የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች በጌታ እርዳታና በእናንተ አብሮነት የዩቱብ ቤተሰቦቻችን ቁጥር 100 ሺህ ደርሷል!! እናመሰግናለን🙏

Пікірлер: 64

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene75302 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ! ብዙ የተጠቀምኩበት ቻናል ነው! ጸጋ ይብዛልሽ!

  • @neguseberi3013
    @neguseberi30132 ай бұрын

    Amen 🙏እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር አንቺንም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson2 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጂ ታታሪዋ ይገባሻል 💖💖💖💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @user-it3qu1ev2u
    @user-it3qu1ev2u2 ай бұрын

    “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።🙌🥰🥰🥰🥰💯💯

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive43372 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ የአባቴ ልጅ ትጅ በሰማይ ደግሞ በአባታችን ዘንድ ታላቅ ሽልማት ይጠብቅሻል ከዚህ በላይ ሰፊ ብዥ ተባረኪ

  • @wodehord7063
    @wodehord70632 ай бұрын

    እንካዋን ደስ አለሽ ቲጂዬ ያንች ደስታ የሁላችን ነው ተባረኩልኝ በዚ ላይ አይቆምም አንዳንድ ጊዜ የክርስትያ ወገኖች እንንቃ የማያምኑ ከእኛ ይበረታሉ በጣም ነው ሳብስክራይ የሚያደርጉት በርቱ ወገኖች ስለምታደርጉት ጌታ ይባርካችው❤❤❤

  • @BettyHussen
    @BettyHussen2 ай бұрын

    ቲጂዬ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ ለኛ ደሞ ስጦታችን ነሽ በትጋት እና በጥራት ስለምታገለግሉን ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን ጉዞ ወደ አንድሚሊዮን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ወድሻለው የኔ ውብ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BegashawDesalegnOfficial
    @BegashawDesalegnOfficial2 ай бұрын

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ? ይላል መጽሐፋ አንች ልዩ ነሽ ቲጅዬ በብዙ ተባረኪ እህቴ ።

  • @rosinatube9937
    @rosinatube99372 ай бұрын

    ትጅዬ ይገባሻል የእኔ ውድ እህት ጌታን አመሰግናለሁ ሰላንች ብርክበይ 💘💞💖💕💓❤💛❤👏👍👍👏❤❤❤🌻🌾🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍🍀🍀🌾🌾🍀🍀🍀👍🍀🍀🌾🌻🌻🌻💪🍀🍀🔔💝💝💝💝💝💝

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84822 ай бұрын

    ቲጅዬ አንቺ እኮ እንቁ ነሽ ለቤተክርስቲያን ባንቺ ተጠቅመናል ሚዛናዊ ጥበበኛ አስተዋይም ነሽ እንግዶችሽን የምትጠይቂው ጥያቄና የመስማት ችሎታሽን አለማድነቅ አይቻልም እኔም ቤቴም አክባሪሽ ነን እንወድሻለን እግዚአብሔር ባንቺ የጀመረውን እስኪጨርስ አያርፍም በርቺ እናት 😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰

  • @abebewondewosen4889

    @abebewondewosen4889

    2 ай бұрын

    1ዐዐ ሚሊዮን ያንስሻል!! የሚያቅ ያውቅሻል 🎉🎉🎉..!!!!

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle29352 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እኔ በዚህ ሾዎ በጣም ተጠቅሜአለሁ !! ሁላችሁንም በጣም አመሰግናቸዋለሁ !! እወዳቸዋለሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤congratulations 🎉🎉🎉

  • @libanosayza2433
    @libanosayza24332 ай бұрын

    ስያንስብሽ ነው ትጅዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል ❤️❤️❤️ እንወድሻለን ❤️❤️❤️

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen19262 ай бұрын

    ከዚህ በላይ ይሆናል በስብከትሽም በዙ ተጠቅሚያለዉ አሁንም በፀጋውን ያብዛልሽ

  • @winydemssie
    @winydemssie2 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጂ 💕💐እንዲሁም በዚህ ስራ አብራችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችኋል ብዙ ከእናንተ ተጠቅመናል ከዚህ በላይ በብዙ ፀጋ ተገለጡ 🙏😘 💕💕

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ዋው ዋው እንኳን ደስ አለሽ ቲጂ እንወድሻለን ኑርልኝ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ለትውልድ በረከት ያደረገ ጌታ ይባረክ❤❤ በጌታ ይሆናችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ይህንን ያደረገ የሰማያ አለቃ የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ የረዳለሽ ያገዘልሽ አቅምና ጉልበት የሆነለሽ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ ክብር ለወደደን ክብር ለአዳናን ክብር ለመረጠን ክብር ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን ለአሻገረን ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤ ወንጌል የቀጥላል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ዳግም ተመልሶ ይመጣል ወንጌል ያሸንፋል

  • @jo4801
    @jo48012 ай бұрын

    በTalk show ኘሮግራም ለዚያውም በመንፈሳዊ ዘርፍ 100k እንደ 1M ነው የማየው አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ብዙ ደስታ ቤትሽ ይግባ ። እንወድሻለን

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d2 ай бұрын

    እውነት ለመናገር በሰው ስልክም subscrib አደርጋለው ❤❤ congra ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉

  • @bety2338
    @bety23382 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉Congratulations 🎉 አሁንም ስፊ!

