“እስኪሞቱ ባንጠብቅ…”የምስጋና ሚስጥር 🎙🎙🎙SHEMAH_PODCAST🎙🎙🎙

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 48

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen17233 ай бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግናችሁ የሚያንጹ ሀሳቦችን እያነሳችሁ እያስተማራችሁን ስለሆነ ተባረኩ!!ህሊዬ አንደበትሽ እራሱ እንዴት እንደሚፈውስ የማርቆስ ወንጌልን ስናጠና ብዙ ካንቺ ተጠቅሚያለው አመሰግናለው!!!! ቲጂ ለኛ ለአማኞች ዘመኑን እየዎጀሽ ክፍተት ባለበት ቦታ ሁሉ የሚያስፈልገንን እያቀረብሽ ክፍተት እየሞላሽ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን ባለቤትሽንም አመስግኚልን ምርጡን ፕሮዳክሽን ለእግዚአብሔር መንግስት እየሰጠ ስላለ በየቀኑ ክርስቶስ ይብዛ በቤታችሁ በኑሯችሁ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ውድድድ ነው የማርጋችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በጣም ጠቃሚ በሆነ ርእስ ላይ ነው ትምህርት የስጣችሁን ስው ምስጋናና ለእግዚአብሔር በሁሉም ሁኔታ ያቀርባል በሌላ በኩል ስውን ማመስገንን መርዳት ይምንችለው በሕይወት እስካለ ድርስ ብቻ ነው እንዲሁም በዚህ ላይ አንድ ልጨምር የምፈልገው ልጆቻችንን በልጅነት ይህንን ብናስተምር በማመስገን ቃል የተሞላ ትውልድን ልናተርፍ እንችላለን በድጋሚ ተባርኩ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne97163 ай бұрын

    እናንተም መመስገን ይገባችኋል እውነት በጣም ወሳኝ ወሳኝ ነጥብ ነው የምታነሱት እኔ በብዙ እየተጠቀምኩ ነው bless you all❤❤

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur85823 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችው ቅዱሳን የምንወዳችው እኛም በጣም እናመሰግናችዋለን ድንቅ የሆነውን ትምህርቶች ሳላካፈላችውን ምስጋና የእግዚአብሔር መና ነው በብዙ ተባረኩ

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih51223 ай бұрын

    ❤❤❤ዘመናችሁ ይባርክ!!!

  • @rb2782
    @rb27822 ай бұрын

    አረ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ, በጣም የሚገርም ሃሳቦቹ የምታመጡት. አንደኛ እግዚአብሔር የምናይበት ቀጥሎ ራሳችንን የምንመረምርበት. ስብከት ቢሆን የዚንህ ያህል ላናስተውል እንችል ነበር. ተባረኩልን በእውነት በጣም ጠቅማቹናል ❤❤❤❤

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl3 ай бұрын

    ትእግስት ተባረኪ ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ። አሀንም እግዚአብሔር ይርዳሽ። ግን ትንሽ ቅሬታ አለኝ ብዙ እንግሊዘኛ ታበዥያልሽ እባክሽ ጥንቃቄ ቢደርግ፣ በሁሉም ፕሮግራሞችሽ። የሚሰማ ሰው ሁሉ ሙል በሙሉ እንግሊዝኛ ያውቃል ማለት አይቻልም ብትችሉ በቋንቃቋችን ቢሆን። ውይይቱ እጅግ ጠቃሚ ነው። ጌታ ይባርክሽ

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle29353 ай бұрын

    እኔም በጣም አመሰግናቸዋለሁ በምታቀርባቸው መልክቶች እና ሀሳቦች እራሴን እንዳይና እንድፈትሽ አድርጋቹኛል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ አመሰግናለሁ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku80533 ай бұрын

    ፦እግዚያአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ግዛችሁን ሳትስቱ ለእኛ ይጠቅማችኃል ብላችሁ ሰለምታካፍሉን ስለምታሳውቁን ነገር በሙሉ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመው ያስፍው ፀጋውን ይጨምርላችሁ እወዳችኃላሁ ተባረኩ አመሰግናለሁ አይኔን እየገለጣችሁ ሰለሆነ በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ሁላችሁንም

