🔴የእንጀራ እናቱን ያስቀየመው ልጅ 🙄ይቅርታ ሊጠይቅ መጣ | አሳዛኝ ታሪክ

Ойын-сауық

🔴የእንጀራ እናቱን ያስቀየመው ልጅ 🙄ይቅርታ ሊጠይቅ መጣ | አሳዛኝ ታሪክ
🔴አረብ አገረ የሰራችበትን ከለከሏት😭ቤተሰቦቾ ከቤት አባረሯት | seifu on ebs
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
#ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ

Пікірлер: 126

  • @lubabatofike2067
    @lubabatofike2067Ай бұрын

    አላህ እዳቺ አይነት እናቶች ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እሱንም ልቧና ይስጠው

  • @mefthee

    @mefthee

    Ай бұрын

    🙏🙏

  • @ferdowstemam2204
    @ferdowstemam2204Ай бұрын

    አላህ ውለታሽን ይክፍልሽ ምርጥ እናት ነሽ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582Ай бұрын

    ወላሂ ምን አይነት ምርጥ እናት ወድሜ እናትህን ተከባከባት ልክክክ የወለደች ያህልነው የተከባከበችህ ወድሜ አደራህን

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399Ай бұрын

    Please say sorry to your mom she is a nice person

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8jАй бұрын

    ምቀኛ ከጎረቤት ነው የስውን ስው መሆን ያስቀናዋል እናቴ የልጅዎችን ደስታ ያሳዩዎት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKotАй бұрын

    እንደ አንቺ እናት የመሰለ ይብዛልን እንባዬ አልቆም አለኝ

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rvАй бұрын

    ማዘርዬ ልጁን ፀበል ውሰዱት የሰው እጅ ይኖርበት ይሆናል

  • @rozarozina9539
    @rozarozina953918 күн бұрын

    እዳቺ አይነቶቹን የጀራ እናት ያብዛልን አንዳንድ የወለዱ እናቶችኮ አሉ ጨካኞች❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2cАй бұрын

    አይ ምቀኛ ጎረቤት ነው የስውን ስው መሆን ያስቀናዋል እናቴ በጣም የምትገረም እናት ናት እግዚአብሔር ቀረ ዘመናቹ ይባረክላቹ❤❤❤😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg14 күн бұрын

    ይቺ ሴት ትሸለም የምትሉ በሰመአብ እንዳንቺ ያለ እናት ያብዛልን ተባረኪ ዋው ❤❤❤

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8rАй бұрын

    የእኔ እናት እድሜጤና ይስጥሽ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656Ай бұрын

    እናቴ ይቅር በይኝ በላቸው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375328 күн бұрын

    በቃ አንተ እንደእናትህ እያት እንደምታወራዉ ከሆነ ላንተ መልካም እናት ነች አላህ ይክፍለሽ❤❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    የነዚህ እናት አና ልጅ ጎረቤቶች ግን ምይነት ጎረቤቶች ናቹሁ።ዛሬሁኑ ሳይረፍድ ንሰሀ ግቡ።

  • @rahmet2268
    @rahmet2268Ай бұрын

    ጎረቤት የእዉነት ብላቹ ከሆነ አላህ ለተናገራችሁትን መልሳቹን አላህ ይመልስላቹ በእናንተ እዩት

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325Ай бұрын

    ምርጥ እናት

  • @mekdesmeneda-wm6jk
    @mekdesmeneda-wm6jk27 күн бұрын

    እናታቸን,እደሜናጤናይሰጥሸእናቴ

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7kАй бұрын

    ልጅ አይደለህም ብሎ መናገር ይከብዳል አንተ እንደ ወጣት ለተረዳቸው ይገባል በትናንትና ማንነት የወደፊት ሂወትህን አታበላሽ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ብዙ እናትና አባት የሌላቸው ልጆች ተገለው አለ ለሃብት ለገንዘብ ተብሎ አንተ ደግሞ የደረጃ ተማሪ ነህ ልብህን ቀልብህን ሰብሰብ አርገህ ወደ ራስህ ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa650424 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናትና ልጅ ታረቁ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853Ай бұрын

    አይ ሰው ያልወለድ ያልጠደቀ ይላል ያገሪ ሰው እናትዮው አላህ ይስጥሽ ልጆዮው ግን የጤንነት አይመስለኘም ወደሀይማኖት አስጠጉት መልቴ ሙስልም ከሆነ ቁረአን ይቀራበት ክሪስቴያን ከሆነ ጠበል ይውሰዱት ስቀጥል አዋዋልን ጭምር ይቀይር ለሱሳቸው መጠቀሜያ አድርገውታል

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4cАй бұрын

    ምንም ሳታረገው በሰወሬ ብቻ ልጁ ተሳስቷል ወላሂ

  • @lwww2070
    @lwww207027 күн бұрын

    He need medical attention, Mashallla. She is a special mom.

