Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

ይሄ ማህበር ጥቅምን ያልተመረኮዘ ፣ እውነተኛውን ወንጌል ለማድረስ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉም ክርስቲያኖች የሚሰራ ነው።የዚህ የምስል ቅንብር ርዕስ ሲሆን ይዘቱም የሚያስረዳው ባሉት ምዕራፎች ያለውን ዋና እና ጭብጥ ሃስብ ነው ። ይህም መጽሃፉን በአግባብ እንድንረዳው ያግዘናል።
ይህንንም ስናደርግ የተለያዩ ትምህርቶችን ስብከቶችን እና የመሳሰሉትን ማቅረብ ፣ እኛ የተጠቀምንባቸውን የምስል ቅንብሮች ለእናንተ ማድረስ፣ ያውቃሉ በሚል ርዕስ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት፣ አስተውልዋል በሚል ርዕስ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ፣ መዝሙሮች እና ግጥሞች ለእናንተ ማቀርብ ነው።
ጸጋ እና ሰላም ይብዛላቹ!

This association is not based on profit and works for all Ethiopian Christians to deliver the true gospel. This helps us to understand the book properly. When we do this, we will provide you with various lessons, sermons, etc., we will provide you with the images that we have used, and we will provide you with a Bible study titled "You Know," a Bible study titled "You Have Noticed," hymns and poems.


ሥላሴ / TRINITY VOC

ሥላሴ / TRINITY VOC

Пікірлер

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic6488 сағат бұрын

    Eshii ወንድሜ ግን ሁሉንም አስገቡ እንዴዝ አድርገክ እወዳለሁ❤❤😘😘

  • @seifuagenda2483
    @seifuagenda2483Күн бұрын

    ወንድም ዳዊት ትምህርትህ ጥሩ ነው። ግን በዓመት ያለበት ምክንያት የእርሻ ምርት ይደርስ የነበረው በዓመት ስለነበረ አይመስልህም ?

  • @tsegayademisse1751
    @tsegayademisse17513 күн бұрын

    ይገርማል ?

  • @tsegayademisse1751
    @tsegayademisse17513 күн бұрын

    ፓስተር ደዊት እግዚአብሔር ማስተዋሉንይስጥህ። ምሳሌ 30 - 6 በቃሉ ለይ አንዳች አትጫምር እንዳይዘልፍህ ሐሳተኛም እንዳትሆን ይለል ራዕይ 22 - 18 ማንም በዚህ ለይአንዳች ብጫምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጸፋትን መቅሳፍቶ ይጫምርበታል ለምጫምርም ለምቀንስም የቀሉ ሕግ ከባድ ነው ፓስቴሩንም አሜን ብሎ የምሳማውን ሕዝብ ኢየሱስ ይመር ፡ ሁለችሁም በእግ ዚአብሔር ይህን ቃል አንብቡ 1ኛ ጢሞቴ 2 - 8 አንብቡ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለምሉ ሴቶች እንዳምጋባ ማልከም በመድረግ ሰውነተቻውን ይቨልሙ ዘደግ 22 - 5 ዕብረ 12 14 ማንም ያለ ቅድስና ጌታን የምያይ የለም ፓስቱሩ ጭራሺ የሙሴ እና የኢየሱስ ዘማን ሆኖ ቀራ ይማርህ ሕዝቡን ወዴት እየነዳህ ነው ።

  • @MihretYacob-z3d
    @MihretYacob-z3d4 күн бұрын

    ተባርክ ዋውውውው ሴት ራሱን በመገዛት ታገልገል።

  • @woynshettadesse7671
    @woynshettadesse76715 күн бұрын

    እንደዚህ አብራርቶ መፀሐፍ ቅዱስ የሚለውን ቃል በቃል የሚያስተምር ሰው ጌታ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ አሁንም ከዚህ የበለጠ ይገለጥል ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @BiniamZergaw-pb4jc
    @BiniamZergaw-pb4jc5 күн бұрын

    በኔ የሚያድር ነዉ ወይስ በኔ የሚኖር ????

