ከ 5 አመት አረብ አገር ቆይታ በኋላ ልጇን ልትፈልግ መጣች ባሏ ልጇን ሸጠው😭|

ከ 5 አመት አረብ አገር ቆይታ በኋላ ልጇን ልትፈልግ መጣች ባሏ ልጇን ሸጠው😭|

Пікірлер: 838

  • @jemalatta423
    @jemalatta423

    ዮቱበርዋ ስታስጠላ

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k

    የገንዘብ እንጂ የልጅ ፍቅር የሌለው ባሏ ለፍርድ ይቅረብ እናትየዋ በጣም ታሳዝናለች

  • @user-yy8zw1ly8s
    @user-yy8zw1ly8s

    ጉዳው ውድ ህግ ማቅርብ አልብሽ የስው ልጅ ደጉ ክፉ ያስባል አባት ለህግ የቀርብ የምትሉ 👍👍👍አስዩ

  • @user-ix3kv9ru7i
    @user-ix3kv9ru7i

    የኔ እናት የራስሽን ልጅ አላህይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ❤

  • @Tomejkara
    @Tomejkara

    በጌታ በኢየሱስ ስም የእህቴን ማህፀን እንድትከፍትላት በወንድና በሴት ልጆች እንድትባርካት እለምንሃለሁ ሰለሰጣሃት አመሰግንሃለሁ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi

    ሁላችንም በዱአ እንሰባት እህታችንን አላህ ልጅ ይስጣት ፀልዩላት ታሳዝናለች ሚስኪን

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p

    ልጁ በህይወት መልካም ሴት ጋር መገኘቱ አስደሳችና እድለኛ ነሽ። ለጠንቋይ መስዋዕት ከመሆን ተርፎል። አባት ተብየው ቅሌታም ባለጌ ለህግ መቅረብና መቀጣት አለበት። አብረሽ መኖርም አይገባሽም። ጋዜጠኛዋ ከፍተኛ ምስጋና ይገባታል።

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x

    እባክሽ መዉለድ ለማትችለዉ ሴት ንገሪልኝ መረምያ የሚባል የሻይ ቅመም አለ እሱን ትጠቀም እንቁላል እንድፈጠር ያደርጋል ካላገኘች ቁርንፍድ ዘፍዝፋ ለ7 ቀን ትጠቀም😢😢❤❤

  • @scf3129
    @scf3129

    አላህ መንታ ልጅ ይስጥሽ አብሽሪ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714

    እናትየው ትእግስቷን መቆጣጠር ግዴታ ይኖርባታል።ልጇን ለማግኘት

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839

    ባልሽ መውለድ ከቻለ ከወደደሽ ወልዶ ይምጣሊሽ ጉደኚ ከፈለገች እውነት የልጅ ፍቅር ካላት ከማደጎ ታምጣና ታስድግ ልጁ እናት አለው።

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok

    በት ትል ይወዳል አባትዬ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942

    ጎበዝ እናንተ አሁን እንደ እህት ሆናችሁ መቀጠል አለባችሁ በጣም ደስ ይላል ፂ ቀበጧን አደንቅሻለሁ ጀግና ነሽ 🎉❤

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s

    በስመአብ በእምባ ጨረስኩት😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይስጥሽ ማማዬ በልጅ ይባርክሽ እህቴ መድኃኒአለም

  • @hanakebede282
    @hanakebede282

    በጣም መልካም ጋዜጠኛነሽ ቃላቶችሽ በጣም ልቦና ይነካል ❤❤❤ እናመሠግንሻለን

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በጣም ከባድ ችግር ነው የፈታሽው❤❤

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk

    ሁለቴም በጣም ነው ያሳዝናሉ ግን እናት በጣም ዋጋ ከፍላለ መሰደድ ቀላል አይደለም በሀገር ሁና ብሆን ትንሽ ነገር አጥታ ነው ሽንት ጨርቅ እየቀየረች ነው ያሳደገችሁ ሀገሩን ልጅዋን መልክ እና ጉልበቱዋን ሁሉ ነገሩዋን አጥታ ነው ጥፋተኛ ባል ተብየው ነው ❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c

    ስንት መልካም ስው አለ እግዚአብሔር የልጁ አሳዳግ ፈጣሪ በልጅ ይባረክሽ እግዚአብሔር አይሳነው መስማማቹ በጣም ደስ ይላል በስው ልጅ መፍረድ ከባድ ነው በእንናተ ከባድ ነበር ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c

    ፈጠር ይሰጥሸ ከ10አማት በሀለ የውለዱት አሎ ፀበል ህጁ❤❤❤

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022

    ሕግም ቢሆን ለወላጅ እናት ነው የሚሠጠው ተስማሙና በጋራ አሳድጉት ሲያድግ እናቱን ፈልጎ መሔዱ አይቀርም፡፡ እባካች ለልጁ ❤❤❤❤ ሠታችሑ አሣድጉ፡፡

Келесі