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328Ай бұрын

    ክፉ ጎረቤት የተረገሙ ሰይጣናቸው ለያይተዋቸው ነበር ደግ እናት ጌታ እግዝያብሄር ይጠብቅለህ ወድሜ አንተም እናትህን ተከባከባት❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651Ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ምቀኞች የናተን ፍቅር የማይፈልጉ ናቸው የሰዉ ወሬ አትስማ እንደዚህ አይነት እናት አታገኝም ክፉ ብትሆን እንደናት አታሳድግም ነበር ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ ትላለች

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    እጀራ እናቶች እስኪ እደዚች እናት ሁኑ ።መወለድ ቆንቆነው

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6qАй бұрын

    ልጁን ፀበል ውሰዱት

  • @MediDam
    @MediDam24 күн бұрын

    ወላህ ተረግማን እለፍ ነወ የምለዉ ከናት በላይ ናት ወላህ ዉዉዉዉ❤❤❤

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689Ай бұрын

    ፀበል ይሒድ

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3nАй бұрын

    እዲሀለእናትከየትምአይገኝአሳምረህያዛቸው😢😢

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019Ай бұрын

    ፀበልይሂድ አላማህን አሳካ ትምህርትን በርታ የሰውአትስማ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019Ай бұрын

    በእውነት ናቲወደቀድሞሂወትህስለተመለስክ ደስ ብሎኝል ቀሪሂወትህከናትጋርይሁን እናትህም ትዳርህ ያንተንልጅትይ እንቺም ስለአገናኝሽ ደስብሎኝል ተባረኪ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399Ай бұрын

    I am so happy he getting better and with his mom

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen12 күн бұрын

    Yenat tihun new yasayechin tebareki besnesteat melslat balege endezihm eyhonchlh

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689Ай бұрын

    አምላክ እነደአንች አብነት እናት ያብዘልነ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727Ай бұрын

    ናቲ ሰዎች ብዙ ያወራል አየህ እንዳልወለደችህ ሰፈሩ ሁሉ የሚያውቀው ነገር ነው እንጂ ይህች መልካም ሴት እንደማትናገር ነው ግን እናትህን ይቅርታ ጠይቀህ ወደ እናትህ እናትህን ተንከባከባት የምቀኛ ወሬ ነውና ወደቤትህ ተመለስ በከንቱም ፍለጋ የመጣችው በኋላ ይቆጭሀል። እናትህን እመናት። እሷ ናት ለፍታ ያሳደገችህ ሌላው ሁሉ ነው ወሬኛ ነው ። ደስ ይላል ♥️♥️🙏

  • @hilamoo928
    @hilamoo928Ай бұрын

    የኔ እናት😢😊

  • @Rahma-ed2ig
    @Rahma-ed2ig27 күн бұрын

    የሰዉወሬአትስማወድሜ

  • @srvsrv5806
    @srvsrv580629 күн бұрын

    ማርያምን እንጀራ እናቴ ለኔ የናትነትን ጥግ አሳይታነው ያሣደገቺኝ ግን እኔ ዛሬ ምንም አላረኩላት እሷን የማመሠግንበት ቀን እንዲሠጠኝ በጸሎት አስቡኝ❤

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919Ай бұрын

    ስማ ናቲ እናት እግር ላይ ነበር ወድቀህ ይቅርታ መጠየቅ ለትውልድ ለራስህ ሲፀፅትህ ይኖራል በደንብ ይቅርታ በላት።

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853Ай бұрын

    እረ ተው ናቴ ፈጣሪህን ፍራ ደረቅ ጡቴን አጥብቸ ነው ያሳደኩት እምትል እናት ትምህርት ቤት ነይ አብረሽ ተማሪ የምትባል እናት ለምን አልነገርሽኘም ትላለህ ደፋር እስኪ ጠይቅ በእናትያ ያደጎትን ህይ ምን እደሜያወሩ እናቴ ስሎቸው አትበሉኘ እናትህ ሞታልሀለይ የሚባሉ አሉ ወደራስህ ተመለስ ተው ቁናው ይቀመጥለሀል

  • @mohammedgihad8545
    @mohammedgihad854527 күн бұрын

    Allah endanchi aynet enat yabza❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350Ай бұрын

