew

  • @BinyamT-kf7rx
    @BinyamT-kf7rx4 сағат бұрын

    You are in our Generation the real of God men. You’re blessed.

  • @Kirubelzebene-xo4sm
    @Kirubelzebene-xo4sm11 сағат бұрын

    Betam wedihalewu kalat yelanyim❤❤❤

  • @bereketdegif1864
    @bereketdegif186411 сағат бұрын

    በጣም የሚያሳዝን Interview ነው። ነገርግን እግዚአብሔር እንደ ገና ቤተክርስቲያንን ያድሳታል። ይህን እግዚአብሔር ሲሰራ ታያላቹ። ወንጌል እየጠራ ይመጣል ገና። ሰው እንዲደግፈው አይፈልግም። ግን እኛ በደንብ እናስተውል።

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw11 сағат бұрын

    ወንድም ዳዊትን ብታቀርቢልን በጣም ደስታችን ነዉ

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw11 сағат бұрын

    በጣም ጥሩ አገልጋይ ነክ ባንተ ተጠቅመናል ግን ስለ መዳን ያለዉ ትምሕርትክ ላይ የትኛዉን እንደምታምን በግልፅ ብታስተምረን ጥሩ ነዉ ብዬ አምናለሁ

  • @HawiFufa-in8rx
    @HawiFufa-in8rx13 сағат бұрын

    Mamushaye ❤❤❤❤

  • @yohannesghebray2846
    @yohannesghebray284613 сағат бұрын

    ዶክተር ማሙሻ እግዝኣብሄር ይባርክ ትህት ስትል እየሱስ ከውስጥህ እንደምታይ ባንተ ኣየሁ።

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena952414 сағат бұрын

    በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ስለ እርሱ በሙላት የሚናገሩ ታማኝ አገልጋዮች መኖራቸውን በዚህ በተወደደ ሰው ህይወት አይቻለሁ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss274614 сағат бұрын

    ዶክተር ማሙሻ ውሐ ጠምቶኝ የጠጣሁ ያክል እርክት ብያለሁ በተናገርከው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ጤና በረከቱን ሁሉ ጨምሮ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @EphremGebre-s6v
    @EphremGebre-s6v15 сағат бұрын

    በእዉነት የእናቴን ብርሀኔ ስም በምስክርነት ስሰማ ሀሴት ነዉ ማደርገዉ ተባረክ ማሙሻ

  • @solf2000
    @solf200015 сағат бұрын

    እባክሽን፥ ቲጂዬ፥ የመግቢያ ሙዚቃውን ትንሽ አስረዝሚው፤ አታሳጥሪው። በተረፈ እጅግ ግሩም ዝግጅቶችሽን ቀጥይበት፤ ጌታ ይባርክሽ።

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel976915 сағат бұрын

    ታበራኩልኝ።

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun16 сағат бұрын

    ወንድሜ ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ ስለዚህም እፀልይልሃለሁ:: ጌታ ስለ አንተ የተመሰገነ ይሁን:: ❤❤❤❤

  • @bestebeste378
    @bestebeste37816 сағат бұрын

    ስልካቸውን ማግኘት ይቻላል

  • @user-jx2io9dd8t
    @user-jx2io9dd8t17 сағат бұрын

    ተባርክ እንድንነቃ አድርገከናል ❤

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune18 сағат бұрын

    1:06:29 good point

  • @yabetsberhanuasfaw7232
    @yabetsberhanuasfaw723218 сағат бұрын

    Arif program neber yezarew bezu timhirt yalebet..........neger gn tiyake alegn Dr. Mamusha banesaw hasab lay( @1:10:07 ) be john 13:10-11 balew lay eko yihuda nitsuh new aylim endewm milew 10 ኢየሱስም። የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገውም፥ ሁለንተናው ግን ንጹሕ ነው፤ እናንተም ንጹሐን ናችሁ፥ ነገር ግን ሁላችሁ አይደላችሁም አለው። 11 አሳልፎ የሚሰጠውን ያውቅ ነበርና፤ ስለዚህ። ሁላችሁ ንጹሐን አይደላችሁም አለው። silezih bezih kifil meseret yihuda nitsuh new altebalem.......endet yitayal yihe neger?

