ጥያቄ 2 ፦እግዚአብሔር የሚድኑትን ከመረጠ ፥ ለምን ያልዳኑትን ይወቅሳል? VOC

If God chooses those who will be saved, why does He condemn those who are not saved?እግዚአብሔር የሚድኑትን ከመረጠ ፥ ለምን ያልዳኑትን ይወቅሳል? ስለእግዚአብሔር ምርጫ በአጭሩ የቀረበ መልስ ነው።

Пікірлер: 11

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ በጉጉት ነው ምጠብቅህ

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Жыл бұрын

    ትክክል ገልጠኸዋል ብሩክ ነህ ወንድም

  • @elagym5723
    @elagym5723 Жыл бұрын

    ለምን ጥቅሱንም አትነግረንም በደንብ እንድንረዳ ይላል ከምትል አብረህ ብትነግረን will be easy bro 🙏

  • @mekebibdemissie8636
    @mekebibdemissie8636 Жыл бұрын

    Hey there Please try to upload the whole course Thank you!

  • @biblicalteaching625
    @biblicalteaching625 Жыл бұрын

    “ጳውሎስና በርናባስም ገልጠው፦ የእግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ ለእናንተ ይነገር ዘንድ ያስፈልጋል፤ ከገፋችሁትና የዘላለም ሕይወት እንዳይገባችሁ በራሳችሁ ከፈረዳችሁ ግን፥ እነሆ፥ ወደ አሕዛብ ዘወር እንላለን።” - ሐዋርያት 13፥46

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ አመሰግናለሁ ነገረ ግን የእኔን ጥያቄ መቼ ነው መልስ የምትሰጣኝ ማቴ 22:11 የሰርግ ልብስ ስለላበሰው ሰው?

  • @aserawi5966

    @aserawi5966

    Жыл бұрын

    ኢየሱስን ያለበሰ ጌታን ያላመነ

  • @voiceofchristian

    @voiceofchristian

    Жыл бұрын

    እንመልሳለን ግን ከዚህ የሚቀድሙ ጥያቄዎች ካስተናገድን በኋላ ነው።

  • @abinettibebu3053
    @abinettibebu3053 Жыл бұрын

    ራዕይ መፀሃፍ ላይ ድል ነሽ ማን ነዉ?

  • @voiceofchristian

    @voiceofchristian

    Жыл бұрын

    እንደ ቤተክርስቲያኒቱ ዘመናት ይወሰናል

Келесі