    ምናልባት፡የሴት፡ጓደኛው፡ገፋፍታው፡ይሆናል።ስለዚህ፡ባለሙያ፡ቢያማክረው፡ይሻለዋል።

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4tАй бұрын

    እዲህ. አይነት. እናትን. ማሳዘን. ከእግዚአብሔር. በደል መሽከም ነው

  • @etalem3581
    @etalem358128 күн бұрын

    ወዶ አይደለም ፀበል መፀበል ይኖርበታል እናትየዋ በጣም ደስ የምትል መሸለም ይኖረባታል

  • @ferdowstemam2204
    @ferdowstemam2204Ай бұрын

    You are so lucky, you should be thankful

  • @helenalemayehu4042
    @helenalemayehu4042Ай бұрын

    She is the best mamwere are they Knowlook your self

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7mАй бұрын

    እናትየዋ ልክ ናት ደርሶ እናትክ አደለሁም ማለት ይከብዳል ሌጁን ወደ ጠበል ዉሰዱት .ልክ አደለም ጎረቤት ባለጌ ነዉ ቀናተኛ ሰዉ ከፍቷል

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3xАй бұрын

    ሠላም እህቴ እዴነሽ እኔም ታሬክ አለኝ ግን በሰዉ አገር ነዉ የምኖረው ሰወች ለኛ ጡሩ ያሰብ ይመስለናል እና እኔ ንብረቴን ልጆቸን ያጣሁት በጎደኞቸ ነዉ እህቴ ትዳሪንም ጭምር እና ሄወት ለኔ ምንም አይደለም ለኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8hАй бұрын

    ልጁን ወደ ሀይማኖት ቦታ ዉሰዱት በጤናዉ አይመስለኝም😢😢😢መተት ይሆናል💔💔💔😭😭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375328 күн бұрын

    ይሄ ንብረት እንዳያጠፋህ የሰዉ ወሬ አትስማ ቀጣይ እንዳይቆጭህ ተጠንቀቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugnaАй бұрын

    አስለቀሳችኝ እውነት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    አይ ማሕንነት ጎድዋት ልጁን ጠምዝዘው አይ ሠው ከቱ 😭😭😭😭

  • @tizitakebede1644

    @tizitakebede1644

    Ай бұрын

    😭

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5Ай бұрын

    ልጁስ ቢሆን የጎረቤት ሰምቶ እናቱን ጠይቆ ሳያረጋግጥ ለምን ጠፋ ደንቆሮቢጤ ነው።

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4vАй бұрын

    የዘመኑሰው🎉እማያገባውንነው፣የሚያወራው፣ጎ በዝነች፣እዉነት፣እስተዛሬአሳድጋዋለች🎉ሳታገባ፣እራሷንመሰዋትአርጋ።

  • @tizitakebede1644

    @tizitakebede1644

    Ай бұрын

    Medehanialem lesewa yelebewan mehhate yaderegelate🙏 lesum lebe yestew🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375328 күн бұрын

    ወላሂ ሴቲዬዋ አሳዘነችኝ የእዉነቷን ከሆነ

  • @solomo47731
    @solomo47731Ай бұрын

    ንግግሩ ያስጠላል ግን ልጨርሰው

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691Ай бұрын

    ይሄ ልጅ ከዚ ወዲ አይጠቅምሽም እራስሽን ጠብቂ ከፈጣሪ ጋር እግዝያብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @rahelyalew6245
    @rahelyalew6245Ай бұрын

    ወሬ አትስማ አሁንም አል መሸም ግን እራሳችሁን ጠብቁ ወይም ሸጣችሁ ቀይሩ

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5tАй бұрын

    ሰላም የመፍትሔ ዩቱብ እኔ የምለው ይሄን ወሬ ብለው የነገሩት ሰዎችን አምኖ ምንም ባትወልደውም ከሕፃንነቱ ጀምሮ ያሳደገችውን ክዶ ጎዳና ተዳዳሪ ሲሆን እነዛ ነገረሰሪዎች ለምን ከቤታቸው አላሰቀመጡትም መቸም እኛ ሰዎች ሰንባል ክፉዎች ነን ግን ለዚች ደግ እሴት እግዚአብሔር ዋጋዋን ይክፈላት ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ በትክክል ነው ያለችው ባሏን ጎዳሁ ብላ ምናን በጋሬጣ የተባለው በናቲ ላይ ደርሶ አየሁት አሳዳጊ እናት አደራዋን እየተወጣች ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጠረና ይሰጥሸ አሜን