  • @Betishow6Gracelife
    @Betishow6Gracelife3 ай бұрын

    ቲጂዬ እጅግ አመሠግናለሁ።ይህንን የምሥጋና ህይወት ትኩረት ሠጥተን እንድንተገብረው፣ በተለይም ለጊዜው መጥፎ ድርጊትን ልክ ጌታው ሎሌው ጣቱን በመቁረጡ ወደጉድጓድ መወርወሩ ለምሥጋና ለህይወቱ መቀጠል አሥተዋጽኦ እንደዋለ ሁሉ፣ጌታውን ከመሥዋእትነት በአካሉ መጉደል የተነሣ ጥሩ እድል ሆኖለት እንደተረፈ ሁሉ በህይወት ምልልሣችን በነገር ሁሉ አመሥጋኝ እንድንሆን ሥላሥተማራችሁን አንቺንና አብረውሽ ያሉ ወንድሞችና እህት በእግዚአብሔር ሥም አመሠግናለሁ። ሙሉውን ሠምቼ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ በርቺልን ቲጂዬ❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi78072 ай бұрын

    በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያነሳችሁ ተባረኩ❤ ስናመሰግን ፍቅርም ይኖረናል አመስጋን ሰው ፍቅር አለው❤ እደዚ አይነት ምርጥ ሀሳቦችን አውንም እጠብቃለን ። እንወዳችዋለን😊😊😊❤❤❤

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam93183 ай бұрын

    Thank you so much! I appreciate you all from the bottom of my heart. May God bless you and your family. What you guys bring to us is truly life changing.

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12083 ай бұрын

    To appreciate someone: send them thank you cards, also verbally say thanks Buy them something small Buy them flower Babysit their kids etc, the sky is the limit

  • @rosemare8314
    @rosemare83143 ай бұрын

    Ene Ye agote Liji thank you beyate le bezu amet akurfagnalech .mamesegen Teru new beye asebalehu

  • @user-yc6rv5uf1e
    @user-yc6rv5uf1e3 ай бұрын

    Wow የሄን ፔጂ ከቴቀላቀልኩ ቀን ጄምሮ ብዙ ነገር ቴምሬለው ቴባኩ እኔም የሄን የመሰለ ፖርግራም ስለምታቀርቡ አመሰግናለው

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare77733 ай бұрын

    Lejoche Demten yesemalu praise God..be ewente ye ewneten kale..yemyaden..ewenetega kale selemtametu…thanks yetalenewen endenanesa..yendenastewele…Egziabher yeredane mesgananem yemenkebele..mega eresu talaken negere aderege belene..legzyabher ewekenane..wedefete lemagelegele…erasen mesetete..yemyagelegelew Egziabher..egame shekla yehonene..Egziabher sesera abero seratega genzebu..nene….thanks so much bezu…

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome53562 ай бұрын

    Thank you so much🙏all of u. Pls just keep doing it. Your conversaition is vital.🙏👏

  • @Elilta_Adem
    @Elilta_Adem3 ай бұрын

    I really love u so much my blessings ❤️❤️❤️❤️🇪🇷from Norway ! Tijiye, Hiluye ….wow ! May God bless you more❤️🇪🇷🇪🇹

  • @sagauae8374
    @sagauae83743 ай бұрын

    እኔም አራታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ መያዝ ያለብኝን እንድይዝ መተው ያለብኝንም እንድተው እረድታችሁኛል በተለይ መቀበሉን ምስጋናን አልቀበልም ነበር ሶ ተባረኩልኝ

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c3 ай бұрын

    Thank you so much for Sharing you are a blessing to your World 🌎

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito68983 ай бұрын

    egnam sile enanite hulem getan enamesegnalen ejig niruk nachu❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meskeremtaye218
    @meskeremtaye2183 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @zowielias6845
    @zowielias68452 ай бұрын

    በጣምምምም ነው የማመሰግናችሁ ተባረኩልኝ!❤

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa15353 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናችኋለን

  • @misganahabte1604
    @misganahabte16043 ай бұрын

    Thank you brukat

  • @rahelworku6710
    @rahelworku67103 ай бұрын

    ❤❤❤የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛላችሁ።🎉🎉🎉

  • @getahundemena1113
    @getahundemena11133 ай бұрын

    እናመሰግናለን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv8kk9fr1s
    @user-yv8kk9fr1s3 ай бұрын

    Wawu dink melikt newu thank you so much

  • @YerosenNiguse
    @YerosenNiguse3 ай бұрын

    I also want to extend my heartfelt gratitude to you, TG. I learn something new every time I watch your videos. Thank you for intentionally making a positive impact on the kingdom of God. And a big thank you to the entire crew as well.

