ያልተጠበቀ እውነታ ሰማን እናቷን ገደለች😭

Ойын-сауық

ያልተጠበቀ እውነታ ሰማን እናቷን ገደለች😭

Пікірлер: 45

  • @Adagnua1
    @Adagnua13 ай бұрын

    በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው እናት እና ልጅ ሆነው ሚሰሩት የታሪኩ ባለቤት ሳይሆኑ ገፀ ባህሪዉን ወክለው የሚጫወቱ ተዋናዮች ናቸው፡፡🙏🙏 ባለታሪኳ ታሪኳ ከሰማ ቡሀላ የተቀረፀ ቪዲዮ ነው

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም ክፉ እና ጨካኝ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር!

  • @naidalo5047
    @naidalo50473 ай бұрын

    ዜጠኛ እህቴ አድናቂሽ ነኝ በርች ብርታት ላች የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤ እረ ጆሮ ስቱን ይሰማል😢😢😢ጋ

  • @user-qm1bk9zf8w
    @user-qm1bk9zf8wАй бұрын

    እውነት በጣም ያሳዝና እናት የመስለች መግደል የጭካኔ ጥግነው ለእናታችን ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢 ልጂታ ለህግ መቅረብ አለባት

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ያፀናችው😂😂😂😂😂

  • @roomirommi4848

    @roomirommi4848

    3 ай бұрын

    Tadeya eha ye ashengult yemisik new keyerew😢😢

  • @zamzamhaliu7755
    @zamzamhaliu77553 ай бұрын

    ከሌሎቹ ትምህርት ውስጂ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ❤በጣም ያሳዝናል ስሜታዊ የሚስከትለው ብዙ ዋጋ ያስከፍላል❤

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9bАй бұрын

    አይከመርጋትየቀረዉ.ዉሀ.ይሆናል.ሲገፉትእሚባልለዚህነዉ.ሠይጣን.ገባ.ተደናግጠዉሳል😭😭😭ነብስ.ይማር.ልጆቹንም.እግዚአብሔር.ያፅናቸዉ.እጇን.ትስጥ.እሷ.እራሱ.የእግር.እሳትነዉእሚሆንባት.እናትን.ያህል.ነገር.አምላኬ.ከእዲህአይነት.ክፉ.አደጋ.አድነነ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shasheayele3783
    @shasheayele378326 күн бұрын

    እናቲቱም ልክ አይደሉ ክፉም ይሆን ደግ ሞተ ብሶታቸውን በውስጥ ይዘው በወቅቱ ቢያለቅሱ ጥሩ ነበር ስይጣን አንዳንዴ እንዲህ ነው ከህቷ ጋር ይቅር ትባባል ምንምማድረግ አይቻልም

  • @adanechiabebe-di8cx
    @adanechiabebe-di8cx3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🤯ነፍስ ይማር

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99543 ай бұрын

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል፡ ለመፍረድ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ በጣም ያሳዝናል ልጅቷ ማረሚያ ቤት መግዟቷ

  • @hlemayutup
    @hlemayutup3 ай бұрын

    ሲጀማር አጠየየቅሽ ትክክል አይደለም ማጀማሪየ ተሪክወን ማጠየቅ ነበረብሽ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 ай бұрын

    ከግማሽ እስከ መጨረሻ አይሰማም ማይክሽ የት ደበቅሹ ? በጣም ትሁት ድምጽ ነው ያለው ሽሽሽሽ የሚል የሚረብሽ ድምጽም አለና ኣስተካክይ። እውነት ነው ወይስ ውሸት? መልስልኝ እህቴ

  • @Halima18685
    @Halima186853 ай бұрын

    አላህ😭😭😭😭😭😭

  • @roomirommi4848
    @roomirommi48483 ай бұрын

    Yasazenale betame aye zendero yemanayew gudi yelem😢😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede2823 ай бұрын

    💔💔💔💔👍👍👍👍👍ያማል

  • @zdawl8359
    @zdawl83592 ай бұрын

    ምን ያሰቅሻል ታዳ አንች 😢😢😢

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx3 ай бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g3 ай бұрын

    😢😢😢💔

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube65632 ай бұрын

    ልጂቷን ወደ ሳካቲሪት ወሰጃት ትሪት ትደረግ እህቷን አሳልፈሺ ለህግ እዳሰጭባት😢😢😢😢😢

  • @zamzamhaliu7755
    @zamzamhaliu77553 ай бұрын

    ምንሽም አይጥምም

  • @ccggg9180
    @ccggg91803 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tk8mq5xv9z
    @user-tk8mq5xv9zАй бұрын

    😢😢😢😢😢🤕🤕🤕

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937Ай бұрын

    May God help you sister ✝️✝️✝️

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6cАй бұрын

    uuuuuuu😮😢😢😢😢😢😢

  • @user-ez7rf6lk3j
    @user-ez7rf6lk3j2 ай бұрын

    Beteseb edititela weyinem wede bet edatedi tedergo bati new yalechi bota keza edatikesakes tekewayi tedergobatal bedena adelem wede tsebel weseji begeta😢😢😢

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju3 ай бұрын

    😮😮😮

  • @HsUse-qq6pn
    @HsUse-qq6pn3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ለህግ ትቅረብ

  • @user-nw6yf9tf5t
    @user-nw6yf9tf5t2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-xm1ef1xq9h
    @user-xm1ef1xq9hАй бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @hawaseid2881
    @hawaseid28813 ай бұрын

    ድምፅ የለም ምድነው

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k3 ай бұрын

    dimse ayesamame kasarashe basirate sire

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u3 ай бұрын

    ድምጽ ለማስተካከል ሞክሪ

  • @hlemayutup
    @hlemayutup3 ай бұрын

    ድምጸቹ አይሰማም ኢኮ ምንድነው

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c3 ай бұрын

    አይ ያጋጥማል በንደት ሳታስብ ይህ ነገር ይከስታል ነብሳቸው ይማር ለእናታቸው😢😢😢😢😢😢

  • @Adagnua1

    @Adagnua1

    3 ай бұрын

    🙏🙏😭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ለህግ ማስረከብ አለቀሰ ጋዜጠኛ

  • @user-uk8zk1fp7f
    @user-uk8zk1fp7f3 ай бұрын

    ማይክየለሽም

  • @user-ft6ns5my1m
    @user-ft6ns5my1m3 ай бұрын

    I want to say to you thank you but why you are not change her clothes 😢😢

  • @user-fk1fx5gf4s
    @user-fk1fx5gf4s3 ай бұрын

    ምን አይነት ክፍታም ነሸ በያሰቅ ትሰያለሽ

  • @user-uk8zk1fp7f
    @user-uk8zk1fp7f3 ай бұрын

    ምንምአይሰማም

  • @user-de3ik5ox6g
    @user-de3ik5ox6g3 ай бұрын

    Demste yelem

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDukeАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢

Келесі