  • @user-sc3gl6kh2m
    @user-sc3gl6kh2m5 күн бұрын

    Ameen ameen ameen🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n5 күн бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnn

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n6 күн бұрын

    ኡፍ ዴቩ እደው ምን ላድርግህ ቁጭ ብለው የሚማሩቱ እዴት የታደሉ ናቸው ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ፀጋው ይብዛልህ እንወድሀለን❤

  • @EmrakelEyob
    @EmrakelEyob6 күн бұрын

    እዚህ ሃነም ይገባሉ ይባላል እዚያ ይነጠቃሉ

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl8 күн бұрын

    እህህህህ አይ ጴንጤ እስቲ መጽሐፍ ቅዱስን በራስ አረዳድ ከመፍታት ከጥንት ሐዋርያት ያስተማሯቸው ሐዋርያነ አበው ይህን ምን ብለው ፈቱት 🤜We acknowledge one baptism for the remission of sins🤛 [The Constantinople creed 381A.D] John 3:5፧ # St.Justin Martyr(100-165A.D) on the First apology chapter 61 christian baptism 👉(baptismal regenerationist)Then they are brought by us where there is water, and are regenerated in the same manner in which we were ourselves regenerated. For, in the name of God, the Father and Lord of the universe, and of our Saviour Jesus Christ, and of the Holy Spirit, they then receive the washing with water. For Christ also said, Unless you be born again, you shall not enter into the kingdom of heaven. (John 3:5) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # St.Irenaeus(120-180A.D) Fragments from lost writings of Irenaeus section 34 👉And dipped himself, says [the Scripture], seven times in Jordan. 2 Kings 5:14 It was not for nothing that Naaman of old, when suffering from leprosy, was purified upon his being baptized, but [it served] as an indication to us. For as we are lepers in sin, we are made clean, by means of the sacred water and the invocation of the Lord, from our old transgressions; being spiritually regenerated as new-born babes, even as the Lord has declared: Unless a man be born again through water and the Spirit, he shall not enter into the kingdom of heaven. John 3:5 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 St.Turtullian(160-240A.D) On baptism chapter 1 origin of the Treatise 👉Happy is our sacrament of water, in that, by washing away the sins of our early blindness, we are set free and admitted into eternal life! & # on baptism chapter 12 👉When, however, the prescript is laid down that without baptism, salvation is attainable by none (chiefly on the ground of that declaration of the Lord, who says, Unless one be born of water, he has not life John 3:5 )... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # St.Cyprian of Carthage(200-270A.D) 👉It behooves/ይገባል those to be baptized . . . so that they are prepared, in the lawful and true and only baptism of the holy Church, by divine regeneration, for the kingdom of God . . . because it is written "Except a man be born of water and of the Spirit, he cannot enter into the kingdom of God(John 3:5)." 🤛Epistles 72 [73]: 21 [A.D. 252] 🤜Since it is written, unless a man is be born from water and spirit again he can't enter to the kingdom of God and therefore those whom bapitzed who came from herecy to the church need to have by the divine regeneration or the kingdom of God may be born of both sacrament because it is written John 3:5... [Commentary on John 3:5] 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 St.Athanius of Alexandia aga. the Arians (296-373A.D) discourse II Cha 41 👉when baptism is given, whom the Father baptizes, him the Son baptizes; and whom the Son baptizes, he is consecrated in the Holy Ghost. & discourse III cha 33 👉ዳግመኛ እንደ ቀደመው አመጣጥ በአዳም አንሞትምና። ነገር ግን መነሻችንና የሥጋ ደዌ ሁሉ ወደ ቃል ከገባን በኋላ ከምድር ተነሣን፥ በእም ስላለ ስለ እርሱ እርግማን ከኃጢአት እርግማን ተወግዶአልና። እና በምክንያት; ሁላችን ከምድር እንደ ሆንን በአዳምም እንደምንሞት እንዲሁ ከውኃና ከመንፈስ በላይ ተወለድን በክርስቶስ ሁላችን ሕያዋን ሆነናል። ሥጋ ወደ ፊት ምድራዊ አይደለም፥ ነገር ግን ስለ እኛ ሥጋ ስለ ሆነ በእግዚአብሔር ቃል ምክንያት አሁን ቃል ሆኖአል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 St.Origen of Alexandria 👉“It is not possible to receive forgiveness of sins without baptism” (Exhortation/ምክር to the Martyrs 30 [A.D. 235]). 