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 ай бұрын

    You are so welcome

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n3 ай бұрын

    Enam getan slenante enamesegnalen enantenm tamang agelegay slehonach enamesgnaleng

  • @jemberebiza-nv6ee
    @jemberebiza-nv6ee2 ай бұрын

    Thank you ❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb27822 ай бұрын

    እንዴ ሊያልቅ ነው እንዴ? እረ ቀጥሉ please please ብዙ እየተማር ነው ❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84823 ай бұрын

    ተባረኩልኝ 🥰

  • @alemgebre1926
    @alemgebre19263 ай бұрын

    ተባረከ❤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer12083 ай бұрын

    Thank you all for your time and ideas

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe32563 ай бұрын

    Thank you all you guys እውነት ነው በብዙ ኢትዮጵያውያን መለማመድ አለብን ማመስገን እናም ምንም ነገር ሲሰጣቸውም እሺ ብለው ከመሄድ አመሰግናለሁ ቢባል. እላለሁ ድንቅ podcast ነው 👍❤️

  • @rosemare8314
    @rosemare83143 ай бұрын

    Geta yebarkachew❤❤❤❤

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa89883 ай бұрын

    ብዙ ነገር እንዳስተውል አረጋችሁኝ በጣም አመሰግናችሁሃለው

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere60673 ай бұрын

    የሚገርም እይታን ሰጣችሁን ስለ ማመስገን! መነፈሳዊውን እወነታ አና አካላዊ ጠቀሜታውን በስፋት ለመረዳት አስችላችሁኛል:: እኔም ላመሰግናችሁ ወዳለሁ ከብዙ ነገራችሁ ላይ ውድ ጊዜያችሁን ስለሰጣችሁን መልካም እወቀጣችሁን ለትውልድ በትጋት ስለመለገሳችሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ:: መልካሙን ለመስራት ስለተፈጠራችሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!:: ቲጂ ፕሮግራሞችሽ የሚያንፁ ናቸውና ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስሽ::

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia19273 ай бұрын

    ይድረስ ለአራታችሁም ተናጋሪዎች በተለይ ትእግስት የምትናገሪውን በተግባር አድርጊው።አንደበትና ምግባር በትክክል ካልሆነ ፊደል ቃልይ ገላል ይገላል

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl3 ай бұрын

    ትእግስት እባክሽን የፋኖስን አካውንት ቁጥር ግለጭልን ተባረኪ።

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 ай бұрын

    0164697830011 Dashen bank

  • @libanosayza2433
    @libanosayza24333 ай бұрын

    እናንተንም እናመሰግናለን በተለይ ለቲጂ package ምስጋና አለኝ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አሁን ያደረገሽ ያለው አስተዋፅኦ አንድህ ነው አይባልም

  • @user-nd9cd4ub5u

    @user-nd9cd4ub5u

    Ай бұрын

    ለእኔ እና ለእናንተ ለምንሰማና በተሰጠን የእግዚአብሔር ጸጋ ለመብቃት የምንጥር ነውአስተዋጽዎው ። የኢት ቤተ ክርስትያንማ በስብከትዋና በምስክርነትዋ ስታ ማሕበረሰብዋን መሳት ከጀመረች 20 አመታት ተቆጠሩ ። በቴ ክርስትያንን እንምራ ብለው በተቅዋማት ውስጥ ሰልጣን የተቆናጠጡ ናቸው የአንበሳውን ድርሻ ወስደው አደበባይ ወጥተው ወንጋልን የሚያጣምሙ ስተው የሚያስቱ የብርሃን መላእክት የሚመስሉ የሐሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ መናፍስት

  • @libanosayza2433

    @libanosayza2433

    Ай бұрын

    @@user-nd9cd4ub5u I haven't understood what you mean to say.

Келесі