  • @harietvalvik4102
    @harietvalvik41022 ай бұрын

    Tg konjo Geta kezi belay yetkmebesh❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun9802 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ የጌታ አብሮነት ፣ፀጋው ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ስፊ ለምልሚ

  • @aviya5907
    @aviya59072 ай бұрын

    ገና በ ሚልዮን ትገቢያለሽ🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur85822 ай бұрын

    ጌታ ይክበር

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላሽ በርቺ ጠንክሪ ጌታ ይባርክሽ

  • @mogosz3620
    @mogosz36202 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n2 ай бұрын

    እንወድሻልን ትጅዬ❤

  • @meaza5096
    @meaza50962 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ቲጅዬ❤❤❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial28522 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise63952 ай бұрын

    🎉 🤩 🤩 🤩 congratulations!! We love u 🥰 Tigi !! Don’t give up!! And thank u , u too ! U did best!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐this is ur Mother’s Day gift

  • @libanosbirhan3655
    @libanosbirhan36552 ай бұрын

    You are blessed Tigiye

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh12212 ай бұрын

    You deserve more TG

  • @TigistGeja
    @TigistGeja2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሺ ተባረክ 🍇🍇❤️❤️

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu45892 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ትጂ ❤❤

  • @user-du3lc1bw8t
    @user-du3lc1bw8t2 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ገና እግዚአብሔር ያበዛሻል መልካም ነገር እያስተማርሽ ነው ተባረክ ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 ай бұрын

    Eunkani Dasealachu Egzaibher Yemasegen Baxami Daselehe Tabarekeuuu

  • @missmall9350
    @missmall93502 ай бұрын

    ዋው❤

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y2 ай бұрын

    ቲጂ እንኮን ደስ አለሽ

  • @mengistumuluken5667
    @mengistumuluken56672 ай бұрын

    Thank u for ur good understanding about christ!!!!

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam93182 ай бұрын

    Amen TGye! May God bless you guys with many more. Building God’s kingdom is not easy but by the grace of God. He makes the IMPOSSIBLE POSSIBLE because He’s the provider. It’s all about team work. You guys teach us God’s word and we listen and try to live the gospel. Kudos to you all! May God bring millions of people through this channel. I love you so much! TGye tebareki

  • @mihretissa8773
    @mihretissa87732 ай бұрын

    Congratulations!!! Well deserved Tgiye!!! Keep influencing and keep shining. Stay blessed 💕

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele72932 ай бұрын

    100k ብቻ ያንስሻል እኮ ቲጂዬ❤❤❤❤

  • @sintayehudejene5918
    @sintayehudejene59182 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um2 ай бұрын

    Guddaa si jaalannna ati haadha hundumaati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yegileact689
    @yegileact6892 ай бұрын

    Be blessed 🙏🏾

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku36442 ай бұрын

    Yena konjo tebarek

  • @rosemare8314
    @rosemare83142 ай бұрын

    Geta semu yebark🎉🎉🎉🎉

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam55502 ай бұрын

    Keep on walking with the word of God! God bless you all 🙏

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q2 ай бұрын

    tgye u deserve❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl44012 ай бұрын

    Congratulations ❤🎉❤

  • @masaratabate2675
    @masaratabate26752 ай бұрын

    Congratulations wow🎉 nice🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettesefaye1075
    @meserettesefaye10752 ай бұрын

    Congratulations well done you deserve it 👏

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen89932 ай бұрын

    Congratulations❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet2 ай бұрын

    Berechi

  • @fsschannel5533
    @fsschannel55332 ай бұрын

    u deserve more tigiye

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome25162 ай бұрын

    God bless you 🙏 ❤️ ❤❤

  • @sintayehudejene5918
    @sintayehudejene59182 ай бұрын

    Congratulations

  • @hiwotkifle3521
    @hiwotkifle35212 ай бұрын

    Congratulation❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco2 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉💕💕💕🙏🙏

  • @dinkfitsametube-6633
    @dinkfitsametube-66332 ай бұрын

    Yegbashal .lebzewoch berket nesh

  • @fikaduteferra6022
    @fikaduteferra60222 ай бұрын

    Tg bereke beyelen beteleyem be sew hager honen endelebachin church yemanehedewen sewoch betammmm new yetekemeshine.

  • @Cristiant769
    @Cristiant7692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @selam484
    @selam4842 ай бұрын

    Congratulations ❤❤❤

Келесі