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # St. Cyril of Jerusalem(315-386) 👉“If any man does not receive baptism, he does not have salvation. The only exception is the martyrs, who even without water will receive the kingdom. . . . For the Savior calls martyrdom a baptism, saying, ‘Can you drink the cup which I drink and be baptized with the baptism with which I am to be baptized [Mark 10:38] [1 Cor. 4:9](Catechetical Lectures 3: paragraph 10 & ኃጢአትህን ተሸክመህ ወደ ውኃ ትወርዳለህና የጸጋ ምልጃ ግን ነፍስህን አትሞ፥ በኋላም በሚያስፈራው ዘንዶ እንድትዋጥ አይፈቅድም። በኃጢአት ሞታችሁ ወደ ታች ወርዳችሁ በጽድቅ ሕያዋን ሆናችሁ ወደላይ ወጣችሁ(catechetical lectures 3:12) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # St. John Chrysostom(347-407) 👉 Yea, again I say, great indeed is Baptism, and without baptism it is impossible to obtain the kingdom.(Homilies 3 on 1st cor 1:14) 👉“Do not be surprised that I call martyrdom a baptism, for here too the Spirit comes in great haste and there is the taking away of sins and a wonderful and marvelous cleansing of the soul, and just as those being baptized are washed in water, so too those being martyred are washed in their own blood” (Panegyric/ፓኔጄሪክ የሙገሳ ጽሑፍ on St. Lucian 2 [A.D. 387]). 👉on the pristhood book 3 cha 5 For if no one can enter into the kingdom of Heaven exept regenerate from water and spirit by (mentioning John 3:5) Baptismal catecises in Augestine against Julian book 1 cha 6 no. 21 You see howmany are the benefits of baptism and something it is heavenly grace consists only in the remission sin,but we have im momrate 10 honours for this reason we baptize infants so they are not defiled by holiness, righteousness,adoption,inheritance, brotherhood with God and that they may be his members. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # Hermas the shepherd(ሮሜ 16:14 ቅዱስ ጳውሎስ የተጠቀሰው) And I said to him, I should like to continue my questions. Speak on, said he. And I said, I heard, sir, some teachers maintain that there is no other repentance than that which takes place, when we descended into the water and received remission of our former sins. He said to me, That was sound doctrine which you heard; for that is really the case.(the Hermas shepherd book II similitudes commandment 4 chap 3) 👉St.Ambrose of Millan(340-397A.D) # On Mysteries paragraph 20 Nor again is there the sacrament of regeneration without water(mentioning John 3:5) now even the 👉catman believes in the cross of Lord Jesus where with he to os son but unless he is baptized into the name of the father and of the son and holy spirit he can not recieve remission of sins nor again gifts of spiritual grace. ጉድ የራሳችሁ መስራች Luther እንዲህ ይላልHoly baptism was purchased for us through this same blood, which [Christ] shed for us and with which he paid for sin. This blood and its merit and power he put into baptism, in order that in baptism we might receive it. For whenever a person receives baptism in faith this is the same as if he were visibly washed and cleansed of sin with the blood of Christ. For we do not attain the forgiveness of sins through our work, but rather through the death and the shedding of the blood of the Son of God. But he takes this forgiveness of sin and tucks it into baptism” (Luther’s Works 51:325).ሉተር በውሃ መጠመቅ ማለት በደሙ መታጠብ ነው በውሃ ውስጥ ጌታ ራሱ በደሙ ያጥበናል ይቀድሰናል በአጠቃላይ ለ1500 ዓመታት ጥምቀት ለድሕነት አይሆንም የሚል አንድ ሰው በሌለበት ዝውንግሊን ተነስቶ ሲያበላሸው እኛ እንድንቀበል ትጠብቃላችሁ never