  • @samymulu7110
    @samymulu711019 сағат бұрын

    አስራትንና መባ አዲስ ኪዳናዊ አይደለመ:: በአዲስ ኪዳን ሰው ደስ እያለው ከፍቅር የሆነ ስጦታ እንዲሰጥ ነው ቃሉ የሚያዘው:: ሌላ ባልከው በአብዛኛው ነገር እስማማለው:: ተባረክ

  • @redietkumera7646
    @redietkumera764619 сағат бұрын

    Lela konjo telek yale abeba bitadergiew yamiral

  • @Sima-A
    @Sima-A19 сағат бұрын

    ማሙሻ እውነተኛውን ወንጌል በመግለጥ የሃሰተኞችን ስራ ያራቆተ ድንቅ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት መልካም ሰው ነው :: ኑርልን

  • @kali2839
    @kali283920 сағат бұрын

    Dawit fasile yikereb tigiye

  • @asterhailu4188
    @asterhailu418820 сағат бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @endale2533
    @endale253320 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ የተወደድሽ እህት ቲጁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma438021 сағат бұрын

    Bless you Dr Mamusha

  • @ABIHIWOTGETA
    @ABIHIWOTGETA21 сағат бұрын

    በድግምት ጥንቆላ በቅንዓት ትዳሬን ህይወቴን ንብረቴን ያበላሹትን የበደሉኝን ይቅር ማለት ጌታንም ድምጹን ሠምቼ መታዘዝ ይሁንልኝ ይሁንልን ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ሁነኝ

  • @user-bp4di8wn8v
    @user-bp4di8wn8v21 сағат бұрын

    እባክሕ መፅሐፍ ፃፍልን

  • @user-bp4di8wn8v
    @user-bp4di8wn8v21 сағат бұрын

    ዶ/ር ፓስተር ማሙሻ ፈንታ የዘመኔ እውነተኛ አገልጋይ በደሙ ይሸፈንሕ!!!

  • @AsterAst-cc1lt
    @AsterAst-cc1lt22 сағат бұрын

    ተባረክ ገናአገልሎት ስትጀምርነው የማውቅ እስከ ዛሬየ

  • @bettygirma9466
    @bettygirma946622 сағат бұрын

    የተባረክ የተወደድክ ያባቴ ልጅ ዘመንህ የለመለመ ይሁን አሁንም ይብዛልህ ትልቅ በረከታችን ነህ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum165922 сағат бұрын

    Geya ybarkh

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise22 сағат бұрын

    😇🥰😍🤩🤐😇💥💫💯💝🙏✍

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo742022 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🌷🙏🙏🙏🙏

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w22 сағат бұрын

    Waw amazing thank Yesus bless both of them ❤❤❤

  • @alexarget8066
    @alexarget806622 сағат бұрын

    Dawit Fasiln akirbilin

  • @ABIHIWOTGETA
    @ABIHIWOTGETA23 сағат бұрын

    ጥያቄ አለኝ የሐዋርያነት ሹመት እንዴት ነው ሰጪውስ ማነው ለሴትስ ይሰጣል ወይ?

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay857423 сағат бұрын

    ዶር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ ተባረክ ።❤❤❤❤ አንተ ትንታግ የሆንክ ሰው ነህ እውነት ለመናገር ጌታ ቃሉን በአንተ ውስጥ እንዲ እንዳፈሰሰ እኔም እንዳተ መሆን ነው ምኞቴ ነው።

  • @user-vz9sc3vd4p
    @user-vz9sc3vd4pКүн бұрын

    Zemenhe yebareke Dr mamusha ! Ye geta tesga kehulachinem gare yehune

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rzКүн бұрын

    Wow 😢 አንዳዴ ቃላት እስክታጡ ድረስ ኢየሱስን የሚያወሩት አባቶች እንባዬ ያመጡታል በቃ ቃል አጣለሁ ውስጤ ያለውን ከመናግር ይልቅ እንባዬ ይገርመኛል ምን አይነት መነካት እና መባረክ ነው?🤔 😢😢😢 እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @MeronKassiye
    @MeronKassiyeКүн бұрын

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @MarcyMarcy-ci6jl
    @MarcyMarcy-ci6jlКүн бұрын

    እንዴት እንደምወደው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ኤፌሶን ስታስተምር እ/ር እኛን እንዴት እንደወደደን አረ ኡ ኡ ለዚ ዘመን እ/ር የሰጠ ነህ ቲጂ ተባረኪ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ይብዙሉን

  • @fitsumworku4817
    @fitsumworku4817Күн бұрын

    Tgye Wonderful Job! Thank You.

  • @Sisualex
    @SisualexКүн бұрын

    ❤❤ቲጀዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ ❤❤

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sxКүн бұрын

    እግዚያብሔር ለምድሪቱ በረከት ያደረገህ ሰው!!