የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን ቆላስያስ

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 41

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw803 ай бұрын

    ተባረኩ ውድ እህቶቼ ጸጋ ይብዛላችው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    Thanks so much My Lorde ✅ ❤ ♥ 💖 💕 Jesus is Lorde ✅ ❤ ♥ 🙏🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabarekeuuu

  • @rb2782
    @rb27823 ай бұрын

    Much blessings to you all, dear sisters❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥ ❤ 👌 ✨

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic6483 ай бұрын

    ዋዉዉዉ ወልካም ውዶቼ❤❤❤😘😘

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi3 ай бұрын

    What a privilege it is to be given and trusted with God’s pure Word! 2 ጢሞቴዎስ 2:2፤ ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። 1 ጴጥሮስ 4:10፤ ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤

  • @Selam-wh2ku
    @Selam-wh2ku2 ай бұрын

    Please please yet nwe yetfachehut. Ebakachu atetfu.keep going. Am waiting you sisters

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66063 ай бұрын

    God is good

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi3 ай бұрын

    2 ቆሮንቶስ 5:20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh3 ай бұрын

    በናንተ ምክንያት አምላኬን አምላካቸውን አመሰግናለሁ የኔ በረከቶች ❤❤❤

  • @alemgebre1926
    @alemgebre19263 ай бұрын

    God bless u all

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi3 ай бұрын

    Amen, Amen, Amen 1 ቆሮንቶስ 1:30-31፤ ነገር ግን፦ “የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡” ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

  • @teketelewdegefegn
    @teketelewdegefegn3 ай бұрын

    ቀጥሉበት አደራ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @burutujesas5336
    @burutujesas53363 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anany298
    @Anany2983 ай бұрын

    ❤❤❤❤ውይ ብርክ በሉልን

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily63593 ай бұрын

    ተባረኩ...በብዙ እየተጠቀምን ነው

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi3 ай бұрын

    1 ቆሮንቶስ 2:4-5፤ እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። The ability to do God’s work comes from the Lord……we serve God by His wisdom and by His power…….that’s how Apostle Paul described his ministry to the Colossians.

  • @user-cm5oe8rv1l
    @user-cm5oe8rv1l3 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @sabellamkf5737

    @sabellamkf5737

    3 ай бұрын

    you are an idiot or you are paid get a job

  • @rosemare8314
    @rosemare83143 ай бұрын

    Geta yebarkachew bezu temrealehu ❤❤❤

  • @godisgood2672
    @godisgood26723 ай бұрын

    God bless you sisters!Congrats Tg you got 100k🎉

  • @user-un2db5ki1z
    @user-un2db5ki1z3 ай бұрын

    tsegawu yibazalachu tebareku zemenachu yibareki wow

  • @sabellamkf5737

    @sabellamkf5737

    3 ай бұрын

  • @Selam-wh2ku
    @Selam-wh2ku3 ай бұрын

    Egziabhair thehawen yabezalachu tebareku

  • @etalemawpetros4185
    @etalemawpetros41853 ай бұрын

    ❤❤❤❤ስወዳቹ ብሩካን ናችው ተባረኩልን

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta69993 ай бұрын

    BLESS YOU MORE 😊😊😊

  • @romandugumaboro6547
    @romandugumaboro65473 ай бұрын

    ሁልጊዜ መድሐፍ ቅዱስን አነባለሁ ግን የቃሉ ሙላት እንድኖረኝ የሁል ጊዜ ጥማተ ነው እንዴት ባጠናነው የቃሉ ሙላት ልኖረኝ የምችለው እባካችሁ እርዱኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃችወለሁ ተባረኩልኝ እወዳችወለው

  • @rb2782

    @rb2782

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥማትሽን አይቶ የቃሎ ደጅ ይክፈትልሽ. ከማምበብሽ በፊት ጸልይ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳሽ. እና ደግሞ አብረውሽ የሚያጠኑ ሕብረት ያስፈልግሻል በሕብረት ሲጠና በጣም መገለጥ አለው. ተባረኪ

  • @romandugumaboro6547

    @romandugumaboro6547

    3 ай бұрын

    አሜን ተባረኩልኝ

  • @tigistkebede6606

    @tigistkebede6606

    3 ай бұрын

    God is good

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @elei417
    @elei4173 ай бұрын

    God bless you all 💕

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12083 ай бұрын

    Glory to God, keep up the good job, please start and finish your program with a short prayer!

  • @seblekidane2114
    @seblekidane21143 ай бұрын

    Alebabesachehu rasu Getan yakebral❤Berukan nachehu❤❤

  • @mitikjemal2998
    @mitikjemal29982 ай бұрын

    ሠላም ለናንተ ይሁን። ለምንድነው ይህ ጊዜ የተቋረጠው

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    2 ай бұрын

    በሚቀጥለው ሳምንት ምእራፍ ሁለትን አብረን እናጠናለን:: እናመሰግናለን🙏

  • @libanosayza2433
    @libanosayza24333 ай бұрын

    ትጂዬ እውነትም መጋብ ነሽ ተባረኪ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 ай бұрын

    እህቶቻችን በቃል የበረታችሁ ከሙላቱ ክርስቶስ ማካፈል ስለቻላችሁ ይህ ትልቅ እድል ነው።

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos2 ай бұрын

    Be nafkot itabiklhu katayun

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf57373 ай бұрын

    venomous snakes get education get a job.

Келесі