  • @oromticha1487
    @oromticha14879 күн бұрын

    amenn

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa19011 күн бұрын

    መልስ ሆነልኝ ተባረክ

  • @misgana6313
    @misgana631311 күн бұрын

    geta babiz yibaraki dev tabaraki baunati yichamarilik ❤❤❤❤

  • @misgana6313
    @misgana631311 күн бұрын

    zamanik yibaraki babizu tsag takanawoni❤❤

  • @misgana6313
    @misgana631313 күн бұрын

    ሰለ አንቴ እግዝአብሔርን አማሰግነለሁ ተባርክ ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርክህ በእየሱስ ስም ተከነዎን❤❤❤

  • @fikrudenbarga1936
    @fikrudenbarga193613 күн бұрын

    ፓስተር፣የወንድ፣ልብስ፣ቀሚስ፣ከሆነ፣ለምን፣አሁን፣አንተ፣መምህር፣ስለሆን፣ቀሚስ፣ለብሰህ፣አታስተምረንም?

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa19013 күн бұрын

    ገላገልከን ምናይነት መገለጥ ነው ተሰቃይተን ነበር አዱ አንድ ሴለን ሌላው ሌላሴለን ግራገባንኮ ተባረክ የብዙ አመት ግራመጋባቴን ገፈፍክልኝ።

  • @TigistGudeta-xr9ig
    @TigistGudeta-xr9ig13 күн бұрын

    Tabarak endet nafsn yemyatagb timrt naw ayiwasadbik

  • @magdydinku2104
    @magdydinku210414 күн бұрын

    አሜን

  • @TeddyTadese-rs4zx
    @TeddyTadese-rs4zx14 күн бұрын

    ተባረክ ደፋር ልባም ነህ ማንም እያወቀ ሊነካው ያልደፈረውን ሊያስተምር ከቶ ማይፈልገውን ግን ጌታ የሚፈልገውን ትምህርት ልታስተምር ጌታ ስለረዳህ ፈጣሪን አመሠግናለው ለብዙዋች እደመጋረጃ የተጋረደውን የአይን ሽፋን ስለገለጥክላቸው አመት ጌታ ይባረክ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno474715 күн бұрын

    😂😂😂😂 ውይ ደቭ እንደው ጅማዎች ምን የታደላችሁ ናችሁ 🎉😂🎉❤❤❤

  • @user-mt6lv9cb8v
    @user-mt6lv9cb8v15 күн бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ አቤልዬ❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha519415 күн бұрын

    ግን እኮ ጌታችን እናቱ ድንግል ማርያም አባቱ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ አብ ነው ስለዚህ አባትና እና እናቱ አይታወቅም ካለ ይጋጫል። ልላው ደግሞ እንደ መልከ ፀዴቅ ካለ የተለያዩ ናቸው

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa19015 күн бұрын

    የጥያቄዬን መልስ ነው አመሰግናለው

  • @SolomonDerbie
    @SolomonDerbie16 күн бұрын

    ፓ/ር ዳዊት ትልቅ እውቀት አግኝቻለሁ ስለ መጠጥ እና ስለ አለባበስ ተባረክ!!!

  • @misgana6313
    @misgana631317 күн бұрын

    Wow geta babizu tsag abizito yibaraki tabarikealw yini timireti maganate edilagna geta yimisigeni devi sila aneti getaen amasaginalaw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k18 күн бұрын

    yezelalem amlak yibarkh

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede2219 күн бұрын

    ወንድም ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር አምላክ በኢትዮጵያ ምድር ያብዛህ ፀጋውንም ያብዛልህ በትምህርትህ ቀጥ ብዬ ለመቆም ችያለሁ ።

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane981819 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aamenn777
    @Aamenn77719 күн бұрын

    You are blessed 😇 🙏😘

  • @EyualDawit-sy9zh
    @EyualDawit-sy9zh19 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @tarkubekele7921
    @tarkubekele792119 күн бұрын

    አመን

  • @nathanw.8225
    @nathanw.822520 күн бұрын

    Zara askfethegal😢

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto603220 күн бұрын

    ተባረክ ወንድማችን በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምወደው ትምህርት

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa19021 күн бұрын

    ሆልጌዜ ጥያቄ የሜሆንብኝን ነው የምታስተምረው ይገርመኛል ገናአሁን ነው ያወኩህ ተባረክ

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic21 күн бұрын

    ዳዊትዬ ፡ የኢየሱስ ቆንጆ ልጅ።

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay170522 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @YetinayetAlemayehu-oz5eb
    @YetinayetAlemayehu-oz5eb26 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-kd9um4gj4u
    @user-kd9um4gj4u26 күн бұрын

    ፈጣሪ አምላክህ ፀጋ ያብዛልን

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda89427 күн бұрын

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe155128 күн бұрын

    amazing pastor really i didnt see like this pastor truth parson 100% i like your preaching

  • @Eyobmea
    @Eyobmea29 күн бұрын

    It’s really amazing teaching thank you for such a great teaching for this generation…

  • @tesfubirhanu4077
    @tesfubirhanu407729 күн бұрын

    Blessed!

  • @JohnSilver-bu7zq
    @JohnSilver-bu7zqАй бұрын

    Tebarek ye igziyabher sew

  • @andinetafework
    @andinetafeworkАй бұрын

    ደዊ የጌታ ባሪያ ታበርክአለሁ ሕይወት ዘመንህ ይበራክ!!

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sv8xq4hh7n
    @user-sv8xq4hh7nАй бұрын

    ጌታ ይበርክህ ተበረክ

  • @BerisoRacho
    @BerisoRachoАй бұрын

    Ball yelelat weyim Muslim bihon keman timar,

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5Ай бұрын

    ጥያቄ.. ስቅለቱ የተፈፁመው ፈሲካው ከመግባቱ በፊት ? ወይስ በኋላ? የስቅለቱ ቀንስ መቼ ነበር? እኔ እምስማማው ስቅለቱ ዕሮብ መፈፀሙን ነው!!