ሥላሴ / TRINITY VOC

Пікірлер: 16

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha310811 ай бұрын

    ዋው ይሄ ነው ለትውልዱ የሚያስፈልግ ጥርት ኩልል ያለ ወንጌል ተባረኩ VOC, ዎች ❤🙏

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu2 ай бұрын

    ሥላሴ የሚል ቃል የለም አብ ወለድ መንፈስ ቅዱሰ የሚባል ሥም አለ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity280310 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @biya_podcast
    @biya_podcast2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ቀጥሉ...ብዙ እየተማርኩ ነው።

  • @tesfahuntarekegn4171
    @tesfahuntarekegn41712 жыл бұрын

    much grace be upon u😇

  • @mintesnotbogale6052
    @mintesnotbogale60522 жыл бұрын

    Thanks u r blessed

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i2 жыл бұрын

    Tebareku

  • @abewada4784
    @abewada47842 жыл бұрын

    Tebarek

  • @siteyadane4121
    @siteyadane41212 жыл бұрын

    ተባርኩ

  • @DeraMohammed-yn7rc
    @DeraMohammed-yn7rc2 ай бұрын

    ከተጻፈው ትለፊ 1ኛ አንድ አካልና 1መንፈስ አለ ነው ሚለው ኤፌ 4:4 በአካል 3የአንቺ ትምርት ነው ሲቀጥል ፈጣሪ አብ ብቻ ነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ተባረኩ❤🙏

  • @abrahamafework1599
    @abrahamafework15992 жыл бұрын

    ተባረኩ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን! እንዳታቋርጡ.... በሰማይ የአንድ ሰው መዳን ደስታን በብዙ ካመጣ እናንተን አንድ ሰው ቢሆን ከሰማው በቂ ነዉ Its worth it...ወንጌል የቁጥር ጉዳይ ሳይሆን የጥሪ ጉዳይ ነዉ። ተባረኩ 🙏 ጉዞ ወደፊት ና ወደከፍታ 🦅🦅

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje40426 ай бұрын

    tsegaw yibhzalhsh ehte

  • @tegemoses7722
    @tegemoses7722Ай бұрын

    ጥያቄ አለኝ አንደኛ የአምላክነት መገለጫዎች እየገለጥሽ 1, ሁሉ ቦታ መገኘት አልሽ ከሆነ አንዱ አምላክ የተባለው ለምሳሌ አቢ ሁሉ ቦታ ተገኘ ካልን የት በቀረው ቦታ ነው የቀሩት መንፈስና ክርስቶስ ሚሆኑት? 2, ስለፈጣርነቱ አነሳሽ ሶስቱም በአካል የተለያዩ ከሆኑ እና ፍጥረትን lesost የፈጠሩ ከሆነ ኢሳ40:10 ሰማያትን ለብቻየ የዘረጋሁ አይደለሁምን? ከኔ ሌላ አለን አምባ የለም::የሚለውን እንዴት አርገሽ ነው :: 3, እንፍጠር, እንዉረድ, ማንስ ይሄድልና የሚለውንየእግዚአብሔር ቃል ክፍል አምብበሽ ደግሞ ሶስትነት ይገልፃል አልሽ::እንዴት hono? ብዙ ቁጡርን አዎ ይግልፅ ይሆናል ማለትም ከሁለት በላይ የሆነን ነገር ይህ ማለት ደግሞ ሦስትነትን ሳይሆን ግርማውነቱን ሚገልፁ ናቸው

  • @mr_darkhumor7544
    @mr_darkhumor75442 жыл бұрын

    SLASE hulunm mareg ychlalu kaln tadya lmndnw weldn amalag argew abn ferag miyaregut protestantoch sijemer ab ferag kehone weldm menfeskdusm feraj nw eyesusn weym weldn amalag kalachu abm menfes kdusnm amalag ltaderguachew nw whats wrong with you people chrash yehone episode lay melakt knf yelachewm stlu semaw metshafe aksimarosn endtanebu emekralew

  • @abrahamafework1599

    @abrahamafework1599

    2 жыл бұрын

    ፍርድ የሚከናወነው መች ነዉ ?

Келесі