ገና እና ክርስትና / Christmas and Christianity -VOC

በክርስትና ታሪክ ውስጥ ገና የነበረው ቦታ ምን ያህል ተቀባይነት ነበረውስ፣ ሐዋሪያትስ ያከብሩትስ ነበር ። ይህንን በዚህ የምስል ቅንብር ውስጥ የምንዳስስ ይሆናል።

Пікірлер: 11

  • @meronmerga3995
    @meronmerga3995 Жыл бұрын

    Tega yebzalsh wude tebareki

  • @Daniel-kq9os
    @Daniel-kq9os Жыл бұрын

    Words can not describe how much i felt grateful to come across this video

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 Жыл бұрын

    Tebarku betam teru temhrt new

  • @amanuabdu7181
    @amanuabdu7181 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ የሆነ መልክት ነው። አዎ ቀኑ ልክ አይደለም በወቅቱ የሚደረገውም ከእየሱስ መወለድ ጋር ዝምድና የለውም ነገር ግን ቤተሰቦቻችን አላማኝ ከሆኑ ወይም በአመኑ ሰዎች መካከል ቢሆንም ይህንን ቀን ክርስቶስ ለምን እንደተወለደ እና የክርስቶስን ማንነት የምንናገርበት የቤተሰብ ግዜ አድርገን መዋል እንችላለን ምክንያቱም ሰው 364 ቀን ስለክርስቶስ ሳያስብ አንዷን ቀን ማሰብ ከቻለ በገና ሰበብ ምን ይታወቃል በዚያችስ ቀን መነካት ቢሆንለት ፣ ስለዚህ በዚያን ቀን ኮተቱን ትተን ክርስቶስን የምንጨዋወትበት ግዜ ቢሆንልን መልካም ነው

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Жыл бұрын

    Wow.....this is amazing !!!!! God bless you all.

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Жыл бұрын

    እህቴ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ የውስጤን ጥያቄ መልስ አገኛሁ

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Жыл бұрын

    Yes true 😂😂😂😂😂😂

  • @godislove1268
    @godislove1268 Жыл бұрын

    ምንጭ ብትጠቅሺ ጥሩ ነበረ

  • @voiceofchristian

    @voiceofchristian

    Жыл бұрын

    በዚህ ርዕስ ላይ ከሁለት አመት በላይ የሰራንበት ነው። ይህንንም ያደረግነው የጠራ እና እውነትን ለመግለጥ ነው። በዚህ ርዕስ ሌሎች ጥያቄ ካላችሁ በቀጥታ በቲክቶክ መገናኘት እንችላለን። - የሰላምሰው

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Жыл бұрын

    የምሰራው በከቶሊክ እምነት ተከተዮች ቤት ውስጥ ነው ስጦታ ይሰጡኛል መቀበል ያለብኝም ወይ?

  • @voiceofchristian

    @voiceofchristian

    Жыл бұрын

    ዋናው አመለካከትሽ ነው ። የሚሰናከልብሽ ሰው ከሌለ ተቀበዪ ግን በንፁህ ህሊና ይሁን ።

Келесі