ኢየሱስ አርብ ተቀብሮ ቢሆን እሁድ ሶስተኛው ቀን ይሆናልን? ያውቃሉ 10

Пікірлер: 11

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 Жыл бұрын

    Amen amen tabaraki👏🙌

  • @Truth0o0
    @Truth0o02 жыл бұрын

    Wow tebarekuuuuu hulachehum

  • @eliastm862
    @eliastm8622 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ተባረኩ🤗

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural52 жыл бұрын

    ማቲ ላይ እሚናገረው ደሞ,... እንደሚሞት እና በ3'ኛውም ቀን እንደሚነሳ ነው, "እኔ የተረዳውት እና እውነቱ,..ያማለት ሶስተኛው ቀን መነሻው እንጅ, ሞቶ እሚውልበት አደለም,። አርብ ተሰቅሎ..3'ተኛው ቀን መነሻ ሲሆን ያም ቀን እሁድ ይሆናል,። ሶስተኛው ቀን መነሻው እንጅ ሙቶ እሚውልበት አደለም",።

  • @-voiceofgod2742

    @-voiceofgod2742

    2 жыл бұрын

    @misga Fitness!እንዳንተ ሃሳብ ከሆነ ኢየሱስ ሶስት ቀን እና ሶስት ለሊት እሞታለሁ ወይም በምድር ሆድ ውስጥ እሆናለው ብሎ የተናገረው ውሸት ሊሆን ነዉ ማለት ነዉ? “ዮናስ በዓሣ ዐንበሪ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ቈየ፣ እንዲሁ የሰው ልጅ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ሆድ ውስጥ ይቈያል።” - ማቴዎስ 12፥40 (አዲሱ መ.ት)

  • @bab4476

    @bab4476

    Жыл бұрын

    @@-voiceofgod2742 እኮ 3ኛው ቀን መቼ ነው አንድ ቀን 24 ሰአት ከሆነ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ከሞተበት ሰአት ጀምሮ ያለው ቢቆጠር እሑድ 3ኛ ቀን ይሆናል?🤔🤔

  • @Josefe4950
    @Josefe49502 жыл бұрын

    እሮብ ነው ማለት ነው ? ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው ?

  • @henokkebe2883
    @henokkebe28832 жыл бұрын

    ere aligebagnim ena min ken nebere yetesekelew

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua61292 жыл бұрын

    አልገባኝም 🙄

  • @hukagirma8907
    @hukagirma89072 жыл бұрын

    ጥያቄ 1) እባካችሁ እሳት ስለ ቀኖቹ ግለጹ በዓለ ኀምሰ 13 የምከበር ከሆነ ኢየሱስ ከሞት መነሳቱ ጋር ምን አጋነኘ? 2) ኢየሱስ የሞተው በቅጠ በዓል ነው እሺ እንዴት ነው ተለቁ ሰንበት ከመግባቱ በፊት የተባለውን እንዴት ነው የቅጠ በዓል ሰንበት ነው ያላችሁት ?

Келесі