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399Ай бұрын

    I am proud of his mom please be with your mom

  • @MartaTeshome-vz3bm
    @MartaTeshome-vz3bm18 күн бұрын

    የሰዉ ወሬ ነዉ አገር ያጠፋዉ ያሳዝናል 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas2409Ай бұрын

    Egziabher edmena tena ysth mrt enat neshe ❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yqАй бұрын

    😢😢😢አይዉቅናትነዉተረጋጋወድሜ

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6myАй бұрын

    Ere batewoldehem enateh malte nchi❤❤❤❤❤ yallah

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xqАй бұрын

    በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @mefthee

    @mefthee

    Ай бұрын

    🙏🙏

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefaАй бұрын

    አስቸጋሪ ነው

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube758725 күн бұрын

    የኔናት ስታሳዝን ሀቂቃ ራስህን እንድጎዳ አደረጉህ እንጂ አልጠቀሙህም በራስህ እጂ ህይወትህን አታበላሽ ምከሪው ጋዜጠኛዋ ቅርዳለው አሁንም ንብረቱንም በሱስና በማይረባ ነገርዳያጠፋ ጠንካራሁኖ ሰርቶ ጎዳና ያሉትንም ለመርዳት አላማ ያድርግ አይቶታልና

  • @siedimaruf6971
    @siedimaruf6971Ай бұрын

    Almnagersh teru new

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399Ай бұрын

    Please take him hospital

  • @Sara-gu7iy
    @Sara-gu7iyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhhd5488
    @hdhhd548828 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj6ey2os8o
    @user-wj6ey2os8oАй бұрын

    እናት ኢግ/ር ሬዥም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ። ስለልጁ ከሆነ አሁንም ብሆን ዉስጡ በክፉዎች ምክረ ተመሪዞ ነዉ ያለዉ ስለዝህ ነፃ እንድሆን ስነልቦና አማካሪዎች ዘንድ ተወስዶ ምክር እንድሰጠዉ ይደረግ !!

  • @hmkl2789
    @hmkl2789Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @yrgalemtesfamaryam9741
    @yrgalemtesfamaryam9741Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4nАй бұрын

    ❤❤😢😢

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kxАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-bx2kw2mz9z
    @user-bx2kw2mz9zАй бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @mkaa6766
    @mkaa6766Ай бұрын

    Meskna Yan enatea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ok6or5zw4q
    @user-ok6or5zw4qАй бұрын

    የኔ ናት

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrtss9936

    @samrtss9936

    Ай бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ec6xw7bg8q
    @user-ec6xw7bg8qАй бұрын

    😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HelineHenuk
    @HelineHenukАй бұрын

    Gerbtywe gene men yhel Kentland nce yserwan ystate gudana laye selkuye asetmkwe

  • @ethiopianorthodoxmezmuraeg399
    @ethiopianorthodoxmezmuraeg399Ай бұрын

    Mazerya ar ljun tebel wasedut

  • @Ammar815
    @Ammar815Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2jАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet12528 күн бұрын

    ሳንባው እኔን ወንድሜ ከወለች ምትበልጥ እድሚወት ይርዘም እናታችን ልጅነት ነው ይቀየራል

  • @aliali3438
    @aliali3438Ай бұрын

    😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307Ай бұрын

    Enen emaye😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halweyamohamed3587
    @halweyamohamed3587Ай бұрын

    አረበናትሸ እኔቤትም አለ

  • @ZenitEthio-wh9kd
    @ZenitEthio-wh9kdАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ች 🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷ምርጥእናት

  • @HemenHemen-lg3tj
    @HemenHemen-lg3tjАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @genetkebede278
    @genetkebede278Ай бұрын

    setyewa tenegna atmeslegnim lemin yeteyekatin atadergiletim

  • @ebuyeasefa

    @ebuyeasefa

    Ай бұрын

    ከዛስ??

  • @mkaa6766
    @mkaa6766Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen12 күн бұрын

    Tsebel wusjiw

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad375328 күн бұрын

    እረ ሀኪም ቤት ወሰዱት

  • @RabiaHosen-hk2rd
    @RabiaHosen-hk2rdАй бұрын

    አይ ልጁ ችግር አለበት

  • @shewayechala
    @shewayechalaАй бұрын

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @selamhaile-uq8ww
    @selamhaile-uq8wwАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozatube3161
    @rozatube3161Ай бұрын

    ደምሩኝ12አመት ከማዳም ኩሽና😢😢😢

Келесі